ፈጣንና ቀላል 3 አይነት የቁርስ አማራጭ |Quick and easy 3 types of breakfast option | ANAF THE HABESHA

  Рет қаралды 8,842

ANAF THE HABESHA

ANAF THE HABESHA

2 жыл бұрын

ፈጣንና ቀላል 3 አይነት የቁርስ አማራጭ |Quick and easy 3 types of breakfast option | ANAF THE HABESHA

Пікірлер: 53
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ዉድናየ የተከበራቹህ ተመልካቾቼ ሁሌም ላይክ ሼር እያረጋቹህ ለምታበረታቱኝ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏 የሁሙሱ ሊንክ👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/b3aph2SGbaxpp6s
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አናፋዬ!! በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ ምግብ ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌💕
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@user-sb9yb5ci3i
@user-sb9yb5ci3i 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው ሥራሽ በጣም ነወ ደስ የሚለው ...
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 4 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@edengebremeskel6191
@edengebremeskel6191 Жыл бұрын
Wowww looking yammm
@bameniasefaethiopia7715
@bameniasefaethiopia7715 Жыл бұрын
በቺ አሪፍ ነዉ❤😮
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
Anafye arif aserar new slakafelshn enamesegnalen like share 😍👌🏾
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል
@hayatalimuhammad6755
@hayatalimuhammad6755 2 жыл бұрын
Waelykumuselam ehete mashallaahh betam yamral enmokrewalen ejesh yebarek
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 2 жыл бұрын
ቆንጆ ሥራ ነው በርቺ
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 2 жыл бұрын
አሰላምለይኩም ውራህመቱላሂ ወበራካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ማሻአላህ ምርጥ ቁርስ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ አዘጋጅተሽዋል ሼር 💯😍👏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ያሚዬ ከልብ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤🙏
@rimkitchen9516
@rimkitchen9516 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በአይን ያጠግባል አቦ ይመችሽ 😍😍😍🙏🙏
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አናፍዬ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌🌹
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አናፍዬ እጅግ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን anafye ይቅርታ share አድርግልኝ 🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ❤🙏
@degifoodrecipesvlogdrama
@degifoodrecipesvlogdrama 2 жыл бұрын
Breakfast Recipe taste and yammy well prepared beautiful sharing
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
thanks 🙏
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
አናፋዬ ሠላምሽ ይብዛ🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ ለየት ያለ የቁርስን አማራጭ ስላሣየሽን እኔ በጣም ዎድጀዋለሁ እሞክረዋለሁ እናመሠግናለን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ👍👍👌👌💖💖🙏🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
አናፍዬ በጣም ቆንጆ የቁርስ አማራጭ እንዲሁም የተጠቀምሻቸው ጤናማ ግብአቶች ጭምር ምርጥ አርጎታል በጣም እናመሰግናለን ።🙏👌👍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ነፂዬ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@saraibrahim8516
@saraibrahim8516 2 жыл бұрын
Wow yene meret yeselemu edeyeki masahaAllah
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
አናፍዬ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ልዩ ነው ጤንኛ ነው🙏❤👍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Betame yemeyagaga yekurwse aaerare new wow
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Like sj
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 2 жыл бұрын
Mashllah gobez barchilgn
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
Seadiye ejig betam new yemiyamrew konjo argesh serteshiwal ❤ ejish yibarek
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍእናቆጄየቁርስአሰራርነውይልሳየሽንእናመሰግናለንክልብካብችብዙነገሮችንእንጥብቃለንይስለሙየድኩም
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@hafizaidris9755
@hafizaidris9755 2 жыл бұрын
mashallah betam des yelal
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ😘😘😘😘
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
አናፍዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ ቁርስ ሰርተሽ ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ዉዴ💕👌👍🙏 ሼር
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም አናፍዬ በጣም ቆንጆ ሲያዩት የሚያምር ቁርስ ነው ሰርተሽ ያሳየሸን ምሰጋናዬ ይድረስሽ ❤️🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 жыл бұрын
Great breakfast, very healthy, simply and delicious Recipe.. thank you
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@alemgebre712
@alemgebre712 8 ай бұрын
የሆልሞስ ኣሰራር ንገሪኝ በናትሽ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 8 ай бұрын
የሁሙሱ አሰራር ነዉ👇ስትነኪ ታገኝዋለሽ kzbin.info/www/bejne/b3aph2SGbaxpp6ssi=X6yssBqGG7diU97h
@hayatmohammed
@hayatmohammed 2 жыл бұрын
2 aynet newko yasayeshin vedio lay please check it again
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህት ግን ሁሙሱ ሰርተን ፍርጅ አስቀምጠን በፈለግነዉ ጊዜ አማራጭ እንዲሆነን ነዉ ከዚህ በፊት የሁሙሰ ቪዲዮ ሰርቼ ለቂቄለሁ ቪዲዮም ላይ ተናግሪያለሁ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኝል አመሰግናለሁ ❤🙏
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 39 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 14 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН