ፈጣን የፍቅር ትዉዉቅ እና ግንኙነት በወጣቶች ከእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 263,384

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@sameriatvtube7318
@sameriatvtube7318 4 жыл бұрын
እንዲ ቁንጅና ይዛቹ ፍቅረኛ ኣጣቹ😊 ኣያችሁ ኣይደል ፍቅርና ትዳር ከፈጣሪ ነው እሱ ካልሰጣችሁ ሁሉም ውሸት ነው ብትይዙም ካልተፃፈ ኣይገኝም
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፈ9ሸ
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፈ9ሸ 4 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
በትክክል!ለእኛ ያለውን በጊዜው ራሱ እግዚአብሔር ይሰጠናል። 100% የማምነው ነገር ቢኖር ድስት ግጣሙን እንደማያጣ ነው😉
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 жыл бұрын
በፈጣሪ ነው ምትሉት ፈጣሪ ከሰማይ አያወርድም ምናልባት በፍጣሪ እድላቸውን ልኮላቸው ይሆናል ዛሬ ፈጣሪ ካላለ ሚባለው ነገር ፈጣሪ ስላለው ነው ዛሬን የኖርነው ስለዚህ በተገኘው አጋጣሚ እድልን መሞከር ይሻላል ባይ ነኝ
@seada3533
@seada3533 4 жыл бұрын
ኡነትነው
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 4 жыл бұрын
ትክክል❤
@እትዮጵያሀገሬፍቅርናት
@እትዮጵያሀገሬፍቅርናት 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ደስ አይልም ይቅርታ ይሄ የኔ ስሜት ነው ደግሞ ፍቅር በብር የምገዛ ይመስል ስለ ደሞዝ ይጣይቃ እንዴ ሆሆሆሆ ወይ ዘንድሮ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ነገር እናያለን
@አባቴኩራቴM
@አባቴኩራቴM 4 жыл бұрын
ለኔምአኣተሙቸኝም ትዳርናፍቅርየአላህስጦታነው
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@felekuiwntu1565
@felekuiwntu1565 4 жыл бұрын
Ewnet new betam yidebral
@JO-qc5ln
@JO-qc5ln 4 жыл бұрын
er betame aymechime
@yasminyasmin8515
@yasminyasmin8515 4 жыл бұрын
ለኔም አልተመቸኝ ትዳር የኣላህ ስጦታ ነው
@የአይኔአበባ-ኸ2ፀ
@የአይኔአበባ-ኸ2ፀ 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የፍልም ቀረፃ ነው በለኝ 🙄
@randoarjohn2194
@randoarjohn2194 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@JO-qc5ln
@JO-qc5ln 4 жыл бұрын
kkkkkkk
@awoagebatewaleuser6966
@awoagebatewaleuser6966 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@kubrabintebrahim7739
@kubrabintebrahim7739 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk😂😂
@waadeeabdii386
@waadeeabdii386 4 жыл бұрын
Kkkk🤭
@ሉሉሻየa
@ሉሉሻየa 4 жыл бұрын
የፍቀር ምርጫየ የሚለውን ፕሮግራም የዘጋ ልን ፈጣሪ ይህንንም ይዝጋልን ያረብ ትዳርን ከፈጣሪ ሲሆን፡ነው ዘለቄታው የሚያምረው
@zuzu1328
@zuzu1328 4 жыл бұрын
እኮ ይዝጋቸውና ዘጊዎች
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ጊዜ ደጉ እያሳየን የለ🤔 ጭራሽ ሂማን ሄር ልብስ ምናምን 😂😂😂😂እናቴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈ብቻ ሰላም ትሁንልኝ ትዳር ከፈጣሪ ነው ።
@helendoroti99
@helendoroti99 4 жыл бұрын
Yes😃
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 4 жыл бұрын
አዎ እናቴ ትኑርልንንንንንንንን
@hiwotbaye9265
@hiwotbaye9265 3 жыл бұрын
film New Eko Er Sewoche Tewww
@እሙየነኝ
@እሙየነኝ 4 жыл бұрын
ቢጫ ለባሽዋ ነጋዴዋን ያገኘ እድለኛ ነው ስኬታማ እና ረጋ ያለች እንደ እናት ባህሪ ያላት ለሚስትነት የምትሆን ሴት ናት
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
በትክክል እኔ እራሴ ለቦይፍሬንዴ ተመኝቻት ነበር ግን የኔ ቦይፍሬንድ እሷ የማትወደውን ነገር ሁሉ ያደርጋል ያመሻል:ያጨሳል: ይቅማል:ይጠጣል:ጠይም ነው:ኳስ ይወዳል:ይዝናናል...... 😁😁😁😁😁😜
@basufekadewolde9992
@basufekadewolde9992 4 жыл бұрын
Habesha Konjoo You know here email 📧?
