እጣ ፈንታ ክፍል 52 | Eta Fenta epsiode 52

  Рет қаралды 96,752

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 305
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp 27 күн бұрын
የአዳ ሚስጥር ይውጣ የሚል ላይክ🎉😂
@user-ws6nw2nq5k
@user-ws6nw2nq5k 27 күн бұрын
በጉጉትእየጠበቅነዉ😅😅😅😅
@user-ts7or2nr4v
@user-ts7or2nr4v 27 күн бұрын
አይቀርም ይወጣል
@user-zq3yk5fx8b
@user-zq3yk5fx8b 27 күн бұрын
ahun aywetam😅
@user-mc8oj5vw5f
@user-mc8oj5vw5f 27 күн бұрын
ላይክ😂
@user-ks9nt8cb3e
@user-ks9nt8cb3e 27 күн бұрын
Mechresha lay ygabalu
@user-mo5zl8ei3i
@user-mo5zl8ei3i 27 күн бұрын
እሄን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ለሁላችንም ምኞታችንን ያሳካልን ደስታ ያለው ሂወት ይስጠን በያላችሁበት ፈጠሪይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AaAa-jp7fo
@AaAa-jp7fo 27 күн бұрын
አሚን
@user-fc5vl9vo6o
@user-fc5vl9vo6o 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@Sofiagebremhret-ob5wl
@Sofiagebremhret-ob5wl 26 күн бұрын
Amen amen amen
@ሀሉሜነኝየወሎዋ
@ሀሉሜነኝየወሎዋ 25 күн бұрын
አሚንን
@FjDh-sr2tp
@FjDh-sr2tp 27 күн бұрын
የህን የምታነቡ ሁሉ አላህ የእርፈት እጀራ ይስጣችሁ ቅመሞችዬ❤😊
@እልከኛውያባቱልጅ
@እልከኛውያባቱልጅ 27 күн бұрын
አሚን 😍😍😍😍
@asdAsd-su5bj
@asdAsd-su5bj 27 күн бұрын
አሚን
@AbebeshAbesh
@AbebeshAbesh 27 күн бұрын
አሜን❤❤​@@asdAsd-su5bj
@user-on6mu1tv2x
@user-on6mu1tv2x 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Rabah-eo2fl
@Rabah-eo2fl 27 күн бұрын
አሚን በዱአችሁ አስብን 😢
@user-dy9pp3mi8d
@user-dy9pp3mi8d 27 күн бұрын
የሄን የምተነቡ በሙሉ ፈጣሪ እልሞቸቹን በሙሉ ያሳካላቹ😊😊
@SadaAhmed-m8h
@SadaAhmed-m8h 27 күн бұрын
አሚንንንንን
@ፍቅርከቃልበላይ
@ፍቅርከቃልበላይ 27 күн бұрын
አሜን 3
@Sabrin337
@Sabrin337 27 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-on6mu1tv2x
@user-on6mu1tv2x 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏🙏🙏😍😍😍
@user-fc5vl9vo6o
@user-fc5vl9vo6o 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-gd2gf2oe3s
@user-gd2gf2oe3s 27 күн бұрын
እውነትም ለሁል ነገር ጊዜ አለው ❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 27 күн бұрын
ውይይ የቦራ እናት አይጥ የመሰለች ሴትዮ 😜😜👍👍
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 27 күн бұрын
ነጭ አይጥ
@user-oz4mz4me7m
@user-oz4mz4me7m 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-qw6tx6dj7z
@user-qw6tx6dj7z 26 күн бұрын
ሁሉሙ የምትሰረው ፍልም ጨካን ናት😢😂
@user-mk5ym2dy2q
@user-mk5ym2dy2q 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mahadiyahadem3422
@mahadiyahadem3422 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Edtankua
@Edtankua 27 күн бұрын
መልካም ልብ ያላችሁ ሰዎች 150 አሰገቡኝ🙏🙏
@user-ck9tl3bf3z
@user-ck9tl3bf3z 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 27 күн бұрын
እሺ
@user-lh5um3th5m
@user-lh5um3th5m 25 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰
@mekdes356
@mekdes356 27 күн бұрын
እፉፉፉፉበጭቀትሞትኩ የኔውዲአዳየ እውነቱንተናግረሽበተገላገልሽ😢😢😢❤
@user-cu2xn2yn2w
@user-cu2xn2yn2w 24 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንናት የምትፈልጉትን ሳይሆን የማስፈልጋቹን ይስጣቹ አሜን በሉ የመዳም ቅመሞችዬ
@Farhiwetmamo
@Farhiwetmamo 27 күн бұрын
ቱክቼ በግድ ልወደድ ነው ሆይ😂😂😂😂
@Rozy908
@Rozy908 27 күн бұрын
ነርጂስ ግን ስታናድጂ የልጅታን ህይወት😢😢😢
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 25 күн бұрын
ለስዋ ፍርታላት እኮ ነው
@uaeuae2428
@uaeuae2428 27 күн бұрын
ወይዘሮ በልማ አንድ አሙስ የቀረት አሮጊት😂😂😂😂
@user-uo6wv5up3c
@user-uo6wv5up3c 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@UaeDg
@UaeDg 23 күн бұрын
Eswa Leki ende lje nate
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h 27 күн бұрын
እፍፍ አምላኬ ሆይ በፍቅረ መሀል እሚገቡ ሰዉችን አተ አረቅልን የምረ እድት እዳሳዘኑኝ ፊልም መሆኑን እስክረሳ ደረስ
@user-dn3fs7kq7b
@user-dn3fs7kq7b 27 күн бұрын
ውይይይ ቦራ ጔጉቶ ጓጉቶ መጨረሻ ላይ አልፈልግም ስትለው አሳዘነኝ ከምር 😢😢😢
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse 27 күн бұрын
አይ ፍቅር እዉር ነዉ የሚባለዉ እዉነት ነዉ ❤❤❤ አይዟቹ የኔ ጥዶች
@yekassaehet
@yekassaehet 27 күн бұрын
የተረገመች አዳ. የሷ ውሸት እንዳይጋለጥ የሰው ልብ ታደማለች 😢😢😢😢
@etetuhaile1041
@etetuhaile1041 27 күн бұрын
Ada ❤️
@ZaharaMohamod
@ZaharaMohamod 27 күн бұрын
አዳ ቦራን ብላ አልነበረም ነበር የዋሼችው ግን ፍቅር ያዛት ሚስኪን😢❤
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 27 күн бұрын
ነርጂስን ደም ግፊታ በወሰዳት ደረቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dz8wp9he3l
@user-dz8wp9he3l 27 күн бұрын
😂😂
@fafitube8112
@fafitube8112 27 күн бұрын
😂😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 27 күн бұрын
😂😂😂😂
@AnshaA-x4m
@AnshaA-x4m 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@MadinaAbuna
@MadinaAbuna 27 күн бұрын
😂😂
@rtrt-oi7bq
@rtrt-oi7bq 27 күн бұрын
ነርጅስ እደው ደምግፊትሽ በዛው በገደለሽ😂😂😂😂
@aar4858
@aar4858 27 күн бұрын
የኔ ውድ አዳዬ ተከፍተሽ ማየት አልፈልግም የተረገመ ሩዝጋር
@ItCare-cg8pr
@ItCare-cg8pr 27 күн бұрын
ቱክቸ አቤት ቅናት
@HayuLove-f6c
@HayuLove-f6c 27 күн бұрын
ይሄንን ፊልም ማቆም አለብኝ ጨጓራያን ሳላጣ😢 አዳ አቃጥለሽ ልትደፊኝ ነው ምናለ ተናግረሽ ብታርፊ እና እኔም ባርፍ😢
@user-ro7bu8lg7i
@user-ro7bu8lg7i 27 күн бұрын
😁😁😁😁😁😁
@AsAs-lz6bh
@AsAs-lz6bh 27 күн бұрын
😂😂😂
@medicolove19
@medicolove19 27 күн бұрын
😂😂😂
@nunubezabh5287
@nunubezabh5287 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እረ ፊልም ይጨመር አነሰ ቃና ምርጦች
@KanaStudio1
@KanaStudio1 27 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 500 አስገቡኝ ❤🙏
@user-ts7or2nr4v
@user-ts7or2nr4v 27 күн бұрын
😮😮😮😮😮 400 አነበር ቀረኝ ያልሽው ሆሆሆሆሆ
@mehretsofoni4040
@mehretsofoni4040 27 күн бұрын
Ere lemena abezash ufff setasteye
@senayitkasahun665
@senayitkasahun665 26 күн бұрын
ቱክቼ የሆንሽ ወስፌ😂😂😂በግድ አፍቅረኝ ሆ😂😂
@user-ex4xi4xv7n
@user-ex4xi4xv7n 27 күн бұрын
አዳን ቢያረገኝ ብዬ ተመኝሁ ቱክቼን ፀጉሯን ነበር የምነጫጭላት
@fafitube8112
@fafitube8112 27 күн бұрын
😂😂😂😂
@mmn5167
@mmn5167 26 күн бұрын
እኔ ደሞ የቱክቼ ፀጉሪ ኣስታይል ይመቸየኛል
@EmunegnyetewahedoLiji
@EmunegnyetewahedoLiji 27 күн бұрын
አይ ውሸት የሰው ልጅ አንዴ መዋሸት ከጀመረ ውሸቱን በውሸት ለመሸፈን ተሳቆ መሞት ትልቅ ትምህርት ነው ምንም ቢሆን እውነቱን አውርቶ የመጣውን መቀበልን የሚያክል የለም❤❤❤❤
@musabhakami2643
@musabhakami2643 27 күн бұрын
ትክክል መዋሸት ምን ያክል ዋጋ እደሚያሰከፍል ነው የሚያሰረዳው
@EmunegnyetewahedoLiji
@EmunegnyetewahedoLiji 26 күн бұрын
@@musabhakami2643 በትክክል
@user-if9rt4sn6d
@user-if9rt4sn6d 27 күн бұрын
Jiraa Jirtuu Oromotaa ❤❤❤❤❤
@Sumayafanit
@Sumayafanit 26 күн бұрын
ጋላ
@user-ix5gi5vi9v
@user-ix5gi5vi9v 26 күн бұрын
Jira jira 👍💖
@user-wu2tb4ks3m
@user-wu2tb4ks3m 27 күн бұрын
አይ ሽምግልና😅😅😅😅😅😅
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 27 күн бұрын
ነርጅስ ምነዉ ዴም ጊፊትሽ ይዞሽ በሄዴ😂😂😂አቃጠለችኝ😂😂
@grgr2466
@grgr2466 27 күн бұрын
አዳ አናዳኛለች አተራምሰ የሆነች ልጂ ሁሉነም ተናግራ ብታርፍ ምነ አለ ፍቅሯነ ብታጣጥም😅
@AlmazAbraraw
@AlmazAbraraw 27 күн бұрын
ቱክች ላይሳካልሽ አትረብሽ እባክሽ አንች ሾካካ አዳየ አይዞን😢 ቦራ ያንች ብቻነው
@user-kg3do9pn3s
@user-kg3do9pn3s 27 күн бұрын
የቡራ እናት የመጣላት እደኔ
@fifi2225
@fifi2225 27 күн бұрын
ወይ ግድ በአረብኛ50ብቻ አልነበር እንዴ😂
@Yeshitub
@Yeshitub 27 күн бұрын
መልካም ልብ ያላችሁ እስኪ ደምሩኝ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 27 күн бұрын
የአዳ እና የሮዝጋር ሚስጥር የሚፈነዳበት ቀን ናፈቀኝ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 27 күн бұрын
እኔም
@user-dh2hw6jq4h
@user-dh2hw6jq4h 27 күн бұрын
መጨረሻው ክፍል ላይ ይወጣል አይቸዋለሁ
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 27 күн бұрын
ኤጭ አሁንስ አዳ አስጠላችኝ በውሸት ላይ ሌላ ውሸት😢😅
@ZaharaMohamod
@ZaharaMohamod 27 күн бұрын
ግን ምክነያት አላት😢
@SuadTadese
@SuadTadese 27 күн бұрын
እኔም 😂😢
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin 25 күн бұрын
ካስጠላችኝ ቆየች ቀላሉን ነገር አከበደችው
@merimari1959
@merimari1959 21 күн бұрын
በጣም አበዛችው ኤጭ
@Gchcv-lw6og
@Gchcv-lw6og 27 күн бұрын
ዛሬ መጋለጥአለበት
@ViVip-yz8rl
@ViVip-yz8rl 27 күн бұрын
አው፣ይውጣ፣ጊን፣አይለየዩ፣👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏
@SeniYallew
@SeniYallew 8 күн бұрын
ኤጭጭጭጭ አሁንስ ፊልሙ ዘጋኝ😢ቢጫ አይጧን አላለም😁😁😁
@user-hp4zo2gu8z
@user-hp4zo2gu8z 8 күн бұрын
ሠወችዬ ይሄ ሁሉየሚያሳዬው ትንሽዬ ውሸት ትልቅ እንደመሆን አዳ በጣም ነው ያሥጠላችኝ ኤጪ
@MoMo-f6q
@MoMo-f6q 27 күн бұрын
ልቀቁልን እጂ ❤❤❤❤
@ያረበ
@ያረበ 27 күн бұрын
የወይሮ ቤልማ ፊት የተበላሸ አምሻ መስሏል
@user-cg3rz8cg8i
@user-cg3rz8cg8i 27 күн бұрын
አቶ ቦራ በጉጉት ልምት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@aai3499
@aai3499 27 күн бұрын
ነርጂስ ስታስጠላ ልጂቷ ነፃነቷን አሳጣቻት
@user-zc3jm9wu6w
@user-zc3jm9wu6w 26 күн бұрын
ያዳ ሚስጥር እሲኪወጣ እንደኔ የጨነቀዉ ማነዉ😂
@toybamohammad5443
@toybamohammad5443 27 күн бұрын
ወይኔ የአዳ ወረደት ዛሬ ነው መሰል ካሁን እኔን ጨነቀኝ 😂😂😂😂የአዳ ልቀሶ ሊመጣነው 😢😢😢😢
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 27 күн бұрын
😂
@MekaArage
@MekaArage 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@DhgVvxf
@DhgVvxf 27 күн бұрын
ቅመሞችየ❤️❤️ የናችሑ ኮሜትየለምሳ😢😔ገባገባ በሉ😂😅
@MakiMan-dr5zh
@MakiMan-dr5zh 27 күн бұрын
አይ አዳ በቃ በውሸት ተዘፍቃ ቀረች እንዴትነሚመጣላት ውሸት ሳቅዋ ለቅሶዋም ጭምር ውሸት እኮነው😂
@GgGgv-ne9nk
@GgGgv-ne9nk 16 күн бұрын
የቦራእናት ለኔብቻነው ግን አሸጓሊትየምትመስለኝ😂😂😂
@Farhiwetmamo
@Farhiwetmamo 27 күн бұрын
አስለን እራስ ወዳድ ነሽ😢😢😢😢
@JemalJemal-hp9dd
@JemalJemal-hp9dd 27 күн бұрын
እዴኔ ማስታወቂያው ያቃጠለው 😂😂
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 26 күн бұрын
ሰለቹኝ ምድነዉመጋተተበቃ ቦራና አዳአብረዉይሆኑ
@user-yy9tm3hm5c
@user-yy9tm3hm5c 27 күн бұрын
አይይይ አዳ 😂😂😊
@JfjfiRiit
@JfjfiRiit 27 күн бұрын
የመዳምቅመሞች ስራ የላችሁምዴግን ሳይለቀቅ እኮ አፍጣችሁየለዴ😅😅😅
@user-mk5lt6ov4x
@user-mk5lt6ov4x 26 күн бұрын
ኢሊፍ ተይ ቀሰ ብለሽ እደጊ😂😂😂😂
@JarriyhalweMalkue
@JarriyhalweMalkue 27 күн бұрын
ውይ ቱክቼ የስራሺን ይስጥሺ
@HabibKasiye
@HabibKasiye 26 күн бұрын
እሮዝጋር አሁን ገና ደስ የሚል ነገር ተናገረ😮😮😮
@fourplus8716
@fourplus8716 27 күн бұрын
የዛሬዉ ይለያል 😂😂
@ViVip-yz8rl
@ViVip-yz8rl 27 күн бұрын
ክክክክክክክክ፣😆😆😆😆😆😜😜😜😜😜😜አረ፣እናዝ፣ጉደኖች፣
@user-gz1rx2gr9l
@user-gz1rx2gr9l 27 күн бұрын
አዳየአረተናገሪ😂❤
@Asteer-de6gx
@Asteer-de6gx 27 күн бұрын
ሳይጀምር አትንጫጩ 🎉😂
@user-jm4gg6ne6n
@user-jm4gg6ne6n 13 күн бұрын
Adaa miskn Bora❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Alii selmi❤❤misknchzefer❤❤❤❤
@ItCare-cg8pr
@ItCare-cg8pr 27 күн бұрын
አዲ ዛሬ ዉርደትሺ እኔምቸገረኝ😂😂😂😂😂😂
@user-mt3zw7ls4c
@user-mt3zw7ls4c 27 күн бұрын
ገና ነው ዛሬ አይደለም😂
@redwanjabir4255
@redwanjabir4255 27 күн бұрын
Tukchen yemetetaluwat
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 26 күн бұрын
የቦራ እናት ምኑቱ ከወሀየወጣች ድመትናት
@sadifaqir2456
@sadifaqir2456 26 күн бұрын
ኤጨ አሁነሰ አዳ አሰጠላቺኝ ወሼትም ሲበዛ ያሰጠላን😏
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 22 күн бұрын
ነርጂስነዉ ነጃሳ የምትባል በሺተኛ ምን ልሁን ነዉ የምትለዉ ሲጀመር ሳትፋታእዴትነዉ ቀለበት የምታረገዉ
@helenyebelu6073
@helenyebelu6073 27 күн бұрын
ada gin baliga neche
@amaamm-c4b
@amaamm-c4b 26 күн бұрын
እጭ አሁንስ አዳ አስጠላችኝ
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ከመሰቃየትፍቅርሺንብመርጭይልቅ
@aser1304
@aser1304 27 күн бұрын
አዳ እሽ አትይምነበር እሱ ሲሞክር አች ታበላሻለሽ
@user-hb6yq8el3l
@user-hb6yq8el3l 27 күн бұрын
ኣሁንስ ያኣዳ ውሸት ኣቃጠለኝ😁😂
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 27 күн бұрын
እጣ ፈንታ ዲኮነ ፍቅሪ😂😂😂😂
@fragbad3944
@fragbad3944 27 күн бұрын
ወይ ቦራ😂
@user-gx1mc1vy7g
@user-gx1mc1vy7g 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@ZmzcvDas
@ZmzcvDas 27 күн бұрын
አዳ አሁንስ በጣም አስጠላችኝ😳ዉሸቷ
@mahigeri
@mahigeri 26 күн бұрын
አረ ሚስጢሩ በወጣ በተገለገለች ኡፍ 😢😢
@user-ue5yg2co7w
@user-ue5yg2co7w 27 күн бұрын
ቱክች ለቦራ ትንገርዉ ይሆን ተነገርዉ አለች የሚል በላይክ አሳዩኝ👍👍
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 27 күн бұрын
አው ትነግረዋለች
@user-io5gw5rt3w
@user-io5gw5rt3w 27 күн бұрын
ኣትነግረዉ 😂
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 27 күн бұрын
አትነግረውም ለራሷ ስትል
@user-ue5yg2co7w
@user-ue5yg2co7w 27 күн бұрын
@@emebetymaryamabrshignhugn2626 እዉነትነው
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 27 күн бұрын
አዳ እራሷ ናት የምትነግረዉ
@user-bh4gt5oo2j
@user-bh4gt5oo2j 27 күн бұрын
ቱክቼምንአይነትሰውነሽ
@user-hp4zo2gu8z
@user-hp4zo2gu8z 8 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ውሸቱ የሚወጣው መጨረሻው ባርት ላይ ነው ይሄ ሁላ ዙሪያ ጥምጥም ለመናገር ነው
@user-om7jx7kp1y
@user-om7jx7kp1y 27 күн бұрын
እፎይ😢😂
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig 27 күн бұрын
አዳ መናገርነበረብሽ
@user-bv4vw3ms7w
@user-bv4vw3ms7w 14 күн бұрын
አዳ አበዛችዉ ያዉ ፊልም ነዉ ብሎ ማለፍ ነዉ ቦራን ሰበርሽዉ እ💔
@user-fq5fo8wh6l
@user-fq5fo8wh6l 17 күн бұрын
ቦራ አሳዘነኝ ኡፉ😢
@user-bh4gt5oo2j
@user-bh4gt5oo2j 27 күн бұрын
ቱክቸየፍቅርመቀስነሽአችደረቅአዳውዴሑሉምለብጎነው
@SadSaf-xr7bk
@SadSaf-xr7bk 27 күн бұрын
ቸኩያለሁ😂😢😊
@hayatshemsu1192
@hayatshemsu1192 27 күн бұрын
😂😂😂አይ አዳ
@ghccc5684
@ghccc5684 27 күн бұрын
አዳ ሚስጥርሽን አወጭዉ እና ይለየልሽ😢😅
@Sabontushawaa
@Sabontushawaa 27 күн бұрын
T❤❤❤🎉🎉🎉adana bura
@user-ue5yg2co7w
@user-ue5yg2co7w 27 күн бұрын
እኔምለዉ ለምድነዉ ቶሎየማይቁት
@janatwwjanat8656
@janatwwjanat8656 27 күн бұрын
🎉🎉🎉
@Kfysldysi
@Kfysldysi Күн бұрын
🎉
@user-የሀይቋ
@user-የሀይቋ 27 күн бұрын
ወላሂ አዳ በንደት አቃጠለችኝ😁
@gadyondemlash
@gadyondemlash 25 күн бұрын
አዳ እራስዋ ትነግረዋለች የፊልሙ መጨረሻ ላይ
@ayudawudtube
@ayudawudtube 26 күн бұрын
ቱክቼ የተረገምሽ ቦራ መቼም አይወድሽ ልፊ ቢልሽ ነዉ ነርጅስ አላበዛችዉ በአዳ በራሷ ቤት ተቀምጣ ደግሞ ሰላሟን ማሳጣቷ ሳይቀር ደግሞ መቆናደፏ😙
@user-ue5yg2co7w
@user-ue5yg2co7w 27 күн бұрын
😢😢
@TESHOMENigussie-gz7lq
@TESHOMENigussie-gz7lq 27 күн бұрын
Are yehenen ley weyes supercup final are oooooo
@SabrinaArb123-z8f
@SabrinaArb123-z8f 19 күн бұрын
Ah I'm dying 😢💀🚫😑😑
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 22 күн бұрын
ቱክቸ ጥፍት የለባትም አዳ የራሷ ችግርነዉ ዛሪ ተነግራ ቢወጣላት ጥሩነበር
እጣ  ፈንታ ክፍል 54 | Eta Fenta epsiode 54
42:04
Kana Television
Рет қаралды 110 М.
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 896 М.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
እጣ  ፈንታ ክፍል 51 | Eta Fenta epsiode 51
44:13
Kana Television
Рет қаралды 94 М.
ቅጣት ክፍል 159 | Kitat episode 159
41:41
Kana Television
Рет қаралды 31 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 57 | Eta Fenta epsiode 57
46:37
Kana Television
Рет қаралды 102 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 58 | Eta Fenta epsiode 58
44:00
Kana Television
Рет қаралды 119 М.
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20