The Beggars in Addis Ababa (excerpt)

  Рет қаралды 799,821

Jakob Gottschau

Jakob Gottschau

Күн бұрын

Watch more: drive.google.c...
The life is tough for the two women Belay and Zemu, who live in the small village Kajima in Northern Ethiopia. Shortage of food make them leave the village and travel with their kids to the capital Addis Ababa for begging. The family left behind is supported by the money Zemu and Belay make as beggars. Several months later they come back to the village with their small savings. This year Zemu returned to a bad surprise. Rumours in the village told, that her husband has donated some of her pots to another women.
An awarded documentary about extreme poverty in Ethiopia
Produced and directed by Jakob Gottschau
Film editing Jesper Osmund
Music: Niels Mosumgaard
Year of production 2008

Пікірлер: 876
@ancharotube7658
@ancharotube7658 7 жыл бұрын
አቤት ጥንካሬ እናት ለልጆቿ የምትከፍለው መስዋዕት። እራሷ እየሞተች ለልጆቿ ትኖራለች። ፈጣሪ በጤና ና በበረከቱ ይጎብኛችሁ።
@ወይእምየዳንሻለምለሚቱወል
@ወይእምየዳንሻለምለሚቱወል 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደነዚህ ያሉ ምስኪኖችን የምረዳበት አቅም እና ልቦና ስጠኝ
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት 4 жыл бұрын
Amin
@neymayousef4841
@neymayousef4841 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እናቴ አስታወሽኝ ማማየ አላህ የተሻለ ኑሮ ይስጥሽ ያረብ
@መዲናአዲየአላህባሪያነኝ
@መዲናአዲየአላህባሪያነኝ 7 жыл бұрын
ያረቢ ያሳለፍኩት ሁሉ ትዝ አለኝ አየ እናት ያረቢ አላህ እናቶቻችን ጀነትን ፈርድወስ ይወፍቃቸው ያስለቅሳል ወላሂ
@አልሀምዲሊላሂአለኩልሀል
@አልሀምዲሊላሂአለኩልሀል 7 жыл бұрын
በጣም ወላሂ የስለቅሳል የእናቶችን እደት አድርገው እዳሳደጉን አላህ ጀንት ይወፍቃቸው እናቶቻችንን
@ጦይባመርሳየረሱልወዳጅ
@ጦይባመርሳየረሱልወዳጅ 5 жыл бұрын
ወይ ማሚ ያንችወለታኮመቸም አይከፈል
@saedamohammed5817
@saedamohammed5817 7 жыл бұрын
😭😭😢😢😢😢 እማዬ ምጊዜም እወድሻለሁ እናቴን ነፍቀችኝ ትዝታ ነው ስንቄ ብቻ አሏህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ውለታሽን ከፋይ ያርገኝ ያረብ
@edilchristian3034
@edilchristian3034 6 жыл бұрын
This makes me so sad.I respect this dignified woman so much.
@awadabdulrhman5660
@awadabdulrhman5660 5 жыл бұрын
me too realy
@Aa-pf8nd
@Aa-pf8nd 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍማማየያረብእዚህየተሻለንሮይስጥሽ
@number8645
@number8645 4 жыл бұрын
አይ እናት ፈጣሪ ስጦታ ብሎ ሲስጥ እኮ የሰጠን እናት ነው ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው እኛም የስደት መጨረሻችነን አሳምሮ ለእናት ለአባት ቤታችን ያብቃን እህት ወንድሞች 💖💖💖💖💖💖💖Missy mama💘💘💘💘💘💘
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 5 жыл бұрын
This is so heartbreaking I was just talking about same issue with my friend...I hope and pray we be able to make different in their life.
@ሀናማርያም-ሸ8ደ
@ሀናማርያም-ሸ8ደ 7 жыл бұрын
አይ እናቴ ትዝ አለችኝ እናትኮ ለልጆቿ የማትሆነው የለም ጌታሆይ የእናትአባቴን እድሜ አርዝምልኝ ሰላማቸውን አብዛልን እናትዬ እግዚአብሔር ይርዳት
@BHA..2000.
@BHA..2000. 5 жыл бұрын
ربنا يفرج همهم وينفس كربتهم ويسهل أمورهم ربنا كريم لا ينسى احد من خلقه. سعودي وافتخر جازان الفل
@sadiqkp8058
@sadiqkp8058 4 жыл бұрын
Yaa Allah, please help this poor people....😓
@habibdahab552
@habibdahab552 4 жыл бұрын
አላህ አብዝቶ አብዝቶ እጅግ በጣም አብዝቶ እረዝቃችሁን ይክፈትላችሁ እናቴ
@sjwdestroyer6336
@sjwdestroyer6336 2 жыл бұрын
I don't understand why or how anyone brings a child into a mess like that. This is just selfish.
@salesale314
@salesale314 4 жыл бұрын
ያረብ እኔ ሀብታም ልሁን አልልም ሀገሬን በቅርቡ ሀብታም አድርግልኝ ።የሁለዜ ዱአየ ነው በዱአ በርቱ
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 4 жыл бұрын
Sale Sale አላህ ይስማ ምኒክ
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
የኔ ማር. ሀብት ደስ እሚለው. ሀገርጋነው. የኔም ምኞትነው
@muhamedadem872
@muhamedadem872 4 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ እናታችን
@ፋፊቾነኝስደተኛዋ
@ፋፊቾነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ሳህ ትክክል
@ቱልቱላስደተኛዋ
@ቱልቱላስደተኛዋ 8 жыл бұрын
እናቴ እድህ ሁና ነው ያሳደገችኝ እይይይይይይይይይይይይ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያኣላህ ማሚ አይዞሽ ኣላህ ይርዳሽ እናቴን አስታወስኩ
@fafint188
@fafint188 7 жыл бұрын
Sadia Ksa አይ አይ እምዬ የንችስ አይወራ አይነገር እንደው ሰስበው ሆድ ይብሰኛል የአላህ ረጅም እድሜ አና ጤና ስጠቻው
@laniesantos8155
@laniesantos8155 7 жыл бұрын
Sadia Ksa እናቴእድህሆናነዉያሳደገቺኞ
@laniesantos8155
@laniesantos8155 7 жыл бұрын
Sadia Ksa ኡፍፍፍያስለቅሳል
@alinalin8337
@alinalin8337 7 жыл бұрын
Sadia Ksa ረበጨቀ ደጨ
@habeeba22uaqhabeebi42
@habeeba22uaqhabeebi42 7 жыл бұрын
Sadia Ksa uuyytg
@مخمومالقلب-س2ش
@مخمومالقلب-س2ش 6 жыл бұрын
I PRAY FOR THEM TO HAVE A GOOD AND HAPPY LIFE. GOD BLESSES
@pigeonlove
@pigeonlove 5 жыл бұрын
That doesn't help so save your breath
@ፎዚነኝየአቡኬአድናቂፎዚየ
@ፎዚነኝየአቡኬአድናቂፎዚየ 7 жыл бұрын
አይይይይ መገን እናት ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@marjdole5778
@marjdole5778 3 жыл бұрын
And all the people of Ethiopia kill empress menem
@Mrmr-no1uh
@Mrmr-no1uh 7 жыл бұрын
አብሽሪ እናትየ እማምየ ሁሉም ያልፋል አይ እናት የእናትን ወለታ ማን ይሆን ከፍሎ የሚጨርሠው እናቴን አስታወስሽኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እስኪ ይሁን እስከማልፍ ያለፋል እንደዛሬው አልቅሸ አላውቅም
@ayubyassin6472
@ayubyassin6472 7 жыл бұрын
Mrmr 16617 Jrhrfhfu
@madinaamuhmmad3347
@madinaamuhmmad3347 7 жыл бұрын
ayub yassinስወይኔ።እምየ
@madinaamuhmmad3347
@madinaamuhmmad3347 7 жыл бұрын
ayub yassiጨn
@limumekonen3025
@limumekonen3025 7 жыл бұрын
uuuuuuf😭😭😭😭😭😭😭
@sayeda9135
@sayeda9135 6 жыл бұрын
Mrmr 16617 እናቴ ውለታሽን ከፉይየሰርገኚ ያረብ
@notillustrated
@notillustrated 4 жыл бұрын
I stumbled onto your profile and i just wanted to say that I truly enjoy your documentary style. These films are great! Thank you for sharing.
@edenamarejeseslove2957
@edenamarejeseslove2957 4 жыл бұрын
እናት. ለዘላለም. ትኑር
@endod8708
@endod8708 8 жыл бұрын
እኔ አዲስ አበባ ላይ ሳያቸው እንዲህ ያለ አሳዛኝ ታሪክ እንዳላቸው መች አውቄ እንደመሸ አይቀር ኢንሻአላህ ይነጋልናል
@aminayosif5139
@aminayosif5139 7 жыл бұрын
Amen out
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 7 жыл бұрын
Amen antte
@zabiberide273
@zabiberide273 7 жыл бұрын
Workalemahu Degene ኢሻ አላህ
@zabiberide273
@zabiberide273 7 жыл бұрын
Amen ኢሻ አላህ
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 7 жыл бұрын
Zabibe Ride Amin insha Allah
@awadabdulrhman5660
@awadabdulrhman5660 5 жыл бұрын
im so sad to see this in my second lovely country Ethiopia ......awad from sudan
@zumraasem9172
@zumraasem9172 7 жыл бұрын
😭😭😭😭 አላህ የናቶችንን ሥቃይ አይቶ ለነሡም ቀን ያውጣላቸው ወይ እናት እንድህ እየለፋች ነበር ያሣደገችን
@ወለተስላሴየድንግልልጅእኔ
@ወለተስላሴየድንግልልጅእኔ 7 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጎብኛችሁ አይ እናት እድሜ ይስጥልን ለእናቶቻችን
@rashiid187
@rashiid187 4 жыл бұрын
The gab between the rich and the poor in Ethiopia is unbelievable.it breaks my heart to see kids suffer.
@ያስሚንመሀመድ-ኈ6ጠ
@ያስሚንመሀመድ-ኈ6ጠ 5 жыл бұрын
እህህህ ኧረ ማነው እንደኔ እናቱን የናፈቀ
@Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ
@Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
እናቴ ህይወቴናት ሙችልኝብትለኝ እሞትላታለሁ ቅርአይለኝም
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 4 жыл бұрын
ያስሚን መሀመድእኔንም እናቴ ሁለመናዬ ነች ያለ እናት ምንም የለኝም እናቴ በጣም ትናፍቀኛለች ናፍቆታንም እቅልፍ አሳጥቶኛል እናት ቃላት ያንሰኛል
@ያስሚንመሀመድ-ኈ6ጠ
@ያስሚንመሀመድ-ኈ6ጠ 4 жыл бұрын
አይዞን እህቶቸ አላህ በሠላም ከእናቶቻችን ያገናኘን ያረብ
@Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ
@Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@fdad817
@fdad817 4 жыл бұрын
አማሪኛድራማ
@faizajemal1328
@faizajemal1328 7 жыл бұрын
እናት እናት በድኒያም በአኬራም አላህ መጥፎሽን አያሳዬኝ እናቴን አስታወስኩ እናቴም እንድህ ተንከራታ ነው ያሳደገችኝ እማዬ እናቴ የኔ ልዩ እድሜና ጤና ይስጥሽ ።
@ቁርአንየአላህቃልነውኢስላ
@ቁርአንየአላህቃልነውኢስላ 7 жыл бұрын
ለኔ አድሴ አይደለም ያደኩበት ነው ግን አልሀምዱሊላ ለምነንም እርዱን ብለንም አናውቅም አልሀሙዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ድኔንም አሳውቆኛል ከችግርም አውጥቴ። አገርም እደሄድኩ ብዙወቹ እደዚያው ናቸው አላህ ቀጥተኛውን መገድ እድመራቸው ብቻነው ዱአ እማደርግላቸው። አላህ ድርቅን ያሳላችሁ ውድ ወገናቸ
@ለኔሥትምክህትድንግልናትበ
@ለኔሥትምክህትድንግልናትበ 8 жыл бұрын
አይዞሽ እናትዬ እስከሚያልፍ ያለፋል ነው እግዚአብሄር ስቃይሽን ይይልሽ እርሱ ይርዳሽ
@addisnone163
@addisnone163 6 жыл бұрын
ወይይይይይይይይይይ አደቴን በሉት እግዚአብሔር የረርዳችረሁ እናታችን የተናገሩት ንግግር ወስጤ ነው ዛሬ ያላገኘሽው ነገ ታገኚዋለሽ ምቾት ስመጣ መነጠቅ ይመጣል
@hlinaheli4444
@hlinaheli4444 4 жыл бұрын
እውነተ ክብር ለእናቶቻችን እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው
@ኢስላምነውሂወቴ-ተ5አ
@ኢስላምነውሂወቴ-ተ5አ 7 жыл бұрын
ያረብ ለተቸገሩ ወገኖቻችን አተ ለግሳቸው ያረብ አብሽሪ እማምየ
@tamarsaeed6354
@tamarsaeed6354 6 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ ወይኔእናትኑሩልንእኛምከስደትአላህይመልሰን.እናቴትዝአልሽኘ....ዋእናት
@iloveyou4859
@iloveyou4859 7 жыл бұрын
የኔ ከርታታ ማማየ ኡፍፍ እደናት የሚሆን ማን አለ በምድር ላይ እናት ዘላለም ትኑር የሀያቲ
@seadatadesse8334
@seadatadesse8334 6 жыл бұрын
በእውነተ የክፍለሀገሬ ሰው ደግ ቸር ሩህሩህ ነው መሰጠትን ያውቅበታል ከሀገራቸው ተተሰደው ሲለምኑ በጣም ያሳዝኑኛል እውነቱን ነው ሰው የሚላቸው ከብታቸውን መሬታቸውን ትተው መለመን ለምደው ነው ይሎቸዋል ጎዳን ጎደሎን ማን አየ ማጣት የሰው ፊት ያሳያል እንተዛዘን ምህረቱ አይራቀን ለሀገሬ ምህረቱን ያውርድላት
@ا7خ5ورةامابي
@ا7خ5ورةامابي 7 жыл бұрын
አይ እናት ክፉ አይካት እግዚአብሄር ሆይ እናቶቻችነን ጠብቅልነ ♥♥♥♥
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 жыл бұрын
እውይይይ ወገኖቼ እግዚአብሔር በረከቱን ያውርድላችሁ .እሱ ይመግባችሁ .።ያልታሰበ ልቅሶ ነው ያለቀኩከት ውይ የት ቦታ ይሆን እኔን ወገኖቼ እዚህ ስንበላ ስናማርጥ እንውላለን የምንደፍው ብዛቱ .አቤቱ ጌታየ ግፍ አታርግብኝ
@محمدمحمد-ذ3و9ج
@محمدمحمد-ذ3و9ج 7 жыл бұрын
ufffffffffff wayeeeeeeeeeee duneya betam yasznal inshala yalfal enkans chger
@መቅዲ-አ9አ
@መቅዲ-አ9አ 4 жыл бұрын
አይይይ እናት አንድት ሆነች እናት እናት ❤️😭😭😭
@dhshwhwhqdhwjwjwjw3198
@dhshwhwhqdhwjwjwjw3198 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናቴንበጣምነው የሙወዳትእናቴ የኔንንእድሜ ቀኝሶ ላች ይስጥልኝ
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 жыл бұрын
አብሽር እማ ያልፋል ይሄን ታሪክ በነበር የምታወሪበት ኑሮ አሏህ ይህለቀልሽ
@tiggy2timez
@tiggy2timez 6 жыл бұрын
How easily they turned their backs or blatantly ignored her.. That was heartbreaking to see .
@Susu-xd8vj
@Susu-xd8vj 4 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ የእዝነት በሩን ይክፈትላቹ
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 4 жыл бұрын
አላህ ይርደሽ እናቴ እነም አላህ ብር ስጠኝ እና የምረደበት አቅም ስጠኝ
@እረህማጌታሁንየወሎልጅየመ
@እረህማጌታሁንየወሎልጅየመ 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ችግር ይጥፍ ሀገራችን አይ ድህነት ኢትዮጵያ ሀገራችን ምነው ፈተናሽ በዛ አላህ ይድረሥላችሁ ወገኖቻችን ደጉ ያገሬ ሠው ☝☝☝☝☝☝😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@سعديهعلي-د1ب
@سعديهعلي-د1ب 6 жыл бұрын
አይዞሽ ማምየ ያልፋል
@nyimabaye3492
@nyimabaye3492 5 ай бұрын
Definitely speaking,we have donations here in Barcelona, by Acción Barcelona, but how can I really contact this family, and what is the name of the village they are, please
@እግዚአብሔርፍቅርነውየድን
@እግዚአብሔርፍቅርነውየድን 6 жыл бұрын
እኛም እንድህ ብለን ነው ያደግነው. ሁሉም ለበጉ ነው. እግዚአብሔር ላስተምር እንጅ ሊጉዳ አይመጣም. አሁን ግን. ትልቅ ቦታ ባንደርስም እራስችነን. ልንችል. ነው. ታሪክ አርገን አልፍነዋል. ያልፋን የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሊት የለም. እግዚአብሔር ይመስገን.
@እግዛብሄርእርኛዬነው
@እግዛብሄርእርኛዬነው 6 жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ያሣዝናሉ እግዛብሄር ይድርሰላችሁ
@semiramolla1295
@semiramolla1295 7 жыл бұрын
አላሁመ ፈጂርኒ ኩሉ ሙሥሊሚን ኩሉ ምካን ያርበላ አለሚል ጌታየ ሆይ ሀገራችን የሚቸገሩትን አተው እርዝቃቸው ያኢላሂ
@እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ
@እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ 4 жыл бұрын
የአላህ ውይ በጣም ያስለቅሳን ወላህ እማየ የኔ ናፍቆት
@myfullhope1272
@myfullhope1272 5 жыл бұрын
የኔ እናት አሳዘናችሁኝ በእውነት አልሀምዱሊላህ እማየ ዛሬ ላይ ደስተኛ ሁነሽልኛል ታዳ ሰው ብዙ አመት አደርሽ ስደት ለምን ቤት አልሰራሽም መኪና ገንዘብ ይሉኛል ግን እማ ስቃ ማየቱ ከሁሉም በላይ አባየ ስደት ተሰዶ ተገላቶ ነው ያሳደገን
@makethe9431
@makethe9431 8 жыл бұрын
አይ እምየ አይዞሽ እናቴ ወይኔ እናቴ ም እደዚህ አድርጋ ነው ከዚህ ያደረሰ ችን ተመስገን አይዞሽ እምየ ያልፍል የማያልፉ ቀን የለም።
@tiemaymeko8901
@tiemaymeko8901 8 жыл бұрын
እናቴ ኣስታወስኩ
@abubekralemu3091
@abubekralemu3091 7 жыл бұрын
Make The እናቴ ውስጤናት
@ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ
@ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ 6 жыл бұрын
እናቴ እንድህ ብላ ነበር ያሣደገችኝ አንድቀን ሣታርፍ እግዚአብሔር ወሠደብኝ እማ አይዞሽ አነረድቀን ያልፍልሻል እግዚአብሔር ጤና ይስሽ
@semira4615
@semira4615 7 жыл бұрын
አይ አብሽሩ አላህ ያለለታያልፋል የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ለበጎነው እኔም ገጠርላይነኚ ግንአላሀምዱሊላህ ትንሽምሆነ ትልቅም አላሀምዱሊላህ ብለንእናመስግንው።።።።።።
@እናቴህይወቴ-የ2ሰ
@እናቴህይወቴ-የ2ሰ 5 жыл бұрын
ውይ እናቴ ደክመኝ ሳትል እኔንና እህቶቸን ያሳደገችን ይህን እየሸጠች ነበር አንድ ሸክም እንጨት 2.50 ብር ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም አልፏል
@HaydeHaydee
@HaydeHaydee 4 жыл бұрын
ድፍ ልበል አይዞሽ ማር ዛሬ ካሻት
@ttgg8975
@ttgg8975 4 жыл бұрын
አወን እኔም እናቴ እደዚህ አድርጋ ነበር ያሳደገችኝ
@ኩንፈየኩን-ደ5ሸ
@ኩንፈየኩን-ደ5ሸ 4 жыл бұрын
አይዞን እህቶች ይንሻ አላህ ያልፋል፡ አልሀምዱሊላህ ለኔ ቤተሰቦች አልፎል እድሜ ለአረብ ሀገር አሁን ላይ ችግር ሳይሆን ናፍቆት ሊገድለኝ ነው ለናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው
@ssss-tx6fn
@ssss-tx6fn 4 жыл бұрын
አይይይይይእናቴ
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 6 жыл бұрын
ኧረ አምላክ በምህረቱ ያስበን አይዟችሁ ወገኖቼ ፈጣሪ በበረከቱ ይርዳችሁ😢😢😢
@abduljelilali568
@abduljelilali568 6 жыл бұрын
Siyasaznu. Allah yidreslachew.
@topiaforever9690
@topiaforever9690 6 жыл бұрын
I have no word to say but crying.Weynee weynee , weynee weynee wegene.
@hurtingheart3390
@hurtingheart3390 6 жыл бұрын
Its so sad😢😢😢 if I saw a beggars in the city. I can't leave them if I didn't give something. Money or even the foods that I buy for my kidz
@ፍቅርከአላህናከረሱልብቻሰ
@ፍቅርከአላህናከረሱልብቻሰ 6 жыл бұрын
አሁን አንችና የረቦች እናት እኩል እናት ይባላሉ አይደል የኔ ናት አይዞሽ ሀያቲ አላህ ይድረስልሽ
@እግዛብሄርእርኛዬነው
@እግዛብሄርእርኛዬነው 6 жыл бұрын
እፍፍ እናቴ ጌታ ይድርስልሽ
@selamyene4977
@selamyene4977 6 жыл бұрын
Weyine egziabher yiyachhu betam yaazinal 😢😢😢
@ፊርዶስሰዒድየከላላልጅ
@ፊርዶስሰዒድየከላላልጅ 4 жыл бұрын
*ኡፍፍፍ አይ የቲምነቲ ከባድ ነው!* *አኔም እማየ እንዴዚህ ነው በየትምነት ያሣዴገችኝ😭*
@ሡመያወሎየዋሡመያ
@ሡመያወሎየዋሡመያ 7 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያረብ ርዳቸው የእናት ውለታ ምን ይከፈላታል ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
@yeshiwrrkwelda9904
@yeshiwrrkwelda9904 7 жыл бұрын
Egziabhar yrdachhu
@ፉፊቢንትሠኢድ
@ፉፊቢንትሠኢድ 4 жыл бұрын
uffffffffffffff I LOVE MAMA ♥️🌹
@engochaarega9410
@engochaarega9410 7 жыл бұрын
እማ የኔ ህይወት እንዴዚህ ሁነሽ ነው ያሳዴግሽኝ ህይወቴ ይቅር በይኝ በጣም ሳማግጥሽ ነበር ለካ ልጅ ሁኜ ነው እማዬ አሁን በስዴት ሁኜ አይንሽ ሲርበኝ የፍቅርሽን ጥልቀት ዴረስኩበት አወኩት በሁሉም ነገር ይቅር በይኝ ሁሌም እወድሻለሁ ትናፍቂኛለሽ ሁሌም ሰላም ሁኒልኝ ♥♥♥♥
@የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
@የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 4 жыл бұрын
ያረብ. ስታጉራጉር ርናትመሰለችኝ. እናቴ. እድህና. እየስራች ማጉራጉርነውስራው. ውውው. እሚ ናፍቀሺኛል
@seidm4608
@seidm4608 4 жыл бұрын
😭 ሁላችንም ይቅር ይበለን በቤተሰብ ዙርያ
@የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ
@የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@RubelMia-og2qf
@RubelMia-og2qf 4 жыл бұрын
Uuuuuufffff Make💕💞💞💞💞💞😢😢😢😢💕💕💕💕💕💕💕
@RubelMia-og2qf
@RubelMia-og2qf 4 жыл бұрын
Mothar😢😢😢😢😢💞💞💞💞💕💕💕💕💋💋💋💋
@rabiarabia5481
@rabiarabia5481 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ሰቶ ወላጆቻችንን የምን ጦር ያድርግልን ያረብ
@سعدهحسين-م3ق
@سعدهحسين-م3ق 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ጀግኖች አይ እማየን አሰታወሰሳችሁኝ ያረብ በሰላም ከእነማየ አገናኘኝ የኔ ጌታ
@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك
@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك 4 жыл бұрын
*አኡፍፍፍ 😭😭😭*
@grasal918
@grasal918 4 жыл бұрын
የአላህ የናቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን
@meseretgashaw9782
@meseretgashaw9782 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እግዚያብሄር ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@احمدراغبحاحا6763
@احمدراغبحاحا6763 7 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳችሁ ወገኖቸ አንጄቴን ነው የበላሽው የኔ እናት ውይይይይይ
@ዚነትመኮነን
@ዚነትመኮነን 4 жыл бұрын
ያረቢ ሁላችነም እንደኀው እያልን ነው ያደግነው ትዝታ።
@Hayat-rm5qj
@Hayat-rm5qj 7 жыл бұрын
እህህህ አልቻልኩም የኔም እናትና አባት በድህነት ነው ያሳደጉኝ አልሀምዱሊላ ሰው ደህና ከሆነ የማያልፍ የለም ስንት ሁነው አሳደጉኝ ዛሬ አልሀምዱሊላ እነሱንም ራሴንም እየቀየርኩ ነው ስደት በቃችሁ ብሎ ከቤተሰቦቻችን ጋር አላህ በሰላም ያገናኘን ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው ማምየ አባየ እወዳችኃለሁ ንፍፍፍቅ ብያለሁ።
@seada3193
@seada3193 6 жыл бұрын
Hayat 2015 እንደዚህ ሁነው አሳድገው አሁን ገንዘባችንን ቤተሰብ በላብን ሲሉ ይገርመኛል ያአላህ እማዬ አባዬ በሰላም አገናኘኝ በጎ የምውልላቸው አድርገኝ ያረህማን
@ሳምሬየማረቆሷ
@ሳምሬየማረቆሷ 4 жыл бұрын
አፈረ በፈለሁ ማን እንደናት እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አሜን
@mahletsisay6730
@mahletsisay6730 6 жыл бұрын
እናት እናት ሲሉዋት ሆደ ይባባል እማየ አይዞወት እደመሸ አይቀርም ይነጋል ቀን አለዉ እግዚአብሔር
@sawwahyazaman1874
@sawwahyazaman1874 7 жыл бұрын
this is really heart breaking
@ለይላስደተኛዋY3
@ለይላስደተኛዋY3 4 жыл бұрын
ያርቢ ያስለቅሳል አላህ አግኝቶ ማጣትንያዝልን
@medhenitkasaa6628
@medhenitkasaa6628 6 жыл бұрын
ወይኔ ሲያሳዝኑ እንዲህ ተሰቃይተው ነው ለካ የሚመጡ እኔ እንዲህ አይመስለኝም ነበር እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን
@tgstenblow6669
@tgstenblow6669 6 жыл бұрын
ወይይይ የኔናት እደት ብየ ላግ ኛት ትንሺ ብርዳት እሥኪ ጠቁሙኝ እደት ነው የማገኛት አይይ ድህነት 😭😭😭😭
@mesoudmohammednur2070
@mesoudmohammednur2070 5 жыл бұрын
May ALLAH the almighty lend His hand to you,your brother from SOMALIA
@مشعلحهمشعلهجزكمعلهخير21
@مشعلحهمشعلهجزكمعلهخير21 4 жыл бұрын
እማ ውለታሽ ብዙነው አላህ በጤና ያኑርሽ ያረብ
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 እናት እናት እናት...... ምንግዜም እናት ነት መከራ ስቃይ ሁሉን ችላ ለልጅዋ ብቻ የምትኖር😭😭😭😭
@biniemhantemichael6121
@biniemhantemichael6121 6 жыл бұрын
do you think all Mathers are like her
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 4 жыл бұрын
😭😭😭ሚስኪን እናቴ አላህ ይርዳሽ
@aeshaabdu3024
@aeshaabdu3024 5 жыл бұрын
አይዞሽ እናት ሁሉም ያልፍም የኔም አያት እንደዝህ ሁና አሁንአልፎላት እርፍለች ሁሉንም ታወራኝ ነበር 12 ልጅ ስታሳድግ እክርትት ብላ ነበር
@titititi450
@titititi450 6 жыл бұрын
አይይይ የእናት ውለታዋ እግዚአብሄር። ይርዳሽ እናትዬ
@semisemi1090
@semisemi1090 7 жыл бұрын
ወይኔ 😭😭😭እማየ አይዞሽ አንድቀን ያልፋን
@kedrmamu7621
@kedrmamu7621 7 жыл бұрын
እረ ብዙ አስታወሱኝ ማሚየ አይዞሽ
@lolaallalo679
@lolaallalo679 7 жыл бұрын
እናት እወድሻለሁ ለዘላለም ኑሩልኚ እሙ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 4 жыл бұрын
ዓደይዋኒ አይዞሽ አላህ ያልታሰበ ርዝቅ ይስጣችሃል ኢንሻ አላህ
@ayuliaayulia9547
@ayuliaayulia9547 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን ድህነት ፀጋ ነው
@rokiyarokiya6560
@rokiyarokiya6560 7 жыл бұрын
Ayulia Ayulia እማገለታሽንእደትብየልክፈልሽ
@batulaanulo780
@batulaanulo780 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይይይይይይ ያእነት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እሙጎደሬዋእሙጎደሬዋ
@እሙጎደሬዋእሙጎደሬዋ 8 жыл бұрын
ወይ አምላኪ ሆይ በጣም ያሳስናል እ/ ር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ 😭😭😭😭😭😭
@jerrymartin5012
@jerrymartin5012 3 жыл бұрын
Anyone know this lady where I can send her some money . If so reply to me please I would like to help her out
@jesusislord5480
@jesusislord5480 6 жыл бұрын
Ye weyane nefs aymarim! Hizbun lemang ena setenga adari betam yasazinal😞😞
@belayneshakele4628
@belayneshakele4628 4 жыл бұрын
ዉይ ዉስጤን በሉት ሲያሳዝኑ ኧረ የእናቶቻችን አምላክ እናቶቻችንን አደራ ክፋታቸዉን አታሳየን
@zenetjemal5596
@zenetjemal5596 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ያማል በአላህ አይ ዱኒያ እንደዚህ ነት አላህ ይርዳችሁ ያረብ ማሜየ እናት ለልጆቹ ስትል ስንቱን ጉድ ትችላለች በአላህ
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 4 жыл бұрын
እማ ሂወቴ ሺ አመት ኑሪልኝበጤና 😢💓💔
@اثوبياملوكنيل
@اثوبياملوكنيل 4 жыл бұрын
ያረብ እድሜ ጤና ለናቶቻችን
@kkhh7850
@kkhh7850 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@zeynebahmedz2279
@zeynebahmedz2279 5 жыл бұрын
አላህይርዝቅሽ እማ አይዞሽ አላህ ለኸይሩ ነው
@reba222ajmanreba9
@reba222ajmanreba9 4 жыл бұрын
የኔነት እረዝቅሺን አላህ ያብዛልሺ
@ሊሊቢንትኢስላምሊሊየ
@ሊሊቢንትኢስላምሊሊየ 7 жыл бұрын
የኔ ከርታታ አንጀቴን በላችሁት አይ እናት ውለታሽን መቸ የምመልሰው ሳልጠግብሽ ስደት ገባሁልሽ እናት እናቴ አትሙች ልሙትልሽ እኔ ከሰፈሩ ሳጣሽ ከርተት ይላል አይኔ እናት ፍቅሬ ነሽ ያረቢ አላህ ከስደት አላቀህ ከናቴ አገናኘኝ ያረብ
Ethiopia and poverty documentary
44:21
Info Run
Рет қаралды 187 М.
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 22 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
Far from Civilization: Inside the Life of a Family Living in the Mountains
42:46
Food Around The World
Рет қаралды 2,3 МЛН
Driving through Hosanna Ethiopia
14:05
Miez Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
Life in a matriarchal society - On this island, women are in charge!
52:01
Riding Cheapest African Handmade Scooter for a Living
20:02
TEKNIQ
Рет қаралды 6 МЛН
Happy old age of an elderly couple in a mountain village in winter far from civilization
1:02:27
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47