@فاطمهيوسف-ث3و
@فاطمهيوسف-ث3و 4 жыл бұрын
@@Mandf-fikir4ever kkkkkkkkkየኔ አዛኝ
@alsenbulesa881
@alsenbulesa881 4 жыл бұрын
Habesha Konjoo adrashawan lakulegn
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
ኤጭ እኔስ ኣልወደድኩትም ኣላህ ከፈቀደልን ማንም ኣይወስደውም የተፃፈልን እንጅ መቸ በምርጫ ሆነና።
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
ትክክል ዉዴ ለሁላችን ፈጣሪ የፃፈልን አለ ።
@erer1974
@erer1974 4 жыл бұрын
አጋጣሚ የሚሆናት//የምትሆነው ካገኝ ሚካብድ ነገር አይድለም
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 жыл бұрын
@@erer1974 ነው ግን ቢሆንም ፈጣሪ ያለው ነው ፈጣሪዬ ልቦና ስጠን
@ሮየየእመብርሃን
@ሮየየእመብርሃን 4 жыл бұрын
ትክክል እማ
@አልሀምዲላአለኩልሀል
@አልሀምዲላአለኩልሀል 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
እረ ከሁሉም ነገሮች ፈጣሪ ጠይቁ ወይ ጉድ ወዴት እያመራን ነው ትዳር ከፈጣሪ ነውና
@munatube2736
@munatube2736 4 жыл бұрын
በናትሽ ሲያስጠሉ ኤጭ አያፍሩም እንዴ ትንሽ እንኳን
@JO-qc5ln
@JO-qc5ln 4 жыл бұрын
ewnte belshale
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/q4K0m4eFrpxlqKM
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 4 жыл бұрын
እንደዚህ የተገኘዉ ትዳር ጥንቅር ይበል ሢጀመር ትዳር ከፈጣሪነዉ እዚህ በምትመጡበት በፀሎት ብትለምኑ እግዚአብሔር ይሠጣችሗል ለምኑ ይሠጣችሗል አኳኩ ይከፈትላችሗል ይላል ቃሉ
@sameerasameera1809
@sameerasameera1809 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@nebuti1989
@nebuti1989 4 жыл бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ የምፈልገው ቀይ ቀጭን ረጅም ቆንጆ ይላሉ ለራሳቸው ክብ ቅርፅ ይዘው
@barkotbebete9744
@barkotbebete9744 4 жыл бұрын
🤣🤣
@ሰአድነኝየራያዋ
@ሰአድነኝየራያዋ 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ተውኝልኑርበት-ዘ8ኘ
@ተውኝልኑርበት-ዘ8ኘ 4 жыл бұрын
😄😄
@genetydnglmaryamlij9947
@genetydnglmaryamlij9947 4 жыл бұрын
Kkkk
@jdjgbkdv6782
@jdjgbkdv6782 4 жыл бұрын
ክክክክክክ😀😀
@olanstube5925
@olanstube5925 4 жыл бұрын
ምድረ ቅናተኛ ሁላ ምን ከስር በኮሜንት ይህ ፕሮግራም ያስጠላል ትላላችሁ ። በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው EBS በእዚሁ ቀጥሉ ። አበሻ ሲጀመር ማውራት ይወዳል እያዳሜ በየጓዳው የምታረጊው ነገር ይታወቃል ። ደሞ ዛሬ እዚህ ላይ መተዋወቅ ማለት ነገ ትዳር መመስረት ማለት አድለም ስንት ፕሮሰስ ያልፉል ። ባለትዳር እንኳን ባይሆኑም ምርጥ ቤተስብ ይሆናሉ ። እስኪ አንዳንዴ እንኳን እንደ 21ኛው ክ /ዘመን ሰው አስቡ ሰው በዘመነበት ሰአት ሀበሻ ሰዌን ለማሸማቀቅ ክብሩን ለመግፈፍ የማታረጉት ጥረት የለም ። EBS ይሄን ፕሮግራም ካቋረጣችሁት ምንም የራስ መተማመን የላችሁም ማለት ነው ። ለገንዘብም እንደምሰሩ የሚታወቅ ነገር ይሆንባችኋል ። ግን ይሄን ተቋቁማችሁ ለእውነት የምሰሩ ከሆነ ብዙ ቤተሰብና ጥንዶችን ታፈራላችሁ ። ጥሩ ስራ ነው በርቱ በዚሁ ቀጥሉ ። ይህ ፕሮግራም ሁሉ በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሆን በጣም ደስተኛ ነኝ ።
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ 4 жыл бұрын
ደሞዝሽ ስትነው እምትሉ ወዶች አቀራረባችሁ ገንዘብና ገንዘብ ይመስላል
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 4 жыл бұрын
መቅዲ ደሞ ትልቁ ችግርሽ ኢሄ ዘለሽ ገንዘብ ምትይው ነገር ነው
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ 4 жыл бұрын
@@robelltegenu4875 kkk እንዴ እና ገና ሳይተዋወቁ ደሞዝ ይጠየቃል እንዴ የወንዜ ልጂ
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 4 жыл бұрын
መቅዲ ኧረ አሁንም ከገንዘብ ላይ ውረጂ ኡኡኡኡኡኡ ወይ ዉይ አንቺን ያገባሁበት ቀን
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ 4 жыл бұрын
@@robelltegenu4875 አረ ባልም ለመሆ አምሮአል ለማንኛውም እኔ ብወርድ እና አትወርዱም
@arsimamareyamamlge7039
@arsimamareyamamlge7039 4 жыл бұрын
አረ ሽም ነው በጣም ይደብራል ይህ የእኛ ባህልም አይደለም በጭራሽ አልደግፈውም ይህን ፕሮግራም
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 4 жыл бұрын
Ewnet new
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 жыл бұрын
እነሱ ፊት ለፊት በሚድያ ስለቀረቡነው? ሁሉም የሚተዋወቀው በባህላዊ አይደለም መንገድ ላይ ትራንስፖርት ላይ የቱለያዬ ቦታ ይሁሉ ባህላዊ አይደለም ባህላዊ በቤተሰብ ሳትተዋወቂ በሽማግሌ ሲድርሽ ብቻ ነው
@hanatelake9553
@hanatelake9553 4 жыл бұрын
ምን ይደብራል እና ቁመው ይቅሩ እንደ 😌😌😌
@mekdeswondmagegnwendemagen9399
@mekdeswondmagegnwendemagen9399 4 жыл бұрын
Bahil minamin eyalachihu eko komo ker aregachihun midre balager hula
@arsimamareyamamlge7039
@arsimamareyamamlge7039 4 жыл бұрын
@@mekdeswondmagegnwendemagen9399 በአደባባይ ባል መፈለግ ከተሚነት ነው ላንች የለው የትም አይህድም ዋናው ከላይ መፀለይ የተባረክ ትደር ይስጠኛ ማለት ነው እሼ
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ 4 жыл бұрын
የምርጫ ቅስቀሳ መሆኑ ነው ብልጽግና ፓርቲ ይምረጡ
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አሳቀኝ
@አብይአህመድ-ሸ6ቐ
@አብይአህመድ-ሸ6ቐ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@rabeyakemal4873
@rabeyakemal4873 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@melatmel4228
@melatmel4228 4 жыл бұрын
Hahaha
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Blgna lemalet new kkkkk
@yeshid2857
@yeshid2857 4 жыл бұрын
😂😂ቱ ዘንድሮ ጉድ ነው ማን ተጋባ ማን አገባ ለሳምቱ እኔን መዝግቡኝ ከማዳም ጋር ከች ነው 💃
@sadakedr7320
@sadakedr7320 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@mayakhalifeh18
@mayakhalifeh18 4 жыл бұрын
😁😁😜
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@alkaav6481
@alkaav6481 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@muluderbie3260
@muluderbie3260 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 4 жыл бұрын
ሃናየ ቆንጆ ነሽ እውነት ኮሆነ ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያሳምሮው
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ይህን መንገድ ማዘጋጃታቹ ጡሩ ነው። ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ግን እግዚአብሔር እቤታቹ ቁጭበሉና እኔ አጋባቾዋለሁ አላለም። ሰው በአንድም በሌላ ይገናኛል መልካም እድል ብያለሁ ፍቅር ያሻንፍል ይመቻቹ
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፈ9ሸ
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፈ9ሸ 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይቅር የበላቹ ፍቅርም ሆነ ትዳር ፈጣሪ ሲሰጥ ነው ሜዳላይ ወታቹ ከምፍትፈልጉ ፈጣሪያቹን ፀልያቹ በጠየቁት
@helenalamou1045
@helenalamou1045 4 жыл бұрын
Ewnet new geta kalfekd ymun yelem tedar kget new
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ
@meseretaboneh2048
@meseretaboneh2048 4 жыл бұрын
Mechem fetari kushina bal yizolish aymetam!
@ማራናታፍቅር
@ማራናታፍቅር 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚኦ ትዳርና እንጀራ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሴት ደበቅ ስትል ነው ቆንጆ ባደባባይ ወንድን ስጠይቅ ትልቅ ሼም ሼም ሼም ነው፡፡
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
አረ ጉድ ዘንድሮ እድሜ ይሰጠን ገና ብዙ እንሰማለን
@ጌችጌችቡቲክ
@ጌችጌችቡቲክ 3 жыл бұрын
ይሄ ባህላችን ዎግ ማረጋችን የሚያጠፋ ኢትዮጵያችንን የሚያጠፋ ጥሩ ትምህርት ነው።
@rehmayoutube7566
@rehmayoutube7566 4 жыл бұрын
ኣይ ውርደት ከእንደዚህ ኣይነት ቅሌትኣላህ ይጠብቃቹ በተለይ እድሜ በስደት የጨረስነው ኣልሃምዱሊላህ ባለ ትዳር ነኝ
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 4 жыл бұрын
the accountant one she looks decent and honest
@hope8944
@hope8944 4 жыл бұрын
አትንጫጩ ከተመቻሁ እዩት ካልተመቻችሁ አትዩ ውጡ ተመችቶኛል ያዝናናል
@alphamale617
@alphamale617 4 жыл бұрын
Uffff you are so sweet
@othellodesdemona5902
@othellodesdemona5902 4 жыл бұрын
just living is not enough 😂😂😂😂😂 አንድም ቆፍጠን ያለ ወንድ የለም ጠቅላላ በቆሻሻ ቱሪስት ፈረንጅ ቅጡን የተደከለ ሠይጣን ትውልድ ነው እናታችሁ ትበዳ ቀፋፍ ደንባራ ትውልድ 😂😂😂😂😂😂😂😂😃
@yadotden6703
@yadotden6703 4 жыл бұрын
ሂውማን ሄር የመግዛት አቅሙ አለህ ወይ አላለችም ወይ ዘንድሮ ስልጣኔ መስሏቹ ሰይጣን ተካናቹ
@bitania7657
@bitania7657 4 жыл бұрын
😀😃
@alkaav6481
@alkaav6481 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ገና ብዙ እናያለን
@radetrita8590
@radetrita8590 4 жыл бұрын
ክክክክ ወይ ጉድ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@sameerasameera1809
@sameerasameera1809 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ይችአለምሚዛናዊአደለችም
@ይችአለምሚዛናዊአደለችም 4 жыл бұрын
ራኬብ ሁሌ አስፋውን በእድሜ ደረጃ አባትሽ እደሚሆን ጠቆም ታደርጊያለሽ ሚጡየ ያንች እድሜ ስንት ሆኖ ነው ይችንም ጠቆም አድርጊን እሽ ፣ ስንት መንግስት እዳየሽ ይነገረን አደራ 😶😶
@lulutube5954
@lulutube5954 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 እና አባቷ አይሆንም ብለሽ ነው
@yegetakids7952
@yegetakids7952 4 жыл бұрын
it is good try to new things but it is Sunday afternoon all family watch tv together put this kind of program in another night program.
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
ቱ አሰዳቢወች የትዳር አጋር እሚሰጥ እግዚአብሔር እንጂ ኢቢኤስ አይደለም አይ ዘመን እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እሰማለን እናያለን የሃገሬ ወጣቶች ወደት እያመሩ ነዉ ???
@helenalamou1045
@helenalamou1045 4 жыл бұрын
Ewnet blsal eheta
@mebaethio
@mebaethio 4 жыл бұрын
መስመር የለቀቃችሁ ይመስለኛል በእርግጥ የመጀመሪያ የማቀራረብ ወይም እንዲነጋገሩ ማድረጉ ባይከፋም ግን እንዲህ አይነት ከባህላችን ጋር አብሮ አይሄድም ሌላው ደግሞ መስፈርታቸው እዚህ ምድር ላይ የለም ምናልባት ለታዋቂ ሰአሊ ለብሩክ የሽጥላ ይንገሩት እና ይሳልላቸው። የረሳችሁት አንድ ቁም ነገር ደግሞ ምን መሰላችሁ ፍቅረኛ ለማግኘት ቁጥር አንድ ራሳችሁን ማፍቀር ሁለት እምነት እና እምነት ከዛ ደግሞ አልነግራችሁም
@HH-hb4jr
@HH-hb4jr 4 жыл бұрын
ያልተመቸው እደኔ 👍👍 አይፋም ፈጣሪ ሣጣምር ነው ጥሩ
@antenehasfaw8921
@antenehasfaw8921 4 жыл бұрын
this is a nice start for r/n ship.... and com"n guys this does not has to do anything with culture.
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ቱቱቱ የመዳም ዋይፉይ የማያሳየኝ የለም እረ ተው ትዳር ከ አላህ ነው አትጃጃሉ
@mariamhesham6197
@mariamhesham6197 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ማር
@mariamhesham6197
@mariamhesham6197 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@zainathassan8037
@zainathassan8037 4 жыл бұрын
ፊልም ቀረፃ ነው አይደል
@uaeuae1833
@uaeuae1833 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህት
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 4 жыл бұрын
ኪኪ እኮ
@eastafricanboy9691
@eastafricanboy9691 4 жыл бұрын
ሁለታቸው:እነኚ ወንድ እና ሴት:ፍቅረኛሞች ለሞሆን ስለተስማሙ ደስ ብሎኛል: : ፍቅር እስከ ዘላለም ይኑር!!! ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር...
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
አማርኛችሁ ሲያስጠላ ፕሮግራሙ ሲያስጠላ ቋንቋ አበላሻችሁት እነ አስፋው ፕሮግራም መስራት አቃታችሁ ከባሕሩማዶ አስተያየታችን ነው
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 жыл бұрын
ምን አስጨነቀሽ አንቺ ግቢ አልተባልሽ እዛው ሁኚ አያገባሽም😭😭😭😜
@radetrita8590
@radetrita8590 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ማርያምን ሲያሰጠላ ኤጭ
@tinaj3749
@tinaj3749 4 жыл бұрын
ራኪዬ የኔ ቆንጆ አፍሽ ላይ ከበደሽ አይደል ማስተዋወቅ
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 4 жыл бұрын
የአለህ ምአይነት ዘማነው ሱቡሀና አለብ ወቢሀምዲ ውይይይ አራ አለሀነው ሚሰጣው። ትደራ የረቢ
@Relaxfreely
@Relaxfreely 3 жыл бұрын
tikikl
@wasutegegnetheexplorer5773
@wasutegegnetheexplorer5773 4 жыл бұрын
ዮናስ መስፈርትህ ጥሩ ይመስለኛል
@mamababatube8011
@mamababatube8011 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዘንድሮ ኧረ የአሏህ ይልም ነው በለኝ ቢጫ ለባሿ ደስ ትላለች
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 4 жыл бұрын
እዉነት ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ኮሜንታተሮች ግን ተንጫጫችሁ ምንም መጥፎ ነገር አላደረጉም ማን ያዉቃል እግዚአብሔር ልኳቸው ይሆናል ebsoch ኑሩልኝ ዉድድድድ ነው ማደርጋችሁ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ ይህ ፕሮግራም ጥሩ አይደለም በሌላ አስተማሪ በሆነ ፕሮግራም ብትቀይሩት ጥሩ ነው ዝሙትን ያስፋፋል እንጅ ብዙ ጥቅም ያለው አይመስለኝም ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 4 жыл бұрын
እኔም እንዳንችል ነው ምለው
@sirakgem6942
@sirakgem6942 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስጽሽ አንቺሰይጣን
@seadaqatar2461
@seadaqatar2461 3 жыл бұрын
ኖ ፕሮግርፕሙ ደስ ይላል ግን የእውነት ነው ወይ ቀጥሉበት እንዴ ደስ ይላል
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
ውይ ምን አይነት ግዜ ደረስን አሁን እሄ ዘመናዊነት ወይም ያዋቂነት ምልክት መስሏችሁ ይሆናል አረ ባህላችን አታጥፉት ቱ
@Yetenbi114
@Yetenbi114 4 жыл бұрын
It’s so beautiful and I support the idea. Bless up!
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 4 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ደረስን ቁሜ እቀራለሁ እንጅ ባል ፍለጋ አደባባይ አልወጣም
@TameneAsefa
@TameneAsefa 4 жыл бұрын
Many of us are Christians, Orthodox, Muslims, Catholics and so on, what I wanna say is we all like and love this KZbin page Ebs but what we are not agree is on this Show "searching love at short" Its only almighty God who gives lovers(for marriage) for us so that pls do not show again something worse like this. Am Tamene from South Africa
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
ግን ድራማ ነው ወይስ ከምራቼው ነው እንዴ ኧረ እኔ ማመን አልችልም ሆ ክክክክክ
@hiwotbaye9265
@hiwotbaye9265 3 жыл бұрын
DiramA New
@ኩሉንምርአይምቅናይምቅናይ
@ኩሉንምርአይምቅናይምቅናይ 4 жыл бұрын
እናቴ በጣም አመስግንሻለሁ የትላንት ቁጣሽን ምክርሽን ለዛሬ ሰው እንድሆን አድርጎኛል ከእንደዚህ አይነት ጋጥወጥነት አድኖኛል
@azebitadesse918
@azebitadesse918 4 жыл бұрын
የረ human hair የትዳር መስፈርት ሆኖ ቁጭ ቂቂቂ ጎሽ ሰብ አድርጉኝ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ደ2ፀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ደ2ፀ 4 жыл бұрын
Haha enam geremogial
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ 4 жыл бұрын
እንደሱ የሚደብር አለደ
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 4 жыл бұрын
ካንቺ ጋር ስንተዋወቅ ሂውማን ሄር ገዝቼ አይደል እንዴ የተዋወኩሽ
@azebitadesse918
@azebitadesse918 4 жыл бұрын
@@robelltegenu4875 kkkkkkkkk azeg
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 4 жыл бұрын
ኪኪኪ
@astergirma9990
@astergirma9990 4 жыл бұрын
ebs ፕሮግራማችዉን እወደዉ ነበር ይሄ ከኛ ጋር አይሄድም የአውሮፓ ስታይል ነው አያምርብንም በመጀመሪያ ትዳርና ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸዉ እንጅ በመልክና በቁመና የምንመርጠው አይደለም ወጣቱን የሚያንጽ ነገር ብታቀርቡ ደስ ይላል በቀን ሶስት ግዜ መብላት አልቻልንም ከኛ ጋር የማይሄድ ፕሮግራም ታቀርባላችዉ
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 4 жыл бұрын
ጉረኛ ወንድ ደግሞ ምኑ ደስ ይላል ሲጀመር ሚስትም ሆነ ባል አላህ ሲሰጥ ነው እንጅ በፍለጋ የማይመስል ነገር ነው ፕሮግራሙ ከባህላችን ጋ አይሄድም ቢቀር ይሻላል
@K2_A
@K2_A 4 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ተመችቶኛል አሪፍ ነው....በእንደዚህ አይነት condition የሚገናኙ ሰዎች አይለያዩም ትዳራቸውም ጥሩ ይሆናል ባይ ነኝ....its ma opinion
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ 4 жыл бұрын
ebsሶች ግን ምነው ወጥ እረገታችሁ እንተዋወቃለን ወይ አለችሁን አሜን ብለን ተቀበልን ታገቢኛለሽወይ ብላችሁ መጣችሁ ለክፍ አይሰጥም ብለን ዝም አልንደግሞ አሁን እናፍቅራለን አላችሁ ሆሆሆ ደግሞ ቀጣይ ምን እንደምትሉን በጉጉት እጠብቃለን
@natisimachew7737
@natisimachew7737 4 жыл бұрын
እማ እወድሻለሁ የአንቺ መኖር ያኖርኛል 😁😁😁😁😁 Esunem bekereb. Ken tebeke
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
mekdi getanh ...ዘመን ተለውጡዋል መቅዲ ይልቁኑ ደውለሽ ተመዝግበሽ ድስት ግጣምሽን ፈልጊ!..
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ 4 жыл бұрын
@@bgzlyj3580 ውይ በስመአብ እንኳን እኔ ልመዘገብ ለነሱ አፍሪያለሁ ትዳርን እሚገኘው በቲቪ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ነው እህቴ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
mekdi getanh ....ምነው ፆታዬን ለወጥሽው ቆንጅት?...መፀለይና መለመን ቢያስፈልግም እጅና እግርሽን አጣምረሽ መጠበቁ ብቻ ጊዜ ማቃጠል ይመስለኛል! የግድ እኮ አንሶላ መጋፈፍ የለብሽም ግን ለቡና ለሻይ ወጥተሽ ምን እንዳለ ማየቱ ክፋት ያለው መስሎ አይታየኝም ባይ ነኝ!
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ 4 жыл бұрын
@@bgzlyj3580 ይቅርታ ለማንኛውም እግዚአብሔር ነው ለሁሉም እሚያዘጋጀው እኛ በፈለግን አይሆንም ይልቅስ ይሄ ፕሮግራም ከባህላችን ጋር አይሄድ ቢቆም እመርጣለሁ እንደኔ
@እኔነቴንእወደዋለሁአልሀም
@እኔነቴንእወደዋለሁአልሀም 4 жыл бұрын
ኢቢኤስን በጣም የምወደው ቻናል ነው እባካቹ ይህን ለከት ያጣ ስርአት በሃገርም በወግም ሰምተን አናቅም ሚዲያ ላይ ጭራሽ ምርጫ ይመራረጡ ችግር የለም ግን ባህልን ሃይማኖትን አካባቢን ያማከለ ይሁን ጭራሽ በቲቪ ቻናል እረ ፈጣሪንም አትጋፉት አፈርኩባቹ የተፈጠርኩባት ሃገሬ ናት ሌላ ብየ እስከምጠራጠር እንደ ጫረታ ነው እንደ እንደው እባካቹ በጭራሽ በሃበሻ አያምርም እኛ ደርባባ ነታችን ነው መለኪያችን::እረ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 4 жыл бұрын
Ebs, ,ይሄ ፕሮግራም በጣም ከኢትዮጽያዊ ባህል ያፈነገጠ ነው ሰው እያማገጣቹሁ ነው ሰው ትዳር የሚሰጠ እግዚአብሔር ነው ሴቶች እንደሸቀጥ እራሳቹሁን ለገበያ አታቅርብ
@hirahira4190
@hirahira4190 4 жыл бұрын
Endzie aynte nger betam yedbrhal miknytum hulm nger ka faxri new yamisxew
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk ወቸው ጉድ አለ ጣሰው እህህህ አላማረኝም ።😀😀
@sffdgg8523
@sffdgg8523 3 жыл бұрын
ወይ ጉድድድድ
@yabechiethiopia599
@yabechiethiopia599 4 жыл бұрын
ebs can you please tell us about who wrote the script for the story? This kind of program is not my first time to see and that one doesn’t stay long thanks to God!!! እንድሜያቹ እንዲያጥር ምኞቴ ነው::
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
Ebs ግን መስመር ያለፋቸው አልመስላቹም ስልጣኔ ሲበዛም የቅለሸልሻል እኮ አረረ በስማም 👉 አታማርጡ እናቶቻችን እረጅም እድሜ የሚኖሩት በመከባበር ነው
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
በጣምም አበዙት ኤጭ አሁን ጓደኛ አተዉ ነዉ እድህ እሚዋረዱት ቱ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 4 жыл бұрын
እግዞ የሚያሰኝ ነው አር አንተ ፈጣሪየ ከምኑ ጊዜ ደርስነ በጣም ያሳዝናል ደሞ አያፍሩ በሚቀጥለው እሞክራለው ይላሉ
@ዝምታሰላምነው
@ዝምታሰላምነው 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክከ አረ የት ሄጄ ልሳቅ በባዶ ክፍል ለብቻዬ ነው የሳቅኩት ትዳር እኮ ከባድ ነው እንዲ እየቀለዳቹ የምታገኙ መስሏችኋል ሆ! የባሰውን አታምጣ አለ
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 4 жыл бұрын
ኪኪኢ
@ssxsc6782
@ssxsc6782 4 жыл бұрын
እኔ ራሱ በጣ አሳቅሽኝ አች በባዶክላስ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ግሩም እና ሃና ሠርጋችሁን Online ለመብላት ያብቃን 🙏❤❤❤
@mekdelawitashenafi7885
@mekdelawitashenafi7885 2 жыл бұрын
👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂😅😅
@ቤቴሌሔምየድንግልማርያምል
@ቤቴሌሔምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
ወይኔ ዘንድሮ እድሜ ስጠንጅ ገና ብዙ እናያለን በቃ ትዳር በሚዲያ ከልለኝ አለ እትና 😃😃😃😃
@ኢማንአህመድ
@ኢማንአህመድ 4 жыл бұрын
ጉድ ነዉ ዘንድሮ ኡፍ ዘመናችን አስጠላኝ አኡዙቢላህ
@senkisenki2198
@senkisenki2198 4 жыл бұрын
ወንዶቹ እራሳቸዉ ወንድነታቸዉን ረስተዉ ሴታሴት መሰሉ ኤጭ እረ ስያስጠላ አልጫ ሁላ
@duosos5942
@duosos5942 4 жыл бұрын
የሀረብ አገር ሴቶች ኪሎሬክስ አስክሯቸው ነው ኮሜንት ሚያረጉት አሮጊት እድሜአቸውን ጨርሰዋሉ ጎበዝ እናንት በእድሜአችው ተጠቀሙ
@kidistewonde5295
@kidistewonde5295 4 жыл бұрын
አሁን ባልና ሚስት አጥታችሁ እዚህ እምትጃጃሉት አምላኬሆይ ትእግስቱን ስጠኝ ምድረ ፈጣጣ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
_ኧረ በጣም ይስጠላሉ ቲሽ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን_
@sirakgem6942
@sirakgem6942 4 жыл бұрын
ሰይጣን ወደሲኦል ይወሰድሽ የሴጣን አሽከር
@ekramhabshawet3202
@ekramhabshawet3202 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም በርቱ የኛ ወግ አጥባቂ ህዝብ አትስሙ
@seadi7825
@seadi7825 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂የት ሂጀ ልሳቅ እውነት እንድህቆንጆ ሁናችሁ ካጣችሁ እኛ ፎንጋዎች ቁመን ገረን ማለት ነው ለነገሩ መልክ አደለም አልሀምዱሊላህ አለ መሳቅ አይቻልም እሄንን ድራማ አይቶ ይቅርታና በጣም እሚያስጠላ እንድህ ተዋውቀው ባለ ትዳር ከሆቱ ይገርመኛል እረ ወደየት እየሄድን ነው
@markonhede745
@markonhede745 4 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ...የሚቀጥለው ምርጫ ላይ እገኛለሁ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
Hhhhhhhhj ቢጫ የጀሮ ጌጥ የለበሰችዋ ሳታወራ ታስቃለች እደ እኔ በአነጋገርዋ የተ ገርመ ማነው
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 жыл бұрын
ለዝሙት ከመሄድ ተግባብቶ ማግባት ይሻላን ለትዳረ ከሆነ እደግፈዋለሁ
@ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ
@ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ 4 жыл бұрын
ዝም ብየ ሳያቸዉ ሰዉ ኣይመስለኝም 😂😂
@sedaali4874
@sedaali4874 4 жыл бұрын
ትከከልወላሂ
@sedaali4874
@sedaali4874 4 жыл бұрын
በጣምሲያሰጠሉባልበፍለጋይደብራልወላሂ
@sedaali4874
@sedaali4874 4 жыл бұрын
ሴትልይወድሲጠይቃትእጀሴትወድመጠየቅሺነዉ
@FsimulatorX
@FsimulatorX 4 жыл бұрын
sile mitkeni new?
@ራያራዩማራያራዩማ
@ራያራዩማራያራዩማ 4 жыл бұрын
ዉበት የመልክ ማማር አይደለም የሠዉ ልጅ ዉበቱ ልቡላይ ነዉ መልካም ሰብዕና እና ቅን ልብ ያለዉ ሁሉ ቆጆ ነዉ ቅን መሆን በራሱ ዉበት ነዉ እናም እህት ወድሞቼ ትዳር በእግዝያብሄር ሲታደል ነዉ እንጂ በፍለጋ አይደለም ወይኔ ኢማንዳ በዚህ ዘመን በመፈጠሬ እራሴን ጠላሁት ምናለ ከኔቴ ሆድ እያለሁ ዉሀ ሁኜ ብቀር እዉነት ጭራሸ ሰዉ የጠፋቸዉ ይመሰል መፈለግ ይገርማን እኔ በአገሬ የማቀዉ እንስሳ ሲጠፋ ወይም ሰዉ ሲጠፋ ነዉ አፋልጉኝ የሚባለዉ እነዚህ ደግሞ ጭራሸ ሶሻል ሚዲያ ላይ ኧረ ነዉ በፈጠራችሁ
@ሂክማናፋቂዋ
@ሂክማናፋቂዋ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ቅዠት ነው ብለኝ😨 የመጨረሻው ዘመን ጉድ እኮ ነው
@monayj7751
@monayj7751 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@guzobetsfa6064
@guzobetsfa6064 4 жыл бұрын
Kkkkk anchi rasu germm teyalsh 😍
@ሂክማናፋቂዋ
@ሂክማናፋቂዋ 4 жыл бұрын
yasmien Bient jiran 😂😂😂እ
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 жыл бұрын
ወደ ቤትሽ ግቢ ለአንቺ አይሆንም ለሚያካብድ😅😅😜
@yousefassem4308
@yousefassem4308 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@edenmekonen9974
@edenmekonen9974 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ጠቃሚ ነው ብዬ አላስብም ምክንያቱም አብዛኛው በጥቅም ነገሮች ላይ ያተኮረ ነው
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
ክፍላገር መኖር አልፈለግም አላለችም።😂😂
@seadaali910
@seadaali910 4 жыл бұрын
በጥራቃ ነቺ
@yemiyawefrbtnegrgnehtmohha6212
@yemiyawefrbtnegrgnehtmohha6212 4 жыл бұрын
ene emwedew key seguru erezm alrezmlet kale etekusletalehu😀 yewah batefahu kutr yemaychekechkegn lene tnshim Thun asdesach bota eyewesede yemiyaznanagn yet gebash yet wetash blo dula yemayanesa lesewechim hone lefturan yemiyazn yagegnewn yemiyakafl lefetariw bechalew yakl krb yehone 😍 yefetari yaleh dekemegn bemesaf😳 tadia yhen sl kefetariye enji kenante alalkum sewech hoy legna yemitekmenn anawkmna fetari ydelen yeareb😍❤
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 4 жыл бұрын
To be honest I didn’t see any problem wiz program. Other than being helpful!
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new kn
@ayanoduri380
@ayanoduri380 4 жыл бұрын
Yaa yaa betam arif Program new Gelese hono be Media sayewashu metewawek arif new.
@mameibnyasin5610
@mameibnyasin5610 4 жыл бұрын
ከእስላም ውጭ ያሉት ሰዎች መላው ጠፍቶባቸዋል እሔው ነው
@slmnmny4106
@slmnmny4106 3 жыл бұрын
ጥሩ ነገር ነው ebs በርቱ
@የኔሹም
@የኔሹም 4 жыл бұрын
ጉድነው አጭር ወንድ ሚሥት ላያገኝ ነው ማለት ነው ሆሆሆሆ
@alphamale617
@alphamale617 4 жыл бұрын
ደግሞ እኮ መልክ እንዳላት መጎረሯ ነው ሚገርመው
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
ሁሉም ቢጤውን አያጣም😂😂😂
@andyabebe8986
@andyabebe8986 4 жыл бұрын
ምፅፅ
@የማርያምወዳጅመሃሪ
@የማርያምወዳጅመሃሪ 4 жыл бұрын
arif nw gin basic question, yemegemeria tiwiwik tiyake, ena heavey question, teblo tekeflo andu lelawn endiyawk bideregna keza mirchachewn biaskemitu tiru nw.
@hanatamura5475
@hanatamura5475 4 жыл бұрын
እኔ ቦክሰኛ ወንድ እወዳለው😂😂😂 አፍልጉኝ 😝😝😝😝😝😝
@amamood2913
@amamood2913 4 жыл бұрын
Era allahe Asfawe Mashashan lahagaruo yabakahawe geta bakehe enanem abekagn....
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ፕሮግራም 😠
@duosos5942
@duosos5942 4 жыл бұрын
ግሩም እና ሀና በጣም ደስ ብለውኛሉ መልካም የትዳር ግዜ ተመኘውላችው
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
እረ ዘንድሮ መኮመት ሰለቸን እኮ በስንቱ እንኮምት ክክክክክ ሆ
@raeecell1980
@raeecell1980 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@mamababatube8011
@mamababatube8011 4 жыл бұрын
ከከከከከ ማን አስገደደሽ
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/q4K0m4eFrpxlqKM
@alphamale617
@alphamale617 4 жыл бұрын
ኪዲየ አንች እና እኔ እንጋባ ሎል
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ere trgege klDl
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 жыл бұрын
መልካም ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ይቅር ይበላቹ ለእናንተ የፈጠረውን ለማንም አይሰጥም
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
ትዳር ከፈጣሪ ነዉ
@ali123456989
@ali123456989 4 жыл бұрын
Lol did he say how much you get paid? 6:41 lol 😆 you don't ask that question at first, site
@roseabie3643
@roseabie3643 4 жыл бұрын
Ena gen sasem enze meto miwdaderut sewchi betam derya cherashi nachu beya asebalw
@elzanahermi6140
@elzanahermi6140 4 жыл бұрын
ይሄማ ፉገራ ነው ኢቤስ ሆን ብሎ ያዘጋጀው ድራማ ነው እንዴ የሌለ እኮ ነው እግር እግር ነው ምትሉት እበቶች
@askuala
@askuala 3 жыл бұрын
Eva is so beautiful 😍 I like her. She's very lovely!
@ኢትዬሀገሬ
@ኢትዬሀገሬ 4 жыл бұрын
I didn't like it. This is out of our culture.
@ajl2232
@ajl2232 3 жыл бұрын
Lol
@አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ
@አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ 4 жыл бұрын
ግፈኞች ትዳር ከፈጣሪ መሆኑን የረሳችሁ ልቦና ይስጣችሁ ደሞ እኮ ኢቢኤስ ይህን ነገር ቀርፆ ማቅርቡ ደፋር እግዚአብሔርስ ምን ያድርገን ይህ የኮረና ባይረስ ሲያንሰን ነው እግዚኦ
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
እረ ድፍረት ጭራሽ ሁማን ሄር የመግዛት አቅሙ አለህ ወይ እለች ሆ ሲያምርሽ ይቅር ሆ
@ሀዉለትሀበሻዊት
@ሀዉለትሀበሻዊት 4 жыл бұрын
ከምንም በለሰይ የገረመኝ እሱ ነው ለዝም ነው ሰው የማያገኙት
@monamoukadami5367
@monamoukadami5367 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ
@ሀያትየኡሚብቻ
@ሀያትየኡሚብቻ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@getemar7075
@getemar7075 4 жыл бұрын
Gata hoy betam yemidebr program new atmuwazezubn esti..
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ኧረ ስርአት ይኑራችሁ ምንም ደስ አይል ቲሽ ኤጭ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ulem ngr ymftaw ekw bmngagr new aydel ende
@እመአምላክአንቺጠብቅኝ
@እመአምላክአንቺጠብቅኝ 4 жыл бұрын
እኔ ምፈልገው እግዚአብሔር አምላክ የሰጠኝ መልክ ቁሞና ከለር አይለኝም እግዚአብሔር ሚፈራ ነበር ሚባለው ስራ ፍለጋ አረጋቹ አደጋቹ ለምን በየ ሀይማኖታቹ ለፈጣሪያቹ አትለምኑም መልካም የትዳር አጋር እንዲሰጣቹ ውውውውው በዚህ ዘመን መፈጠሬየ አሳዘነኝ ለማነኛውም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
@mommom1417
@mommom1417 4 жыл бұрын
አቤት ሴቶች እራስ ወዳዶች ናችሁ ኳስ የማይወድ ትላለች ደፋር
@brtuganbrtugan4814
@brtuganbrtugan4814 4 жыл бұрын
ደግ አደረጉ ወዶች ይድፋቸው
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@ajl2232
@ajl2232 3 жыл бұрын
If the men have opinions, why not the the women?
@ሀዩነኝያላህባሪያ
@ሀዩነኝያላህባሪያ 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ገና ብዙ እናያለን እድሜ ይስጠን
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 2,6 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 90 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 21 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 2,6 МЛН