አምልጡ || ይህንን መልዕክት ተመልክተው ከጥፋት ያምልጡ! || Watch this teaching & escape from destruction.

  Рет қаралды 17,324

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Күн бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.or...
የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ: www.cmmlife.or...
ይስጡ፡ www.cmmlife.or...
Contact: +251966328684
Email: joshubera@gmail.com
website: cmmlife.org
Follow us on
Instagram @christmissiontvethiopia
Facebook @CmCAddis
Telegram @ChristMissionTvEthiopia
Tiktok @christ_mission_tv
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224

Пікірлер: 90
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 ай бұрын
ማምለጫን ጠቋሚ ድንቅ ትምህርት ነውና ስላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ ፓስተር። ይህን የገለጠልህ ጌታ ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን።
@yosephzewudie3126
@yosephzewudie3126 2 ай бұрын
አሜን አባ አንተ በዚህ ዓለም ካለ ክፉ ምኞት አስመልጠኝ አልቻልኩም አንተ ቻልልኝ ክፉውን ክፉ የምልበትን ፀጋህን አብዛልኝ አሜን
@Konjit-vs8ec
@Konjit-vs8ec Ай бұрын
ፓስተርዬ ስላንተ ጌታን እጅግ አከብረዋለሁ!!! ተባርክልኝ ከነቤተሰብኸ!!!!....
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Ай бұрын
አሜንጌታ እየሱስ ስትመጣ አትተወኝ ማራናታ አለምና ክፋቱ አያልቅም ከአለም ክፋት ለየኝ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ አሁን ካለው ጥፋት አስመልጠኝ አድነኝ እባክህን የማመልጥበትን ፀጋና አቅምን ስጠኝ 😢😢😢 ትዳሬ ያምልጥ ቤተሰቦቼ ያምልጡ ወዳጆቼ ያምልጡ እርዳን እርዳን አግዘን ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤
@lekebalakere6831
@lekebalakere6831 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አንዳንተ አይነት ልጅ ስላለው እግዚያህቤር ይመስገን ለራአሴ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰቤ ለሌሎች እንዳአብርሀም በመጸሐይ ማስመለጥ ይቻላል።
@Konjit-vs8ec
@Konjit-vs8ec Ай бұрын
ጌታ ሆይ ከዚክፎ ዘመን አስመልጠን!!!
@Sabdusha
@Sabdusha 3 ай бұрын
እግዚያ ብሄር ከክፉ ሊያስመልጠኝ እየተናገረኝ ነው እልልልልል ልል እግዝያብሄር ስሙ ይባረክ!!! አባት ሆይ በጌታ በኢየሱስ ስም አስመልጠኝ ጸጋዉን ጨምርልኝ(ስጠኝ) አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ ብርታቱን ስጠኝ!!!!!!!
@wodehord7063
@wodehord7063 3 ай бұрын
መንፈስ ቅድሱ እርዳኝ ቀስቅሰኝ አግዘኝ አለምን አልፈልግም አንተን ብቻ እንድመለከት አጊዘኝ ፓስተር ተባረክህልኝ ፀጋው እጥፍ ባንቴ ላይ ይብዛልህ🙏🙏❤️❤️🔥🔥💯💯✅✅
@eigtyk82ghir
@eigtyk82ghir 3 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ ፓስተር ጸጋ ይብዛላክ ሰምተን መቃት ይሁንልን ሁሌም የሚመክረንን ተመለሱ እያለ 👉ን እያሳየን ላለው ጌታ ክብር ምስጋና ይሁንለት አባባ ስለምትወደን እናመሰግንካለን እንንቃ እንመለስ የሚረዳ ጸጋ አለ ተባረኩ❤
@lekebalakere6831
@lekebalakere6831 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን እግዚአብሔር እነዲህ አይነት ልጅ ሰላለው ስሙይባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ ተባረክ።
@senaittesfamichael3202
@senaittesfamichael3202 3 ай бұрын
Bless you more and more Pastor with your family 🙏🙏🙏
@seblewongelabate5409
@seblewongelabate5409 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ አስመልጠኝ እጄን ይዘህ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 3 ай бұрын
አሜን እግዚያብሔር ይባረክ የመከረን እግዚያብሔር ይመስገን ፓርተር ተስፋሁን እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ እግዚያብሔር እንዳንተ ያሉ እውነተኛ የእግዚያብሔር ሰዎች በእጥፍ ያብዛልን አሜን ፀጋን ያብዛልኝ አሜን አሜን አሜን ለብ ውስጥ የሚገባ ምክር ነው ፓስተርዬ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ እጥፍ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤🌻❤
@lulamuga
@lulamuga 3 ай бұрын
Menfes Kidus Simekir Des Yilal ;des alegne
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ የለንበት ዘመን መልክት ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ዋው ስለመጣው ቃል ክብር ለጌታ ይሁን!!❤
@nigistkebede7507
@nigistkebede7507 3 ай бұрын
አሜን ማምለጥ ይሁንልኝ ጌታ ሆይ ነፍሴን ክፉ ምኞቷን ከመመገብ ጠብቀኝ! ብርክ በል ፓስተርዬ
@Etifwerk3456
@Etifwerk3456 2 ай бұрын
እውነትነው ጌታአብዝቶይባርክህ
@elenitesfaye293
@elenitesfaye293 3 ай бұрын
የተወደድክ ፓስተርዬ ባንተ ሰላሰቀመጠዉ ፀጋ ሁልጊዜ አምላኬን በ እየሱስ ክርስቶስ አመሰግናለሁ
@YetnayitKebde-fe1fs
@YetnayitKebde-fe1fs 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ከሚመጣው መጥፎ ነገር አስመልጠኝ አሜን
@WsenbetYohannes
@WsenbetYohannes 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤❤❤❤
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ ❤❤❤
@DogCat-vt3xz
@DogCat-vt3xz 3 ай бұрын
የሚያመልጥ ጸጋ ጌታ ይስጠን መገለጡን በረከቱን ኣብዝቶ ኣንተላይ መነፈሱን ያፍስስልህ
@FateKelil
@FateKelil 3 ай бұрын
ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ኑርልኝ ፓ/ርዬ ተባረክ የምድሩን ጥዬ ከክርስቶስ ጋር ተጣብቄ እንድኖር አርገሂኛል!!!!!
@publiccell-yt9ii
@publiccell-yt9ii 3 ай бұрын
አሜን ድቅ መልክት ለኔ ነዉ አሰመለጠኝ ጌታ ተባረክ ፓሰተር
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 3 ай бұрын
God bless you and your family 🙏 amen 🙏 🙌
@netsuhalem9632
@netsuhalem9632 3 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ አስመልጠን።
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf 2 ай бұрын
ተባረክ
@ameleworkwoldeab7044
@ameleworkwoldeab7044 3 ай бұрын
Pastor Geta abizeto abizeto agelgelotken zimenkn yibark xigawen yabizalhi tebark 🙏🙏🙏
@seblewongelabate5409
@seblewongelabate5409 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ሆይ ወደ በሁዋላ ከማለት አንተ አስመልጠኝ አንተን ብቻ እንዳይ እርዳኝ
@aziebmehari5126
@aziebmehari5126 3 ай бұрын
God bless you pastor ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsehay-m5e
@Tsehay-m5e 2 ай бұрын
zebeneke yebarek ena betemereteke telewechalew keyeronal semu yebarek
@JoyTeklehaymanot
@JoyTeklehaymanot 3 ай бұрын
Geta hoy maregn. Yaweku yameletuk meslogn neber le smete eyetegezahu nebsey yadankat ymeslegn neber geta sle melekth amesegnalew❤
@aziebmehari5126
@aziebmehari5126 3 ай бұрын
Bless more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Ye Egzabhet Sew Egzabher Yebarkhe❤❤❤❤
@asterfish9921
@asterfish9921 3 ай бұрын
❤Amenn Amennn Mamlet yhunlnn Egzabhrkemmetaw tfat asmeltene
@KokobeKebede-t1p
@KokobeKebede-t1p 3 ай бұрын
ተባረክ ❤
@mulugetamengesha892
@mulugetamengesha892 3 ай бұрын
thanks!
@ThankyouLord-yj8gj
@ThankyouLord-yj8gj 3 ай бұрын
😢Amenn Amenn mamlet yhunlenn
@ribkahkeneni7972
@ribkahkeneni7972 3 ай бұрын
Ameen ጌታ ሆይ አስመልጠኝ
@ShewalemWami
@ShewalemWami 3 ай бұрын
ፓስተርዬ ተባረክ።
@jiraaaguyann2998
@jiraaaguyann2998 3 ай бұрын
Tebareku Egizabari yebarkchuu Abezeto Abezeto Tsegewene yebezalchuu ❤❤thanks JESUS
@LaughFix-i5y
@LaughFix-i5y 3 ай бұрын
May God continue to bless you abundantly for being a voice for Him during these challenging times. Anyone who hears this message is truly blessed!
@robelmoh
@robelmoh 2 ай бұрын
God bless you Pastor, 🙏
@serawittaye5483
@serawittaye5483 3 ай бұрын
God bless you pastor
@nibretzeleke5499
@nibretzeleke5499 3 ай бұрын
Amen!
@RosseHailu
@RosseHailu 3 ай бұрын
Geta abzto abzto ybarkwot Pastor Tesfahun bzu new kerswo mimarew
@netsuhalem9632
@netsuhalem9632 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@ABE-y7q
@ABE-y7q 3 ай бұрын
Amaaaaan.Asmeletyne.geta.hoy.❤❤❤❤❤❤..tebareke.pastor
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 3 ай бұрын
Ameeen Ameeeen Geta Yebarki Zamani Hiwoti Bagwta Yebarki❤❤❤❤❤❤
@malkamolgira8672
@malkamolgira8672 3 ай бұрын
Banite alifo sileminageren geta simu yibarek amen 🙏🙏🙏
@alextelahun4779
@alextelahun4779 3 ай бұрын
Thank you Pastor.
@millecentabu4387
@millecentabu4387 3 ай бұрын
Ameeeennnn ameeeennnn 😭😭😭😭😭😭😭
@ameleworkwoldeab7044
@ameleworkwoldeab7044 3 ай бұрын
Amenn Amennnn hallelujah 🙏🙏
@Sabdusha
@Sabdusha 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@amynegussie6681
@amynegussie6681 3 ай бұрын
ተባረክ ፖስተር
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 3 ай бұрын
Tebarku
@aberumengistu7523
@aberumengistu7523 3 ай бұрын
Amen
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 2 ай бұрын
Tebarkilgne Pastore
@yehualashetazene6733
@yehualashetazene6733 3 ай бұрын
Amen 🌺🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@jiraaaguyann2998
@jiraaaguyann2998 3 ай бұрын
Amen Amen ❤
@Catmeowcatmeoe
@Catmeowcatmeoe 2 ай бұрын
Geya Selinte Yebirek Paster
@እትዮጵያኣንድናት
@እትዮጵያኣንድናት 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@koketTomas
@koketTomas 3 ай бұрын
Abetu geta hoy ante asbegn ke kefu sewregn 😢😢😢
@mihretmekonne8636
@mihretmekonne8636 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተሬ
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 3 ай бұрын
ameeeen Ameeen❤❤❤❤
@azebmeles
@azebmeles 3 ай бұрын
Amen Amen
@netsuhalem9632
@netsuhalem9632 3 ай бұрын
ቀኖቹ ክፉች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ
@mengistubelayneh9952
@mengistubelayneh9952 3 ай бұрын
የምለው ባይኖረኝም ከኔ በፊት የተናገሩት ለብዙ አገልጋዮት የሚናገርና የተነገረ ቃል ስለሆነ ለኔ ፓስተር አይገልፀውምና በፀሎት እንርሳው። ጌታን ፀጋውን በአእምሮና በህውትህ መጨረሻ ድረስ የፅናልህ!!!!!
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 ай бұрын
Amenn.Amenn.geta yibarek.kanite wedeman.ehedalehu aba mesheshegiyaye mamilechaye.medagnaye aba.ameseginhalehu keff.bel🙏🙏 pasterye yene.rebuni tebarek
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf 2 ай бұрын
ይቅር በለን
@dagimbrhanu
@dagimbrhanu 3 ай бұрын
Egzabher yebarkh amazing message ❤❤❤
@FateKelil
@FateKelil 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN !!!!!!
@malkamolgira8672
@malkamolgira8672 3 ай бұрын
❤❤❤
@Feben353
@Feben353 3 ай бұрын
አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@solomongetachew1636
@solomongetachew1636 3 ай бұрын
Great Message bless you pastor
@misganashibru735
@misganashibru735 3 ай бұрын
tebareku
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 3 ай бұрын
Botaw,yetnew
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 2 ай бұрын
Yhye mlikt lenye nbre Enye Salyew Asalfkutgne ena feqaden ftsemku gin dgamiyi blela sew sebket asetmargne keza Nisha gbahugne tmlshye yhen Sayew bzache qesbt geta limkrgne nbre Enye gin Asalfkute k4 qen bfite xiru alnbrkume gin geta dgamiy edilne setognale
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 ай бұрын
ማምለጫን ጠቋሚ ድንቅ ትምህርት ነውና ስላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ ፓስተር። ይህን የገለጠልህ ጌታ ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን።
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@MelatDan
@MelatDan 3 ай бұрын
Amen
@azeeketsela514
@azeeketsela514 3 ай бұрын
Amen!!!
@DogCat-vt3xz
@DogCat-vt3xz 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር
@shitayechekol710
@shitayechekol710 3 ай бұрын
God bless you 🙏 pastor 🎉
@SebleMesfin-c4t
@SebleMesfin-c4t 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@solomongetachew1636
@solomongetachew1636 3 ай бұрын
Amen
@semirasulemanabagena
@semirasulemanabagena 3 ай бұрын
Amennn
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 24 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 13 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,5 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 24 МЛН