ውጤቶቻችንን ለመለወጥ ምንድነው ሚያታግለን? || Why Is It Harder To Change Your Results - ክፍል 1

  Рет қаралды 38,964

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታየ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የአሁን ወጣቶች ተመልካቶች በጣምምም እድለኞች ነን ከተጠቀምንበት ልብ ያለዉ ልብ ይበል በደንብ እንማርበት እላለሁ❤❤🎉🎉🎉🎉
@mimiAtena
@mimiAtena Жыл бұрын
የህይወት ሀኪም. አቶ አሸናፊ እስኪ ፍቀድልኝ አባዬ ልበልህ ያንተን ትምህርት ስ ሰማ የመኖር ፍላጎቴ ይጨምራል. አንተ እኮ እግዚአብሔር የላከህ ሀዋሪያ ነክ አባቴ
@AdugnaDagne-z2g
@AdugnaDagne-z2g Ай бұрын
Impact seminar
@wegeneFeleke-lv4wy
@wegeneFeleke-lv4wy Жыл бұрын
የእዉነት አሸ እኔ በዝ 20 ባልሞላ እድሜ አንተን በማግኘተ ታድያለዉ ። ስለ አንተ እግዝአብሔር ይባረክ ። እናም አሸ ከመጽሐፍ ቅዱስ ብትጠቅስ ደስ ይላል ።
@nanjotube2846
@nanjotube2846 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amesgagn
@amesgagn Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሹ ተባረክ ምርጥ ሰው ታድለን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤🙏🙏🙏
@SulemanShikur
@SulemanShikur Жыл бұрын
ሰዎች እባካቹሁ ይህን ረቡኒ"የአመቱ ድንቅ ሰው" ብለን እንሹመው።ሱሌማን
@Mimilove929
@Mimilove929 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@AleminaMengistu-ko8rb
@AleminaMengistu-ko8rb Жыл бұрын
ይገባዋል ደግሞም አይቀርም
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
ምንድነው ረቡኒ ?
@rahelgirma1590
@rahelgirma1590 Жыл бұрын
Agreed.
@Tutorialeducation1
@Tutorialeducation1 Жыл бұрын
​@@ESKEDARTUBEመምህር ማለት ነው
@BurukEndalk
@BurukEndalk Жыл бұрын
እውነት ኣቶ ኣሸናፊ ታዬ (መምህራችን) ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው መላው እኛነታችንን እየቀየርክ ነው ኑርልን
@Mazarot
@Mazarot Жыл бұрын
ተቸገርን ሐፍታም መሆን ብለን ለመመኘት ሐፍታም ለጣሪ ተቃራኒ ነው ይሉናል ። በሌላ በኩል ደግሞ ጠቢቡ ሰለሞን እጅግ ውድ ዳይመንዶችና ወርቆች ነበሩት በእሱ ዘመን እንደሱ የተሳካለት አልነበረም ፈጣሪም በጣም ይወደው ነበረ ብለው ያስተምሩናል ። በተዘበራረቀ ጉዞ ተኘተን ስናንቀላፋ ነጮች ጥለውን ሄዱ። እድሜ ለዘመን እንጂ ዛሬም ወደ ነጮች ሀገር ገብተን እነሱን ሰይጣን እያለን ነገር ግን ከወርቃቸው ቀንሰው ሽጠው በከፈቱት ድርጅቶች ተቀጥረን ስንቃጠል እንኖራል ትናንትም ዛሬም የአለም ሚስጥር ለእኛ አልተገለጠም። አድማጭና ተከታይ ከእስራኤል።
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yebarkhi Memher Aschanafi 🙏🙏🙏
@zerihunango4067
@zerihunango4067 Жыл бұрын
brilliant!
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ Жыл бұрын
እኛ እትዮጺያኖች እምነተችን በጣም የተገደበነው እችላለሁ ብለን እናስብም እምነትላይ በጣም መስራት አለብን በዬ አስባለሁ
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
መምህር እሸናፊ እና እቶ ያሬድን ከልብ አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@shimelesseyoum1982
@shimelesseyoum1982 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ የምር ገራሚ ሰው ነው👍ከምላቹሁ በላይ እኔን ጠቅሞኛል ፤ወጣቶችን ቁጭ ብሎ እያስተማረ ነው ይህ ሰው ለሀገራችን በጣም ጠቃሚ ሰው ነው የአመቱ ምርጥ ሰው ተብሎ መሸለም አለበት👍👍
@remli112
@remli112 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አቶ አሸ
@habtemelka
@habtemelka Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ በጣም የማከብርህ በጣም የምወድህ የማታውቀኝ እኔ በሩቅ የማውቅህ የህይወቴ አንድ እስቴፕ ከፍ ያለው ካንተ የተማርኳቸው ትምህርቶች ዋነኛው ነው እና በዘመኔ አረሳህም አሁንም በጣም ብዙ ሰዎችን አንተን Recommend አደርጋቸዋለሁ ብዙ ትምህርቶችህን ተከታትያለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ህይወትህን ባለቤትህንና ልጆችህን ይባርከው የእውነት እወድሀለሁ ትምህርት የ Level ተማሪ ነኝ ግን አሁን ማሰተርስ ያለኝ እና ከዛ በላይ ነውየሚሰማኝ ሰዎችም የሚያሰቡኝ እንደዛው ነው ይህ የአንተ impact ነው ተባረክልኝ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@bubu5510
@bubu5510 Жыл бұрын
የዘመናችን የአምላክ ስጦታ፣በረከት፣ተአምር ነህህህህህህህ ፀጋው ይብዛለህህህህ❤❤❤
@nuredinkemal460
@nuredinkemal460 Жыл бұрын
Ato ashenafi you are a great person for Ethiopian for African for world tks for everything you are different than any motivations speaker
@biskutefekadu7344
@biskutefekadu7344 Жыл бұрын
እግዛቤር አምላክ ይባርክሕ እኔ ቃላት የለኝም በተለይ ለሐይማኖት ያለክ ክብር ❤❤❤❤❤🎉ጥበብንን ይጨምርልክ 🎉
@HjxDighx
@HjxDighx 11 ай бұрын
WoooowAto Ahe Ena yaredo Yemisaliyachihu Qemem Matafecha Bateqalay Edet kejoro Alifo Libi west New yemigebaw Zemenachihuin Hlu FETARI Yebarekew!!!🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን እዉነት ነዉ እምነታችን አናዉቅም ብናዉቅማ እንኳን ልንጋደል አንጣላም ነበር ።
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
I love it the way you teachings as!!
@davegov8258
@davegov8258 Жыл бұрын
Good
@tesfayetsegaye2146
@tesfayetsegaye2146 8 ай бұрын
Ashe igizabiher yibarikiih bexam bexam newu imiwedih tebarek andii qeen Fitihii qucii biyee imaralewuu . Bantee qalii iqeyeralewuu aminilawuu. lebizuu sewuu mangeed tihonalehii !!!!! Bertaa
@eyorusaliemteklezghi2812
@eyorusaliemteklezghi2812 Жыл бұрын
You are Amazing may God bless you
@wondew9
@wondew9 Жыл бұрын
Thank you very much
@WubitYitbark-yl6tz
@WubitYitbark-yl6tz Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ...
@yonatanteages9184
@yonatanteages9184 Жыл бұрын
Mr. Ashe , you are amazing ❤❤❤
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 10 ай бұрын
ዋው ሰዉ የኖረውን ኑሮ ስያስተምር እንዴት ዳስ ይላል !! አቶ አሼ የእኔ ሞዴል እርሶ ኖት ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ❤
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 10 ай бұрын
አቶ አሼ የኔ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤ስለአንተ ፈጣሪ ይመስገን
@KerseKerse
@KerseKerse Жыл бұрын
TQ
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Жыл бұрын
absolutely Amazing!! የሃሳብ መቆራረጥ ስለሚኖር ሁሉንም ክፍል በተከታታይ ብትለቁት...
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
እሺ!
@temesgensamuel5469
@temesgensamuel5469 Жыл бұрын
አሼ የመፅሐፎችን አባት ማክበርህ ትልቅነትህን ያሳያል አነበብን የሚሉ ቅዱስ መፅሐፉን ያጣጥሉታል
@millionaraya4476
@millionaraya4476 Жыл бұрын
Thank you sir ❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thanks so much for your response and time ❤❤❤❤
@user-6688u
@user-6688u Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@smustafa446
@smustafa446 Жыл бұрын
አቶ አሽ ድቅሰው በአንተ ተትምህረት ከሳጥኑ ውሰጥ ወጥቻለሁ❤
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 Жыл бұрын
ኑርልን አቶ አሼ
@kakialex8739
@kakialex8739 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ አእምርን መገንባት ቀላል አይደለም ዋጋህ በተሰሩ ርውልዶች ላይ ታየዋለህ ቀጥል !
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 Жыл бұрын
Kberlen gashy🤩
@eyorusaliemteklezghi2812
@eyorusaliemteklezghi2812 Жыл бұрын
I lear a lot from you
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi Жыл бұрын
ተባረክ አሼ
@bayaboy518
@bayaboy518 Жыл бұрын
በቃ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 10 ай бұрын
አናመሰግናለና❤❤❤
@RozinaAfework-q2l
@RozinaAfework-q2l Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ስታስተምር እኔ የምፈልገውን ነገር ግልፅ በሆነ መልኩ ነው የምታስረዳው ትለያለህ በጣም አመሰግናለዉ
@mahatebewasihun
@mahatebewasihun 4 ай бұрын
AAmazing
@danielmulalem
@danielmulalem Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Jhonfeta
@Jhonfeta Жыл бұрын
❤❤❤
@Muluye-j7u
@Muluye-j7u Жыл бұрын
my special person bedenb berta kegonh negn
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
Thank you. God bless you for your kindness!
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Aschila-x1u
@Aschila-x1u 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Жыл бұрын
❤❤❤,🙏🙏🙏
@ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
@ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@SentuTefera
@SentuTefera Жыл бұрын
You're amazing 👏
@DagimGoa
@DagimGoa Жыл бұрын
Ashuye❤❤❤❤❤❤❤❤
@aleligntilahun3032
@aleligntilahun3032 3 ай бұрын
Amayazing
@mahatebewasihun
@mahatebewasihun 4 ай бұрын
Ashenafi nurilin
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Жыл бұрын
Allah ystlgn
@fanteshfantaye2792
@fanteshfantaye2792 Жыл бұрын
ውድ አባቴ እወዳለሁ !አከብርሃለው ት/ትህ በደንብ አንፆኛል አመሠግናለሁ !!!
@liyatwebeshet6861
@liyatwebeshet6861 Жыл бұрын
What is the name of the book which is read by boproctor
@ኢሙኢምራን
@ኢሙኢምራን Жыл бұрын
ልክ እንደኔ ብዙ ፍጋት ግን ባዶ
@legesepetros5330
@legesepetros5330 Жыл бұрын
very good lecture but still I am hunting to know my real talent and passion .how you help me?
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ በመጀመሪያ ከልብ አመሰግናለው አላህይስጥልኝ በመቀጠል ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ ሀብታም መሆን ፈልጋለው አሁን እየኖርኩት ካለው የኑሮ ደረጃ ወደተሻለ የሀብት የኑሮ ደረጃ መሸጋገር ፈልጋለው ይህ ፍላጎቴ ግን ሀሳባዊ ነው እንጂ ደመነፍሳዊ ፓተርን አልሆነም አንዳንዴ ጥሩየሆነ የሀብት ምስል በአይምሮዬ ይመጣናfeel ላረገው ስል አእምሮዬ በፍጥነት ልሆን እንደማልችል በፍርሀት ያሰማኛል ታዲያ ይህን ነገር እንዴት አድርጌ ነው ማስተካከል ምችለው? እንዴት አድርጌ ነው ያለተቃውሞ የምፈልገውን ምስል ወይም እንዲሳካልኝ ምፈልገውን ነገርfeel ማድረግ ምችለው?
@winsaempire-sy4vs
@winsaempire-sy4vs Жыл бұрын
Ashe bexam naw yamiwadawu anten i want to entrepreneur, gymnast and spritual teacher. Two years ago i'm started butique! But until know i'm strugling! I have burning desire to learn, to read, to doing i have to do! What i can? do if you can tell me by afaan orom but if you cannot by english, amharic you can
@abdimuhaabd778
@abdimuhaabd778 Жыл бұрын
የችግሩ ምንጭን ተቀብያለሁ የመውጫው ... መንገድ
@temesgenalesew4127
@temesgenalesew4127 8 ай бұрын
how to become member
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 8 ай бұрын
ሠላም፣ ከሀገር ውጭ ከሆኑ Join የሚለውን button በመንካት Member መሆን ይችላሉ! ሀገር ውስጥ ካሉ መሆን አይችሉም፣ እናመሰግለን!
@SEmachewSemachew
@SEmachewSemachew 3 ай бұрын
ተገኝቸ መማር እፈልጋለው አድራሻ ብሰጠኝ
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 3 ай бұрын
በ0988068511 ይደውሉ
@GenetDesalew
@GenetDesalew 8 ай бұрын
እመነኝ ተለውጨ አንድ ቀን በአካል አግኝቸህ እንደት እንደቀየርከኝ እነግርሀለሁ
@temesgenyenealem-bs6ep
@temesgenyenealem-bs6ep 9 ай бұрын
አቶ አሸናፊ ስላንተ ስታወራ ሁሌም የኔን ታሪክ የምትተርክ ይመስለኛል ።ነገር ግን ሁሉንም ለመለወጥ መከፈል ያለበትን ዋጋ እየከፈልኩ ነው ።
@teferagetahun4208
@teferagetahun4208 Жыл бұрын
2 የለመ እንዴ?
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
ክፍል 2 እና ከጣይ ክፍሎችን እዚህ ያገኛሉ kzbin.info/aero/PL7iuM81U15Evst34pCrgv8UqQ8k4iuuap
@bereketab7113
@bereketab7113 Жыл бұрын
ትልቅ ምሁር
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ Жыл бұрын
ሁለተኛ ነኝ ዛሬ
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 Жыл бұрын
...ሱስ ሆነብኝ ኮ!...ግን vid...እያጠረችብኝ ተቸገርኩኝ !
@tesfayetsegaye2146
@tesfayetsegaye2146 8 ай бұрын
Ashe igizabiher yibarikiih bexam bexam newu imiwedih tebarek andii qeen Fitihii qucii biyee imaralewuu . Bantee qalii iqeyeralewuu aminilawuu. lebizuu sewuu mangeed tihonalehii !!!!! Bertaa
@abelg335
@abelg335 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@NigistiGebremeskel-d6z
@NigistiGebremeskel-d6z Жыл бұрын
❤❤❤
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
አዲስ ነገር አለኝ!
23:16
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 205 М.
የመጨረሻው ስኬት || The Ultimate Success - Part 1
32:42
Impact Seminars
Рет қаралды 30 М.
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 118 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41