ጣሊያናዊው ተሳደበ እጅ እግር የሌለው ትዳር

  Рет қаралды 38,305

ሀሌታ 1 Haleta 1

ሀሌታ 1 Haleta 1

Күн бұрын

Пікірлер: 233
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው የስጠሻት ተባረኪ አንቺም እንደበላይ መንገሻ ከኤርትራውያን ጋር እንዳትቀያየሚ በአንድ ወቅት ኤርትራ ሄደሽ ያደግሽበትን ስፈር የወላጆችሽን ጎረቤቶች ስትጠይቂ አይቼ ነበር አሁንም በዛው ቀጥዬ መንግስታት ይቀያየራሉ እኛ ከኤርትራ ህዝብ ጸብ የለንም ይህን ለማለት የደፈርኩት ፕሮግራምሽን ስትዘጊ ስላም ለኤርትራና ኢትዮጵያ ስትዬ ስለስማሁሽ ነው አሁንም ስላም ለኤርትራና ለኢትዮጲያ ህዝብ ይሁን🙏🏾❤️🇪🇹❤️🇪🇷
@NahomEstifanos-i6w
@NahomEstifanos-i6w 2 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@nuale23
@nuale23 2 ай бұрын
ጌታዬ አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ፈተና ጠብቀኝ ጠብቅልኝ እመብርሃን ልጆቼን ከልይልኝ እናቴ አደራሽን እሱንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት ሌላስ ቃልም የለኝ ዝም😢
@gedamfkadu9321
@gedamfkadu9321 2 ай бұрын
እውነት ነው ሌላ ምን ይባላል
@betelhemgirma1800
@betelhemgirma1800 2 ай бұрын
ምን አይነት ልብ ነው ፈጣሪ ያደላት እኔና አንቺ አንተ በአብዛኞቻችን ለማየት የሚከብደንን እሷ ግን አቅፋ ስማ እንደባል ተንከባክባ ወዳ ፈቅዳ ትዳር መስርታ ልጅ ወልዳ ትኖራለች እኔ በግሌ በጣም ነው ያደነቅኳት 👍
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 2 ай бұрын
አንቺ በትክክል ገልፀሽዋል ዘመንሽ ይባረክ እግግርሽ ሁሉ በጣም ነው ስርአት ያለሽ
@adirar7045
@adirar7045 2 ай бұрын
Welcome Maki We had missed you
@nebiatgebremariam8193
@nebiatgebremariam8193 2 ай бұрын
Maki ehitie thank you 🙏🏽 wow Egziabher Amlak kanchi naw. The Comments you gave is lesson for life. Thank you and God bless you and your family ❤❤❤
@SolomeEshetu
@SolomeEshetu 2 ай бұрын
እይታሽን በጣም ነው የምወድልሽ ጥሩ ምክር ነው የመከርሻት መናገር የምፈልገው ነገር የውጭ ሀገር ዜጋ ያገባች በተለይ ቆንጆ ሴት ከሆነች የሀበሻ ወንዶች የማይሆን ነገር ሲሉ ስለምሰማ ነው ሁሌም ለገንዘብ ነው የሚመስላቸው ቤተሰብ ውስጥ የውጭ ሀገር ዜጋ ያገቡ እህቶች አሉኝ ግን ምንም አተው አይደለም!! " ፍቅር የት እንደሚወስደን አናውቅም"
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
እዉነት ነው ለፍቅር ያገቡም አሉ! ለገንዘብና ከሃገር ለመውጣት ብለው ፈረንጅ የሚያጠምዱም ብዙ ናቸው።
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
ግን እግርን እጅ የልለው ሰው በዚህ ላይ የሀገርዋ ልጅ ያልሆነ እንዴት ታገባለች ? በዚህ ላይ እንዴት የተቆረጠው ደም ይኖረዋል አረ የሚቀፍ ነገር ነው ።በሰለጠነ ሀገር ቁስሉን እንኳን ቢያደርቁለት ምን ነበረበት ። ግን የሀገሩ መንግስት ጥሩ ደሞዝ ይሰጠዋል ።
@SebleEyo
@SebleEyo 2 ай бұрын
You are so smart my dear sister i agree with you!
