የብድር አዋጭነት ከሃገር ውስጥ እና ከውጪ ከሚገቡ ባንኮች! ተበድሮ ማሰብ! አስቦ መበደር!

  Рет қаралды 4,070

The Ethiopian Economist View

The Ethiopian Economist View

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@Jireh-w9g
@Jireh-w9g 18 күн бұрын
አመሠግናለሁ ። በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው።
@Sewmahone
@Sewmahone 17 күн бұрын
በቅድሚያ ለምታቀርብልን የተሟላ መረጃ እናመሰግናለን። መቼም የሚመጡት የውጭ ባንኮች አገር ውስጥ ካሉት ባንኮች የተሻለ አካሄድ ይዘው የመጣሉ ብለን በተሰፋ ነው የምንጠብቀው አብሶ በብድር በኩል። የኛ አገር ባንኮች የምታሲዘዉ ንብረት እንኳን ይዘህ የሚጠይቁህ ተቀማጭ ከዛ በላይ ከመሆኑም አልፎ ለውጤት ያለው ውጣ ወረድ ከባድ ነው ። ገብተው ያለውን ውጤት ባየነው
@AbdulmananKedir
@AbdulmananKedir 17 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@MisrakBeke
@MisrakBeke 18 күн бұрын
Thank you wasu.
@yaredgebrekidan8473
@yaredgebrekidan8473 19 күн бұрын
እኔ የባንክ አዋጭነት ጥናት ነው የምሰራው እና በጣም የሚገርመኝ ነጋዴዎች ወይንም ተበዳሪዎች ብዙም አይገባቸውም ዝሞ ተብሎ የሚፃፈ ወይም ኮፒ የሚደረግ ይመስላቸዋል
@teddyweb5440
@teddyweb5440 19 күн бұрын
አስቦ መበደር! አስቦ መበደር!
@teodorecity
@teodorecity 18 күн бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ ባንክ ተበዳሪዎችን ብድር የሚሰጠው ከቆጣቢዎች ከተሰበሰበው ነው ብለክ ታስባለክ ?
@HailemichaelBizuneh
@HailemichaelBizuneh 18 күн бұрын
👍
@AmeBeamlak
@AmeBeamlak 19 күн бұрын
ባንኮች ከብድር በኋላ የማይገመት እና የማይታወቁ ክፍያዎች ይጠይቃሉ። ስለዚህ በቅድሚያ ማጣራት ግድ ነው።
@Lecturers-group
@Lecturers-group 19 күн бұрын
Maybe It will best for us, in cause of credit or employment opportunity.
@mengistuteshale1776
@mengistuteshale1776 19 күн бұрын
ምን አልባት የውጭ ባንኮች ለዶላር ፈላጊወች እጅግ ጠቃሚ ይሆናሉ እንዲሁም አነሰተኛ እና ከበድ ያለ ማስያዣ ለሚፈልጉ ጥሩ እድል ይመስለኛል ነገር ግን አሁን ካሉት የሀገር ውስጥ ባንኮች የተለየ ወለድ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ሊያስፈልግ ይችላሉ፡፡አሁን ላይ የሀገር ውስጥ ባንኮች አሁን ላይ ያለውን አናበድርም የሚሉት እሳቤ ሊቀይሩ ይችላሉ፡፡
@BiniyamAnsane
@BiniyamAnsane 19 күн бұрын
ሰራተኛው ከ የት ነው ሀገር ውስጥ ነው ወይስ የ ሚ ያ መ ጡት
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ዛሬ ስራ ጀመረ! ምን ማለት ነው?
9:18