#አጣልቶ_አስታራቂ

  Рет қаралды 7,911

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

11 ай бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia _አስታራቂ#abuneteklehaymanot #negashbedada #abunesawiros #abuneabrham #abunemathias

Пікірлер: 72
@bezagirma9544
@bezagirma9544 11 ай бұрын
አዲሱን አመት የሰላም ዜና የምንሰማበት ያርግልን ሀገራችን ከገባችበት ማጥ ውስጥ ፈጣሪ ያውጣልን
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አግራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን እማ ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛልኝ 🥰🥰🥰❤♥♥♥
@meticar4025
@meticar4025 11 ай бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን፫ ወንድም አለም እንደአፍህ ያድርግልን 😢
@haimont9075
@haimont9075 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ነጋሽ እንኳን አደረሰህ ዘመኑ የሰላም የጤና የፍቅር የደስታ ከነቤተሰብህ እንዲሆንልህ ልባዊ ምኞቴን እገልፃለሁ
@user-zy8cu2mu7u
@user-zy8cu2mu7u 11 ай бұрын
አሜን
@user-lq6cn3er5o
@user-lq6cn3er5o 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ትልቅ እድሜ ከነ መላዉ ቤተሠብሕ ተመኘዉ እግዚአብሔር ሐይማኖታችንን አባቶቻችንን ሐገራችንን ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ganetkebede4898
@ganetkebede4898 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እዚችን ቀን ያደረሰ አምላክህ ይመስገን
@abiytassew219
@abiytassew219 11 ай бұрын
አሜን እንኾን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ የዘመናችንን ፍፃሜ ያሳምርልን
@user-lm1bc7tz3p
@user-lm1bc7tz3p 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ነጋሽ እመብርሀን አመ ብዙሀን ከሙላው ቤተሰብህ ትጠብቅህ ሞላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለአድሱ አመት ሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንንን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝልን ምህረት ያውርድልን 😢😢😢
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 11 ай бұрын
እኳን አደረሳቹህ ኢትዮጵያዊን በውጭም በሀገረም ያላቹህ በሙሉ እኳን አደረሳቹህ አደረሰን ✝️❤🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
እንካን አብሮ. አደረሰን❤
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 11 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@tsehaykahsay420
@tsehaykahsay420 11 ай бұрын
በጣም አስተማሪና አስተዋይ አስተሳሰብ ያለህ ጠንካራ የተዋህዶ አለኝታ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን። አገልግሎትህንም ይባርክልን።
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp 11 ай бұрын
ሰላምለለገራችንአንድቀንይመጣልተሰፉ.አለ
@meazakefeni678
@meazakefeni678 11 ай бұрын
የምትወድህ እናትህ የእየሱስ እናት ድንግል ታኑርህ በምልጄዋ ትድረስልህ
@user-cb9zh6yj1k
@user-cb9zh6yj1k 11 ай бұрын
እንኳን አደረሠህ ወንድማችን በርታልን
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 11 ай бұрын
እንኳን አደርሳቹ የተዋህዶ ልጆች በሰላሴ ምሰጥ ብይ ጨረሰኩ ባላልቅ እያልኩ ወንድማችን በጣም የምንወድህ የተዋህዶ እንቁ መልካም በአል ይሁንልን❤🌻🌻🌻💒💚💛❤🌻🙏🌻🙏🌻🙏🌻💒🌻🌻💒🌻💒🌻🌻💒
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 11 ай бұрын
.አሜን በእውነት ለወንድማችን ጥበብና ሞገሱን ይጨምርልህ ለሀገራችን ሰላምና መረጋጋት ፍቅርን ይላክልን አምላካችን መልካም አድስ አመት ይሁንልን አሜን
@asnakech9413
@asnakech9413 11 ай бұрын
Amen AmenAmen abro enkwan aderesen🙏🙏🙏
@natalasafer3333
@natalasafer3333 11 ай бұрын
የተለከፈትውልድ ይህን ምርጥ ቃል የሚሰማው ሰው የለም አለመታደል ነው ገርሞኝ ነው ስንት ሰው ኮመንት ሰጠ ብየ ሳይ ሰው የለም የእግዚአብሔርን ቃል አለመስማት አለመታደል ነው ወንድማችን በጤና በድሜ ይጠብቅልን አሜን በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው እግዚአብሔር ይፋረዳቸው መናፍቆችንም መንግስትንም የጃቸውን ይስጥልን አሜን
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 11 ай бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ : አዲሱን አመት ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ይስጥልን 🤲 በቃ ይበለን🤲
@user-lq6cn3er5o
@user-lq6cn3er5o 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤቱ የማያልፍ የሚመሥለዉ ሑሉ አልፎ ለዝች ቀን ያበቃን አምላክ ይክበር ይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 11 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
@natalasafer3333
@natalasafer3333 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን አገራችን ይታረቃት እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን በውነት ቃለይወትን ያሰማልን በቤቱያጽናልን አሜን
@user-ht2nd3jh6f
@user-ht2nd3jh6f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሂ ለአዲሱ አመት መልካም በአል
@salemtegen8077
@salemtegen8077 11 ай бұрын
ነጋሽዬ ጎበዝ በርታ ታስቃለህ ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ብሩህ ጊዜ ላገራችን ይምጣልን
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 11 ай бұрын
አሜን ወንዲማአችን እንኳን አደረሰሕ
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 11 ай бұрын
አሚንአሚን አሚን እኳን አደረሰክ ወድም ነጋሽ
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክልን ❤❤❤❤የማስተዋል ❤❤❤ዘመን ያድርግልን ማስተዋል ካለ ጥፋት አይኖርም ❤
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian 11 ай бұрын
በአለፉት ነገሮች ሳዝን ቆይቼ በሬው ግን አሰቆኛል ጀግና ነው እሽ 😀
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 11 ай бұрын
ወንድማችን የቁርጥ ቀን የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንቁ ልጅ ዘመንክ ይባረክ አዲሱ አመት የሠላም የፍቅር የአንድነት የበረከት ይሁንልክ ስለ እውነት ጮኸሀል መድሀኒአለም በሞገስ ያኑርክ እንዳንተ ያሉ የቤተክርስቲያን ልጆች ስናይ እንፅናናለን በርታ ስለ እውነት መጮህህን እንዳታቆም ተባረክ
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 11 ай бұрын
Nlce program
@ChereGizaw-oq6zq
@ChereGizaw-oq6zq 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት መልካም እንዲሆን አምላካችን ይፍቀድልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 ай бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@user-lq6cn3er5o
@user-lq6cn3er5o 11 ай бұрын
መርቅ አባቴ ሠላም ላገራችን ፍቅር ለሕዝባችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuayehu7757
@bizuayehu7757 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ዓመቱ የሠላም የጤና ይሁንላቹ
@mekds7568
@mekds7568 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 11 ай бұрын
ነጋሽዬ መልካም ሰዉ አላስቅም ነዉ ያልከዉ እማማ ከሣሪስ ገበያ ወደቤቴ ነዉ ያሉት መቼም አይረሳ
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏እንካን አደረሳችሁ ዉድ ወንድማችን🕊🇪🇹🕊⛪🕊🕊🕊🕊🕊🙏🕊🕊💛❤💚🕊🌻🌼🌻🏵🏵🌻🌻🏵🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአቤሔር አግራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን እማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን❤❤❤ ነገሽ እድድ ይስጥክ በጠም ነዉ ምወድክ እንኳን አደረሰክ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤️🌹🌹💒✝️🙏🏿🇪🇹🇪🇹
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 11 ай бұрын
ሰላም እንኮን አደረሳችሁ አደረሰን ስለ እናንተ ብዙ መላት ነበረብኝ ግን ማት እንኳን ቢኖረብኝ ትለያላችሁ እንወዳችኋለን ከማለት ውጭም ቃላት የለኝም ⛪️❤❤❤❤❤
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g 11 ай бұрын
አሜን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🎉❤
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 11 ай бұрын
Negash, you read my mind.
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 11 ай бұрын
ይነበብ❤🎉🎉🎉🎉🎉 የኦሮሚያ አገልጋዮች 🎉🎉 በቀቢፀ ተስፋ🎉🎉🎉 ነገሩን አገነኑት እንጂ በአማራ ክልል የተዘጉትን ምእመን የማያቃቸው አገልግሎት የማይሰጥባቸው ❤ግን ክርስቲያኖች ያሉበት አካባቢ ❤ ለክርስትና እና ለቀብር ብቻ የሚሄዱበት 🎉🎉🎉ቤተክርስቲያን ብዛት እሱ ይቁጠረው ❤ አባቶች ቢያስቡበት ይህን ጉዳይ ጥሩ ነው ❤❤❤በጎችያለ እረኛ ቀርተዋል ❤❤❤ተበትነዋል።
@user-fp1vt1zs2x
@user-fp1vt1zs2x 11 ай бұрын
አላጣላም አልተጣላም ቢያንስ መጪዉን ዘመን እርስ በእርስ እንዋደድ አንዱን አንዱን ለመተቸት ብቃቱ አለን ብዬ አላምንም
@barke478
@barke478 11 ай бұрын
😍😍❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 11 ай бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn enikan abro aderesen wedimachin eniwedkalen edime tena ysitln ytebikiln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤adisu amet yeselam yetena yefikir kemela betesebochiki gari emegnlkalew
@mengisteabbelay7917
@mengisteabbelay7917 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እወቀቱንና ጥበቡን ያድልህ።ቤተ ክርስቲያን ትኮራብሓለች።
@solomontesfaye497
@solomontesfaye497 11 ай бұрын
ወንድማችን በርታልን
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 11 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤👏👏👏
@zedyamaryamleg3097
@zedyamaryamleg3097 11 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@azebbekele4300
@azebbekele4300 11 ай бұрын
ነጋሽ በጣም አደንቅሀለሁ እውነተኛ ፊልም ነው የሰራሕው ወስደህ መለስከኝ
@danatefera7313
@danatefera7313 11 ай бұрын
🎉❤ይህንን እንተርቪዮ ለታርክ አስቀምጠዋለሁ አመቱን ሙሉ ሀገራችን ኢትዮጵያ ያሳለፈችውን መከራ በጥቂት ደቂቃ አስታወሳችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልን ነጋሽ በዳዳ❤
@desalengkumera-gh3cj
@desalengkumera-gh3cj 11 ай бұрын
ደስ እንደልህ ይሰቀል አይደል ክክክክክ
@user-lq6cn3er5o
@user-lq6cn3er5o 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teddy6326
@teddy6326 11 ай бұрын
🩸🩸🩸💔 አብይ እና አዳነች በአዲስ አበባ ከመቶ ሽ አማሮች በላይ በአማራነታቸው ብቻ አስረው የግፍ ግፍ እየፈፀሙባቸው እና በርሃብ እየገደሏቸው መሆኑን የሚያሳይ የቪዲዮ እና የፎቶ መጃ ለአዲስ ድምፅ ደርሶናል ፡ይህን ግፍ አማራ ሊሸከመው አይገባም ትግላችን ይቀጥላል
@asnakech9413
@asnakech9413 11 ай бұрын
Negash abatochachin siyastemiru buna ayxexan ye seyxannew indet titaxnaleh
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 11 ай бұрын
የኛ መካሪ.... መቼ ... እንዴት ... ለምን ብለህ ሳትጠይቅ በአደባባይ ተቺ አትሁን!!
@HindkeyT
@HindkeyT 11 ай бұрын
በቀን በአደባባይ በድንጋይ ተወግረው የተገደሉትሰ አባት
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
እኔ ምለዉ ቡናዉ አይፈላምዴ ነዉ ገሉን እገል ላይ ነዉ የጣደችዉ ❤❤❤😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
እዉነታም ባለ ሪከርድ ቡና😂😂
@teddy6326
@teddy6326 11 ай бұрын
አብይ እና አዳነች በአዲስ አበባ ከመቶ ሽ አማሮች በላይ በአማራነታቸው ብቻ አስረው የግፍ ግፍ እየፈፀሙባቸው እና በርሃብ እየገደሏቸው መሆኑን የሚያሳይ የቪዲዮ እና የፎቶ መጃ ለአዲስ ድምፅ ደርሶናል ፡ይህን ግፍ አማራ ሊሸከመው አይገባም ትግላችን ይቀጥላል🩸🩸🩸
@jaletube5602
@jaletube5602 11 ай бұрын
አቅራቢው በመጀመሪያ ስለምን ሀይማኖት ነው የምታወራው ከወራህ ሀይማኖቱ የሚጠይቀውን ለመተግበር ሞክር ኦርቶዶክስ የሁላችንም እንጂ የአንድ ብሔር አቀንቃኝና መሳሪያ አደለችም ከዚህ ካልወጣቹ ለፍልፉ እንጂ አንሰማም
@jaletube5602
@jaletube5602 11 ай бұрын
ትግራይ ራሱን ሲገነጥል ለምን ጥቁር ልብስ ለምን አልታወጀም ለምን እግዚኦ ተብሎ አልተጮኸም ምደረ ፖለቲከኛ ቄስ ሁላ፡፡
@bogaleoda6331
@bogaleoda6331 11 ай бұрын
ተራ የውሸት ፕሮፖጋንዳ አራጋቢ ነህ
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 141 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 38 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 14 МЛН
በድንግል ማርያም ዘላለማዊ ድንግልና ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች የማያዳግም መልስ
50:08
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 68 М.
ЧТО-ТО СТРАННОЕ (@therealcaptainfantasy - TT)
0:19
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Верблюд на грани смерти - как его спасли в пустыне
0:41
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 2,9 МЛН
Как украсть сок у девушки!?
0:29
Интересные факты
Рет қаралды 3 МЛН
Крика помощи 😢
0:51
Ишутин богат душой
Рет қаралды 3,3 МЛН
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
0:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 7 МЛН