No video

ፈጣን የፆም የቡላ ፍርፍር በቀላሉ 💯 😍 ለየት ባለ አሰራር | የፆም ምግብ ልዩ ጣዕም | Ethiopian Food

  Рет қаралды 87,575

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

#ethiopia#easy#quick

Пікірлер: 85
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል በጣም አመሰግናለሁ 😍 ልዩ ጣፋጭ የሆነ የቲማቲም ፍትፍት ለማየት👇👇👇👇👇💯😍👍 kzbin.info/www/bejne/f3iplWl4eKx5jbs
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 5 ай бұрын
ማማየ ለቤትሺ አድስ ነኚ ምንድነው ቡላ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
የሰላም እህት አለሜ ሙያዬ እጅግ በጣም ቆንጆ የሆነ ፍርፍር ነዉ ሲያዩት ለአይን ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ይህን የመሰለ የቡላ ፍርፍር ሰርተሽ ሸር ስላረግሽልን ከልብ እናመሰግናለን 👍😍🙏👌
@MG-of3ef
@MG-of3ef 2 жыл бұрын
Amazing reciepe and looks very delicious 👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ልዩ ነው ቡላ በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏
@user-ki2ht5ln1j
@user-ki2ht5ln1j 2 жыл бұрын
እህት በምን ነው ሚሰራው ቡላ ምንድነው
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 4 ай бұрын
ዋዊ❤❤❤❤😚👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የቡላ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የሚዬ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MercyQuests19
@MercyQuests19 Жыл бұрын
Thank you for sharing this amazing Bula Firfir recipe with us! Your video tutorial was easy to follow and the end result was delicious. I loved how the recipe made use of simple ingredients to create a flavorful and authentic Ethiopian dish.
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
Wow የተባረከ ይሁን I never tried it this way
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
የሚዬ በጣም እሚያምር አሰራር ነው ያስጎመጃል እናመሰግናለን👌👌🥰🥰❤️
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
የምዬ በጣም ቆንጆ የብላ ፍርፍር ሰራሽልን ❤️❤️😋👌🏾እጆችሽ ይባረኩ ሰላም እደሪልን 🙏🏾
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ያሚዬ በጣም ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👌👌👍👍👍🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ባለሙያ በጣም የተዋጣለት ቡላ ፍርፍር ነው አመሰግናለሁ የሚዬ👏👍
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ በቀላል ለመስራት የሚሆን ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
Amazing recipe. I will definitely try it soon 💜💜👍and shared
@yeshizeleke3237
@yeshizeleke3237 Жыл бұрын
የሚዬ እጅሽ ይባረክ የምትስሪው ሁሉ ያምራል ስሞክረውም ይጣፍጥ
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጇሺ ይባርክ 👍👍👍🙏🙏
@yeshigemaneh1644
@yeshigemaneh1644 2 жыл бұрын
This is unique way of preparing "bula" you are super.
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 2 жыл бұрын
እህቴ፣ ያዘጋጀሽው የቡላ ፍርፍር በጣም ያምራል። ከሰሞኑ እሞክረዋለሁ። አመሰግናለሁ ተባረኪ።
@user-ki2ht5ln1j
@user-ki2ht5ln1j 2 жыл бұрын
ቡላ ድቆት ምንድን ነው መልሽልኝ
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ልዩ
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ 👌👌👌
@rtf4317
@rtf4317 Жыл бұрын
ዱቂት ነዉ ዋላ የምን ዱቂት ነዉ❤
@mestawetaklilu9885
@mestawetaklilu9885 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው።
@wudefekadu8104
@wudefekadu8104 8 ай бұрын
በጣም ያምራል
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 жыл бұрын
ሲታይ በጣም ነው የሚያምረው ሰርቼ እሞክረዋለው እናመሰግናለን
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
betam konjo aserare new more kalaye demo olive oil fesase betargibate👌👌
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 Жыл бұрын
Good job my sister ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍🌹
@travelwithbala2335
@travelwithbala2335 2 жыл бұрын
Wow tasty recipe super
@tiaraj1416
@tiaraj1416 2 жыл бұрын
You are amazing thank you 👍🌹 that is my favorite food
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
Amsgnalew yemyeeeee Akrarbish sayiker kent Alewko yne kmem😍😘🤗
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
ዋው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@netsanetkinnell4109
@netsanetkinnell4109 Жыл бұрын
አቦ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው አስቤው አላውቅም🙏👌
@keriamen3250
@keriamen3250 2 жыл бұрын
በርቺ፣ ጎበዝ!
@meksebtv1376
@meksebtv1376 2 жыл бұрын
Betam konjo aserar ehite😋😋👌👌👍👍
@meskimeski7477
@meskimeski7477 2 жыл бұрын
wooooo Ejesh Yebarek
@user-qw8xy3gi4n
@user-qw8xy3gi4n 2 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን!ሂደቱን በደቂቃ/በጊዜ ቢገለፅ?
@kiyyaamasfine1192
@kiyyaamasfine1192 2 жыл бұрын
Woww woww 😍
@mestawetaklilu9885
@mestawetaklilu9885 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን።
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
Very nice I never thought this way, I will try it.thank you.
@Mr.Freddie-echo
@Mr.Freddie-echo 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@tesfayeasnake840
@tesfayeasnake840 2 жыл бұрын
ዋው💗ሠላምሽ💗ይብዛ💗ውዴ💋💋💋💋
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching የሚዬ
@user-or4vh2pr7y
@user-or4vh2pr7y 2 жыл бұрын
yam yam good job
@hanaini
@hanaini Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሜሉዬ። የስቴንለስ ስቲል መጥበሻ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው። ቅብ ያላቸው ድስቶች ለጤና ጥሩ አይደለም
@user-xt5nt5ry8m
@user-xt5nt5ry8m 2 жыл бұрын
በርች ጀግኒት
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 жыл бұрын
Thank you for sharing yem 👌🙏
@user-lw3or8qq6n
@user-lw3or8qq6n 10 ай бұрын
ቡላ ማለት ምን ማለት ነው ጎበጎ👍👍
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
Wowwwww👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@user-ki2ht5ln1j
@user-ki2ht5ln1j 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እጅሽ ይባርክ እንደርጉዝ ሴት ያየሁት ሁሉ ያምረኛል እናም ፍርፍሩ በጣም ያምራል ድቆቱ ግን የምንድን ነው ቡላ ምንድን ነው ስደት ነው ያለሁት የምን ድቆት መጠቀም እችላለሁ መልሽልኝ እሽ
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ዉድ በአለሽበት አካባቢ የአበሻ ሱቅ ካለ ቡላ ይገኛል ብዬ አስባለሁ ጠያይቂ በሌላ መስራት ከተቻለ ጠያይቄ እነግርሻለሁ በርቺ በጣም አመሠግናለሁ !!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
👀የሚዬ🥰
@user-xw4hb7bo6z
@user-xw4hb7bo6z 2 жыл бұрын
ውደ እዳስቂብኝና ደቆቱ የምድን ነው ቲያውት የፍርኖ ዱቄት ይመስላል
@ደሴ
@ደሴ 2 жыл бұрын
wow llilike
@Ethopia22
@Ethopia22 2 жыл бұрын
🥰👌👌🥰
@Mahi-rr8mr
@Mahi-rr8mr Жыл бұрын
ብላ የምንዱቀትነዉ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
👏👌😇
@liyaaklilu6941
@liyaaklilu6941 2 жыл бұрын
It looks so yummy Mitnye
@Mahi-rr8mr
@Mahi-rr8mr Жыл бұрын
መልስንገሬን ቡላ ምንድነወ ዲቆቱ
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@user-vs8uu5by3f
@user-vs8uu5by3f Жыл бұрын
የትነው የሚገኝው ቡላው ዱቄት ጂዳውስጥ እስኪ እንዳለ ጠቄሙኝ
@natenaelasemlash
@natenaelasemlash 8 ай бұрын
Bedukatu becha nw yemhionew
@user-ib4yh9qb9k
@user-ib4yh9qb9k 2 жыл бұрын
yebula duket kmnew yemigegnw kefirno dukets mesrat ychalal eski nigerugn
@rtf4317
@rtf4317 Жыл бұрын
ቡላ ማለት ምድነዉ እህቴ ነገሪኝ ታይዉ ዱቂት ነዉ ምናይነት ነዉ❤❣️❣️❣️🤣
@aseelklo1145
@aseelklo1145 Жыл бұрын
Bulla malet ke kocho yemiwotaw nae
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
የሃበሻ ፎርሙላ 1. የሚበቃችሁን ያክል 2. የምትፈልጉትን ያክል 3. እኔ ይበቃኛል ብዬ የማስበውን ያክል 4. ካነሰ መጨመር 5. ሲበስል ያስታውቃል
@elisaayele6647
@elisaayele6647 Жыл бұрын
Astayatua bexam newu yasakey uwunet new
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
@@elisaayele6647 Yes 😁
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@halefesemayu7933
@halefesemayu7933 Жыл бұрын
yeleben
@mkim6017
@mkim6017 Жыл бұрын
Easy way out!😃😃😃👍🏽
@user-ff1vd1zs9y
@user-ff1vd1zs9y 2 жыл бұрын
ምንድነው ግን ዱላ የሚባለው
@user-yi4mm7vs9y
@user-yi4mm7vs9y 9 ай бұрын
ቆንጆ ብሎ ነው ግን ቅቤ ረስተሻል
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 4 ай бұрын
ቡላ ማለት ምድነዉ ዱቂት አይደለምድ 😅
@user-fv8je4zf4x
@user-fv8je4zf4x 2 жыл бұрын
ስለቡላው ንገረኝ አንደኛ ደረጃ ዱቄትነው ነው እንዴ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 2 жыл бұрын
ወጥ ወይስ ቡላ ??
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ቡላ ከምን እህል ነው ሜገኝ ክስዴ ውይስ ገብስ ሹክ በሉኝ
@user-il8jq2zf7f
@user-il8jq2zf7f 2 жыл бұрын
Kehulum
@ganootube7855
@ganootube7855 2 жыл бұрын
Wwwww
@hedayasaeq819
@hedayasaeq819 Жыл бұрын
Hi
@birhanekebede7702
@birhanekebede7702 Жыл бұрын
ቨፈ
@mamok3479
@mamok3479 Жыл бұрын
አያቴ ሰምታ ፣ለምን ትጨማለቃለች ብላ ጠየቀች 😂
@tinalemma6272
@tinalemma6272 2 жыл бұрын
Cgobezz wedddd
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 5 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 168 М.
እጅ የሚያስቆረጥም ፍትፍት |  ልዩ የፆም ምግብ
14:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 139 М.
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 5 МЛН