"ጤንነት" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 208

  Рет қаралды 754,787

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@zinasha5822
@zinasha5822 6 жыл бұрын
ቤቶች 1ኛ ነኝ ተሰብሰቡ እንሹፍ የዛሬው ምን አይነት ይሁን ደግሞ ደሞ ለተዋህዶልጆች እንኳን 7ኛ ሳምንት አደረሳቹ!♥♥♥♥ ሁላቹንም
@ተዋህዶሃይማኖተይ-ጨ9ኈ
@ተዋህዶሃይማኖተይ-ጨ9ኈ 6 жыл бұрын
Zinash A ኣሜን እሜን እንካን ኣብሮ እደረሰን
@tgtigist7635
@tgtigist7635 6 жыл бұрын
Zinash A b
@tgtigist7635
@tgtigist7635 6 жыл бұрын
Zenash metbay you tub ber lay new metkemchw
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 6 жыл бұрын
Zinash A woy ahezaboch eyawojachehu nawe yametetsomu ? Wagachehun bameder teqabelachehal
@hanebirara7512
@hanebirara7512 6 жыл бұрын
+tg tigist enanti-fbadergachut-edi
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ቤቶች ሰላም ሁኑ ባላቹበት ባሻአ ያስቃል
@ረሂማእናቷንናልጇንናፋቂስ
@ረሂማእናቷንናልጇንናፋቂስ 6 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሰላማችን ይብዛ #ማነው #የላይክ ምች የመታኝ ግን
@davidmekonen1790
@davidmekonen1790 6 жыл бұрын
Lol 😂 am getting addicted to this serious movie I love it I love you all Ethiopians may God bless you all d..... From Eritrea
@mesiif1969
@mesiif1969 6 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በየአላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ለተጣላ እርቅ: ለታመመ ምህረቱን ፣ ለሞተ ፅድቁን እግዚአብሄር አምላክ ያብዛልን (አሜን)
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 5 жыл бұрын
አሜንንን ለሁላቺን
@እማበስምሽልጠራፍጣሪሆይቤ
@እማበስምሽልጠራፍጣሪሆይቤ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክእፍፍፍፍበውነ በጣም ከምነግራችሁ በላይ ነው ቤቶችን ድራማ ሳይ የምደሰተው እግዚአብሔር። የኢትዮጵያ ህዝብ በያሉበት ይጠብቃችሁ አሜን
@አመተማርያም-ዸ7ቐ
@አመተማርያም-ዸ7ቐ 6 жыл бұрын
Yesra bezatena. Ye madam chikchik ligelgn new. Ayizosh belugn wedoche♡♡♡
@selame.kassas.k7659
@selame.kassas.k7659 6 жыл бұрын
አየዘርሽ። ና እዳይቀድምህ እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ
@እትዮጵያሀገሬ-ኸ1ጸ
@እትዮጵያሀገሬ-ኸ1ጸ 6 жыл бұрын
Well come betochi ዳብሮኝ ነበር እንኳን ማጣቹ♥♥♥♥
@hie6312
@hie6312 5 жыл бұрын
Hi
@gdeteshewaye8306
@gdeteshewaye8306 6 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳቹ እናንተ ባትነሩ በማን እንፅናና ነበር በዝ ስደት ኑሮ ውይይይእፍፍፍ ፅፃንቱ ደስ ስትል ፍጣር ያሳድግሽ
@yb4047
@yb4047 Жыл бұрын
0
@ዉሸትአልወድምዉሸትአልወድ
@ዉሸትአልወድምዉሸትአልወድ 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወደችሁ እኮ ሁሌም ፈታ ነዉ የምተደርጉኝ
@ሓዩየሀለበማኛ
@ሓዩየሀለበማኛ 6 жыл бұрын
ኡን ከን በሠለሚ መጠቹ እዎደቺሀሎ
@hamoudihamoudi8815
@hamoudihamoudi8815 5 жыл бұрын
ዉሸት አልወድም ዉሸት አልወድም
@መቅደስየወሎልጅ
@መቅደስየወሎልጅ 6 жыл бұрын
ሠላም እህቶቸ ሁለት አመት ሙሉ የናተን ኮሚንት አነብ ነበር ከደራማ እልቅ የናተ ኮሚት ውጤት ነው ኮሚት ፅፌ አላውቅም ከድራማ እልቅ የናተ ኮሚት ውስጤ ናቸው በተለይ አረብ አገር እምትኖሩ እህቶቸ ቃላት ያጥረኛል ምን እደምላቹህ ባላውቅም ሁላቹህም የእናት ያአባቶቻቹህ አምላክ ይከተላቹህ ውድድድድድድድድ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 አረጋቹሀለው አከብራቹሀለው
@fatimamhmdhhjuio3789
@fatimamhmdhhjuio3789 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@fatimamhmdhhjuio3789
@fatimamhmdhhjuio3789 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@abdutezau77
@abdutezau77 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን ቤቶችየ ውድድድ♥
@betyakl1594
@betyakl1594 6 жыл бұрын
እንኳን ለ7ተኛው ሳምንት ለኒቆዲሞስ በአል አደረሳቹ ፆሙን ሰላም እንደጀመርን ሰላም ለመጨረስ ያብቃን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 жыл бұрын
Bety Akl አሜን አሜን አሜን
@gebrehawerianegash4245
@gebrehawerianegash4245 6 жыл бұрын
አሜን
@emu8380
@emu8380 6 жыл бұрын
Bety Akl አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@عبدهبكارسعلي
@عبدهبكارسعلي 5 жыл бұрын
Bety Akl yecsyujcs
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 жыл бұрын
ዛሬ በጥዋቱ በጣም ደሥ ብሎኛል ዛሬ እኮ እመቤታችንናት ደግሞም ሰንበት ነው ኮሜታተሮችን እናንተንም ደሥ አይበላችሁ ቤቶች እንኳን ደህና 😚 መጣችሁ
@ማርታአበራእየሱስጌታነው
@ማርታአበራእየሱስጌታነው 6 жыл бұрын
እንኳን በስም መጣችሁ ውድ ቤቶች ድራማ በጠም ጥሩ አስተማሪ ነው ተበርክ እውደቻዋሎ ብርቱ ሰላም እና ፍቅር ለምድርችን ለኢትዮጵያ እና ለሕዝብ ይሁን ይክፎ ሥራ በእይሱስ ስም የፋርስ አሜን ወገኖች እውደቻዋሎ ተበርካ ♥♥♥♥♥♥♥♥
@jxnncjxxxnxkxlx2063
@jxnncjxxxnxkxlx2063 6 жыл бұрын
ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው ameeen Yifirasi
@ድንቅነውተዋህዶ
@ድንቅነውተዋህዶ 6 жыл бұрын
ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው የልተጠመቀ ነው አህዛብ
@makkyahmakkyah1981
@makkyahmakkyah1981 6 жыл бұрын
ቤቶች ኡንከን በሰለም መጠቹ መሮቼ
@selamselam4494
@selamselam4494 6 жыл бұрын
ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው ameeennn tebarki
@asookbaysayra6843
@asookbaysayra6843 6 жыл бұрын
ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው !
@alamworku6707
@alamworku6707 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቤቶች አቤት ውድድድድ ነው የማረጋችህ የኔ የስደት መዝናኛዬ ናችሁ
@yorditube9891
@yorditube9891 6 жыл бұрын
ነገ እኮ እናታችን ኪዳነ ምረት ናት ኪዳነ ምህረት ጭንቀታችሁን ሀዘናችሁን አቅላ ደስታችሁን ታብዛላችሁ አሜን። ~❤
@ሊዲያየድንግልልጅ
@ሊዲያየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@basuhitopiya3478
@basuhitopiya3478 6 жыл бұрын
+Csrffg Ddggdrt amen amen amen
@ziinbzozo43
@ziinbzozo43 6 жыл бұрын
ዮርዳኖስ የማርያም ልጅ አሜን ፫
@ድንቅነውተዋህዶ
@ድንቅነውተዋህዶ 6 жыл бұрын
ዮርዳኖስ የማርያም ልጅ አሜን ማማዬ
@moloalmolo1327
@moloalmolo1327 6 жыл бұрын
ሀገር ምትገቡት አላህ በሰላም ይመልሳቹ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን በተረፈ ቤቶችዬ እድሜና ጤና ይስጣቹ ታስተምራላቹም ታዝናናላቹ በተረፈ ሳምንት የተሻለ እጠብቃለን ቸር እሰንብት
@የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ
@የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ የተከበራችሁ የኦርቶዶክሰ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእናታችን ለአዛኝቷ ለቅድሰት ቅዱሳን ለእናታችን ለኪዳነ ምህርት ውርሀዊ ክብር ባአል በሰላም አደርሳችሁ
@ድንቅነውተዋህዶ
@ድንቅነውተዋህዶ 6 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ አሜን
@alemalem1373
@alemalem1373 6 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ enkan abero adersen
@abeabe3434
@abeabe3434 6 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ♥
@hayothaile9510
@hayothaile9510 6 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናታችን ኪዳነ ምህረት ጥበቃዋ አይለየን
@fayekataya5185
@fayekataya5185 6 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ amen
@ለሁሉምጊዜአለውብቻመሶበር
@ለሁሉምጊዜአለውብቻመሶበር 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኩዋንገር ደህና መጣችሁ ሁሌም የፕሮግራማችሁ አዝናኝና አስተማሪ ነው የዛሬውም በጣም ቁም ነገርር አዘል ነው ዘሩ እዳለው ራሳችንን መከባከብ አለብን ከፍፈጣሪ በታች ራሳች ነን ራሳችንን የምንጠብቀው ሌላው ነገር የኢትዮጵያ የመኪና አደጋ የሚበዛው ለዚህ ነው ሁሉም ቤት መናፈሻ የለ ለልጆች መጫወቻ ሜዳ የለ ሁሉም ቦታ ለአደጋ ያጋልጣል እደው ግን መቸ ይሆን የኢትዮጵያ አልፎላት የምናየው
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 жыл бұрын
ስላም ስላም ስላም ለሀገራችን ስላም ለወጋኖቼ ስላም ለእህቶቼ ስላም ለወንድሞቼ ስላም ስላም ለሁላችንም እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን እህት ወንድሞቼ የያዕቆብ ሊሊት ይሁንልን
@bab8645
@bab8645 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አሜን አሜን
@ኩሉሓላፊእዩ
@ኩሉሓላፊእዩ 6 жыл бұрын
Amen
@vanessasarkis6175
@vanessasarkis6175 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ wow
@ناننلتنهط
@ناننلتنهط 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ክፍት ብሎኝ ነበር አዝናናችሁኝ እናመሰግናለን
@ያተውአፍቃሪለዘላለም
@ያተውአፍቃሪለዘላለም 6 жыл бұрын
ሰለም እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ አሁን ልተኛ ነው ነገ አያችሆለው መልካም ቆይታ ጋይሶች
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤቶች ጥሩ ትምህርት ሰጭ ነው
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች♥ ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ጤናችሁን ይስጣችሁ(አሚን)ከሁሉም ነገር ጤና ይበልጣልና።
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@ሱመያብንትተገኘየመርሳዋ
@ሱመያብንትተገኘየመርሳዋ 6 жыл бұрын
ዲማ ዲማ አሚን ያረብ
@zuzuimissyoumamaandrima8685
@zuzuimissyoumamaandrima8685 6 жыл бұрын
ዲማ ዲማ አሜን
@bab8645
@bab8645 6 жыл бұрын
ዲማ ዲማ አሜን አሜን አሜን
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ 6 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣቹውድናአዝናኝ የቤቶች'አፍቃሪዎችበሙሉሰላመጣቹ፡
@zahaaraalhamdulillah3328
@zahaaraalhamdulillah3328 6 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናቸው ደግሞ እራሴን ሁሌ እያመመኝ ነው እስኪ ይማርሽ ብሉኝ በላይክ አይቆጥር
@hadraayasin7729
@hadraayasin7729 6 жыл бұрын
allah mulu afia yistish zediye
@zahaaraalhamdulillah3328
@zahaaraalhamdulillah3328 6 жыл бұрын
Amin hayati
@Badriya-uu8bp
@Badriya-uu8bp 6 жыл бұрын
ዘይት ዘይቱን ተቀቢው ማር እኔንም በጣም ያመኛል ዘይት ዘይቱን ከተቀባው ወደዚህ አልሀምዱሊላህ ደህናነኝ
@zahaaraalhamdulillah3328
@zahaaraalhamdulillah3328 6 жыл бұрын
Badri habibti ishi jezakallah kheyri
@dala6372
@dala6372 6 жыл бұрын
ይማርሽ
@selamtm6263
@selamtm6263 6 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገር ውስጥም ላላችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሳምንት ሀገሬ ገቢ ነኝ So በጣም ደስ ብሎኛል እናንተም በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ያሰባችሁት ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ♥
@muleselomon909
@muleselomon909 6 жыл бұрын
ዋዉ ታምራላቹ ቤቶች ኣዲስ ስደተኛ ነኝ ላይክ ሰጮች ጉጬኝ በናታቹ
@hanabirusheba9322
@hanabirusheba9322 6 жыл бұрын
ተባረኩ አሪፍ ትምርት ነው የመዝናኛ ቦታ ሊኖረን ይገባል ተባረኩ
@አቢቲነኝያባቴልጅፍቅር
@አቢቲነኝያባቴልጅፍቅር 6 жыл бұрын
ሰላም ያሀገሬ ልጆች.. አቦ ዛሬ ክፍት ብሎኛል በላይካችሁ አፅናኑኝ...?
@እናቴህይወቴአባቴኩራ-ዠ9ነ
@እናቴህይወቴአባቴኩራ-ዠ9ነ 6 жыл бұрын
አቢቲ ነኝ ያባቴ ልጅ ፍቅር አይዞሽእህትያልፋል
@buzuyemariyamilij2498
@buzuyemariyamilij2498 6 жыл бұрын
አቢቲ ነኝ ያባቴ ልጅ ፍቅር Yikifashi ayizosh
@maskiramyeny6379
@maskiramyeny6379 6 жыл бұрын
ayezosh
@አቢቲነኝያባቴልጅፍቅር
@አቢቲነኝያባቴልጅፍቅር 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ማሮች
@የራያልጅ-ደ8ዠ
@የራያልጅ-ደ8ዠ 6 жыл бұрын
አቢቲ ነኝ ያባቴ ልጅ ፍቅር አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው
@ሳራየድንግልማሪያምወዳጅ
@ሳራየድንግልማሪያምወዳጅ 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ የኔ ምርጦች 😍😘😘👌👍👍👏👏👏👏💚💛💜💝💝💝💝💝💝
@ማርቲየማርያምልጅ-ኈ8ቘ
@ማርቲየማርያምልጅ-ኈ8ቘ 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ። እስኪ አፅናኑኝ ሴትዮዬ አራት ልጆች ጥላብኝ ዱባይ ልትዝናና ሄደች ከባሏ ጋር ልጆቹ ጭንቅላቴን አዞሩት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ምርርርርርር አለኝ
@martimarti7391
@martimarti7391 6 жыл бұрын
ማርቲ የማርያም ልጅ ayizosh yena konjo hulum yalifal
@jxnncjxxxnxkxlx2063
@jxnncjxxxnxkxlx2063 6 жыл бұрын
Ayizoshi Indayiwadiqubish Taxanqaqi
@hikemamuhamde4846
@hikemamuhamde4846 6 жыл бұрын
ማርቲ የማርያም ልጅ ልጅን ማሳድግ ትለምጃለሽ ጥሩ ነው
@ተዋህዶሃይማኖተይ-ጨ9ኈ
@ተዋህዶሃይማኖተይ-ጨ9ኈ 6 жыл бұрын
ማርቲ የማርያም ልጅ ኣይዞሽ ኣይዞሽ
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል 6 жыл бұрын
ማርቲ የማርያም ልጅ አይዞሽ ጽናቱም ይስጥሽ እንኳን አራት ያረብ ልጅ አንዱም አይቻል
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 жыл бұрын
ቤቶች በጣመ ጥሩ መለክተ ነዉ ሁሌመ ምታሰተላለፉተ ወቀታዊ የሆን ነገረ ለዢ እናመሰገናለን ኑሩለን
@eyerustailahun9113
@eyerustailahun9113 6 жыл бұрын
እስካሁን ሳልተኛ ለምን ብትሉ የናተ ፍቅር ውይ ስወዳችሁ ቤቶች 😍😘😘😘😘እንኮ ደህና መጣችሁ
@samuelramoeletsi6461
@samuelramoeletsi6461 6 жыл бұрын
I I like these derama and iam from South Africa Ethiopia betoche best ever comedy I love all comydens
@زینب-س8ف3ط
@زینب-س8ف3ط 6 жыл бұрын
ዋው ቤቶች በርላይ ነበርኩኝ ላይክ በሉኝ የዛሬን ብቻ
@kubratube3110
@kubratube3110 6 жыл бұрын
ወሎሳይትየትላይ
@ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ
@ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ 6 жыл бұрын
ቤቶች በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በጣም. እናመሰግናለን
@hawahawa4299
@hawahawa4299 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ተናፋቂወች 💜
@landonisrael6989
@landonisrael6989 3 жыл бұрын
I guess im asking randomly but does someone know a way to log back into an instagram account?? I somehow forgot the password. I would love any assistance you can give me
@semirajemalemehammed8456
@semirajemalemehammed8456 6 жыл бұрын
ወላሂ አቶ ባሻ በጣም አሳቁኝ የባለፈው አሰራምት ና የሩጫ ውድድሩ ጊዜ በጣም ነበር ያሳቀኝ በርቱ ቤቶችየ
@ayalayele5754
@ayalayele5754 6 жыл бұрын
ኮማተሮች ሠላም ብያለሁ ቤቶችም እንኳን በሠላም ተከሠታችሁልኝ፡፡
@የራያልጅ-ደ8ዠ
@የራያልጅ-ደ8ዠ 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ቤቶች
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 жыл бұрын
አቤት አለን ተካክለን በቤቶች ቀልድ የለም
@ኑርያያአላህባሪያ
@ኑርያያአላህባሪያ 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የተመልካች አስተያየት ተቀብላችሁ ደቄቃ ስለጨመራቹሁ እናመሰግናለን 😍😍😊😊😊👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰአሊለነቅድስት-ለ1ሠ
@ሰአሊለነቅድስት-ለ1ሠ 6 жыл бұрын
እሽ ሚጥሚጣ የሆነች ልጅ አፏ እንደት ነው የሚጣፍጠው 😘😘😘
@seadaali5419
@seadaali5419 6 жыл бұрын
በጣም ቅመምናት ልጂቶ
@halihali4294
@halihali4294 6 жыл бұрын
ወለተ ማሪያም 77
@halihali4294
@halihali4294 6 жыл бұрын
ወለተ ማሪያም iplkji
@halihali4294
@halihali4294 6 жыл бұрын
ወለተ ማሪያም photo 00000
@ሚጥሚጣዋነኝለፍቅርዘማቿ
@ሚጥሚጣዋነኝለፍቅርዘማቿ Жыл бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር❤❤❤💞💞💞💞እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ❤❤❤
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳንደህና መጣችሁ
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 6 жыл бұрын
ወይኔ ቤቶችየ አየ ባሻ እውነትም አስባልትላይ መጫወት ትልቅ አደጋ ነው ኑሩልን ይመቻችሁ
@ሀያትቢንትሁሴን
@ሀያትቢንትሁሴን 6 жыл бұрын
አድስ ገቢ ነኝ ላይክ ገጭ
@ሀዩመርሳ0536
@ሀዩመርሳ0536 6 жыл бұрын
ሀያት ሁሴን ዘሩ ይግጭሽ
@ሀያትቢንትሁሴን
@ሀያትቢንትሁሴን 6 жыл бұрын
ሀዩ መርሳ 0536942697 አንችን ይግጭ ከፍለግሽ ምን ትመስላለች
@0503ስደተኛነኝአምላኬአተጠ
@0503ስደተኛነኝአምላኬአተጠ 6 жыл бұрын
kkk
@mariamyassen4685
@mariamyassen4685 3 жыл бұрын
ኪኪኪ
@ቲጅጎንደሬዋ-ጀ6ጸ
@ቲጅጎንደሬዋ-ጀ6ጸ 6 жыл бұрын
ሥወዳቹሁ ቤቶችየ የኔ ምርጦች እናመሠግናለን
@shitawwondimu4089
@shitawwondimu4089 6 жыл бұрын
Wowww welcome Betochiye wawu zare 49 gna honikugn 😃😃
@abeabe3434
@abeabe3434 6 жыл бұрын
Shita w Wondimu አሜን ♥
@sass4755
@sass4755 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኮን ደህና መጣችሁ ያገሪ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሁላችሁንም ውድድ ነማረጋችሁ በስደትም አለም ያላችሁ ወገኖች እንደምንከረማችሁ
@اللهرييالإسلامديني
@اللهرييالإسلامديني 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወሏህ እንደት አሳከኝ ዘሩ ባሻ አይንህ ነው ክክክክክክ
@መቅዲየእናቴልጅ
@መቅዲየእናቴልጅ 6 жыл бұрын
ቤቶችዩ ውድድ እኮንም መጣችሁልኝ ከልቤ እወዳችሁ አለሁ እንዴሁም ኮሜታተሯች ውስጤ ናችሁ
@user-nv5gq5kh2y
@user-nv5gq5kh2y 6 жыл бұрын
ሀይ ኮሚቶች ሰላምናችሁ ውዶች ለመጀመሪ ግዜ ለቤቶች ድራማ ኮምንት ስሠጥነው ላይክ በሉኝ ማሮቸ
@እናቴሆይፍፃሜየንአሣምሪል
@እናቴሆይፍፃሜየንአሣምሪል 6 жыл бұрын
ኮሜኖቶች ሡሤ ናችሁ
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
ፍቅሮች ዌል እዴው አያልቅባቹህ ደስ ይላል ትምህርት እየሰጠ የሚአዝናና
@mahabaahmed2574
@mahabaahmed2574 6 жыл бұрын
ቤች እሻአላህ የሳምቱ በሀገሬ አያለሁ አሁን ማየው በዱባይ ነው
@sit8475
@sit8475 6 жыл бұрын
Mahabaማሻአላ አላህ ኢጠብቃቹ Ahmed ዋው አገርሺልገቢነው
@jxnncjxxxnxkxlx2063
@jxnncjxxxnxkxlx2063 6 жыл бұрын
Mahabaማሻአላ አላህ ኢጠብቃቹ Ahmed basalam gibi
@shdjdj7436
@shdjdj7436 6 жыл бұрын
Masha Allah beselam gbi
@mesimesi8694
@mesimesi8694 6 жыл бұрын
Mahabaማሻአላ አላህ ኢጠብቃቹ Ahmed yeni konjoo Dubyi khonshi eni ADI's negi yemtahut kirb seat new Birr liki alwkim Mnzari Sint new eski kawekshi ngerigi...Abu dahbi negi
@webalmasamrawit21
@webalmasamrawit21 6 жыл бұрын
Mesi Mesi konjiya bebank kehon 7 beir nw be belck marcat kehon 9 nw
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ውይ ባሻ በሣቅ ገደሉኝ ቤቶች እናመሰግናለን
@weynshetweynshet4337
@weynshetweynshet4337 6 жыл бұрын
እንካን ሠላም መጣችሁ
@عبدالله-م4ذ9ق
@عبدالله-م4ذ9ق 6 жыл бұрын
#ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣቹልኝ #ለክርስትና እምነት ተከታዮች #ለአብይ #ፆም #7ኛ #ሳምንት #ለኒቆዲሞስ እንኳን አደረሳቹ የበረከት ፆም ያድርግልን አሜን #ለሀገሬ ለጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ likewan #አትርሱ 😉😘 #መልካም #እለተ #ሰንበት #ከደነምህረት ናት ነገ #እሷ #ከክፉ #ነገር ትጠብቀን በያለንበት አሜን like like
@ቃልየጎንደሬዋ
@ቃልየጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
ቤቶች እንካን ደናአ መጣችሁ ለመላው ለኦርቶዶክሥ እምነት እንካን ለኪዳነ ምህረት ወራውይ ባህል አደረሣችሁ
@kamalashwa1627
@kamalashwa1627 6 жыл бұрын
ቃልየ 7 33
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ 6 жыл бұрын
ይች ህፃን ልጅ ስታምር አፏ ሲጣፍጥ እድግ በይ ማር
@bettylove1989
@bettylove1989 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ 😁😁😁😀😀የኔ መዝናኞች ስወዳቹሁ እኮ 😗😗😗 እኔ ምላቹሁ ኮሜንቶች ኢትዮ ኔትወርክ ተለቋል እንዴ እሰኪ ከሰማቹሁ ሹክ በሉኚ ስወዳቹሁ 😍
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ትናንት እህቴ ጋር በዋትሥ አብ አውርቻለሁ እህት
@workalemtadesse6042
@workalemtadesse6042 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ቤቶች በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ሁሌም ምታቀርቡልን በርቱልን
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
ቤቶች
@genetbirara1393
@genetbirara1393 6 жыл бұрын
ማህደር ግርማ from Adis Abeba። ስወድሽ
@bitaniyamekonnen4973
@bitaniyamekonnen4973 6 жыл бұрын
ምላሽ
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
Genet Birara ገኒዬ የኔ ቆንጆ እኔም ውድድ💖
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
ማህደር ግርማ from Adis Abeba 😍😍😍😍😍😙😙😙👍💗💗💗💗💗💗💞💞💞💞💞💞
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተምዬ 💕💕💕💕💕💕💕
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 жыл бұрын
እናተዬለመጀመሪያ ግዜ እደዚህ አይነት ኮመት ስኮምክ እናም፣ እላችኋለሁ መዳሜ ለአንድ ወር ወደ አሜሪካ ልትነካው ነው፣ እቤት ውስጥ ሁሉት ህፃናቶች ጥላብኝ ልትሄድ ነው ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ደግነቱ ሁለቱም ድመቶች ናቸው ውይ ስወዳቸው
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ 6 жыл бұрын
በስማአብ ዛሬስ 20 ነኝ ክክክ ግን አላየውም ላይ ነው ገና ክክክ
@kalkidanzenebe1513
@kalkidanzenebe1513 6 жыл бұрын
ቤቶች የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ በርቱልን ከቁጥር አያጉላችሁ
@hejd3707
@hejd3707 6 жыл бұрын
እደምን አላችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች እህት ወድሞቸ። በስደት አለም የምትገኙ ገባገባ በሉ አብረን እንሹፈዉ ቤቶችየ እኳን ደህና መጣችሁ
@workiyetamiru7292
@workiyetamiru7292 6 жыл бұрын
mama loev Hejd 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍💓💓💓💓
@workiyetamiru7292
@workiyetamiru7292 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk!
@hejd3707
@hejd3707 6 жыл бұрын
Workiye Tamiru ከመሣቅሸ በፊት አብበሸዋል ጌታ ይቅር ይበለሸ ሆ
@sadaamohamed4359
@sadaamohamed4359 6 жыл бұрын
mama loev Hejd
@ሀሊነኝከሳውድሀሊነኝከሳው
@ሀሊነኝከሳውድሀሊነኝከሳው 6 жыл бұрын
Workiye Tamiru ።
@tsedalebulcha9211
@tsedalebulcha9211 6 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ በናታቹ ላይክ አምሮኛል ቤቶችዬ ስወዳቹ
@cristianoronaldomyking7469
@cristianoronaldomyking7469 6 жыл бұрын
ዋዋዋውውው አንደኛ ነኝ እልልልልልል
@tsigeke3298
@tsigeke3298 6 жыл бұрын
ethio love woweeeeee
@መቅዲናአባቴንናፋቂ
@መቅዲናአባቴንናፋቂ 6 жыл бұрын
ethio love zari temadam telache alku like palss
@eyerushone3682
@eyerushone3682 6 жыл бұрын
ውይ ልጅቱ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድግሺ
@user-oi6wh1dv6f
@user-oi6wh1dv6f 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ምናለ የእከን ልብስ ብቀይሩለት አለዛ እኔ ልግዛለት
@malefia6779
@malefia6779 6 жыл бұрын
kkkkkkkk
@user-oi6wh1dv6f
@user-oi6wh1dv6f 6 жыл бұрын
Malefia ዳና ለናትሸ እድሜ ያስትልሸ እውነቴነው በአንድልብስ እድሜውንጨረሡት
@yeduhabesha
@yeduhabesha 6 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆቸ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ እወዳችኃለሁ😍
@አስራዘጠናዘጠኝ
@አስራዘጠናዘጠኝ 6 жыл бұрын
_ምናለበት ለስራ እንዲህ ብትሮጡ ይሄኔ መዳም ማነሽ ፋጡማ ብትልሽ ኤጭ ይቺ ደግሞ😡 እያላችሁ ነው እምትልጎሞጎሙት 😃😃_ አይ ሐበሻ😜😜
@bab8645
@bab8645 6 жыл бұрын
በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ ክክክክክክክ
@ድንቅነውተዋህዶ
@ድንቅነውተዋህዶ 6 жыл бұрын
በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ። መዳም ስትጠራኝ ስልኬ ጥያ ናዓም ማማ ነው እምለው
@adisiialemixagayee1588
@adisiialemixagayee1588 6 жыл бұрын
Well c betoch dirama bexami debisiaa tilalachuu ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@jimem1621
@jimem1621 6 жыл бұрын
ኣንደኛ
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 6 жыл бұрын
ወይ ባሿ በጣም ያሳከኝ አሚንየ በጣም ነው ደስ የምትይው ሁሌም ስታወሪ ኳፍሽ ማር ጠብያለነው የሚመስለው አላህ ያስድግሽ
@ሽገዛያፄዎቹነኝ
@ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 жыл бұрын
ዋውውው ዛሬ like ያምረኛል 23 ኛ ነኝ ሲቀጥል ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ በተረፈ እንኳን ለትሣኤው ባአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን::😍😍🌷🌷
@haniwolloyewa5433
@haniwolloyewa5433 6 жыл бұрын
Birtukan Amanew በአላችሁ መቸ ነው ማሬ
@kamalashwa1627
@kamalashwa1627 6 жыл бұрын
Birtukan Amanew
@ሽገዛያፄዎቹነኝ
@ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 жыл бұрын
Kamal Ashwa አቤት
@ሽገዛያፄዎቹነኝ
@ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 жыл бұрын
hani wolloyewa ቀጣይ እሁድ
@ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ
@ፍቅርፍቅር-ጸ4ጘ 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ማር ስወድሽ
@susufeker1717
@susufeker1717 6 жыл бұрын
ምነው እርእስቴን ጣል ጣል አደረጋችሀት
@zzandh9487
@zzandh9487 6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ ቤቶችየ ስወዳችሀ እኮ
@jujubinthassenhuu4314
@jujubinthassenhuu4314 6 жыл бұрын
ዛሬ ወጉ ደረሰኝ 5 ተኛ ሆንኩ
@yonatanmitiku9784
@yonatanmitiku9784 4 жыл бұрын
kvł3d5h7k9k6brdwswau5gvnufefsjthhuonubii
@eyesusgetanewegzabhr6449
@eyesusgetanewegzabhr6449 6 жыл бұрын
ቢሪሞ ሜዳ ውስጤ ነው ...የ ልደታ ሰሠር የ ሆናችሁ like aderegu...
@misrmiagas4360
@misrmiagas4360 6 жыл бұрын
hhhhhhhhh betochi😂😂😂
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ የሳምት ሰው ይበለን አሜን ባሻ መነሳት አቅቷኝ አይደለም አስፋልትላይ መጫውት ክክክክክክክ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ለማንኛውም መቅዲ ስደተኛ መዳም አሚሮዬን ስረብሸኝ ውላ ነበር ቤቶች ዘና አረጋችሁኝ
@thedaniman9246
@thedaniman9246 6 жыл бұрын
ሊኩን በመክፈት ሙዚቃውን ይመልከቱ ከተመቻችሁ ላይክ ካመንት የተሰማችሁን መግለፅ ይቻላል በየሳምንቱ የሚወጣውን ለማየት ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/n4KyaKGejr6Whpo
@እማእወድሻለሁእማእወ-ጐ9ኀ
@እማእወድሻለሁእማእወ-ጐ9ኀ 6 жыл бұрын
ዋው
@marakinat1098
@marakinat1098 6 жыл бұрын
ሀብሻ ነኝ ዘ ዳኒ ebyew
@netsnets3850
@netsnets3850 6 жыл бұрын
ሀብሻ ነኝ ዘ ዳኒ kkkkkkwow😗
@lemlemhassen7225
@lemlemhassen7225 6 жыл бұрын
ሀብሻ ነኝ ዘ ዳኒ አ
@zedmulu5225
@zedmulu5225 6 жыл бұрын
Yihi dirama daily teketatay bihon destaye wadar yelawum 😘😘😘😘 love you guys
@ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
@ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 6 жыл бұрын
Yihen Dirama Mitayu hullu Esik Egiziabher Yimarish Balugn Betam Amognali Ke Egiziabher Bekari himamen Minagirew Sew Yalegnim !
@jxnncjxxxnxkxlx2063
@jxnncjxxxnxkxlx2063 6 жыл бұрын
ቃልህ ሂወቴ ነው Geta yimarish 😭😭😭😭😭😭
@jobaidajobaida7603
@jobaidajobaida7603 6 жыл бұрын
Ehet allah yemarishi
@jobaidajobaida7603
@jobaidajobaida7603 6 жыл бұрын
😭😭😭😭
@adsddsfddggg1751
@adsddsfddggg1751 6 жыл бұрын
Ayizosh ehete egezabere yemarish
@estheresther912
@estheresther912 6 жыл бұрын
Egzabher yemarsh ehite
@rajunaidu2013
@rajunaidu2013 6 жыл бұрын
ውይይይ የዛሬው ደስስስ ይላል ውስጤ ናችሁ ቤቶች😘😘😘😘
@zozomuhnd8252
@zozomuhnd8252 6 жыл бұрын
ከመቸየዉ አይታአችሁ ነው ይህ ሁሉ ኮሜንት እራራራራራአ
@ansaroansaro7862
@ansaroansaro7862 6 жыл бұрын
እኔ በጣም እየገረመችኝ ያለችው ትንሿ ልጅ ናት የሚገርም ብቃት አላት በዚህ ላይ ማማሯ... እድግ በይልኝ የኔ ማር !!!
@firahiwotterefe3608
@firahiwotterefe3608 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛልን እንኩአን ደና መጣችሁ 😂😂😂😂😂😘😘😘🙏🙏🙏👍👌👌👈
@eyerusgizaw4062
@eyerusgizaw4062 6 жыл бұрын
Enkawan dena matachew ye tewayido beta sebochi Egzaber Selamun hulu yabazalachew ❤❤❤❤❤
@bethlehemyassin2133
@bethlehemyassin2133 6 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😂😍well love you beautiful family wddddd😘
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 жыл бұрын
ዋውውውድ ዘርሻ ዝንጥ ብለሀል ዛሬ ይመቻችሁ ማሬች ውድድድድድድድድ ስጠብቅ መጣችሁልኝ
@hanamukhtar7499
@hanamukhtar7499 6 жыл бұрын
Betoch Drama Thanks teaching drama
@እናቴሂወቴከፈጣሪቀጥለሽ
@እናቴሂወቴከፈጣሪቀጥለሽ 6 жыл бұрын
Ekuan deena metachu betochye swedachu yene aznagniwech bertulgn widddddddddddd.......i missyou
Betoch - "አሹ ብልሹ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 265
31:45
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 675 М.
Betoch | “ጉዳዩ!? ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 378
32:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 327 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Betoch - "ለምን ይዋሻል" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 212
30:35
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,2 МЛН
Betoch Ethiopian ( Comedy) AUGUST 03 2013
24:55
localmedia2
Рет қаралды 130 М.
"አድዋ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 205
34:22
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 558 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 957 М.
Betoch - "አራዳው" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 223
26:52
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 875 М.
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "የሳራ እናት መጡ" S1 Ep 3
31:32
Betoch - "ጥሪው" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 226
26:22
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 719 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН