ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም 6 መንገዶች

  Рет қаралды 121,062

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@abatebelay4306
@abatebelay4306 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው በሚዲያው ዘርፍ ልትሸለሙ የሚገባችሁ ጎበዝ ሰዎች
@ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ 3 жыл бұрын
በእዉነት ከእናንተ ያገኘዉት ትምህርት በጣም ብዙ ነው እጅግ አመሰግናለሁ♥♥♥
@ephremgetachew3361
@ephremgetachew3361 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ephremgetachew3361
@ephremgetachew3361 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መቸስን
@መቸስን Жыл бұрын
በናትሽ እዴት ነው ማገኛቸው ብዙ ሚረዱኝ ነገር አለ😢
@yonas19
@yonas19 3 жыл бұрын
ሰላም! ምናልባት ይህን comment ካየው ብዬ ነው አንድ ህልም አለኝ እ/ር ቢፈቅድ ዓለም ላይ ካሉት ታላላቅ የ እግርኳስ ሊጎች ውስጥ ለአንዱ ክለብ የመጫወት እናም አደርገዋለው ያኔ ቀጥታ አንተ ጋር እደውላለው እና የምትለቀው inspire video ውጤቱን በኔ ታየዋለ ደህና ሁን
@መቅደላዊትፍቅርተስላሴ
@መቅደላዊትፍቅርተስላሴ 2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን
@yonas19
@yonas19 2 жыл бұрын
@@መቅደላዊትፍቅርተስላሴ አሜን
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ትችላለሁ
@saratube1230
@saratube1230 2 жыл бұрын
አላህ ያሳካላችሁ😘
@ArehmanDrlmolo
@ArehmanDrlmolo Жыл бұрын
በገለለፅ በለጥከኝ እጂ አንድናን እኔና አንታ በርታ ወደጄ
@MelatBritaa
@MelatBritaa 4 ай бұрын
"የዛሬውን ዛሬ ስራ" ቀጠሮ በህይወቴ ተፅዕኖ እያሳደረብኝ እንደሆነ እያወኩ እንኳን ልተወዉ ያልቻልኩት ልምዴ ነበር አሁን ግን በዚህ ቪዲዮ ለለዉጥ እየተንደረደርኩ ይመስለኛል አመሰግናለሁ
@hamrakemal1115
@hamrakemal1115 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገሮች እኔ ሚመለከቱና የኔ ደካማ ጎኖች ናቸው በዋናነት ግን ለራሴ የምሰጠው ጊዜ አለመኖሩና ብዙ ነግሮችን ለማድረግ በማቀድ አንዱንም ሳላደርገው(ሳላሳካው ) መቅረት ዋናዎቹ ናቸው በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን እናመሰግናለን ሰናይ ቀን🌻🌻🌻
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Please can you write your phone number Thanks .GOD BLESS YOU
@beria2217
@beria2217 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የህንዳውያንን አባባል ነው ያስታወሰኝ።። "ነገ ልታደርግ ያሰብከውን ዛሬ አድርገው ዛሬ ልታደርግ ያሰብከውን አሁን አድርገው!!!"respect 👍👍 tnxss
@mitikutadesse2035
@mitikutadesse2035 2 жыл бұрын
በአንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ በጣም ወሳኝ ነው። "አስር ያባረረ አንድ አይዝም " ይባላልና ። ብሩክ ሁን ወንድሜ
@mastewalwendimu1134
@mastewalwendimu1134 2 жыл бұрын
Yኔ ምርጥ ሁሉም ሀሳብ 1ኛ ነው!!!!!!!!!!!!!ፈጠሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ
@rickastley3318
@rickastley3318 Жыл бұрын
ምንብዬ ልግለፅህ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምንም ቃልየለኝም ከቅልፍ ያነቃህኝ
@KeseteYemane
@KeseteYemane 3 ай бұрын
ሰለ ትኩረት ደስ ያለችኝ ነገር(ልታጠናበት ብለህ ያስቀመጥሀው አላርም እያለቀ እንደሆነ እያሰብክ ማጥናት የምትለዋ ናት)❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።
@KeseteYemane
@KeseteYemane 3 ай бұрын
10:54 ደስ ትለለች። ጠቃሚ የሆኑ ፓርቶችን እየቆረጥን ማስቀመጥም አይረሳ ግዜ የለዉም ሰው ሙሉውን የመስማት😂😂😂።
@የሰኢድልጅ
@የሰኢድልጅ 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ለኔ ዋነኛ ጠንቅ ቁጥር 1 ነዉ ጊዜዬን በሶሻል ሚዲያ ነዉ የምጨርሰዉ ማታ ልተኛ ስል እጅግ ተፀፅቼ ነገ በቃ ስልክ የሚባል አልይዝም እላለሁ ግን አልችልም ከእንቅልፌ እንደነቃሁ ሮጬ ወደ ሚዲያ ነዉ ስልኬ ትንሽ ከራቀኝ ጨለማ ዉስጥ ያለሁ ይመስለኛል ይጨንቀኛል 😭😭😭በጣም መሮኛል
@hamrakemal1115
@hamrakemal1115 3 жыл бұрын
ሰላም በጣም ምፈልገው ሃሳብ ነው እንደምቀየርበት እንደሚጠቅመኝ አልጠራጠርም እናመሰግናለን
@Tube-ep3qb
@Tube-ep3qb 2 жыл бұрын
ለኔ እኮ አንተ አባቴም ወንድሜም ነህ የአንታን ምክር ከሰመው በሃለ የኔ ህይወት ታቀይሮወል:: አላህ እድሜህን የርዝመው ሁሉ ነገሬ!!
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ላይ ምርጥ መሆን Ilike this part💝
@ahmedabdu8509
@ahmedabdu8509 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ያንተ ምክሮች ሁሉ ለህይወት በጣም ወሳኝ ናቸው ። በጣም አመሰግናለሁ
@hiwotmesele8654
@hiwotmesele8654 3 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ነው 6ተኛው ግን በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉበት 👏👍👍
@mohammedabdu489
@mohammedabdu489 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ላይ ምርጥ ለመሆን መሞከር ትልቁ ስህተት ትልቅ ትምህርት ነው
@BurteBurte-z1p
@BurteBurte-z1p 8 ай бұрын
አንድ ነገር ላይ ትኩርት ማድርግ የሊላውን ህልምችንን እዲሳካ ያድርግልናል enamsgnaln wedema❤❤❤❤
@abereabe
@abereabe Жыл бұрын
በርቱ አሰተማሪናልንጠቀምበት የሚገባ ነው
@AAAA-zo6vz
@AAAA-zo6vz 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔ የወደድኩት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መለየት
@YoditLemma-n6n
@YoditLemma-n6n Жыл бұрын
Egziyabher ybarkh snewerkye betam Des yemilna astemari program new ❤❤❤
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 2 жыл бұрын
ሁሉም አስፈላጊ ነው የኛ ምርጥ ብርታልን ትለያለህ
@ahunTech
@ahunTech 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለምትሰጡን ትምህርት በጣም ነው የምናመሰግነው ሲቀጥል ደግሞ ሰለ ጊዜ አጠቃቀም ስትሰሩ በመናገር ብቻ ሳይሆን በምሳሌም ብታሳዩ ለምሳሌ አንድ ሰው እንዴት እቅድ አውጥቶ በጊዜ ከፋፍሎ እንደሚጠቀም በወረቀት የተደገፈ ቢሆን ጥሩ ነው እላለሁ 10Q
@mikopido920
@mikopido920 3 жыл бұрын
የብዙ ሠዎችን ማይንድሴት እየገነባችሁ እንደሆነ እወቁ !ትልቅ ሥራ ! መቼም እንዳታቁዋርጡ በርቱ!!
@ሀኗመገሸ
@ሀኗመገሸ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለህን በርቱልን
@haimanotworkhech9024
@haimanotworkhech9024 2 жыл бұрын
Govez betam tekmhgnal.thank you.from israel
@tube-zq2yh
@tube-zq2yh 3 жыл бұрын
ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ የሚለው ስሜት አለው የእውነት ቤተሰብ እንደሆንኩ ይሰማኛል ብዙ ለውጥ አግቻለሁ የምትሰጡት ሀሳብ ያበረታታል አይገልፀውን በጣም ከመውደዴ የተነሳ ያየሁትን ደግሜ ደግሜ አየዋለሁ ሞራል ይሰጠኛል ዋው እናመሰግናለን😘😍🙏
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
በእውነት የልቤን ተናገርክ ወንድሜ በፀጋውን ያብዛልህ
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ጋዜጣ እንዴት ላሳልፍ ቀኔ😢እቅድ ኣይተካብድ ምን ይካኣል እዩ ቀንህን ኣሸንፍ የምታስብበት ጊዜ ይኑር 😢የሚረብሽህ ነገር ቀንስ በትኩረት ለየሂወትህ እንዳይበላሽ ❤በ ሁሉም ነገር ምርጥ መሆን የምትወደው መርጠህ ኣንሳ ከ በጣም ቡዙ ቡዙ
@lokapp163
@lokapp163 3 жыл бұрын
ይሄ የመጀመሪያየ ኮመንት ነው ግን እናተን ከዚህ በፊት አላውቃችሁም ማለት እየደለም ስራችሁን በጣም እወደዋለሁ በሁሉም ሶሻል ሚድያ እከታተላለሁ እና እኔም ዛሬ ችግሬ ናቸው ብየ ያሰብኳቸውን ሀሳቦች መልስ እንድትሰጡኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ እኔ ራሴን ማደስ እፈልጋለሁ አንዳድ ጊዜ ራሴን እየመራሁት ወይም እያዘዝኩት አይመስለኝም ያላሰብኩትን ወይም የማላውቀውን ነገር በድንገት ወይም በቶሎ አደርጋለሁ ማለትም እወስናለሁ ከለፈ ቡሃላም ልፀፀት እችላለሁ 🙏
@ልእልቲትግራይኢትዮጵ-ጨ4የ
@ልእልቲትግራይኢትዮጵ-ጨ4የ 3 жыл бұрын
ስነ ልሳንህ ግሩም ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 2 жыл бұрын
እናመሰግናለንልዮትምህርትኘው💯
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 3 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ትምርት ነው እምስጠን በተለየ ቴል ግራም እምትለቃቸው ነሀሮች ቀኔን ውብ ያርጉልኛል እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ 😍😍😍😍
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 3 жыл бұрын
እኔ እዉነት ባወራ ኤህነን ሰከታተለ አንድ ሳምነት ነዉ ግን በቃ አሁን ምንም አልጨናነቃም በጣመ ነዉ የሰዉ ልጆ አይምሮ የምያሰደሲትዉ በጣም አመሰግናለዉ🙏❤💪
@mubaarakmuhammed
@mubaarakmuhammed Жыл бұрын
Bareeda jabaadha gorsii keessan baay,ee na fayyadee Jira akkanumatii itti fufaa.
@philymesfin5391
@philymesfin5391 3 жыл бұрын
Betemeherte Betam Genius hogalew Tnx bro
@eyerusalemyonas8913
@eyerusalemyonas8913 3 жыл бұрын
አንዱ ላይ ምርጥ ሁን የሚለው ሀሳብ ከሁሉም ተመችቶኛል
@AlmeneshAgegehu
@AlmeneshAgegehu 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@estifanosamine2828
@estifanosamine2828 3 жыл бұрын
እቅድ ሚለው ተስማምቶኛል ።በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ደስ ይላል ።
@kingmisu8070
@kingmisu8070 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን boss
@lovemom9633
@lovemom9633 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@bigdreamsinethiopia5520
@bigdreamsinethiopia5520 3 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ሚና እየተጫወታችሁ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@هلاهلا-ه5ب
@هلاهلا-ه5ب 3 жыл бұрын
Wandem allha rajem edeme tena yesete
@getiatunna3830
@getiatunna3830 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክቹሁ
@meseretgutata3176
@meseretgutata3176 11 ай бұрын
Smart boy and excellent 👌🥰
@mesihabesha7775
@mesihabesha7775 2 жыл бұрын
ስንዬ ene saliwashi anid gudilet alebign negerochin lenege asadiralew ahun gin tichalew kali!!!! thank you
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
ተባረከ
@amanuelworku6764
@amanuelworku6764 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ
@naawonaawo9636
@naawonaawo9636 3 жыл бұрын
ልክ ነህ ወዳጄ ለረጅም ግዜ ጠንክሮ በመስራት አምን ነበር በጣም እራሴን ቢዚ አደርግ ነበር የምሰራዉን ማኔጅ አለደርግም ነበር ከተወሰነ ግዜ በኋላ ግን መቀጠል አልቻልኩም ተምታታብኝ ለማስተካከል ሞከርኩ ከበደኝ አሁንም ተስፋ አልቆረጥም ጠንክሬ በማሰብ እና በመስራት አስተካክለዋለዉ። አመሰግናለዉ inspired Ethiopia
@mahdermengstiemegste670
@mahdermengstiemegste670 3 жыл бұрын
እምትለዉ ሁሉ ትክክልነዉ ሥናደርገዉ እየተቀየርንበት ነዉ ግን እኔ አረብ ሀገር ነዉ ያለሁት ሳነብ ይጮሁብኛል ይጠሩኛል ብቻ በቻልኩት መጠን ሁሌም አዳምጥሀለሁ እናመሠግናለን😘😘🙏🙏
@mismodina9682
@mismodina9682 3 жыл бұрын
እናመስግናለንዉንድም
@robelalem9150
@robelalem9150 3 жыл бұрын
በእውነት ፈርጦች ናችሁ። በአወራር፣በአመራር፣በአሰራር ናችሁ ንስር!!!!!
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 жыл бұрын
እናተ የህዝብ መስታወት ናችሁ በርቱ ❤❤
@philymesfin5391
@philymesfin5391 3 жыл бұрын
wow yemegerem new Thank you bro Amazing Bezu negere telewutaI
@orthodoxmezimur600
@orthodoxmezimur600 3 жыл бұрын
I really appreciate you the way to advise me time management . Thanks so much!!!
@nardosasefa7867
@nardosasefa7867 2 жыл бұрын
Not time self managment
@edentadesse5353
@edentadesse5353 3 жыл бұрын
እውነት አንተ ለኔ phenomenon 😍🙏
@DG-jc2ej
@DG-jc2ej 3 жыл бұрын
በርቱ በክላሲካል የታጀበ መሆኑ ተስማምቶኛል!!
@mubarekeshetie9503
@mubarekeshetie9503 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን አስፈላጊ ትምህርት ነዉ
@yayeshalem3860
@yayeshalem3860 3 жыл бұрын
Iam say too much happy by this teaching others life exp
@natimintesnot8065
@natimintesnot8065 3 жыл бұрын
you have no idea how much i was impressed when i saw the video was about time managment. because i was worrying about my bad habit of using time inappropriately. i will comment after i watch it.
@mahletgetachew158
@mahletgetachew158 3 жыл бұрын
Selam, I’ve a problem with concentration
@getachewgetu5416
@getachewgetu5416 3 жыл бұрын
zari meserat yalbnn zariwunu mesrat enamesgnalhu inspire Ethiopia
@sanitulu6341
@sanitulu6341 11 ай бұрын
No.6 very important for me
@bitanyapurp8567
@bitanyapurp8567 3 жыл бұрын
Enamesegnalen 👍
@tarikubekele6014
@tarikubekele6014 2 жыл бұрын
Wendem senwerek progerameh betam temechetognal ena begela emamakerih guday alegn
@hussenkedir4703
@hussenkedir4703 3 жыл бұрын
thanks to share us this information specially number 3, 4 and 5
@hayatakmel2626
@hayatakmel2626 3 жыл бұрын
Time management is all about priority. 😘
@amarmohammed714
@amarmohammed714 Жыл бұрын
Setting a timer 10q our best teacher
@tube8696
@tube8696 3 жыл бұрын
You are gave a true definition.thank you.
@lullutube8554
@lullutube8554 3 жыл бұрын
ቤጣም ሀሪፍ ነዉ አመሰግናለሁ
@astermelka7367
@astermelka7367 3 жыл бұрын
You are great tilk timirhit new keante yagegnehut confidensih nigigirih moral yisetal yanekakal betam ameseginalehu ketilibet
@tiybak6554
@tiybak6554 3 жыл бұрын
Don't focus on many things choose the best and don't let things to happen later,👌
@amemandfro9992
@amemandfro9992 3 жыл бұрын
ወንድም በጣም አስተማሪ አነቃቂ ትምርትነው
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@kalkidantarekegne646
@kalkidantarekegne646 3 жыл бұрын
ye megemeriyaw betam temechtognal chigren endawk redtognal!!!!!!!!!!!!! thank you soooooo................ much may god bless you!
@fikreslassiealemu7845
@fikreslassiealemu7845 3 жыл бұрын
I liked 'focused and prioritized'
@kiyameko8363
@kiyameko8363 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ብርታቶች ፈጣሪ ይጠብቅልኝ እወዳችጏለሁ 😍😍😍
@nigusualemu-gl4mu
@nigusualemu-gl4mu 9 ай бұрын
ሁሉ ሃሪፍ ነው
@mametassew8676
@mametassew8676 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በረታ የኔን ግዜ የገደለው ሞባይሌ ነው
@tesfamichael_girma
@tesfamichael_girma 3 жыл бұрын
Hulum temechtognal ybelt gn ye 5 ken ena ye 5 seatun msale wedjewalehu
@natimintesnot8065
@natimintesnot8065 3 жыл бұрын
wow! yezarewn zare cheres milew betam temechetognal! betam aderge amesgenalew! ke leb enwedachuhalen!
@afartriangleyoutube
@afartriangleyoutube 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ከእናንተ የተማርኩት ቡዙ ነው እናመሰግናለን ማኛዬ
@dagemaklilu8581
@dagemaklilu8581 3 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን ዛሬ አዳማ ያላቹ ታድላቹ
@kidistGMichael-j5x
@kidistGMichael-j5x Ай бұрын
አመስግናለው ምርት ሃሳብ ነው
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ስላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
በትክክል እኔ ሁሉም ላይ ምርጥ ለመሆነ መሞክር ብዙ ቪዲዮዎችን ማየት ነው ስአቴን ያባከነብኝ
@eadieadi2456
@eadieadi2456 3 жыл бұрын
time managmet is all about priority ..............wow like it
@gediballad6411
@gediballad6411 2 жыл бұрын
በሁሉም ነገር ምረጥ መሆን አይቻልም የሚለው አሪፍ ነው
@nazrwimakrkose7906
@nazrwimakrkose7906 2 жыл бұрын
6tegnawu betam astenkikognali
@gizachewworkineh7006
@gizachewworkineh7006 2 жыл бұрын
You're this's generation blessing go forward
@tinsudagi1494
@tinsudagi1494 3 жыл бұрын
Egzhaber yakbrachu betam amsgnalew 🙏🙏🙏🙏
@GetasewMaryetube
@GetasewMaryetube 15 күн бұрын
የእውነት በጣም አመሰግናለሁ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 3 жыл бұрын
በርቱ በዝሁ ቀጥሉ ተመችቶኛል።ይመቻችሁ👍👌
@ትክክልውንድምA
@ትክክልውንድምA 3 жыл бұрын
በረታ ውንድም በጣም ደስይላል
@NaolTesfaye-f3k
@NaolTesfaye-f3k Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@fawzeiamohmed5723
@fawzeiamohmed5723 3 жыл бұрын
thanks🙏
@dezxjrlast9593
@dezxjrlast9593 3 жыл бұрын
Respect
@masterredwan358
@masterredwan358 3 жыл бұрын
All are the best and for me no.4 is interesting
@KeseteYemane
@KeseteYemane 3 ай бұрын
እንደው ተናግረህ ብቻ ዝልሌው እንዳላልፍ በደምብ ነው ስፅፍ የዋልኩት።አምላክ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 3 жыл бұрын
Shukren arif new hulum
@alazarmerid2452
@alazarmerid2452 Жыл бұрын
All time management tips are awesome but the one that you said if you give that work 5 day it's accomplish by 5 days if you give 5 hours vice versa thanks inspire erhiopia❤❤
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 671 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 101 МЛН
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 519 М.
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ
16:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 538 М.
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 275 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 671 М.