ጢቂሾ እና ቀሽቲ ልዩ የድሬ ምግቦችን በአዲስ አበባ //የኩሽና ሰዓት// በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 122,823

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 138
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 6 ай бұрын
የምትሰጡትን ኮሜንት እያስተዋላቹ እሔ የቴሌብዥን ጣቢያ ነው ህይወት ይቀጥላል በሞት ለተለዩን ነብስ ይማርልን 🙏
@amanuelmoges2226
@amanuelmoges2226 6 ай бұрын
ጎበዝ
@RRuth8852
@RRuth8852 6 ай бұрын
True
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 6 ай бұрын
Exactly lemotute nebese yemarelen asfeye enwedehalen❤❤❤
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 6 ай бұрын
በትክክል
@hagerali1099
@hagerali1099 6 ай бұрын
Exactly
@MareMari-vj1xm
@MareMari-vj1xm 6 ай бұрын
ዮኒየ ለካ የድሬ ልጅ ነህ ድሬ የፍቅር ሰው ቢሲካ የምትለው ሲመቸኝ ። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
@abby8509
@abby8509 6 ай бұрын
የምትሰጡት አስተያየት አስተውሉ እነዚህ ልጆች ስራቸው ነው አድርጉ ስሩ አቅርቡ የሚባሉትን ነው የሚሰሩት አስፍየን ከነሱ እኛ አንቀርበውም 😢😢ሞቱ ሁሉንም አስደግጦል ነብሱ በሰላም ትረፍ😢😢
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 6 ай бұрын
ዩኒየ የኔመልካም ትለያለህ ለሀገርህ ያለህ ክብር ለሠው ልጆች የምትሠጠው ክብር አላህ ያሥመችህ አራዳ❤
@user-rj3dz6dz3b
@user-rj3dz6dz3b 6 ай бұрын
የቤቱ ባለቤት በጣም ደስ የምትል ቆንጅዬ ደርበብ ያለች ግርማ ሞገስ ያላት ሴት ነች:: ፈገግታዋ በጣም ያምራል:: she is beautiful!😍💗😘
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 6 ай бұрын
እጃቹ ይባረክ ቆንጆነው ግን አንድ መክር ልምከርሽ እህታችን ቦሎቄውን በቀዝቃዛ ወህ ዘፍዝፈሽ አሳድሪው እንኳን 4 አንድ ሰአትም አይፈጅም ስትቀቅይ ሞክሪው
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 6 ай бұрын
ምኖናቹ ነዉ ግን የማይሆን ኮመት ምትኮምቱት ቢያንስ ሁላቸዉንም ከፊታቸዉ መረዳት እንችላለን ሀዘናቸዉንና ደስታቸዉን እንኳን እነሱ አኛ ተመልካችም ልባችን ተሰብሮ የለ እንዴ 😥😥
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 6 ай бұрын
በትክክል እዉነት ሆ በቃ ሰወ ሆኖ ከሞት ቀሪ የለም ስለዚህ አስፋዉ ስለሞተ ለምን ሰራ አትፈቱም ብለዉ አንባከረዩ ይላሉ በቃ ግዴታቸዉ ነዉ መሰራት
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
ሂወት ይቀጥላል አላህ ሀቲማችንን ያሣምረልን ያረብ
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 6 ай бұрын
@@ttww9470 አሚን ያረብ ወላሂ ዋናዉ የሀቲማ ማማር ነዉ
@user-cf5md8xo2m
@user-cf5md8xo2m 6 ай бұрын
ትክክል ሀዘናቸውን ውስጣቸው ገብቷል
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 6 ай бұрын
@@BinyammekoneneBinyam ኧረ ባካቼሁ አታጋንኑ ግን ምን ሆናችሁ ነዉ ተቀጥረዉ እኮነዉ ሚሰሩት ግዴታቸዉ ነዉ እነሱን ምን አርጉ ነዉ ምትሏቸዉ ዝምምም ማለትኮ ይሻላል እንዲህ ከመኮመት
@zewditu1735
@zewditu1735 6 ай бұрын
የተባረከ ይሁን ቀሽቲ ልዩ ነው መቼም ለብርድ ቆንጆ ይመስለኛል በርቺ እህታችን❤❤❤
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 6 ай бұрын
ማነው፣የአስፊቲ፣ሞት፣ልቡን፣የሰበረውው፣አይ፣ሞት😭😭😭😭😭😭😭😭
@Movie_clips457
@Movie_clips457 6 ай бұрын
Slemoyaw ewket saynorh zbleh afhn atkfet yale meyah tlk atbel
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz 6 ай бұрын
እንኳን ፡ አደረሳችሁ ፡ 🙏🏽 የ ፡ ወንድማችንን ፡ አስፋዉ ፡ ነብስ ፡ ይማር🙏🏽ፈጣሪ ፡ አምላክ ፡ ያዘኑትን ፡ ሁሉ ፡ ያፅና አስፍዬ ፡ ደጉ ፡ ሰዉ ፡ ነብስህ ፡ ከ ፡ ደጋጎቹ በ ፡ አፀደ ፡ ገነት ፡ ትረፍ ፡ እንወድሀለን🙏🏽❤️❤️❤️
@user-wd3zo2my3e
@user-wd3zo2my3e 6 ай бұрын
እረ በናታችው ቦታውን ኮመንት ላይ እባካችው ፃፉልን
@dallasdallas3805
@dallasdallas3805 6 ай бұрын
The cafe owner smiling is contiguous. Beautiful
@kuware5780
@kuware5780 6 ай бұрын
እኔ የድሬ ልጅ ነኝ ሰሞኑን በቁልቢ ገብረኤል ሰበብ አጣጥሜው መጥቻለው ድሬ የፍሬሽ ምግብ ሐገር
@user-jy9or8yg7d
@user-jy9or8yg7d 6 ай бұрын
ሰራ ነዉ ጣባዉን ይዝጉት ካልሰሩ ብር የለም ለመኖር ስራ ግዲነዉ አትፍረዱ አስፍቲ ነብስ ይማር
@zewditu1735
@zewditu1735 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ኢቢኤሶች
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 6 ай бұрын
ኮሜንታሮች ግን ትገርማላችሁ የፈለገ ብናዝን ሂወት ይቀጥላል ይኸን አትርሱ
@elaybright8884
@elaybright8884 6 ай бұрын
ቦለቄን ባቄላ ሽንብራ ከመቀቀሉ በፊት በጨዉበዉሀ ዉስጥ ተዘፍዝፎ ማደር አለበት በተሎ ለማብሰል በጣም ይረዳል።
@SaedBedru-sc4lo
@SaedBedru-sc4lo 6 ай бұрын
ኣስፍቲ ከሞተ በኃላ ebsም ኣብሮ የሞተ ያህል ይሰማኛል ኣስፍዬ የኔ ኣባት😢😢😢😢😢
@yonatank2354
@yonatank2354 6 ай бұрын
አይ አስፊቲ የሞተ ተጎዳ ምነው ቢያንስ እንኳን እስኪቀበር ብትጠብቁ ጥሩ ነበር ያሳዝናል😢😢😢
@evanahabeshawit
@evanahabeshawit 6 ай бұрын
ይሄ እኮ መስሪያ ቤት ነው የግላቸው አይደለም ተቀጥርው ነው አንተ ቤተሰብህ ብታጣ መስሪያ ቤት ስራውን ይዘጋል 🤔አስተውሉ
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
ወረኛ
@aaaa-tw2yr
@aaaa-tw2yr 6 ай бұрын
Dedebi
@emunahom3267
@emunahom3267 6 ай бұрын
ማሰብ የተሳነው ሰው ኮሜንት ጉድ እኮ ነው የነሱን ሀዘን እንዲሁ አይቶ ማንበብ ይቻላል
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 6 ай бұрын
እና አብርው አሥከሬኑጋ ቁጭ ይበሉ ድጋ እራሥ የቴv ጣባነውኮ የግላቸው አደለም
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 6 ай бұрын
አስፍዬ ነፍስህን ይማረው ኢቤስን ያለ አስፍዬ ማሰብ ከባድ ነው😢😢😢😢😢
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 6 ай бұрын
ቀሽቲን ወድጄዋለሁ ቀላል እና የምግብ ይዘቱ ጥሩ ነው ይሞከራል ቢሲንካ ! አመስግናለሁ
@hadratube4986
@hadratube4986 6 ай бұрын
ኧረ ኮሜቶች ተረጋጋጉ ሂወት ይቀጥላል የቲቢ ጣቢያ እኮነው😢
@user-wq9ew4be2q
@user-wq9ew4be2q 6 ай бұрын
በአብዛኛው የንግድ ቦታዎች የሚገኙበትን አታስተዋውቁም። ሰፈርህ ሰፈርሽ ማለት ቦታውን ሊገልጵ አይችልም።
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 6 ай бұрын
የሞተ፡ተጎዳ ሚያስ አፈር ሳይለብስ ዛሬ ቢቀርባቹስ፡አዝናቹ ሞታቹዋሀል ትገርማላቹ
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
ወረኛ
@user-zg2vs7fb6p
@user-zg2vs7fb6p 6 ай бұрын
አድራሻውን ካልነገራቹን አታሳዩን
@bettyeya
@bettyeya 6 ай бұрын
ኧረ እያሰብን ከልባቸው ሳያዝኑ ቀርተው ይመስላችኋል እንኳን አብረው የሰሩት ቀርቶ እንደዚሁ በቲቪ ያየነውም አዝነናል ይሄ ስራ የእንጀራ ጉዳይ ነው ህይወት ይቀጥላል የአስፊቲን ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@BbvCcg
@BbvCcg 6 ай бұрын
ስላም ስላም ለሀገራችን
@Yenatua
@Yenatua 6 ай бұрын
Yawu sira newu eniredachuwalen Gin biyans bati siku ye eneja betam sakachu iko betam tefilekelekachu
@rahelalemayehu4555
@rahelalemayehu4555 6 ай бұрын
I miss my beautiful Dire, I will visit this place
@KokobeAbye
@KokobeAbye 6 ай бұрын
አስፍቲ ነብስ ይማር ግን ምን አለው አስፍየ አፈር እስተሚቀምስ ድረስ ብትዝኑ
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 6 ай бұрын
You makes me miss my Hometown Dre I miss love you, my Dre. ETHIOPIA ❤
@dallasdallas3805
@dallasdallas3805 6 ай бұрын
አምላክ ለሞቱ ሰዎች ለማዘን እና በህይወት እና በደስታ እንድንቀጥል ጊዜ ሰጠን። ይህ ካልሆነ ማንኛችንም ብንሆን በሕይወት አንተርፍም።
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 6 ай бұрын
የኔው ከፋ ዬኒ የለበሰውን ሸሚዝ የማነበውስ ነገር ብቻ ነፍስ ይማር አስፍዬ 😥
@sameraahmad-yc2ck
@sameraahmad-yc2ck 6 ай бұрын
ይዮኒ ፊት ክሰም አለ የኔ መልካም
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 6 ай бұрын
ሙሸበክ ሀላዋ ናፈቆኛል ሀረር ኑሬበት አለሁኝ ውይይይ ፍቅርኮ ናቸው ደሬ ❤ ሀረር
@hayat8769
@hayat8769 6 ай бұрын
😢😢😢😮 አይ አሰፍቴ አፍርኮ ቢለብሰ ባይሰራ ምን አለ የሙት ትጉዳ
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
አስፋው ብቻ ነው እንዴ የሞተው?
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 6 ай бұрын
እና አብርው ይሙቱልሽ ጫልቱ ሁሉም ሀጅ ነው በዬተራ
@Rutzzy.B
@Rutzzy.B 6 ай бұрын
Shokaka
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 ай бұрын
ምነው እይን እይን አላቹ ምነው አፈር ቢለብሥ አይምድር😢😢😢😢😢😢😢
@tinawa56
@tinawa56 6 ай бұрын
ወይ ሰው ከንቱ አስፊቲ በቃ የኔ ምስኪን ዬኒ ይተካል ያንተን ቦታ
@merongeta2149
@merongeta2149 6 ай бұрын
Roka areboch temeri hindi yilutala betam yitafital taimu
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 6 ай бұрын
የዛሬ ቀልድ እንኳን ቢቀር አስፋው መሸሻ እስኪቀበር😔
@emunahom3267
@emunahom3267 6 ай бұрын
ማስተዋል ያነሰው ሰው ኮሜንት
@paulosnega9985
@paulosnega9985 6 ай бұрын
ህይውት ይቀጥላል
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb 6 ай бұрын
Spicy and Sour is my best so I wanna try xiqisho and qasht 😊😊
@elisi21
@elisi21 6 ай бұрын
እኛ የምንበላዉ ያደግንበት ሙዝ የለዉም
@genetdehas5593
@genetdehas5593 6 ай бұрын
ድንች ጥቅሾ ልጅነቴን አስታወሰኝ ይመቻችሁ አቦ ዮኒ
@haimity8591
@haimity8591 6 ай бұрын
Please tell me the place
@nahitek
@nahitek 6 ай бұрын
የት አከባቢ ነው የሚገኘው እና ስማቸውን pls
@yasminhassen4928
@yasminhassen4928 6 ай бұрын
Cmc feyel bet akababi
@foziiyamohammed595
@foziiyamohammed595 6 ай бұрын
Mnm aysdastm iko yemi wodachun hayil talwachuu ewunat betam tasfiralchu asfit mutoo gena 8 ken sayimolaa enate tigabazalchu enrr newr nw be ethopiya bahal yelel
@kerhabplays
@kerhabplays 6 ай бұрын
Mnm madreg aychlum. Enesu eko destelgna honew aydelem yaw yesra guday honobachew nw enji.
@RRuth8852
@RRuth8852 6 ай бұрын
❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 6 ай бұрын
ዋውውውው ነው ግን እንዴት ነው ሙዝ በሚጥሚጣ ቁርጥ አስመሰላችሁት እኮ ድንቹን ዮንዬ
@UsmanUsme-ye1wd
@UsmanUsme-ye1wd 6 ай бұрын
Dire ney ena mokriw betam newmitaftew egna endezih new mnbelaw
@noahmesfin2568
@noahmesfin2568 6 ай бұрын
Yeman nat gobez gazetegna
@user-fg8xv1mf6o
@user-fg8xv1mf6o 6 ай бұрын
አድራሻውስ ??? 🤔
@berihunamare314
@berihunamare314 6 ай бұрын
Adrasha yet nw
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 6 ай бұрын
ውይ እረ ተዋችው ስው ግን እንደዝያ አዝነዋል ስራችው ነው አኮ 😭😭😭ውይ
@HmedOmer-wd8kl
@HmedOmer-wd8kl 6 ай бұрын
በቃ ሑሉም ወደማይቀረውሞት ይሔዳል ሐዘን3ቀን ነውይመቻችሑ😮😮😮
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 6 ай бұрын
Shumo oromiya 👍
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@vxxi2108
@vxxi2108 6 ай бұрын
አይ መሬት ያለ ሰው😢
@elisi21
@elisi21 6 ай бұрын
አስናፈቃችሁኝ አቦ
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 6 ай бұрын
where is the place
@user-wb1eh2eo4t
@user-wb1eh2eo4t 6 ай бұрын
ኮመታሮች ተረጋጉ ከእናንተ በላይ እነሱ ይቀርቡታል ደግሞ እንጀራ አይደል ካልሰሩ እኮ ደሞዝ የለም ግድ ነው ስራ መሄድ ውስጣቸው በሀዘን ነው ያለው ፊታቸው ያስታውቃል 😢
@user-lq8yi9zn4f
@user-lq8yi9zn4f 6 ай бұрын
አድራሻው የትነው
@user-sw4jf6dd5p
@user-sw4jf6dd5p 6 ай бұрын
እውነት ግን አስፍቲ ምት ሲባል የስራ ባልደረቹ እንዴት ያዝናሉ ነው ያልኩት እና ሁላቹም ፅናቱ ይስጣቹ
@sabitnura
@sabitnura 6 ай бұрын
Please who can tell me the exact location?
@yasminhassen4928
@yasminhassen4928 6 ай бұрын
Cmc around feyel bet
@user-hz8lm4kb8g
@user-hz8lm4kb8g 6 ай бұрын
Ebs sertangoch bataem asferwoch asmeseyowoch balge nechow asefiye afar enkwn seylbs yehe hula seqa chewat
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 6 ай бұрын
ሺቲው ቤት የት አካባቢ ነው
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 6 ай бұрын
የሞተ ተጎዳ አይ አስፊቲ ኡፍ ሩቃ ፍሬ ወይም ሁመር ይባላል የህንድ ተምር ነው
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 6 ай бұрын
Min ale sakachun beykenesu asfeye afer ekikems balegewech
@yonatank2354
@yonatank2354 6 ай бұрын
የሞተ ተጎዳ😢😢😢አይ አስፊቲ
@user-xm4wy7ow2g
@user-xm4wy7ow2g 6 ай бұрын
ጅል እና እኛ አብረው ይሙቱዴ ሆ ሁላችም ሟች ነን በየቀናችን
@emunahom3267
@emunahom3267 6 ай бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ እና አብረው ይሙቱ እንዴ ሆይ ድድብና
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 6 ай бұрын
ክክክ ወደዉ አይሰቁ አለ ያገሬ ሰዉ በጣምኮነዉ ሚገርመዉ​@@emunahom3267
@danawittedla91
@danawittedla91 5 ай бұрын
Ere yet new botaw????? 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 ай бұрын
እረተው ኮሜንቶቸሸ ተረጋጉ ተቀጣሪ እኮናቸው እኛስ ኢጃዛ ወርደን ሞት ተረድተን በሶስቀናችን አይደል ወደስራ የምንመለሰው ሀዘናችን ወቶልን ሳይሆን መስራት ስላለብን ነው እናም አትፍረዱ
@alemyosef3199
@alemyosef3199 6 ай бұрын
ነቢሎ እብድ ያምርብካል
@saraasefa8952
@saraasefa8952 6 ай бұрын
Eche leji seti balala tedabaralechi yemare
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
ወረኛ
@user-oq5pq9ju7p
@user-oq5pq9ju7p 6 ай бұрын
ሚትኮሚቱትን የዋቃቹ እበካቹ እኛ ረሱ በሰው አጋር ሆነነ በሶሱት ቃነችን እኮነ አዘነችን እዘን የለቀሰን ደሲራችን ሚንማለሰው ሲለዝ እቤሰች በጠምነው የዛኑት ግን ማስራት አለበቻው
@tirsittesfaye7616
@tirsittesfaye7616 6 ай бұрын
ምነው አሽቃበጣችሁ ሞት አይቀርልንም ሁላችንም።ስለ አስፊቲ አሁንም እያለቀስን ነው ይሄ ደሞ ስራ ነው።አትርሱኝ አትበሉ ደሞ
@ezrayishak3732
@ezrayishak3732 6 ай бұрын
የት ነው ቦታው አዲስ አበባ ብቻ ነው ያላቹህት የት ሰፈር ነው ?????
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 6 ай бұрын
Tikiso nw yemibalew simun atabelashi tiqisho malet tenesh malet nw astakakli
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 6 ай бұрын
አስመሣይ ብቻ
@ethiosaki4515
@ethiosaki4515 6 ай бұрын
የት አካባቢ ነው???
@yasminhassen4928
@yasminhassen4928 6 ай бұрын
Cmc feyel bet akababi
@ethiosaki4515
@ethiosaki4515 6 ай бұрын
@@yasminhassen4928 አመሰግናለሁ ❤
@foziiyamohammed595
@foziiyamohammed595 6 ай бұрын
Ye mote nw migowa 😢😢😢😢😢
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
አንቺ ለምን አብረሽ አትሞቺም
@meryembente1110
@meryembente1110 6 ай бұрын
አስፍየ እደው ነጠላ እየዘቀዘቁ ሲዞሩህ ስሞርቱ መተህ አረፍከው አባየ
@user-kp4gg2hw4f
@user-kp4gg2hw4f 6 ай бұрын
Doka mindinaw koy yamiyasrdany saw ale bamaryam asrduny
@rahelalemayehu4555
@rahelalemayehu4555 6 ай бұрын
It’s called Roka ke zaf lay yemiwerd fer new
@user-wh1ko1bw9g
@user-wh1ko1bw9g 6 ай бұрын
የወይንየ ምንም የጎደለበህ አትመስልም
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
ወረኛ
@makeyah7446
@makeyah7446 6 ай бұрын
Roqa kee balee robe new memetaw
@ahmedbadru2579
@ahmedbadru2579 6 ай бұрын
አታሽቃብጡ እንጂ ሂዋት ይቃጥለል ebs ድርጅት ማስሎኝ
@Fafi42
@Fafi42 6 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ
@galaxya146-zh6ii
@galaxya146-zh6ii 6 ай бұрын
ሆ ካሜቴችእናተአትሞቱ. ኩሉነፍሲ ዛኢቀቱል ሞት ሁሃሉም ሞትንቀማሽነው ይሀደሞ ስራነው
@kidustemesgen1206
@kidustemesgen1206 6 ай бұрын
first view first comment.😄
@ifhjdgjchj9007
@ifhjdgjchj9007 6 ай бұрын
አረ ተረጋጉ አፍርኮ ይልበስ 😢
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
ወረኛ
@emunahom3267
@emunahom3267 6 ай бұрын
ምን አረጉ ሲጨፍሩ አየሻቸው እንዴ መረጋጋት የሚያስፈልግሺስ አንቺዐነሺ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 ай бұрын
የትም ተወለድ የትም ድሬ ላይ እደግ ይባል የለም
@TigstRoby
@TigstRoby 6 ай бұрын
አድ ገነት እደግ ፋርዬ ሆነክ እዳትቀር
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 6 ай бұрын
አቤት አፈር እኪለብስ እንኳን ፕሮግራሙ መቆም የለበትም ነበር ግን አይ ሰው የሞተ ተጉዳ አስፍዬ ነፍስህን ይማረው
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 6 ай бұрын
ያሳዝናል😢😢😢
@ferih5651
@ferih5651 6 ай бұрын
የድሬ ልጅ አይደለም በሥራ ሄዶ ነው
@user-uc3ve3fg5j
@user-uc3ve3fg5j 6 ай бұрын
ምነው ለምግቡ ቸኮላችሁ
@user-ou1zd1se8i
@user-ou1zd1se8i 6 ай бұрын
ሰርዲን ረሣችሁ
@abebeche722negash
@abebeche722negash 6 ай бұрын
ምናለበት አፈር ቢቀምስ እንዴት ይገርማል አይ እኛ ከንቱ እኮ ነን አያችሁ ebs የመንግስት ነው እንዴ?? ወይስ ማኔጅመንቱ ወያኔ ወይም ኦንግ ነው???እውነት ለመናገር እንጀራ ሆኖባቸው በግድ የገቡ ይመስላል ወዳጆቹ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር አፈር ቢለብስ ጥሩ ነበር 🙏😭
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
ወረኛ
@lidetdesu-sq4by
@lidetdesu-sq4by 6 ай бұрын
አስፊቲ እስኪቀበር ብትጠብቁ ለምትሉ ሰዎች እነሱ ተቀጣሪ ናቸው ጣቢያው አንዱ ቢሄድ አንዱን ይተካል አይታያቹም እንዴ አንዝነዋል አስፋውን ነብሱ በገነት ትረፍ
@ZgGulta-hv1jj
@ZgGulta-hv1jj 6 ай бұрын
መጥፎ Comment የምሰጡ ግን ምነው ከነሱ በላይ ተጎዳን ይታይልን አላቹ አድብ ሀዘን አታባብሱ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 6 ай бұрын
እህ ከሴቶቹስ እጅ የዩኒ ይሻላል እኔ የሴቶቹን የአውሬ ጥፍር ሳይ የሚሰሩት ምግብ ይዘጋኛል በዚህ ላይ ጥፍር ቀለሙ በጥፍራቸው የሚገባው ቆሻሻ ኢጭ
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 22 М.
🌶️ Traditional Lavash Bread: Baking Bread on a Barrel Over Wood Fire
28:44
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 530 М.
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,6 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 23 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 7 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 7 МЛН