ጣፋጭ ፓንኬክ , Pancake (Ethiopian food )

  Рет қаралды 198

Mahy's Kitchen

Mahy's Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@dayanjodayanjo2116
@dayanjodayanjo2116 Жыл бұрын
It looks delicious , i like it
@Liyai3095
@Liyai3095 Жыл бұрын
wow it looks delicious
@betesebgebeta-
@betesebgebeta- Жыл бұрын
በጣም ያምራል 👌👌👌 ሰለ አካፈለሽን እናመሰግናለን እጅ ይባረክ !!
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፋፊ ❤️🙏
@weynitube440
@weynitube440 Жыл бұрын
❤️የጠፋ ሰው እዴት ነሽልኝ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ልዩ ነው በጣም ሼር ላይክ ❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
ዋዉ ማሂይዬ በጣም ምርጥ የፓንኬክ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እንኮን አደረሰሽ🙏👍❤️❤️
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሉሊትዬ ❤️🙏
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
ሰላም ማሂዬ እንኳን ደና መጣሸ ዋውውው ልዩ ነው እጂሽ ይባረክ 👌👌👌👍👍
@binyam781
@binyam781 Жыл бұрын
ልዩ የሆነ ውብና ጣፋጭ ኬክ ነው ።ለአይን የሚያምር ፣ለአሰራር ምቹ ፣ለአንደበት ጣፋጭ ና ለሰውነት ተስማሚ ነው ።ድንቅ ባለሙያ ነሽ ።እጅሽን መሳም ይገባል ።ክበሪልኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ድምፅዋ ደስ ሲል ማሒ ሞያ በልጅነት ማስተማርሽ በኃላ ያመሰግኑሻል ❤❤❤❤❤ good job
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኤልሲዬ ልክ ነሸ ❤️🙏
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማሂዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ሸር
@Yemariam5313
@Yemariam5313 Жыл бұрын
ሰላም ማሂዬ እንኳን ደህና መጣሸ ዋውው የባለሙያ ልጅ ባለሙያ ማለት ይሄ ነው ትባረክልሸ ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ማህዬ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ፓን ኬክ ነዉ የኔ ባለሞያ ሞያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን 👍👌😍❤🙏
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ማሂስ እናመሰግናለን ❤🙏
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሂዬ ❤️🙏
@kashmiyakashimia2368
@kashmiyakashimia2368 Жыл бұрын
mahiye enkon dehina metash betam arif kurse nw yesrachiw lijish gobez balmuya nechi ❤
@makdamekonen5886
@makdamekonen5886 Жыл бұрын
ማሂዬ ሰላም ነሸ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ልጅ አለችሸ በጣም አሪፍ ቁርሰ ነው የሰራችው ፈጣሪ ያሳድግልሸ ❤
@MahletB3646
@MahletB3646 Жыл бұрын
ሰላም ማሂዬ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም አሪፍ ቁርሰ ነው ልጅ ሰወዳት ጎበዝ ባለሙያ ነች አያያዞ ያሰታውቃል ፈጣሪ ይባርክልሸ ❤😍
@sitotatube-
@sitotatube- Жыл бұрын
Mahiye Enkuwan dena metash 🥰🥰🥰 mirt pancake 🥞 new yakafalishiny ijochis yibaraku 👏👏👏
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ሰጥታዬ አሜን አመሰግናለሁ ክበሪልኝ ❤️🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
ማህዬ እንኩዋን አደረሰሽ እያልኩ እጅግ በጣም ልዩ የፓንኬክ አስራር ስላየሽን እናመሰግናለን
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ፅጉዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ማሂ ዋው በጣም ምርጥ ለጤና ተመራጭ የሆነ የፓን ኬክ አሰራር ነው ያሳያችሁን ለቁርስም ለመክሰስም የሚሆን ነው የሰሩት እጆችሽ ብርክ ይበሉ እናመሰግናለን
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሸዋ ❤️🙏
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሂ በጣም ቆንጆ ፓን ኬክ ነው ነው የሰራሽው ባለሙያ ልጅሽ ነች መሰለን በርቺ ❤
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የፍቅር ❤️🙏
@አብሳላትተመሰገን
@አብሳላትተመሰገን Жыл бұрын
ማሂዬ ውዴ በጣም አሪፍ ቁርሰ ነው ልጅሸ የሰራችው ዋውው ወድጄዋለሁ ተባረኪ በይልኝ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ማሂዬ በጣም ቆንጆ ፓን ኬክ ነው የጋገርሽው ልጆች ወደውት ነው የሚመገቡት ጎበዝ ልጅ ዕድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ ❤️😋👌
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት ❤️🙏
@tsigeredanegatu3172
@tsigeredanegatu3172 Жыл бұрын
ማሂ እንዴት ነሽ የባለሞያ ልጅ እንዲ ነው በጣም የሚያምር ፓን ኬክ ነው ትደግ ትመንደግ
@elanahermontube
@elanahermontube Жыл бұрын
ማርቲዬ እንኳን ሰላም መጣሸእንኳን አደረሳችሁ❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Жыл бұрын
ማሂዬ እንኳን ደህና መጣሽ እናትና ልጅ ባለሞያ ምሳሌ የምትሆኚ ልጅ ነሽ እደጊልኝ ማማዬ ሼርርር
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ሀበሻዬ አመሰግናለሁ ክብርት ይሰጥልኝ ❤️🙏
@elanahermontube
@elanahermontube Жыл бұрын
ማሂዬ ልጅሽ ናት? ድምጻችሁ ይመሳሰላል ዋው ቆንጆ ፓን ኬክ በጣም እናመሰግናለን
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ኤላዬ አመሰግግናለሁ አዎ ልጄ ነች ድምፃችን ተመሳሰለብሸ ❤️🙏
ምርጥ የድፎ ደቦ በኮባ እሰራር🍞🍞🍴💗💗💗🌹🌹
6:54
Yeshi wollo YouTube Channel
Рет қаралды 12 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ጽናት || ክፍል 20 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:12
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 231 М.
የቲማቲም እና የድንች ጥብሰ #Ethiopian  food
6:43
የኦትሰ ኩኪሰ #Oats  Cookies #Ethiopian  food
7:27
Mahy's Kitchen
Рет қаралды 308
የአሁን አበይት መረጃዎች Jan 25,2025
9:17
Maede-Zena
Рет қаралды 8 М.
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
የቅመም አይነቶች
1:52
Mahy's Kitchen
Рет қаралды 231