ውጤቶቻችንን ለመለወጥ ምንድነው ሚያታግለን? || Why Is It Harder To Change Your Results - ክፍል 3

  Рет қаралды 38,109

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 90
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 10 ай бұрын
መንፈሳዊውን ዓለም ከዚህ ምድራዊ ዓለም ጋር አጣጥሞ በሚገርም አገላለጽ ውስጥን የሚያድስ የዘመኑ መልካም ሰው አቶ አሸናፊ እጅግ እናመሰግናለን
@gulilatmamudadem4422
@gulilatmamudadem4422 10 ай бұрын
True
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 7 ай бұрын
❤ያ
@LulamohammedLulit
@LulamohammedLulit 3 ай бұрын
True
@joeldejene7621
@joeldejene7621 10 ай бұрын
አሼ ከዛሬ 24 አመት በፊት የአዋሳ ግብርና ኮሌጅ የመጀመሪያ አመት ተማሪ ሳለሁ Mathematics 101 አሳይመንት ተሰጥቶን ነበር ነገር ግን አንዱ ጥያቄ ብሰራው ብሰራው አልመጣልህ ብሎኝ ድክም ስላለኝ ወዲያው እንቅልፌ መጥቶ ተኛሁ። ከዚያማ በህልሜ እያንዳንዱን ስቴፕ በሚገባ ሰርቼው ስጨርስ ከእንቅልፌ ነቃሁና ያንኑ ሰርቼ አረጋገጥኩት የገረመኝ ነገር ሳልተኛ ያልመጣልኝ አንድ ስቴፕ ተኝቼ አገኘሁት። ስለዚህ አሼ ትክክል ነህ የኛ ሙሉ አቅም የሚሰራው ስንተኛ ነው።
@zenebechgudeta4127
@zenebechgudeta4127 10 ай бұрын
1. በስራዬ ጥሩ ውጤት ማምጣት እና እራሴን ከሎሎች ስዎች ጋር በእንግሊዝኛ ቁንቁ እራሴን በመግለፅ እና ድፍረት ማምጣት 2. ባለሌቴን ዘንድሮ ማስተርሱን እግዚያብሔር ፍቃዱ ከሆነ ይጨርሳል ማስተርሱን ማስመረቅ እና ከተጠቀጣሪነት የራሱ የሆነ ቢዝነስ ማስጀመር 3. ቤት እየሰራን ነው ቤቱን መጨረስ እና ማስተካከል 4. እግዜያብሔር ከፈቀደ ልጅ መውለድ ነው እቅዶቼ ሰው ያቅዳል እግዜያብሔር ያሞላል እና በሕይወቴ ውስጥ ሁሉ መድህን አለም ገብቶ ነገሮችን ያስተካክልልኝ እላለሁ፡፡ እነዚህ ናቸው የዘንድሮ እቅዶቼ
@tigista1977
@tigista1977 10 ай бұрын
ያሰብሽው ይሳካልሽ❤
@markontube8845
@markontube8845 24 күн бұрын
He looks like your husband is lucky to have you
@HalwHalw
@HalwHalw 10 ай бұрын
አንደኛ አደማጭ ነኝ አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 10 ай бұрын
አሽዬ ከይቅርታ ግር አንዳንዴ እንግሊዘኛውን ትርጉም በአማርኛ ትርጉም አትርሳን በተረፈ እድሜ ጤና ይስጥልን ተባረክ
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ! እራሳችንን እናስተካክላለን!
@welwelgirmay8726
@welwelgirmay8726 5 ай бұрын
Thanks Mr.Ahenafi Taye,you have the the power and ability to change many lives because you got the wisdom success and life .God bless you my teacher of life.
@birukadmasu4701
@birukadmasu4701 10 ай бұрын
Your teachings are not only teachings they are literally energy. Your words go straight through the heart and resonate with our desires!
@Hope-ha
@Hope-ha 10 ай бұрын
ተጀምሮ እስከሚልቅ ድረስ ልዮ የአገላለፅ ብቃት!! በጣም እናመሰግናለን
@firanbongeru
@firanbongeru 10 ай бұрын
የምትሰጠን ትምህርት ሁሌም ጣፈጭ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@racysounds9470
@racysounds9470 10 ай бұрын
11:43🤝 ለዚ ሙሉ video ይች መልዕክት ብቻ በቂ ነች። እናመሰግናለን አሼ
@user-hk3tn5qr6j
@user-hk3tn5qr6j 10 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ለመሃንዲሳችን እየተነፈስክ ስለሆነ አልሓምዱሊላህ➠ሱሌማን
@tikuret123
@tikuret123 10 ай бұрын
ራሴን ለማዳመጥ ስሞክር ዝብርቅርቅ ያለ ሃሳብ ውስጥ ነው የምገባው ምንም ጭንቅላቴ አይሰበሰብም ።አንድ ነገር ብቻ አውቃለሁ ከድህነት መላቀቅ
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 10 ай бұрын
የኔ አይነት ስሜት ነዉ ይሄ
@tsi1424
@tsi1424 3 ай бұрын
መትረፍረፍ የሆነ ህይወት ቢሊየነር ትሪሊየነር መሆን ❤
@AaKk-st3tq
@AaKk-st3tq 10 ай бұрын
እናሐሰግናለን አሼ 🙏🙏😘😘እንግሊዘኛዋን ግን እየተረጎምክልን ❤❤
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 10 ай бұрын
እሺ! እሺ እሺ
@bilalalemu
@bilalalemu 4 ай бұрын
ተባረክ
@AllahIsMySourceAdem
@AllahIsMySourceAdem 2 ай бұрын
YES THAT ALL MY PRAYER WOW DR ASHI THANK YOU I SAW ALL UR VIDEO AND BY OTHER KZbinR SO AMAZING 😊
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 6 ай бұрын
የሚገርም ነዉ የሚደንቅ ነዉ ጋሽ አሼ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 10 ай бұрын
እናመሰግናለን !! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 10 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይረዳናል ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@KerseKerse
@KerseKerse 10 ай бұрын
TQ bafite bakehi .......rasan endfatish batam batam ladesu work ❤️❤️❤️❤️❤️
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 10 ай бұрын
absolutely Phenomenal as always!! Thank You Ato Ashe. and I also want to Thank Ato Seleshi, You did Amazing speech. Thank You.
@eyuelfekadu9783
@eyuelfekadu9783 3 ай бұрын
You are really great marimn
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ...!
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 29 күн бұрын
ጋሸ እድሜና ጤና ይሰጥህ አመሰግናለው
@asterwarga14
@asterwarga14 10 ай бұрын
Thanks so much, I appreciate it You are doing an amazing job ❤❤❤❤
@huzeyfaabdu3929
@huzeyfaabdu3929 10 ай бұрын
አላህ ከፈቀደ አንድ ቀን እንደማገኝህ አምናለሁ። you are changing my life thanks.
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 10 ай бұрын
ስወድህ አሼ ሁል ነው የማደምጥህ ተባረክ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን።
@alfredotube2357
@alfredotube2357 9 ай бұрын
❤🙏 ❤ Thank you very much 🙏
@birhankibret4032
@birhankibret4032 10 ай бұрын
Well come❤❤Ashe
@GenetJabir-bv8qk
@GenetJabir-bv8qk 10 ай бұрын
ግንኙነት ሁሉንም ነገር ያበላሻል።፣🙏😭
@balanced_success
@balanced_success 10 ай бұрын
selam ye impact seminar beteseboch endt nachiw? and asab wede fit programachu wusx inditketu biye masibiw ,, endt towat towat constantly k enklfachn manesat enadalebn ina morning routine endt majemer endalebt bitastmr turu new biye asbalew le bzu sew yitekmal.
@MeriyamMaham
@MeriyamMaham 10 ай бұрын
Ashuty thanks
@henokezt
@henokezt 10 ай бұрын
አሸናፊ ምርጥ❤
@BashayeBirbo
@BashayeBirbo 10 ай бұрын
Thanks ! .......
@BezaTegegne-pu9vn
@BezaTegegne-pu9vn 10 ай бұрын
ክበሩልኝ❤
@NigistiGebremeskel-d6z
@NigistiGebremeskel-d6z 10 ай бұрын
❤❤❤
@AaKk-st3tq
@AaKk-st3tq 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ አጥንት ድረስ የሚደርስ እምነት ስጠኝ 🙏ስለሰጠከኝ አመሰግናለሁ ዎውውውውው አንደኛ😘🙏
@user-bj8us8cx1b
@user-bj8us8cx1b 10 ай бұрын
እኔ መቼ ነው እማሰበውን ለሠው እምመክረውን እምጀምረው ያ እኳ ነበር የሚለውጠኝ ልክ ልኬን ንገረኝ
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 10 ай бұрын
Gashye takes so much❤
@yonatanteages9184
@yonatanteages9184 10 ай бұрын
thanks ashe❤❤❤
@kassahunbati1393
@kassahunbati1393 10 ай бұрын
Ashenafi hero
@kaleabgebregzabher9736
@kaleabgebregzabher9736 4 ай бұрын
Nice ashe
@user-tp7fz6vj5n
@user-tp7fz6vj5n 10 ай бұрын
የበሰለ ነገር ይጣፋጣል
@gantgant6451
@gantgant6451 9 ай бұрын
❤ያ ለመብሰል ደሞ ግዜ ያሰፈልጋል
@sisaytedesse4172
@sisaytedesse4172 10 ай бұрын
"Amazing brother "!!!!!!
@user-hm8gl2xf8u
@user-hm8gl2xf8u 10 ай бұрын
አሼ አንተን ማደመጥ ከጀመርኩ 1አመት ሆነኝ በህይወቴ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ አንድ ቀን መጥቼ አወራዋለው❤❤❤❤❤
@AdnanNuru-vt
@AdnanNuru-vt 10 ай бұрын
Wow asha
@AbrehamMom-th4ir
@AbrehamMom-th4ir 10 ай бұрын
Thanks ashe
@EzedinYekesi-g4x
@EzedinYekesi-g4x 10 ай бұрын
Ashe amezing
@user-du4yl6op9g
@user-du4yl6op9g 10 ай бұрын
🙏🙏
@kiflom344
@kiflom344 10 ай бұрын
ኣብ ሂወተይ ዓብይይ impact ኣለካ መምህረይ
@gantgant6451
@gantgant6451 10 ай бұрын
መጀመርያ ፈጣሪ የሄ ድንቅ የሆነ ስንቅ ስላሳየኝ ክብር ለመድሃኒአለም ይሁንልኝ ከዛ ቀጥሎ አቶ አሸናፊ ታየ ከልብ አመግናለሁ ተባረክ❤❤ ከዛ በዚህ አመት መሳካት እምፈልገዉ 1 ፈጣርየ በደንብ ማወቅ መፅሃፍ ቅድስ በደንብ ማንበብ 2 ራሴ ማወቅ 3 እንግሊዘኛ English በደን መማር 4 በስደት ነዉ ያለሁና አንድ ሚለን ብር ባንክ ላይ ማስቀመጥ ደሞ አደርገወለሁ ከፈጣሪ በታች ይቻላል❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EzedinYekesi-g4x
@EzedinYekesi-g4x 10 ай бұрын
Re destayen oooooouuuuuuuuu biye basayew amezing
@Mukpho210
@Mukpho210 3 күн бұрын
ማርን ለአለም ማቅርብ
@worokashu4529
@worokashu4529 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ wow teacher
@user-cd7pe2xp6x
@user-cd7pe2xp6x 10 ай бұрын
ye hiwetye memhr amrsegnalewu ,
@user-6688u
@user-6688u 10 ай бұрын
❤❤❤🙏
@yeshiemebet1624
@yeshiemebet1624 10 ай бұрын
🎉🎉
@birkuyemata1150
@birkuyemata1150 4 ай бұрын
እሹ ይህን አርስት ነገ ሣይሆን ዛሬ ኋላ ሳይሆን አሁን።
@ermiasalex5244
@ermiasalex5244 9 ай бұрын
ልዮ ብቃት!!
@wondew9
@wondew9 10 ай бұрын
Is that possible to create world impacting thing for all of us?
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 10 ай бұрын
For anybody who sincerely wants, yes!
@tikuret123
@tikuret123 10 ай бұрын
እኔ ራሴን ማግኘት አልቻልኩም አቶ አሼ ብፈልግ ብፈልግ ራሴ ባዶ ይሆንብኛል
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 10 ай бұрын
ተረጋጋ! የትም አትፈልገው። መጀመሪያ ማንነትህን ተረዳ፤ ሌላው በራሱ ጊዜ ግልጽ ይሆንልሀል!
@AaKk-st3tq
@AaKk-st3tq 10 ай бұрын
እንዴት ነው ማንንነት መረዳት የሚቻለው
@alraeecelle399
@alraeecelle399 10 ай бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@mekkahtube6016
@mekkahtube6016 10 ай бұрын
የኔ 3ቱም ችግር ነው ግንኙነትም ጤናም ገንዘብም ነው
@annabiruk8313
@annabiruk8313 10 ай бұрын
ከመጀመርያ ጀምሮ አድምጠው ትረዳለህ
@zenashtesfatulu3352
@zenashtesfatulu3352 10 ай бұрын
ዛሬዉኑ ዛሬውኑ
@HusenBedru
@HusenBedru 10 ай бұрын
Batam amasaginallaw
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 5 ай бұрын
Bertaln
@danielkidane3958
@danielkidane3958 10 ай бұрын
እንዴት ነው ክፍል 1 ሳይል ክፍል 3 ያለበት ? አልገባኝም ብታስረዱኝ
@getconnected7994
@getconnected7994 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/qqmxqaWarN-Lps0
@getconnected7994
@getconnected7994 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y2KcfKeHZ9eriKM
@bekijida5913
@bekijida5913 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@987654321susu
@987654321susu 9 ай бұрын
Thanks 🙏🏾
@Hana-lt7bi
@Hana-lt7bi 10 ай бұрын
❤❤❤
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 43 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 45 МЛН
ነገረ ኳንተም ፊዚክስ ክፍል 1  (Quantum Physics Part 1)#techtalkwithsolomon #andromeda
6:40
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 43 МЛН