@edent743
@edent743 2 ай бұрын
You right maki i agree, godt massage ❤ ❤❤
@helentekeste6811
@helentekeste6811 2 ай бұрын
You are right. I agree with you 💯 that beautiful massage you are blessed ❤
@getahunasfaw771
@getahunasfaw771 2 ай бұрын
ምክርሽን በጣም ወድጄዋለሁ ትልቅ ሰው ነሽ እህታችን ግን የምጠይቃት የእውነት በእሱ ቦታ ልክ እንደሱ የሆነ ልታገባው ትችል ነበር? ይሁን ብታገባው እንኩዋን ሶሻል ሜድያ ላይ ትወጣ ነበር? 2 ዝናብ ላይ ከወጣች በሁዋላ ውሃ አይንካኝ አያስኬድም 3ባደረገችው ነገር ሌላው ወግኑዋ በሌሎች ዘንድ ምን ግምት ይሰጣቸዋል አንድ እውነት ልናገር አደለም በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይቅርና ፍፁም ጤነኛ ሆነው ንጭና እኛ ልበል የሌሎች ዜጎ ን ስለማላውቅ ትዳራቸው እስከመጨረሻው የሚዘልቅ እጅግ በጣም ጥቂት ነው እነሱም ቢሆኑ ሁሉንም ባልል እንኩዋን አብዛኛው መጨረሻቸው ፀፀት ነው ምክንያቱም ብዙ የማንዛለቅባቸው እውነታዎች አሉ ከጥቂት አመት በሁዋላ ባገኛትና ባያት ወይንም እንደዚህ ሶሻል ሚድያ ላይ ብትወጣ ናፈቅኩኝ ትዳር ሲታሰብ ዛሬ ብቻ አይደለም ነገ የሚባል ነገ አለለለለለለ
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር በጥሩ ኣገላለጽ አቅረበሽዋል እህታችንም እግዝአብሔር ጥናቱን ይስጣት
@Kmyhm
@Kmyhm 2 ай бұрын
ረሰብ ላይ አይምሮ ያልተዘጋጀበትን ነገር ነው የለቀቀችው የሰውየው እንደዚህ መሆኑ የእግዚአብሔር ስጦታ ቢሆንም እሷ የመጣችበትን ሁኔታና ሊያስተምር ይችላል ብላ ወይም ደስታዋን ለማካፈል ከሆነ ልክ እንደ ፎቶዋ ያለፈችበትንና የህይወት መንገዶን ብታስረዳ ህብረተሰቡ አይምሮ የመረጋጋትና መልካም የሆነ አስተያየት ይመስጠት እድል ይኖረዋል
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 ай бұрын
Wow jegena set mekary ken sew menalebet bezu wegen benoren endanch jegena set I really I’m proud of you. God bless you.
@AminoBos
@AminoBos 2 ай бұрын
ምን አገባን ያገባናል በሰው ትዳር ኑሮዋን ትኑርበት ይዘባርቃሉ አለ እዮብ!!!
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
😂ትክክል
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
ስንት ሀሳብ አለብን😂
@hoppyhope9751
@hoppyhope9751 2 ай бұрын
እረ ተረጋጉ ምነው ብናስተውል ለዚች ልጅ ልናዝንላት ይገባል ምንድነው ጥፋቱዋ በደልዋ? ሰው ገንዘብ ለማግኘት ብዙ ወንጀል ይሰራል ሰውን ይገላል ሌላም ሌላም ምንድነው የሷ ጥፋት እንደውም ጥንካሬዋ ሊያስመሰግናት ይገባል ባሏ እንደምታዩት ብዙ እገዛ የሚያስፈልገው ነው ይሄን ሀላፊነት መሸከሟ በራሱ በጣም ልናደንቃት ይገባል ከገላውን ማጠብ ጀምሮ እስከ መፀዳጃ ቤት ድረስ የእሷን እገዛ ይፈልጋል ታዲያ ማንም ሰው የማያረገውን ትልቅ ሸክም ለተሸከመችው እህታችን ሞራል መስጠት ሲገባን ይሄን ያህል ቅስሟን ለመስበር መጋጋጥ ተገቢ አይመስለኝም እንዘንላት ለገንዘብም ብላ ይሁን ለፍቅር ጥንካሬዋን ልናይላት ይገባል ለምንስ መብቷን እንዳፈራለንስ እህቶቻችን ለቤተሰባቸው እንዴት መስዋዕትነት እንደሚከፍሉ መገንዘቡ ተገቢ ይመስለኛል በተረፈ ዮናስ የሚሉት አሳማ የተቆመጠ ጭንቅላት ይዞ የእህታችንን ሞራል ለመንካት በሚያወራው ባንተባበረውና አፉን ልናሲዘው ይገባል እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
@azebetaye3635
@azebetaye3635 2 ай бұрын
ሕፃንዋ መታከም አለባት ይቆማል ወደ አሷም ይተላለፋል ይባላል ባገራችን እየታከሙ የዳኑ አሉ
@ዘመን-ጀ6ቐ
@ዘመን-ጀ6ቐ 2 ай бұрын
ልክ ነው ግን ህፃንዎ በዚ ጊዚዋ የቆማጣ ዘር ቢኖርባት አትቆረጥም ይሄ ሌላ ማከም የማይቻል በህክምና ሊያስቆሙት ያልቻሉት ነገር ይመስለኛል ምክንያቱም በሰውየው ላይ ቁምጥና እየታየ ልጅቷን ዝም አይሏትም በሀገራችን እንኳን በፊት ነበር አሁን ልጅ በዚ በሽታ አይቆረጡም ከልጀነታቸው ጀምሮ ይታከማሉ የዚ ሰውዬ ነገር እግዛብሄር ይወቀው
@meronkauz1732
@meronkauz1732 2 ай бұрын
የእኔ ዋና አለቃ እንደዚህ ነው ግን ማንም ትዝም አይለው ሚስት ልጆች አለው በጣም የተማረ ደግ ሰው ግን የኛ ህዝብ ይገርማል ጀግና ሴት ነሽ ፍቅር ሁሉን ያልፋል በርቺ ወሬኞች አይኖሩልሽ ጀግና ብዬሻለሁ ዮኒ ከአንተ አፍ ለከት ከሌለው የእርሷ ጋብቻ የከበረ ነው
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 2 ай бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና እሱዋስ ቤተሰቦቹዋየስጋደዌ ተጠቂብቶንሰ ማን ማን ያውቃል መዳኒቱዋንከወሰደችላትቆመጥ ትችላለች እኮ እኛ አገር ከስጋ ደዌ ካለባቸዉ የሚወለዱ በጣም ያምራሉ እኮ ምናልባት እደዛ እዳቶን
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 2 ай бұрын
ይሀ ከቁምጥና የከፋ ነዉ ቁምጥና እኰ ከህፃንነት መድሀኒት ከተዋጠ ይዳናል ካያችሁ እነሱ የወለዱት ልጅም እንደሱ በሽተኛ ነዉ እኔ ልጅ ነዉ ያሳዘነኝ
@sebi1020l
@sebi1020l 2 ай бұрын
ትክክል ይሄ ነው የሚሆነው እስዋ እራስዋ ከነደዚህ አይነት ቤተሰብ ይሆናል የመጣችው አሁን አሁን ልጆች በህከምና መቂሳሰሉ የቆማል ግን😢 በሽታው ወስጣቸው አለ
@sebi1020l
@sebi1020l 2 ай бұрын
@@yoditmussie6466አይዳንም ገን መቆሳሰሉ የቀራል ገን ደማቸው ውስጥ አለ ልጅትዋ እራስዋ እነደዛው ነች አበሻ ካገባች ጉድዋ ስለሚታይ ያላት አማራጭ የሄንን ሰው ማግባት ነው።
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
ተላላፌ ነው እባካችሁ እንዳይበላሹ ልጆችዋ እባካችሁ አንድዋ ልጅ ወንድ እጅን ጀምሮታል
@sebi1020l
@sebi1020l 2 ай бұрын
@@SaraBarKot ተበላሽተዋል አንዱ ልጅ እንዳባቱ ነው ግን እሷም ከንደዛ ቤተሰብ ሳይሆን አይቀርም የመጣችው
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 2 ай бұрын
ሆነም ቀረ ዮኒ ማኛ ማስመሰል ማለባበስ ጥሩ ለመባል መቅለስለስ አልቻለበትም ። እኔ በጣም ያዘንኩት እነሱ ማግባት የማይፈልጉትን ልጅቷን ለማሞጋገስ የሚሸነግሉትን አስመሳዮች ስሰማ ነው ። ለምን ይዋሻል አንድ አንድ አስተያየት አይቻለሁ የእሷም ዘር የስጋ ደዌ በሽታ ያለባቸው ይሆናሉ ብለዋል እኔም በነሱ እስማማለሁ ። ለምን ዘር እንዳታበላሹ ይባላል እኮ ሰውየው ወዶ ያመጣው በሽታ አይደለም ግን እነሱም ማንነታቸውን ስለሚያቁ ቢጤአቸውን ፈልገው ነው የሚያገቡት ለሁሉም ለአስተያየት ሰጪዎች ፈተና ነው የሆነችው ። እሷ ትዳር ላይ አስተያየት ፊት ለፊት ጥሩ አይደለም ያለውም አይዞሽ ምናምን እያሉ የሸነገለውም ሸንጋዩም አፉ እንጂ ይሄኔ ልቡ እንደመጥፎ አስተያየት ሰጪ ያስባል ታዲያ ሸንጋዮች ከሰው ብትደበቁም እግዚአብሔር አፍንም ልብንም ያያል ስለዚህ ሁላችንንም ይቅር ይበለን ።
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 2 ай бұрын
እረ እኔ ምንም አልልም ጭንቆኛል እኔ ግን ካማቀው በፊት እደዚህ ከሆነ ድህነቴ ጢባጢቦ ትጫወትብኝ
@bimeshimynegal2725
@bimeshimynegal2725 2 ай бұрын
I proud of you you advised her !!
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Ай бұрын
Teyew konjo Hulu sew webe ena denk hono teftroal
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
I think she is proud on him!!!
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 2 ай бұрын
እማ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ በዛ ላይ ውብትሽ ስነስርአትሽ ብቻ አሟልቶ ሰቶሻል ተባረኪ የኔ ቆንጅዬ እህት ❤❤❤🙏🙏🙏
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 2 ай бұрын
እኔ እነዚን ካፕሎች ካየዉ በኋላ ምግብ መብላት አልቻልኩም እግዚአብሔርን ነዉ እምላቹ ልክ ምግብ ልበላ ስል ይመጣብኛል ከአይምሮዬ እንዲወጣ ፀሎት ላይ ነኝ። እረ ዉዉዉዉዉዉ ምን አይነት ዘመን ነዉ!!!!
@genethunde7549
@genethunde7549 2 ай бұрын
Nege be adega endatkomet fetarihen atifetaten
@delilaalem3914
@delilaalem3914 2 ай бұрын
አይ ጉድሽ።።።ዝም ብትይስ! እሱ ወዶ ነው እንዴ እንደዚህ የሆነው።።። እግዚአብሔርን አትፈታተኝ።።
@LilySedro
@LilySedro 2 ай бұрын
ላንቼ በማዘን ነው እኮ እህቴ ይዘገንናል ለምን የቆሰለውን ማየት ይከብዳል አንቼ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ በፈጣሬ መንገድ አንቼ ነሽ ልክ
@አብዱሽኩርስኡዲ
@አብዱሽኩርስኡዲ 2 ай бұрын
ማኪ የአንቺን ጨዋታ መስማት እንፈልጋለን የራስሽ You Tube ክፈቺ ሰው እዚህ መምጣት አይፈልግም እስኪ አንቺን ለማየት የሚመጣውን ሰው ብዛትና የተሳዳቢውን የእይታ መጠን ተመልከችው 😂
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 ай бұрын
አንቺ እራስሽ በጣም ቆንጆ ነሽ የተረጋጋሽ ሴት ነሽ ቀጥይበት
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጠላት ሰው ነው በሽታው ለማስተላለፍ ፈልጎ ያገባትህ
@AbCd-hf2d
@AbCd-hf2d 2 ай бұрын
በሽታ ከዘር ይተላለፈል የሚል ሰው ወላ የፍጠረውን አምላክ ልፈራ ይገባል አዳምን የአላባት ያለናት።ያስገኘውን እየሱስን ያላባት ከናት ያስገኘው አምላክ በአፋች አላህን እንፍራ እባካቹን ነጮች በጣም ጥቁር የሆንችን ሴት በሚያምር ሁኔታ አግብቷን ያኖራታል የኛ ኢትዮጵያ ውዶች እንኳን ጥቁር ሆና ቀይ ሆና አፍንጫ ከሌላት አላገባትም አፍጫው በደብ አያሽትም ይላሉ እሱ አይጥ ሆናል
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 ай бұрын
አቤት ድንቁሩና😂
@zeinebn_4_n
@zeinebn_4_n 2 ай бұрын
😂😂😂
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
Begid Eko alagebatim tesimamitew new
@SeidYmer-d2w
@SeidYmer-d2w 2 ай бұрын
እባካችሑ ጌታ የሚያመጠውን አይታወቅ ሑሉ ነገር የሚመጣው በአፍ ነው (ወይም በምላሥ ነው ወሳኞ እሶ ናት ሥለዚሕ እኛ ምን አገባን ምላሳችንን እንሰብ ሥብ የሚመጣብንን ነገር አናውቅም አንችም ጋዜጠኛዋ እረፊ ነገ የሚመጣብሽን አታውቂም
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Ай бұрын
Geta yebrekesh yena ehet mekresh betam teru new
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 2 ай бұрын
እኔን እንኳን የደበረኝ ታቶውና ሎቲው ነው
@mastwalshefferaw9537
@mastwalshefferaw9537 2 ай бұрын
Yony he get upset when she insulting Ethiopian people that’s why b/c if she come social media, she should accept everything good or bad comment. Otherwise you shouldn’t come here, but you are really a good person how you explain it professional thank you.
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 ай бұрын
🎚በሥላሴ ስም🎚 እሺ ሌላውን ፈልጎ አላመጣውም እንበል ንቅሳቱ የምን ጋጋታ ነው ? 🎚ጌታ ይገስፀው🎚ልጅቷም ወዳ አይደለም የቤተሰብ ዛር ነው :: እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናዋን ያብራላትና ከዚህ ከዘመናዊ የዛር ስልጣኔ « ስይጣኔ» እግዚአብሔር ይማራት 🎚
@TigstTamrat
@TigstTamrat 2 ай бұрын
እኔ እዲነው እደዛ ነው አልልም ግል ለልጆቿ ማሰብ አለባት ቅድመ ምርመራ ወይ መዳኒት ካለ ትጠቀም!!!!! ልጆች ሳይፈልጉ እየወለድን ምን አረጉ❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ምን አልባት እስዋም ዘረ ሀረግዋ እንደሱ ይሆናላ!!!!!
@HiwotDebebe
@HiwotDebebe 2 ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ልጅም ወልዳለች ? እህቴ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው ብዞቻችንን የማንቀበለውን ችላለች ግን በሚዲያው ከወጣች የሰውን አስተያየት መቀበል አለባት እኔ ስጋቴ ሲሳካላት ከተወችው ያኔ ነው እሱ ሚያሳዝነው ፈጣሪ ይርዳቸው
@marya7483
@marya7483 2 ай бұрын
No wshet nw aloladachm
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 ай бұрын
ዮኒ ባሌጌ ልጆች አሉህ ለልጆችህ እንኳን አልፈራህም ይህ አፍህ ነገ ዋጋ ያስከፍልሃል ደም ታለቅሳለህ 🙏
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 2 ай бұрын
​@@marya7483ያቀፈቻት ልጅ የማን ናት?
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
እሱ የዘር ቁምጥና ከሆነ ልጆችዋም ይቆመጣሉ!!!
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 2 ай бұрын
ayikometum
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 2 ай бұрын
Teru hasabe new 🎉🎉🎉🎉
@asterwoldmicheal843
@asterwoldmicheal843 2 ай бұрын
አረ ተው አገራችን አሉ አይደለም እንዴ? ድሮ ገብረክርስቶስ ይባላል ሰፈሩ ስንት አብረናቸው የተማሩ የቆማጦቹ ልጆች በጣም ቆንጆዎች ነበሩ። ምናልባት እስዋስ ከዛ ዘር የመነጨች ከሆነ?? ወይ ደግሞ ከወለደችስ በሗላ ያወቀችው? ስለ ህይወቷ ሚስጥር እስዋና እስዋ ብቻ ናቸው የሚያውቁት እግዚአብሔር ይማረው መልካም ትዳር እስዋ ላላፈረች እኛ ምን አገባን
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 2 ай бұрын
በስማም አኔ እድናቂዋ ነኝ ለምን እንደዝህ አይነት ሰው ለማግባት ከራስሽና ከእግዛብሄር ጋር የተማከርሽው አንቺ ነሽ እራስሽን አሳምነሽ ለትዳርና ለመውለድ በቃሽ ኑሮሽን ኑሪ ስለነዮኒ ምባለጌ አትጨነቂ የፈለገችውን ታድርግ ውስጣን የምታውቀው እራሳ ናት በቃ !::
@ElyasmendaElko
@ElyasmendaElko 2 ай бұрын
ማማዬ የኔደርባባ አገላለፅሽ በጣም ደስይላል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Ай бұрын
Be fetari sera atgebu nega men endamegetmachy atwkumena
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 2 ай бұрын
ምን አይነት ደርባባ አንደበተ ሩቱዕ ነሽ ለሰው አይምሮ ተጠንቅቀሽ የምግናገሪበትን መንገድ ወደድኩት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በተረፈ እራሷ ወደ ሚዲያ ስታወጣ የሚመጣውን አስተያየት የምትችልበትን አቅም ሳታዳብር(ሳታስተውል) ነው የወጣችው ፀጋ ይብዛላት።
@seidhassen8818
@seidhassen8818 2 ай бұрын
ለምን ወደ ሚዲያ መውጣት አስፈለጋት ወደድኩት ካለች ትኑር ከተመቻት ሰው ግን ሶሻል ሚዲያ ጋር መጥታ አላስፈላጊ ነገሮችን ማሳየት የለባትም
@hannatesfai947
@hannatesfai947 2 ай бұрын
Ene mechem Egziabher yiker yibelegn enji Ene mechem be yekenu hemem nw yemihonebegn alechelem hemem eyayehu menor sikay mayet eko new beken beken endee ?????????
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Ай бұрын
Ye program azegaje sela mekresh enmesegenaln
@afeworkkidist6464
@afeworkkidist6464 2 ай бұрын
Ewenet new ande sew amnobet media lay yezo syweta lemimetawe feedback hulu zegju mehone albet ,engdi tedarshen yebarkew
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 2 ай бұрын
ፀበል ይዛው ትምጣ ይፈወሳል ስድብ ከምታስተምሪው
@Natt-jkx
@Natt-jkx 2 ай бұрын
ቁምጥና በሽታ በፀበል ሲድን አልሰማንም አላየንም!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ማሽላ እያረረ ይፈካል አለ የሀገሬ ሰው!!!
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 2 ай бұрын
Tebarki yena wde
@yehishimebet4605
@yehishimebet4605 2 ай бұрын
እውነትን ነው ጥሩ ምክር ነው. ❤❤❤
@Chaina88
@Chaina88 2 ай бұрын
የኔ ውድ ስርአትሽ ይገርማል ልክ ነሽ ወጥታ ያዙኝ ልቀቁኝ ከማለት ወደ ፐብሊክ ያቀረበች እራሷ ለማስተማር ነው ምንድን ነው አላማዋ ያሻትን የማግባት መብቷ ነው ምን ፍጠሩ ነው እኔ አላማዋ አልገባኝም አህቴ
@andinetmintesenot1098
@andinetmintesenot1098 2 ай бұрын
Yoni betam tekekele new ehtye betam kebade new
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh 2 ай бұрын
እድ እኪሆን ድረስ አገራች አቃለዉ ቆማጣ በእምና ልጆችሁላይ አልተላለፈም ሁለት ልጅ አላት የልጆቹ አባት ኩኔኔር ናቸዉ የደር ገዛ በኃላ ያገባችሁ ጣልያዊ ነዉ በጣም ነዉ አፍታም ያረጋት እዉኔቴ ነዉ እጆን እግሮ ጨርሱታል በሽታዉ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
በስመአምእግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ፍጡር ነው ግን ላየሁት በጣኝ በጣም በጣም ዘጉነነኝ!!! በጣ ይቅርታ!!!
@elizabethtekle2368
@elizabethtekle2368 2 ай бұрын
ማኪ ትክክል ነሽ ግን ወደ ልጅዋ እንዳይሄድ ህክምና ያለ ምሥሎኝ ነበር ያሣዝናል ግን የሠው እሥተየት ይገርማል እሄ በሽታ እኮ ኢትዮጶ ውሥጥ እዲሥ እበባም ክፍለ ሃገርም እለ ኢትዮዽያዊ ቢሆንሥ ም ን ይላሉ . በዚህ ሠእት ኢትዮዽያ ውሥጥ ያያሉት ምን እንደምሠማቸው ኣላውቅም እንቺ ግን ተባረኪ
@RabeaMohammed-g9g
@RabeaMohammed-g9g 2 ай бұрын
ያጀሙአ እሡንም አላህ ነው ያመጣበት እኛም ነገ ምን እንደምንሆን አናውቅም እናት ትወልዳለች አርጋ ደህናገላ እያደር ይመጣል ግድና መከራ እህቴ አላህ ትዳርሺን ያማር የሠመርያርግልሺ ውለዱክበዱ ዝምበያቸው ❤❤❤
@almaztm1853
@almaztm1853 2 ай бұрын
ማንም ሰው ቢሆንም ልጁን እህቱን አክስቱም ለንደዚህ አይነት ሰው ለትዳር አይሰጥም ምንም ማስተወጣችባበል አያስፈልግም ይቺ ልጅ በሰራተኛነት ገብታ ተላምዳ ወልዳ ከቆየች በሐላ ተጋብተው ቪዲዮ ስለተለቀቀ ነው የወጣችው የዲሴብል ገንዘብ ለመብላት በገንዘብ ሐይል ነው ያገባችው ደንቆሮ ነች እስከነ ምሳሌው ድህነት ቁምጥና አይደለም ይባላልኮ
@gedamfkadu9321
@gedamfkadu9321 2 ай бұрын
ምን አስቦ ነው እሷስ ምን ሆና ነው ዘሯን ሁሉ ነው ያበላሸችው ይችን የመሰለች ልጅ
@Truth-12
@Truth-12 2 ай бұрын
Tell her to take him to Church ( tsebel endiyagegn)
@birtukanhabetwoldbirtukan
@birtukanhabetwoldbirtukan 2 ай бұрын
እውነት ነው እማ
@FiDrasi
@FiDrasi 2 ай бұрын
Ngrochin yemtayebt agel betam desi yelgnal wededkushi
@AsyaMahmud-gr4rh
@AsyaMahmud-gr4rh Ай бұрын
እኔ ግን ወንድማችን እሚናገረው ከስሜቱ አንፃር እላፊ ንግግር ቢናገርም እውነቱን ነው እኛ ሴቶች ወዴት እየሄድን ነው ለምን የሀገሬ ልጅ ድሀው ይግዴለኝ ምን እንደምል አላውቅም ዴሞኮ ሀበሾች ትላለች አንች ምንድነሽ አይደለም ወንድ ልጅ እኛ ሴቶች እንዴት እንዴተሰማን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 2 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 2 ай бұрын
Aguresegn beyewe. Echi rehabetegna asedabi niche!!!
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Ай бұрын
Era Ebakachu eswa ye wededchewn enanta menden nachu edma le Teknoloje
@asnibirhanu232
@asnibirhanu232 2 ай бұрын
ምክርሽ ደስ ሲል የእውነት እናታዊ ምክር ነው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
አቅራቢዋ ድንቅ ነሽ ለምን ወጣች ግን???? ባልየው እስዋን ነው እኮ እሚሰድባት አልገባትም!!! እኛን ያሰደበች መስልዋት ይሆን እስዋኑ እየሰደባት ነው!!! ለምን አባትዋ ወጣች ሲጀመርስ????
@BrketMan-hp1yh
@BrketMan-hp1yh 2 ай бұрын
ቧላ ግን የምር በጣም ይለያል ባለጌ ብሎ ከብት ሲለን በጣም ነው ያሳቀኝ እና ደግሞ የልጁትን ህወት ኑሮ እኛ አንኖርላትም የሷ ምርጫዋ ነው ያዝልቃት።
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 2 ай бұрын
Gen konjo kalhonen komat magebat alben??
@kapitessema1824
@kapitessema1824 2 ай бұрын
ዮኒ፡ልክ፡ነው፡ወደ፡ልጅ፡መጥቷል፡ካሜራ፡ላይ፡ምግብ፡ያሳያል፡እሷም፡ቂጣ፡እየበላች፡ታሳያለች፡ምን፡ያህል፡ረሃብተኛ፡መሆኗን፡በደንብ፡አስረድታዋሉች፡ምግብ፡የበላችበትን፡ስትከፍል፡ደስ፡ነው፡ያላት፡ይሮ፡ችግሩንም፡ቻይው፡መውለድን፡ምን፡አመጣው፡😅
@seyatube5967
@seyatube5967 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ😮
@belayineshseleshi8636
@belayineshseleshi8636 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ሑሉም ለሶብለዉ ነዉ ከዘር ከሆነም በምትወልዳቸዉ ልጆች እንኮን ትጓዳለች ከነሡጋ በማሥታመ ም ትጓዳለች ሥታያቸዉሥ ምን ይሠማታል ወገን ይሄንን የሚያዉቀዉ አምላክ ብቻ ነዉ አያድርሥ ❤
@ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን
@ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን 2 ай бұрын
እውተት ተባረኪ ❤❤❤❤❤
@almazali4784
@almazali4784 2 ай бұрын
አረ ተው የራሱ ሰዎቹ የጠሉትን እኛ የምንቀበለው ምን እዳ አለብን 🤔
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj 2 ай бұрын
😂
@azibagesh893
@azibagesh893 2 ай бұрын
አቦ ይመችሽ ቆንጆ
@hareg6874
@hareg6874 2 ай бұрын
ሰውን ሀጥያት ለማስገባት ይመስላል ወደሚድያ ይዛው የወጣችው። ሰውየው ሲሳደብ ግን አሳቀኝ፡ ባለጌ፡ ቦርኮ 😂 ምናለ ደህና ነገር ብታስተምሪው። ወገኖች ዝም ብላችሁ ነው የምትንጫጬት፡ already ነገር ተበላሽቷል፡ የራሱ አይነት ወልዳለች፡ ያሳዝናል፡ የፈለገ ብታፈቅረው ስለምትወልደው ልጅ ግን ማሰብ ነበረባት፡ እንግዲህ ፈጣሪ ይሁንሽ
@lovehistory236
@lovehistory236 2 ай бұрын
ግን እኮ በሚወሉዱት ልጆች ላይ መጥፎ ፍርድ ፈረዱባቸው ። እሷ ብቻ ብትሆን ችግር የለውም ነበር ልጆች ያሳዝናሉ
@yeshiharegeshetu1225
@yeshiharegeshetu1225 2 ай бұрын
በ ትክክል የተወለደውም እኮ እንደ አባቱ ነው በጣም እዚህ ላይ የተሳሳተችእግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ይመስለኛል
@MahoneMelkam
@MahoneMelkam 2 ай бұрын
እኔም በዚህ ነው የተረዳሁት
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Ай бұрын
Ye Hager sew ye emtluten tetachu Hulu ye Egzabher fetur new
@sabaaregawi3684
@sabaaregawi3684 2 ай бұрын
Tekekel yoni lekfat aymeslegnem
@HailuHerpo
@HailuHerpo 2 ай бұрын
ግን ጬንቅላት ከሌለው ወንድ እጅ የሌለው 100% ይሻላታል !!
@HannaTeGi
@HannaTeGi 2 ай бұрын
ምነው ብለው መጠየቅ እንጂ መሳደብ ምን አስፈለገ ለነገሩ ሐበሻ ባለጌ ነውረኛ ደንቆሮዎች ብዙ አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እሷ በጣም አስተዋይ የእግዚአብሔር ሰው ነች !!
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 2 ай бұрын
እኔ ግን ሰው ምንአገባዉ እሷ መርጣዉ ካገባችዉ ምን ይመለከታችኋል ሀበሻ እንኳንስ እጂእና እግር የለለው ድሀ አገባሺ ተብላ ትነቀፍለች
@JsComp-u3m
@JsComp-u3m 2 ай бұрын
Egziabher yimarachew
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 2 ай бұрын
የአንቺ አገላለጽና ስእብናሽ ይገርማል አንቺምኮ በተረጋጋ መንፈስ በደንብ እየነገርሻት ነው። ዮኒ ማኛ ልክ ነውኮ ያልተለመደ ነገር አርገሽ ስታበቂ ደሞ ይባስ ብለሽ መላ ሀበሻን ልትሳደቢ ስትወጪ እፈር እሄው ሌላ ቆማጣ ወለድሽኮ ምን መልካም ነገር ልታስተምሪ እንደመጣሽ አላውቅም ከአገሩ ዜጋ የበለጠ ልታዝኝለት አትቺይም ለማይረባ ጥቅም ብለሽ ነው። እንዳንቺ አይነቶች በጥቅም አይናቸው የታወረ ካለሆነ በቀር ሀበሻ የማንኛውም ብሔር ኩሩ ነው አሳፋሪ።
@HannaTeGi
@HannaTeGi 2 ай бұрын
የሚሳደቡትን ብሎክ አርጊ እግዚአብሔር ምግዜም ካችጋር ነው 🙏
@KanetaAHMED
@KanetaAHMED 2 ай бұрын
አራ ሐበሸ ሴት ራሰቹን ጠብቁ ገንዘብ አለፊ ጠፊ ነው
@nisri1567
@nisri1567 2 ай бұрын
ምናልባት ከንደዛ ኣይነት ፋሚሊ የመጣች ትሆናለች፡ ያ ነገር ለምዳው ከሆነ ምንም ኣይመላትም
@zeinebn_4_n
@zeinebn_4_n 2 ай бұрын
ኧረ ተው ወገኖች ዝም ማለት ማንን ገደለ እኔ ከወደድኳት ዝንጀሮም ትሁን ነው ነገሩ
@hailetecleselasie5983
@hailetecleselasie5983 2 ай бұрын
Mayetun astelgn
@addiseg4102
@addiseg4102 2 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Ай бұрын
Mesadeb sense new
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
Yoni Magna tekekel new gin lijeta yezeh beshita tetekiy betehonese mane awoke ..zenebework alu eko konjo setoche betesebochachew Leperosy yalebachew...be English Leperosy yebalal👈
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ስለወጣች ትቻለው አትናገር ግን ለምንድነው ጉድሽ ቁምጥና ነው ምንም ጥያቄ የለውም ወደፊት ብር ካለው ዘርፋው ነው እምትጠፋው እመኑኝ!!!
@NetsanetDarihun
@NetsanetDarihun 2 ай бұрын
እሳስ ሊኖርባት ይችላል
@leulkebede2654
@leulkebede2654 2 ай бұрын
Men agebaw live your life what you involve about your life
@tsehayneshweressa411
@tsehayneshweressa411 2 ай бұрын
💕💕💕💕💕💕💐💐💐
@hailetecleselasie5983
@hailetecleselasie5983 2 ай бұрын
Ere balege nat
ሰበር
46:40
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 6 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 16 МЛН
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 482 М.
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 382 М.
ፍቅር መጀመሬን ሳላዉቅ ማርገዜን አወቅኩኝ::ባለ ታሪክ አቢ ክፍል 1...
51:15
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН