ውጤታማ አስገራሚ አመራረት ዘዴ

  Рет қаралды 12,315

Ethio Doro Erbata

Ethio Doro Erbata

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ሚሞን ቀሚጣሉ ፕላሰቲኮች የምታበቅለው የጓሮ አትክልቶች ልዩ ናቸው ካንተ ብዙ ተምረናል ወደፊትም ብዙ እንጠብቃለን እናመሰግናለን 👍🙏🙏
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ማሂዬ አመሰግናለው🥰🥰🥰
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 2 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው የመጣሁት ወደ ቻናልህ ስለመጣሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እጂህን ይባርከው በጣም ጎበዝ ነህ እኔም ሀገሬ ስገባ በቤቴ ለማዘጋጀት አስቤያለሁ እናመሰግናለን
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Жыл бұрын
ሀገር ቤት ስመለስ የመጀመሪያ ስራየ የማደርገው የጋሮ አትክልት ነው በርታ ወገኔ ተሞክሮህን ስላካፈልከን አልብ አመሰግናለሁ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው🥰🥰🥰
@ellahamshow
@ellahamshow 2 жыл бұрын
Selam mimon wondeme welcome thank you for sharing this beautiful plant I like it 👌👍
@chewatatv19
@chewatatv19 2 жыл бұрын
ሰላም ላተይሁን አሪፍቆይታነበር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን በሳውዲ አረቢያ የሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ ላገራቸው ያብቃቸው
@konjonesh
@konjonesh 2 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንሜ በጣም እሪፈ ነው በርታልኝ በውነት ጎበዝ ነህ
@sintayehuyoutube
@sintayehuyoutube 2 жыл бұрын
ሰላም ሚሞ በጣም አሪፍ ቢድዮ ነው ይዘከልን የመጣከው አዋጭ የኦነ ሰራነው እናመሰግናለን
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ስንቴ
@fikeryashenfal4041
@fikeryashenfal4041 2 жыл бұрын
ሁሌም ስላንተ ጀግንነት ማውራት ያንስሀል ጀግና ይመችህ ግን ጠፍተሀል በሰላም ነው ወንድሜ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻በሰላም ነው እከሰታለው በቅርቡ🙏🥰🥰🥰
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 2 жыл бұрын
ስራዎችህን በጣም እወድዳቸዋለሁ በርታ። ዛሬ ባሳየኸን ቪድዮ ላይ ግን በዚህ አይነት ቨርቲካል ፋርሚንጎች ላይ ጥያቄ አለኝ። እነዚህን ሶስት መስመሮች ካለምንም ተጨማሪ ቦታ ባሉበት ቦታ መሬት ላይ መጠቀም አይቻልም ወይ? ቨርቲካል በመሆናቸው ምንድነው ያተረፍነው? እባክህን ጥያቄዬን ካለቅንነት እንደሆነ እንዳታስብብኝ?
@tihutshow633
@tihutshow633 2 жыл бұрын
ሚሞዬ ሰላምክ ይብዛ የኔ ወንድም በጣም ጠፍተክ ነበር በጣም ይገርማል የተባረከ ወርቅ እጅ ነው ያለክ በርታ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ትሁትዬ እንዴት ነሽ እንደጠፋው አውቃለው 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@selamtube7930
@selamtube7930 2 жыл бұрын
Egzabhr yemesgn yen melkam wendam alem demqet yen jegna ewntaaaaa wowwwwwwww ijochah yebarekulgn ante lene jeganaye nahaa momin
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@የአብሰራመኮንን
@የአብሰራመኮንን 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ጥሩ ዘዴነው በርታልን ግዜ ሲኖርህ ደግም ሰለ ዶሮ እርባታህም አቅርብልን እናመሰግናለን።
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ🥰🥰🥰
@እሙሂራ
@እሙሂራ 11 ай бұрын
ማሻአላህ በርታጀግናነህየምር ግንበስትቀንንነውወሀየሚጠጣውሀቂቃ ግብርናውስጤነውየገበሬልጅነኚ ግንከሰራሁ19አመትሆነኚረስቸውአለሁእደትእደሚፈላ
@hdxz7664
@hdxz7664 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰👍🙏
@kidistkaltube16
@kidistkaltube16 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሚሞንዬ ክበርልን በጣም አሪፍ ዘዴ ነበር ችግሩ ኢትዮ ውስጥ ምን ያህሎቻችን ጓሮ አለን 🙏🙏
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻ባሉን አመራጮች እንደዚህ መጠቀም ይቻላል🙏🙏🙏
@bezatube438
@bezatube438 2 жыл бұрын
ሰላም ሚሞን በቃ ቆራሊዮ። ከሰረ የማዳምን ሽትቤት ምን ሊተከልበት ነው በተረፈ። የሚ ነው
@selamtube958
@selamtube958 2 жыл бұрын
ዋው ማሜዬ ምርጥ ነው በርታ ጎበዝ ጠካራ ነክ እሺይ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@saronkesetetube6190
@saronkesetetube6190 2 жыл бұрын
ዋወ የሚገርም የአትክልት እክብካቤና አመራረት ትችልበታለህ በርርታልኝ ወድሜ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🙏👍
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 2 жыл бұрын
ማሜይ ማሻአላህ በርታልን
@Azzistyle
@Azzistyle 2 жыл бұрын
ሰላም ሚሞን አደጉ ቆሰጣዊችክ ኣርጋኒክ ያዉም ምግቤን ከጎሮዩ ልክ ብለካል መሸለም አለብክ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ 9 ай бұрын
እሚገርመው ነገር ግን እኔ በጣም ሰፊ ግቢ አለኝ ግን አዲም ቀን አስቤው አላቅም ነበር ኢሻአላህ ሀገር ስገባ ግን እኔም እሰራለሁ❤
@HadeyaHadeya-d8b
@HadeyaHadeya-d8b 10 ай бұрын
ጎበዝ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 10 ай бұрын
Amesegnalew
@zyoutube9662
@zyoutube9662 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ነዉ አፈሩግን ከየት ነዉ የሚገኘዉ ማለቴ ማናቸዉ አፈር ይሆናልዴ ይሄ ያተ ጥቁርነዉ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰
@lamyaaaa1718
@lamyaaaa1718 2 жыл бұрын
ተባረክ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰
@abiyteshome957
@abiyteshome957 7 ай бұрын
Wow betam asdemami sera new
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 4 ай бұрын
Pc
@barchtamiru8964
@barchtamiru8964 2 жыл бұрын
Good job 👏
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@mekyahusean6333
@mekyahusean6333 Жыл бұрын
አደኛ ነህ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@lubabakassaw6057
@lubabakassaw6057 9 ай бұрын
ማሻ አላህ የእኔጥያቄ ማንኛውም አፈር ይሆናልወይ
@sadya282
@sadya282 8 ай бұрын
አዎ ይሆናል ብቻ አፈሩ ለስላሳ ወይም ለም ሃገራችን እኮ የለም መሬት ነው ኢሄ ጥብ ዘረኝነት ባይኖር ብቻ አሏህ ያገራችን ሰላምና ፍቅር ይመልስልን
@temesgenbirhanu3550
@temesgenbirhanu3550 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን የአበባ ጎመን ተክዬ አልጠቀለል አለን ምን ላድርግ?
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 ай бұрын
ያፈሩን ይዘት መቀየር በበሽታ እንዳይያዝ ማድረግ እርጥበት በደብረ መስጠት
@nardos8908
@nardos8908 Жыл бұрын
Wowowowowo
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@samuelgashaw6813
@samuelgashaw6813 2 жыл бұрын
Mimon gobez meh Berta egzbhear irdah teana isteh
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አመሰግናለው🌻🌻🌻
@fafitube7677
@fafitube7677 2 жыл бұрын
ሚሞየ ጠፍተሀል⚡⚡⚡
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ትንሽ አለመመቻቸት ነው ኔት
@mohamedaman7703
@mohamedaman7703 Жыл бұрын
Nice
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
Nice too
@rukitube8634
@rukitube8634 2 жыл бұрын
👍💚💛❤️
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
🙏🥰🥰🥰
@emebettadesse
@emebettadesse 2 жыл бұрын
መጎብኘት ይቻላል?
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ይቻላል🥰🥰🥰👍🙏
@emebettadesse
@emebettadesse 2 жыл бұрын
@@Mimonhomestead የት አካባቢ ነዉ
@Nati-hv9rr
@Nati-hv9rr Жыл бұрын
የሰላጣ ዘር የት ልናገኝ እንችላለን
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
ደውል0904399009
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
የአፈሩ አይነት ምንድነው ? የሆነ ነገር አለው
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
ምንም የተለየ አደለም የዳበርና የለሰለሰ የተፈጥሮ ማዳበሪያ በመቀላቀልነው የምዘራው🥰🥰🥰🥰
@toyibaahmede3209
@toyibaahmede3209 2 жыл бұрын
የቆስጣውን ዘር ወይም ፍሬ አሳየን በአላህ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት የሰራውት ቪዲዮ አለ እሺ በድጋሜ አዘጋጃለው🥰🥰🥰🙏👍
@bubbehaqaa6290
@bubbehaqaa6290 2 жыл бұрын
I wish I could get 1 hectare land to do what your doing and more.
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@dawithailu8653
@dawithailu8653 Жыл бұрын
ዘሩን እንዴት ነወ የማገኘው ?
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
የጋሮ አትክልት መሸጫ ሱቅ ይገኛል
@tamenedejene2792
@tamenedejene2792 6 ай бұрын
አቅራቢያ አካባቢ ቀበሌ ጠይቅ አላቸው
@sentayhuhaile
@sentayhuhaile 9 ай бұрын
ያምራ ግን ምንም ማርራያ የለውም ሙዚቃ ብቻ ይሄማ etv ሆነማለትነው በርቱ አሻሽሉ
@mintesnotadnew2386
@mintesnotadnew2386 2 жыл бұрын
የማዳበሪያው እንዳልከው ሞክሬ አልሆነም
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
እንዴት ነበር አሰራሩ ንገረኝ
@mintesnotadnew2386
@mintesnotadnew2386 2 жыл бұрын
@@Mimonhomestead ሁሉንም ከቀላቀልኩ በኋላ በየሳምንቱ እየከፈትኩ ለ6 ሳምንታት ሳብላላው ነበር ዝናብ ስለነበር ውሀ ቢገባው ብዙ ችግር አለው
@abrhamesamson6099
@abrhamesamson6099 Жыл бұрын
@የአብሰራመኮንን
@የአብሰራመኮንን 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ጥሩ ዘዴነው በርታልን ግዜ ሲኖርህ ደግም ሰለ ዶሮ እርባታህም አቅርብልን እናመሰግናለን።
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
Minm atasbi eshi
በወሌ ደነባ ቀበሌ በዶሮ እርባታ mpeg1video
7:11
Siyadebir Communication
Рет қаралды 17 М.
Growing Carrots From Discarded Stems Super Fast, Efficient, High Yield
13:36
Why do potatoes grow in bags of soil have so many tubers? Here is the answer
10:16
የጓሮ አትክልት እና ጤና /NEW LIFE Ep 379
18:35
ebstv worldwide
Рет қаралды 8 М.