KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጣፋጭ በቀል ክፍል 50 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
49:10
ጣፋጭ በቀል ክፍል 52 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
46:24
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
So Cute 🥰 who is better?
00:15
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
ጣፋጭ በቀል ክፍል 51 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Рет қаралды 163,126
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Kana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 231
@yaserjjj4370
2 жыл бұрын
እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ሌላ እምነት ተከታዮች በፀሎት አስብኝ አድ ልጅ እንኳን ሳልወልድ እዳልሞት 💔💔💔💔
@amarech1945
2 жыл бұрын
አይዞህ
@seidaman6335
2 жыл бұрын
አይዞሺ እንወልዳለን
@bahria1927
2 жыл бұрын
አብሸሩ,እሕቶቼ,
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
አብሽሪ አይዞን
@ጠይባቢንትሰይድ
2 жыл бұрын
አብሽር ኢንሻአላህ እንወልዳለን
@ላምሮት-በ8ኈ
2 жыл бұрын
ፔሊን ግን ዘጋሽኝ ጓደኛሽን ልታጣሊ ነው እረ እራስ ወዳድነት የራስን ፍቅር ለማዳን የሰውን ፍቅር መግደል ሸም ነው😏
@rabiaaamani6888
2 жыл бұрын
እዉነት
@tgray_adey
2 жыл бұрын
ቀላል እኔ ራሱ ኣቃጠለችኝ😏
@mahimemaryamlej2295
2 жыл бұрын
በጣም ስታስጠላ😏
@Helenhelen-l5d
6 ай бұрын
ፔሊን ኣሳልፋ ኣትሰጣትም እውነት ኣይደለም ከነባሻክ ጋ ተመካክራለች ለፔሉሽ ኣትቀየማት😂
@mimimiri5952
2 жыл бұрын
ሰላም ወገኖቼ ከመቸውም የበለጠ ፈጣሬ ሰላምን ያድለን የሚሲጊኑደሀ ደም እንደወንዝ ከመፍሰስ የሚያበቃበትቀን ዘመን ይስጠን ፈጣሬ ሰላም ለአለም ሁሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@yaserjjj4370
2 жыл бұрын
አሚን
@yaserjjj4370
2 жыл бұрын
እስኪ በሠላም እደጀመርነዉ በሠላም የምንጨርሰዉ ያርገን ታሞ መሞት የለ ሞት እግዳነዉ በሀገርም ያላችሁ በስደትም ያላችሁ ዉድ ወገኖቸ ወጥቶ ተመቅረት ተድገተኛ አደጋ አግኝቶ ተማጣት ታሚኖ በሽተኛነት ይዘዉረን ታለቀ ደቀቀ ኑሮ ነጃ ያዉጣን ሀገር ሰላም ይሁን ወገን ሠላም ይሁን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር
@gondrewa
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እያለሁ ሙሉ ባለጤና ነበርኩ እራሴን እንኳን ብየ አላቅም ነበር ስደት ከመጣሁ ጀምሮ እሄው ጨጓራ ታምሜ 😥😥😥መዳኒት እንኳን የለም ኡፍፍፍ 😩😩
@aass4823
2 жыл бұрын
እኔን አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት
@ኡሙሀጂሪነኘአላሀምዱሉላ
2 жыл бұрын
አይዙሺ እህቴ ቅመም ያበዘበትሚግብ አትብይ እነም የትመተም ድህ የበዘበት ሚግብ አትብይ ዘይት የነከውን ሚግብ አትብይ
@mahimemaryamlej2295
2 жыл бұрын
ሰውን ውብ የሚያደርገው መልኩ ሳይሆን መልካምነቱ ነው !ፔሊን ተብየዋ መጥፎ ነገር ስታደርግ ይሄ የምኖደው ገፅታዋ ያስጠላናል ማለት ነው ከንድህ አይነቱ እባብ ባህሪ አምላክ ይጠብቀን በኛ ላይ ሊደረግ የማንፈልገውን በሌላ ሰው ላይ ማድረግ እጅግ በጣም መጥፎነት ነው ፔሊን አናዳኛለች ብሽቅ😏
@hiwotmatabee4702
2 жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል ጉብዝናም ይቀራል፣ ውበትም ይረግፋል፣ ሥልጣንም ይሻራል፣ ጀግንነትም ሞት ይውጠዋል፣ ማጌጥም መታወቅም ይረግፋል፣ ክብርም ይጠወልጋል፣ ወጣትነትም ይሸመግላል፣ታይቶ በርቶ ይጠፋል ደፋርነትም ይከዳል፣ ሀብትም ይበተናል! ዓለም ከየት እንደ መጣች እንጂ ወዴት እንደምትሄድ የሚያውቅ የለም፡፡ የእግዚአብሔር ፍቅር ብቻ ነው ፀንቶ የሚኖረው! በተቻላቹ መጠን ከነ ልዩነታችን አንድነትን፣ ፍቅርን፣ወጣቱን ወደ ንሰሀ እንዲቀርብ ስበኩ መገፋፋቱ ጣት መጠቋቆሙ መባላት መሰዳ ደቡ ይብቃ! 😢
@user-mo9xy9yr8v
2 жыл бұрын
ውይይይ የዛሬው ቀን ሲደብር ግን እድሜ ለነቃና ፈገግ ያረጉኛሌ
@hayathusen9109
2 жыл бұрын
አብሽረ እማ
@mohammedmohammed3646
2 жыл бұрын
@@hayathusen9109 አብ ሽሪ እማ
@fasikaLifetube1118
2 жыл бұрын
በጣም ማሬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ሰብስክራይብ አድርጉልኝ 🥰🙏
@አይግዜ-ጰ8ጠ
2 жыл бұрын
አይዞን
@rahmamob5553
2 жыл бұрын
ሺህ አመት እንኖር ተፈታታኝ በይ
@MesiChannel19
2 жыл бұрын
ሰላም ውዶች ሁላችንም በየ እምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ ፍትህ ለወለጋ ንፁሀንች ፈጣሪ በቃ ይበለን በዘር በሀይማኖት መባላቱ ይብቃን እዩት ሰው ከንቱ ነው ዛሬ መሞታችን ሳናቅ እንበላላለን ፈጣሪ ያስባት ሀገራችን 🙏🙏🙏
@sinoritaabdu7472
2 жыл бұрын
ውይ ባሻክ አይይይ ዝግጅቱ እስኪያልቅ እንኳ ጊዜ አጣች😳😳😳🙄😂😂
@lidujesuse910
2 жыл бұрын
ፔሊን ግን አናደደችኝ ለራስዋ ፍቅር ብላ የጓደኛዋን ህይወት ታበላሻለች ብትነግራቸው እኮ እንደ ተለያዩ ያስመስሉላት ነበር
@rukyayesuf4010
2 жыл бұрын
ስታስጠላ ዛሬ አናደደችኝ ራስ ወዳድ ናት
@lidujesuse910
2 жыл бұрын
@@rukyayesuf4010 በጣም የእውነት ብትነግራቸው እኮ ይረዷት ነበር
@weloyewa2139
2 жыл бұрын
እኔም አናደደችኝ ይች ቆምደረቅ👊
@emanhusein9445
Жыл бұрын
ተመካክረው ነው
@mekdi7550
2 жыл бұрын
እንደ ባሻክ እና እንደ ወ/ሮ ሃፊዜ ያሉ ገፀባህርያት ሁሉም የቃና ድራማዎች ውስጥ ጣል ብያደርጉልን ጥሩ ነው🤗.. እድሜዬ ወደ 200 ይጠጋል ብላ አረፈች😂😂
@mohammeddubai758
2 жыл бұрын
ማዲ እንወዲሀለን 😭😭ለቤተሠቡ መፅናናት እመኛለሁ
@ሉልሓበሻዊት-ረ6ቨ
2 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ በጉጉት እየጠበቃ ያለው🤗
@naimasogi8189
2 жыл бұрын
እድሜየ 200 አሉ እኝህ አሮጊት 😳 እኛ ሃገር 80 እንኳን የሚሞላው ሰው የለም ቶሎ ነው እሚሞቱት🤔
@ensiramidiya6547
2 жыл бұрын
😂😂
@zuzuyoutube7131
2 жыл бұрын
ክክክክ እየቀለደችነዊ
@TigaryLove
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂
@mdadi127
2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በቃ በለን
@mekdesmekdes2268
2 жыл бұрын
Welcome ጣፋጮች ማነው የፈልንና የ ስሃን አድናቂዮች 😍
@semirahussen9937
2 жыл бұрын
አቤት ፒሊን ማነው እደኔ ያናደደችው
@amarech1945
2 жыл бұрын
ሰላም ዋላቹ ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይበዛልኝ በያላችሁበት
@hamytube3728
2 жыл бұрын
ፔሊን ሰልፊሽ እስኪ ስንቶቻችን ነን እንደ ፔሊን ለራሳችን ጥቕም የሌሎችን ህይወት የበጠበጥን?
@user-lw5ig4bb7o
2 жыл бұрын
ቬተሰብ ዴትናቹህ-🥀🥀🥀
@ሰላምአሰፍ-ቈ3ሰ
2 жыл бұрын
ልቤ ጥቅልል ብሎ ቱራክ ገባ እኳ😀😍😍😍
@fozyhggg3588
2 жыл бұрын
እኔም 😆
@ወለላዥ
Жыл бұрын
አረ 💓💓😂
@Habiba-pj5ex
7 ай бұрын
ጠቅሎ እደገባ ጠቅለሽአሥወጭ 😂😂😂😂
@ኪያየየትነህ
2 жыл бұрын
ስላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ በያላቹሁበት ስላም እና ጤና አይለያቹሁ በስላም ላሀገራችን ያብቃን ያረብ አገራችን ስላም አደርገልኝ ያኢላህ💘💘💕💕💕💗💗💘💘💘
@ggfdjgf9105
2 жыл бұрын
ፔሊን በጣም አስጠላችኝ የምር ባሻክ ብትሆን አታረገውም ዘጋችኝ
@rabiaaamani6888
2 жыл бұрын
ሳሳሳሳ
@alhamdulilahalakulihalin6823
2 жыл бұрын
ወይኔ የመሊሀ ጎረቤት ለወሬ ያላት ጉጉት ክክክ
@hikma8958
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@tabezmuhe1354
2 жыл бұрын
አይዋባሻክየአይዞሸበርች👍👍👍👍👍👍👍👍
@hshsg3751
Жыл бұрын
ፔሊን አሁንስ አስጠለሽኝ የረስሽን ፊቅር ለለመጠት የጓደኛሽን ፊቅር መሠወት የደርግሽነዉ
@kunjuk1242
2 жыл бұрын
የሮዝጋር ቅናት ፔሊንየ አይዞሽ
@Ethiopia-k8z
2 жыл бұрын
አሁንስ ሩዝጋር በቀማቻት ብየ ተመኘው
@kunjuk1242
2 жыл бұрын
@@Ethiopia-k8z ክክክ ለምን
@ramausu7405
2 жыл бұрын
ውይ ፐሊን ራስ ወዳድ😕😕😕😕😰😰😰
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
2 жыл бұрын
አይ ነሲፕ😁😂😂😂😂😂እንቅልፋም
@zuziyoutubeapp6879
2 жыл бұрын
ፔሊን የኔ ቆንጆ
@gaalozzz5391
2 жыл бұрын
ተመስገን
@susuhabswit9578
2 жыл бұрын
ፔሊን ልጠላሽ ነው በባሻክ አሲርሻል😊😊😊
@aishamom3627
2 жыл бұрын
ፔሊን ዛሬ ጡሩ አልሰራችም 😏😏
@kadeejadubai9638
2 жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ
@Hኛየደራዋ
2 жыл бұрын
በቃ ሄደ ሁለንም ትቱ የሚወደውን ሙዚቃ ቱቱ እህት ውድሞቹን እናት አባቱ ጓደኞቹን ዘመዱችን እኛን አድናቂዎችን ትቱ በቃ ሄደ እሱንም አፈር በላው 😭😭😭😭😭እውይ ስብርብር ነው ያልኩን ነብሱን በአፀደ ገነት ይኑርልን ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ነብስ ይማር 💔💔💔💔
@manasbshara2793
2 жыл бұрын
😭😭😭
@Ahmad-zb8fl
2 жыл бұрын
ክክክክ፡አራጎድ፡፡አኳንው፡ርዝራጎን፡ውይ፡ጎድ
@ysha3343
2 жыл бұрын
ፔሊን ጨጓራዬን ላጠችው ይች እራስ ወዳድ
@ጂጂብቸኛዋ
7 ай бұрын
ፕሊን ዘጋሽኝ ጎደኛሽን ትጠቀሚባት😮😢
@ማርታአየልኝ
Жыл бұрын
አውን ስ የዚ ሹፌር ፍቅር ነው ያስጠላኝ
@dfggffty5910
2 жыл бұрын
ኧረ ፔሊን ወደዛ ሂጂ😡🤔
@NmN-by1ez
8 ай бұрын
ተይ እንጂ 😮
@fretigray5252
2 жыл бұрын
ባሻክ😢💔
@mimochamchoum1921
2 жыл бұрын
ዙቤሪ 😂😂😂😂😂
@fanosfanos1530
2 жыл бұрын
ሲናን ሰንት ሴት ነው የሚያፈቅረው ግን እድለኛ ነው
@gelanemegerasa9105
2 жыл бұрын
3nachewwwwww
@Helenhelen-l5d
Жыл бұрын
መፈቀር ጥሩ ቢሆንም ሲበዛ ግን ሰላምህን ያሳጣሃል
@alemyemodeshlijtube19
2 жыл бұрын
ውይ ጓደኝነት ፔሊን አቃጠለቺኝ
@dhfffeghgd419
2 жыл бұрын
ቶሎ ሉቆቁት🥰❤️💚
@hanabekele8308
2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ፔሊን ለባሻክ ነግራታለች ሙድ ይዘዉ ነዉ
@SadaSs-o4m
Жыл бұрын
ውይይይ ቤሊን ሲናንን ላለማጣት ባሽክን ልጎዳት ትችላለሽ
@elsaurga6454
2 жыл бұрын
Ewent new yesedet gwadegnochachen nachew zenà feta malt new
@hayuhayat5232
2 жыл бұрын
ፔሊን አሁን አናደደችኝ ለማጣላት ቃልመግባት የለባትም ነበር
@erahmetyassin8008
Жыл бұрын
ፔሊን ማንነትሺን ተጠቀሚ ሰው አታጣሊ አትለያይ ባሻክ ሚሲክን ፒሊን ከቀጠለችበት እብደቷ ይስጠካከላን ማለት ነው
@ramadantube
2 жыл бұрын
መራል ልክ እንደ ሚስማር የሾልሽ እኮ ነሽ አላለችም ባሻክ ፋዚሌት ልጆች በተለይ የትላንቱ ፓርት ላይ ደሜን ነው ያፈላሽው አንች ቀውስ ኤጄን ለፖሊስ አሳልፈ ስጠሻት የክፋትሽ ልክ አያድርስ ነው
@rabiaaamani6888
2 жыл бұрын
መናረ😂😂
@fetihajilalutube6339
2 жыл бұрын
እናቴ ሀፊዛ ስታስቅ ክክክክክክ
@mmayfano1297
2 жыл бұрын
ወይ መራን እንደ ቢስማር የሾልሽ ነሽ አለች ግን ፔሊን ስታስጠሊ ለራስሽ ፍቅር ብለሽ የሰው ፍቅር ማበላሸት
@MmN-uk8hc
Жыл бұрын
ኧረ ቴሊን ራስወዳዳ😮
@ትጂየተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
ፔልን ከሃዲ 💔💔
@emanhusein9445
Жыл бұрын
3ቱ ተመካክረው ነው እንጂ ክህደት አይደለም
@bahria1927
2 жыл бұрын
ዙቤር,ዛሬ,ተዋረደ,
@እግዚብሔርፍቅርነዉ
2 жыл бұрын
ፔሊን ዘጋሽኝ ኡፍፍፍፍ
@duddhd4685
2 жыл бұрын
ወይኔ ፐሊን ምን ነኻሽ
@maskinewcell3628
2 жыл бұрын
ወይ ቤልን ባሻክን በሢናነ ቀየርሻት
@aeshimohammed9684
2 жыл бұрын
እድሜ ወደ200 የጠጋል
@Ethiopia-k8z
2 жыл бұрын
ፔሊን ዘጋችኝ
@rabiaaamani6888
2 жыл бұрын
ዉይፖልንሰታሰጠላ😁😂
@bezi1053
2 жыл бұрын
ለምን🙄
@hayat-lh9em
2 жыл бұрын
Palin indy kadergechima sinan ke rozgar gar bihon yishalal Palin zare telewat
@hawinkoobillissumaa1751
2 ай бұрын
❤😅😮
@weynshte9585
2 жыл бұрын
ኧረ ልቀቁልን
@fatarjamal7068
2 жыл бұрын
Wel com😍❤
@zezzmohammed4095
2 жыл бұрын
እኔ ግን ፔሊን እሽ ብላ እየሸወደቻት መሰለኝ የቡለትን እህት
@rabiaaamani6888
2 жыл бұрын
እጄ
@Ethiopia-k8z
2 жыл бұрын
ምንአልባት ከባሻክጋር አውርተው ይሆን?
@zezzmohammed4095
2 жыл бұрын
@@Ethiopia-k8z መሰለኝ እስኪ እናያለን ጓጉቻለሁ
@konjukonju9993
2 жыл бұрын
ፔሊን እራስ ወዳጅ ነች
@maqdesasd2744
2 жыл бұрын
ለምነዉ የዛራዉቀን ድብረት የሆነዉ
@ethiopiaethiopia3217
2 жыл бұрын
ፔሊን እራስሽን ነምትጎጂው
@hayatltube3682
2 жыл бұрын
የፔሊን ቀናት ክክክክ ትክትክ አለቺ እንደ ሽሮ ወጥ
@zuzuyoutube7131
2 жыл бұрын
ፔሊን እራሥወዳድ
@እምነቴልቤላይ
2 жыл бұрын
ፔልን ግን ዘጋሽኝ አይይ ይህ እራስ ወዳድነዉ
@ramadantube
2 жыл бұрын
ዛሬ ዙበይር በሳቅ ገደለኝ
@ኤድን
6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@umijenetimedia11
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@fathimabeegam8363
2 жыл бұрын
መጣን
@merishekha9387
2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@الحمداللهثمالحمدالله-م4ل
2 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ ኮመተሮች ወሪዳችሁባት እፕሌን ላይ ይችደሞ መጥረጋ አጣሊ ትላለች እዴ
@monavip4469
2 жыл бұрын
ወይኔ አሮጊቷ ጉድ ሰራችዉ ዙቤርን
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
2 жыл бұрын
አይእሪዛ😬😬😬
@mekdikrose5540
2 жыл бұрын
አየ ማሓዛ አምነት ዝይብላ ክስብ መጨረሾ😥
@azugaltigray8414
2 жыл бұрын
ይገርመኪ እዩ 💔
@lililili1196
2 жыл бұрын
ብጣዕሚ
@bahria1927
2 жыл бұрын
ፔሊን,ዛሬ,አነሣባት,ከቡለት,እሕት,ጋር,ሆና,አይ,ባሻክ,ቡለት,አጣሏቸዉ,
@tabezmuhe1354
2 жыл бұрын
ንገሪው❤❤❤❤❤❤❤❤
@romioroman8011Hy
2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@bazakason8474
2 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@zuziyoutubeapp6879
2 жыл бұрын
ነሲብ miskin ነው😢
@Samera-um8ly
11 ай бұрын
ፔሊን አናደደይኝ😡😡😡
@tgalmey8713
2 жыл бұрын
Paline betam nebre emwdat
@zaharaa4757
2 жыл бұрын
ሠላም ያገሬልጆች
@madinaiman8745
2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💪💪💪💪
@ጋልራያ-ጸ9አ
2 жыл бұрын
Selam💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💝💝💝💝💝💝
@jadissejirma5225
2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@Aisha-k2g
3 ай бұрын
ሰው ማመን ከንቱ ነው
@romioroman8011Hy
2 жыл бұрын
💔💔💔💔
@mekdi7550
2 жыл бұрын
እኔ ግን ተመካክረው ይመስለኛል እነ ፔሊን የተጣሉ ለማስመሠል
@duddhd4685
2 жыл бұрын
ሑ
@duddhd4685
2 жыл бұрын
በትክክል ❤️
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
ሣህ
@rabiaseid9775
5 ай бұрын
ፔሊን አናደደችኝ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
2 жыл бұрын
አይ ነሲብ ደነዝ ነው እኮ
@ጓልወይን
2 жыл бұрын
ፔሊን ስተናድድ😔
49:10
ጣፋጭ በቀል ክፍል 50 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 173 М.
46:24
ጣፋጭ በቀል ክፍል 52 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 170 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
24:48
ንዓኺ ከዕቢ ከርተት ኢለ እየ፣ ሕጂ ሃብታም ተመርዒኺ ክሓስኒ
Mahustar
Рет қаралды 75 М.
42:09
ጣፋጭ በቀል ክፍል 60 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 159 М.
9:56
Top 10 turkish series _معرفی ده سریال برتر ترکی
Turkishplan03
Рет қаралды 1,3 М.
1:52:22
'ዶቃ' ሙሉ ፊልም | DOKA | Full New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለመቅዶንያ ህንጻ ግንባታ የሚውል....መልካም መዝናኛ !!!
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,8 МЛН
50:45
ጣፋጭ በቀል ክፍል 53 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 170 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 745 М.
43:32
ጣፋጭ በቀል ክፍል 63 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 155 М.
53:03
ጣፋጭ በቀል ክፍል 59 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 167 М.
41:29
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 49 | Sinkul Hiwot Episode 49
Kana Television
Рет қаралды 34 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН