THE SYSTEM: ትምህርት ልማር ወይስ ላቁም? | A Guide to Financial Freedom | Etubers

  Рет қаралды 53,278

Etubers

Etubers

6 ай бұрын

This video is Financial Freedom Guide through THE SYSTEM. Education and Work independence.
🍿 Enjoy Other Videos
እንዴት ከሃያ በላይ ቢዝነስ በ0 ብር ጀመርኩ? እናንተም መጀመር ትችላላችሁ
• እንዴት ከሃያ በላይ ቢዝነስ በ0 ብ...
ኦንላይን ቢዝነስ እስከ 100,000 ብር ገቢ ማግኛ መንገዶች
• በ2016 ኦንላይን ቢዝነስ እስከ 1...
13 Signs You Will be RICH
• ሃብታም እንደምትሆኑ 13 ምልክቶች ...

Пікірлер: 509
@surafeltek8098
@surafeltek8098 6 ай бұрын
100% ትክክል ነህ ይሄንን ነገር እኔም ከተረዳሁት ትንሽ ቆይቻለው . በ አንድ የግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ ነው የምሰራው 4 አመት ሆኖኛል የሰአት ነጻነት የለኝም መገኘት በሚኖርብኝ ቦታዎችም በስራ ምክንያት መገኘት አልችልም ,ከዩንበርስቲ ስወጣ የነበረኝ ኢነርጂ እና አቅም አሁን እንደቀነሰ ይሰማኛል , የገንዘብ ነጻነትም የለኝም ከወር ወር ላይፍ ማስቀጠያ እንጂ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለውም . ነገርግን እኔ ሳልቀየር አሰሪዎቼ ሲለወጡ አያለሁ. እንዴት ከቅጥር መውጫ መንገዶችንም ብትጠቁም አሪፍ ነው ...
@tsegayetigistu109
@tsegayetigistu109 6 ай бұрын
Sura silkih bitlikilign des yilegnal
@Teddymav07
@Teddymav07 6 ай бұрын
ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ
@surafeltek8098
@surafeltek8098 6 ай бұрын
@@Teddymav07 ሀሳብ ከየትም ይምጣ የትም ዋናው ፍሬ ነገሩ ነው ... ትምህርት እውቀት አይጠቅም ሳይሆን ያወቀውን የተማርከውን ነገር የራስህ ነገር ላይ ነው ማዎል ያለብህ እኔ እየሰራሁ ያለሁት ለሀብታም ነው እሱን የተሻለ ሀብታም ለማድረግ, ይሄ እኔ የተቀበልኩት እውነታ ነው , እኔ በጠዋት 12 ሰአት ከቤት ወጥቼ ቤት ደግሞ የምመለሰው ማታ 1 ሰአት ነው የትራንስፖርት ነገር መቼም ማስረዳት ያለብኝ አይመስለኝም ግልጽ ነው እንዲ ደክሜ ግን የማገኘው ገቢ ከድካሜ እና ከኑሮው ጋር የሚመጣጠን አይደለም , ምናልባት የ ዛሬ 4 በቀን 50 ብር የሚያስገኝ የራሴን ስራ በጀምር ኖሮ አሁን ካለሁበት የገቢም የሰአት ነጳነት ይኖረኝ ነበር , ባይገርምህ ዛሬ November 27 ነው የስራ ኢንተርቢው ነበረኝ oline ስለሆነ ኢንተርቢው ላድርግ አላድር እያልኩ እየተወዛገብኩ ነበር ይሄን ቢድዬ አይቼ ስጨርስ ነው የሰረዝኩት ምክንያቱም ቢሮ ልቀይር እችላለው ነው እንጂ ነገሮች አይቀየሩም
@Teddymav07
@Teddymav07 6 ай бұрын
ጥሩ ምልከታ ነው ያለክ ብሮ ግን ደሞ የራስህ ስራ ለመጀመር ትምህርት ደጋፊ እንጂ ጎጂ ኣደለም ዋናዉ ያንተ ኣላማ ነው።ግቢ ዉስጥ ፕሮግራም እይተማርክ ስትመረቕ መመረቅያህን የሚሆን ፕሮግራም ያንተ ትክክለኛ ቢዝነስ ኣርገህ መስራት ትችላለህ።ኤኒወይስ ትምህርት እስርቤት ነው ይሉህ እና እሺ ምን ላድርግ ስትላቸው የኔ ትምህርት ገዝተህ ተማር ብለዉ ትራሽ ይሞሉሃል።እመነኝ መንገዱን ኣልፌበት ኣለሁ @@surafeltek8098
@Mrprime-pi7fb
@Mrprime-pi7fb 6 ай бұрын
Mikey are you belive in this realy ? You didnt work for 100k, 1m realy?
@user-kb4sm8iu9h
@user-kb4sm8iu9h 6 ай бұрын
ስኬት አንፃራዊ ነው። ተምሮ ፖይለት ወይንም ዶክተር መሆን የሚፈልግ ሰው ተምሮ ካሳካ ስኬታማ ነው። ትምህርት ብቸኛው መንገድ አይደለም ያልከው መልካም። የትምህርትን ዋጋ አሳነስከው። አንድ ዙከምበርግ ለሁሉም ምሳሌ አይሆንም። ስንታመም ቀዶ የሚያክመን ዶክተር ያስፈልገናል። ያ ያለ ትምህርት አይሆንም ለህይወታችን ወሳኝ የሆኑ ብዙ ውስብስብ ሞያዎች አሉ። ያለ ትምህርት የማይገኙ። Life is not all about Dropshiping and you tube.
@abiermi
@abiermi 6 ай бұрын
stop the cap you are full of slavery
@sadhguru-clips
@sadhguru-clips 6 ай бұрын
Poem version of this video😂 ደስታን በተሞላው በዛ ፍልቅልቅ ፊት ተስፋ አርጎ ቢነሳ ለመጓዝ ወደ ፊት በልጅነት ጊዜው በሚጫወትበት ቦርሳውን ቢያነግብ እውቀት ለመሸመት ጎረቤት ዘመዱ ወላጅም ቢነግሪው ትማሪ ቤት ማይሄድ ወናፍ ዱርዬ ነው ተነሳ ሊጀምር ጉዞው ቀላል መስሎት ታላቁም ታናሹም ተነስ ተማር ብሎት በትንሽ አይምሮው በዛ በደስተኛው ሀዘን ለቅሶ ሞላት መምህር ተብየው መማርማ ነበር አእምሮን ለማንቃት በመንጋ መመራት ማሰበን ለማብቃት የሚሆነው ግና ካላማው የሳተ ከማስብ ከመርቀቅ ትውልድ ያሳሳተ ለራሱ የማይጠቅም ሌሎች አኗኗሪ ለሰው የሚገብር ባንዲት ደሞዝ ኗሪ ያለውን የማያውቅ ከቶ ማይራቀቅ ከታሰበለት ውጭ ማሰብን የማያውቅ ሽንፈትን አፍቀሮ ለውጥን የጠላ ራሱን የሚረሳ ሁሌም የሚል ችላ አምላክ የቸረውን ውድ አይምሮ ይዞ በችግር ይኖራል በፍቅሩ ተይዞ ትምህርቱ መደንቆር እውቀቱ ስንፍና ተቀጣሪ ይሆኖል መሆን ሲችል ዋና
@user-rb3go3zg7k
@user-rb3go3zg7k 6 ай бұрын
@sg..394
@sg..394 6 ай бұрын
It's my first time ያንተን video ሳየይ እና totally እንዲ አትመስለኝም ነበር ግን በቃ thankyou ቤተሰቦቼ ይሄን ቢረዱልኝ ደስ ይለኝ ነበር
@SurafelMengist
@SurafelMengist 6 ай бұрын
የሚገርም አገላለፅ ነው ። ትምህርት መሰረታዊ ነገር ቢሆንም ነገር አኛ በምንፈልገው መንገድ ሳይሆን እነሱ በሚፈልገው መንገድ ነው የተቀረፀው ያልከው ልክ ነው አኔም ከዩንቨርስቲ የተለያዩ ዲግሪወችን ተቀብያለሁ ተቀጥሬም ሰርቻለሁ ነገር ግን ትርፋ ድህነት,ፀፀት,ንዴት ብቻ ነው አሁን ላይ ለኔ ሀገራችን ካሉት ዩንቨርስቲወች በላይ ለኔ youtube is best university ሆኖ አግኝቸዋለሁ ወደ ምፈልገው ህይወትም ጉዞየን ጀምሬያለሁ ሚኪ እየታወችህ ይገርሙኛል በርታልን you are super conscious mind
@Teddymav07
@Teddymav07 6 ай бұрын
ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ
@SurafelMengist
@SurafelMengist 6 ай бұрын
ልክ ነክ ወንድሜ የአንተም ሀሳብ ልክ ነው መቸም የሰወችን ሀሳብ እንዲሁም የመፅሀፍ ደራሲወችን ሀሳብ አንደወረደ መውሰድ የለብንም respect your thought
@yekoembi9701
@yekoembi9701 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወንድሜ። አንተ በምታስበዉ ሀሳብ ከልጅነቴ ነዉ ያመንሁበት። ምክንያቱም እግዚአብሔር ይመስገን!! የሰዙን ፊት፣ የሰዉን ግባር፣ ገና በልጅነቴ ስላወኩት በአሁኑ ሰአት የኔ የምለዉን ስራ እሰራለሁ። ለሰወች ባይመስላቸዉም እኔ ግን እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ።በድጋሜ እግዚአብሔር ይመስገን!!
@betselottadesse-wn5ue
@betselottadesse-wn5ue 6 ай бұрын
bro you are the person who truly respect God's word and humble person so you will never gonna fail in your life 🤲🤲🤲
@YonasTH
@YonasTH Ай бұрын
እኔ በተለይ ከኢትዮጲያ ትምህርት የሚገርመኝ english ምንማረው ለምን እንደሆነ አላውቅም 14 አመት ተምሪያለው ያተረፍኩት ABCD እና የሆነ ይሄ ነው የማይባል ነገር , ክረምት ለይ language የተማረ ይሄ ይገባዋል በደንብ ። ክረምት በተማርኩዋት 1 ወር 14 ዓመት ከተማረኩት የተሻለ ነገር አግኝቼበታለሁ። እንጊሊዚኛዬ እራሱ የተለወጠው ትንሽ Highschool ከገባው በኋላ ነው። እና ይገርመኛል በ14 አመት ውስጥ 657 ቀናቶች መሉ ተምሬ 48ሰዓታት በመማር ላውቀው በምችለው ነገር ባክኗል
@halleluyamulugeta5730
@halleluyamulugeta5730 6 ай бұрын
I agree with the point that the education system is flawed. However, I don’t believe that leaving education is the solution. Instead, we should focus on changing the way we learn. Let’s take a step back and assume that 70% of the world’s population became rich. Would the remaining 30% be enough to help the majority live a happy life? I don’t think so. The world isn’t designed that way. Unless you know how to fix the way you learn, getting out of the system will only bring you harm, not joy.
@Teddymav07
@Teddymav07 6 ай бұрын
ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ
@abdelasefa2
@abdelasefa2 6 ай бұрын
bro commenting in ethiopia's poor place@@Teddymav07
@FoodRecipesHabesha
@FoodRecipesHabesha 6 ай бұрын
@@Teddymav07: You don’t understand his point! Think of this way, why are you wasting your time in school learning things that you don’t need in life? Why don’t they teach you about financial literacy? Why not teach how the world works/ politics, types of business ( why they are important?), types of issues in the world so we have ideas how to solve it. That’s NOT what you learn in school 😂, you spend in school writing 12-15 pages of essays for what? You don’t do this in real life 😂! He is not saying education is NOT important at all, he is saying that school is systematically designed to teach you things that are NOT important and waste your time. Then what’s the purpose of education? It should prepare you towards your passion. But you don’t have time to discover your passion because he live under the system. Get educated, but don’t be an employee or work for a company forever because then you will depend on your salary (monthly payment), but if you were a business owner and work for yourself, then all the profits are yours because you worked for yourself on your own time without someone punishing you for making mistakes 😂
@esam142
@esam142 6 ай бұрын
​@@FoodRecipesHabesha I partially agree with you, but blaming the school system or others is not the solution. I am not saying that the system has nothing to do with us, but what I'm saying is many of us take this as an excuse to our failures. The real solution is to take responsibility for every action in our life and to make the right decision at the right time, only then our problems will be solved, and we will have a happy life.
@RaniyaAshebir-tp7od
@RaniyaAshebir-tp7od 6 ай бұрын
ትምህርት አስፈላጊ ነው ችግሩ መማር ተቀጥሮ ለመስራት ብቻ ነው የሚለው አስተሳሰብ ነው ሲቀጥል በ አንዳንድ የስራ ዘርፎች ላይ በ ግል ለመስራት ተቀጥሮ ልምድ ማግኘት አስፈላጊ ሊሆን ይችላል።
@Better_Me12
@Better_Me12 6 ай бұрын
I have educated from 1987 E.C. to 2008 E.C. but nothing changed. And I heard about the system, but I believe when you tell me.
@rahelsolomon4607
@rahelsolomon4607 6 ай бұрын
I agree 100% with you keep it your revealing the truth , and this is the exactly the way i use . BLESS YOU
@Yoniijr
@Yoniijr 6 ай бұрын
Mike🙏🙏you are the special one thanks 🙏
@BeshenenaEntertainment
@BeshenenaEntertainment 6 ай бұрын
Thanks bro, this is great advice for those who notice, keep doing it🙏
@ErsasTech
@ErsasTech 6 ай бұрын
Thanks mike ara balewelataye tnx
@user-qd2hg1cz9p
@user-qd2hg1cz9p 6 ай бұрын
Betam tekekel new berta abertan betam asteway negh thank you
@binyam781
@binyam781 6 ай бұрын
በጣም ጥልቅና አስገራሚ እይታ ነው ።ብቃት ያለህ ልጅ ነህ ፣ ገና የምታድግ ነህ ።እናመሠግናለን ማንም ደፍሮ ያልተናገረው አሪፍ የህይወት ፍልስፍና ነው ።
@Teddymav07
@Teddymav07 6 ай бұрын
ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ
@JobirAbdu
@JobirAbdu 3 ай бұрын
ኮፒ መልካም ለሆነ ነገር ችግር የለውም ።የልጁ መስረታዊ ነጥብ ትምህርት ላይ ብቻ ጥገኛ መሆን የለብንም ነው /አለም የአ​ማራጭ ምድር ናት/@@Teddymav07
@CalmAB
@CalmAB 6 ай бұрын
Jegina Astesaseb new yaleh thank you
@Liyu-cinema-
@Liyu-cinema- 15 күн бұрын
You are right Mike
@GirmaHailu-se3mj
@GirmaHailu-se3mj Ай бұрын
Really u are open minded person thank you very much I am proud of u
@ABENE520
@ABENE520 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ አርፍ አይታ
@adanetsegaye1267
@adanetsegaye1267 6 ай бұрын
Thank you for unlocking ma minde Brother 💥
@deepblue-jx3zu
@deepblue-jx3zu 6 ай бұрын
this is the best video so far 🤗
@fikrukumelachew2095
@fikrukumelachew2095 5 ай бұрын
you just tell all the truth boy.... thanks for sharing the reality.
@voiceofchrist1
@voiceofchrist1 6 ай бұрын
Great Teach
@user-im8ii7eg1g
@user-im8ii7eg1g 6 ай бұрын
I am dropped out college but always i remember that choice is wrong but now i know my choice is alright and you video help me focus my goal thank you mike
@KTube-tn1jc
@KTube-tn1jc 4 ай бұрын
Now hows ur condition
@eagletube6767
@eagletube6767 6 ай бұрын
Nice view thanks
@samrawit376
@samrawit376 6 ай бұрын
Muchas gracias !!!❤
@yabsiee
@yabsiee 6 ай бұрын
etuber ብዙ ስራህን አያለው የእውነት ልትረዳን ከፈለክ የምትነግረንን ነገር ምን ያህል ሰው ስራ ጀምራል ያ የጀመረው ሰውስ ምን ያህል ሰው ስራ አስጀምራል የሚለውን ብታስብብበት ማለት የምትነግረን ነገር ይገባናል ግን ሙሉ ነገር ወይስ እያንዳንዱን ነገር ላይ መረዳት የሚከብደው እና ይሄ ሀሳብ የሚጋራኝ በ like ይደግፈኝ commentm እንቀበላለን mike እያት broye
@finote_senaytube1320
@finote_senaytube1320 6 ай бұрын
ሚኪ በጣም ገራሚ ትምህርት
@qaroooromiyaa6190
@qaroooromiyaa6190 6 ай бұрын
i love you so much ,dewiye mawirat alebign
@user-oq3zq1zc4z
@user-oq3zq1zc4z 6 ай бұрын
You are right
@nahometube1
@nahometube1 6 ай бұрын
Wow impressive 😮 experience bro
@user-tj1fw8wv6o
@user-tj1fw8wv6o 5 ай бұрын
Thanks
@bachawakgari7634
@bachawakgari7634 6 ай бұрын
You're 100 % right ✅️
@netukassa3318
@netukassa3318 6 ай бұрын
big idea to better life
@BabuslameAbedla
@BabuslameAbedla 6 ай бұрын
100 percent you are write!!!
@samrygirma9130
@samrygirma9130 6 ай бұрын
notable message 🙏🙏🙏
@user-tu8qd5pf2z
@user-tu8qd5pf2z 6 ай бұрын
Thanks bro
@tigisttadesse735
@tigisttadesse735 6 ай бұрын
tku I'm very good example for what you talk. Its true but already past the time i'will apply on my boys
@duragirma7448
@duragirma7448 6 ай бұрын
Ymechih👏👏👏👏👏
@Jes3777
@Jes3777 6 ай бұрын
My beloved bro keep up doing such an amazing videos that sharpens our understanding and changes our prospect ....stay blessed bro
@Arjan-recap-films.
@Arjan-recap-films. 6 ай бұрын
God bless you❤❤❤
@ahmedhasenali4764
@ahmedhasenali4764 6 ай бұрын
ይመችክ ብሮ ትለያለክ 👍
@natiecclessia8806
@natiecclessia8806 6 ай бұрын
thanks brother
@Jhh-pm5pp
@Jhh-pm5pp Ай бұрын
አንተ የዚህ ዘመን ወጣት ተስፋ ነህ። እናመሰግናለን
@Linogiven-O
@Linogiven-O 2 ай бұрын
No dubt! True man
@Kak262
@Kak262 6 ай бұрын
Bravo brother you are 100 percent right ❤❤❤❤
@yefkir
@yefkir 6 ай бұрын
ካንተ ብዙ ተምሬለው Thanks ❤❤❤😊
@user-hz2up5dr5j
@user-hz2up5dr5j 6 ай бұрын
Thank you for all your videos! It is very helpful and informative. And bc it is in Amharic it is really really good.
@etubers
@etubers 6 ай бұрын
Happy to hear that!
@Yumie4you
@Yumie4you 6 ай бұрын
This video is Financial Freedom Guide through THE SYSTEM. Education and Work independence.
@user-yq2gh5nn8d
@user-yq2gh5nn8d 5 ай бұрын
በጣም ትክክል ነህ ማይክ
@DereFuturT
@DereFuturT Ай бұрын
you are right
@user-iv2np4sy1w
@user-iv2np4sy1w 6 ай бұрын
your thumbnail is amazing THE MATRIX
@baslealdereje5369
@baslealdereje5369 6 ай бұрын
what a great video that make my dizy view clear.
@ibrahmmohammd5042
@ibrahmmohammd5042 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ።
@codingwithMoebon
@codingwithMoebon 6 ай бұрын
Always best teacher ❤❤
@LalisaDaba-nz7ml
@LalisaDaba-nz7ml 6 ай бұрын
A very useful lesson I got from this. Blessed
@tesfulemma6574
@tesfulemma6574 6 ай бұрын
Thank you bro. Gentleman
@etubers
@etubers 6 ай бұрын
You're welcome
@user-xd9fc5nu8r
@user-xd9fc5nu8r 6 ай бұрын
This is the first comment on the you tube. but i'm following you.Bro i'm very hoppy, Because you are said correct. Long live for you.
@etubers
@etubers 6 ай бұрын
Thanks and welcome 🙏🏿 Please keep commenting on my channel. Ppl who dont talk much, has a lot to say 😎
@abeMe1234
@abeMe1234 6 ай бұрын
It has some truth. But dangerous advice.
@firaol5596
@firaol5596 6 ай бұрын
Facts! It's really interesting, Mike! I wish this video got millions of views!
@Teddymav07
@Teddymav07 6 ай бұрын
ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ
@user-zy5wd5ql2u
@user-zy5wd5ql2u 6 ай бұрын
i cant believe that people fall for this pathetic
@smarttutorialagency
@smarttutorialagency 6 ай бұрын
Mitigerm neh ❤ u r a game changer zm biye sayik
@etubers
@etubers 6 ай бұрын
😁
@user-ol8hw4lv9d
@user-ol8hw4lv9d 6 ай бұрын
100% wrong : People who has gone school , the majority live better life than those who have not
@matitube3576
@matitube3576 6 ай бұрын
tekekl bro
@ybgamingtower2
@ybgamingtower2 6 ай бұрын
man you are the bast youtuber the bast video for all time
@etubers
@etubers 6 ай бұрын
Thank you
@MegaEntertainment-kx6ge
@MegaEntertainment-kx6ge 6 ай бұрын
Exactly ❤
@yaredbeyene4360
@yaredbeyene4360 6 ай бұрын
U have a good mind set with knowledge. Thank you for your support bro! 🙏🙏🙏
@etubers
@etubers 6 ай бұрын
My pleasure
@abiermi
@abiermi 6 ай бұрын
19:30 i see your power man i respect you
@yonayoni4595
@yonayoni4595 6 ай бұрын
This video is made for me. This video is made for me. Again I said This video is made for me!!!
@abenezerasire3847
@abenezerasire3847 6 ай бұрын
Ur classic bro በጣም ብዙ ነገር miss አርጊያለው ግን አሁን ሁሉን ነገር መጀመር አለብኝ በጣም ገጠር ጫካ ውስጥ network ራሱ በስቃይ የሚስራበት ቦታ ነው brother and guy's እንዴት ልውጥ የሆነ advice pls help
@biniamabi
@biniamabi 6 ай бұрын
በጣም እሚገርም ነው አድንቄሀለው😊
@gutoroker_
@gutoroker_ 6 ай бұрын
I'm 3rd year student at ASTU ( Adama ) i found that your video is 100% true and helpful .
@etubers
@etubers 6 ай бұрын
Glad to hear that
@iRecap1
@iRecap1 6 ай бұрын
i 3rd yr ASTU student too hehe buoy
@abiermi
@abiermi 6 ай бұрын
stop the cap droupout
@etubers
@etubers 6 ай бұрын
@@abiermi 😂 whos capin
@FoodRecipesHabesha
@FoodRecipesHabesha 6 ай бұрын
That’s so true 😢!
@Esraelab
@Esraelab 6 ай бұрын
Thanks fore give me this video im favorite this video bro thanks❤❤❤
@Ethio_Music_Lyrics757
@Ethio_Music_Lyrics757 5 ай бұрын
ትክክል ነህ❤
@jobratube
@jobratube 6 ай бұрын
እባክህ መፅሐፍ ቅዱሱን ቦታ ንገረን 🙌Lelaw mrt mkr new betam
@Jemldeintube
@Jemldeintube 6 ай бұрын
100%yes
@user-te8jm7fl5x
@user-te8jm7fl5x 6 ай бұрын
God bless you
@byoba15
@byoba15 6 ай бұрын
Thats so cool
@Meselall
@Meselall 6 ай бұрын
Iman Gahdzi style .. best advice ; best experience ; reality
@Teddymav07
@Teddymav07 6 ай бұрын
ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ
@papillontube5436
@papillontube5436 6 ай бұрын
You are different god bless you more
@Zack_2122z
@Zack_2122z 2 ай бұрын
❤❤❤ tnx
@KukuBubu20
@KukuBubu20 5 ай бұрын
True
@sadhguru-clips
@sadhguru-clips 6 ай бұрын
It's great video
@yosefkhailu
@yosefkhailu 6 ай бұрын
character is destiny for sure
@DejuHailu
@DejuHailu 6 ай бұрын
wooooooooooooooow jegna neh EWNETEN New.
@abpath01
@abpath01 6 ай бұрын
Thanks Mike!! an amazing view
@etubers
@etubers 6 ай бұрын
Glad you enjoyed it
@clicktocash
@clicktocash 6 ай бұрын
You are right what you said b/c of I am experianced this problem.
@moinatashale465
@moinatashale465 5 ай бұрын
baayeeman si jaalladha dhugaa, barnoota guddaa sirraa baradheera animmoo karaa mata koo hojii kana afaan oromotti hojjechuufan jira jabaadhu
@chaosmanager2912
@chaosmanager2912 6 ай бұрын
ተሳስታሃል፡ ከስርዓቱ ወጥተህ የራስህ መንገድ እንድትከተል ያረገህ ዘመናዊ ትምህርት ነው። ሌላው፤ የሰራሀው ቪድዮ መልሰህ ብትሰማው በመጀመርያ እና በመጨረሻ እምታወራው እርሰበርሱ ይጣረሳል። ከዚህ ቪድዮ ውጭ ያሉ ቪድዮዎቹህ ግን ምርጥ ናቸው።
@etubers
@etubers 6 ай бұрын
ሁሉም ሰው ሊስማማ እንደማይችል አውቃለሁ! ግን ምንም የሚጣረስ ነገር የለውም... በአጭሩ Financially Free ለመሆን ትምህርት ግዴታ አደለም ነው ያልኩጥ... ያ ማለት ግን ትምህርት ደሞ ምንም ጥቅም የለው ማለትም አይደለም Thanks
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Ай бұрын
Seletemareke Adele yetasekene sera yefeterkewe ?
@HailiyeFeleke-ec1le
@HailiyeFeleke-ec1le 6 ай бұрын
Ohhh mn largh bena 😍😍😍
@Better_Me12
@Better_Me12 6 ай бұрын
# Respect!
@tamiruhaile542
@tamiruhaile542 6 ай бұрын
betam new minameseginew
@user-mm8nx8yz5s
@user-mm8nx8yz5s 6 ай бұрын
Insane thumbnail ❤
@ermiasethio
@ermiasethio 6 ай бұрын
Ethiopian Iman ghadzi keep up bro I appreciate this
@kidstteshome2620
@kidstteshome2620 6 ай бұрын
mike stay blessed u are light of world keep shining bro
@Teddymav07
@Teddymav07 6 ай бұрын
ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ
@gutujirata1243
@gutujirata1243 6 ай бұрын
I wish you were my friend. You are really my an inspirational for me . I am constantly changing myself watching your videos. Keep up the good work❤
@Teddymav07
@Teddymav07 6 ай бұрын
ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ
@etubers
@etubers 6 ай бұрын
Wow, thank you
@tinishudedi
@tinishudedi 6 ай бұрын
right
@zelikamohammed4781
@zelikamohammed4781 6 ай бұрын
አመሰግናለው
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН
В ДЕТСТВЕ СТРОИШЬ ДОМ ПОД СТОЛОМ
00:17
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,4 МЛН
FOREX TRADING ፡ የግል አስተያየቴ |
19:54
Etubers
Рет қаралды 47 М.