No video

ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 6 ስውር የሳይኮሎጂ ታክቲኮች| Dark psychology techniques | tibebsilas inspire ethiopia

  Рет қаралды 212,484

tibebsilas

tibebsilas

Жыл бұрын

ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 6 ስውር የሳይኮሎጂ ታክቲኮች| Dark psychology techniques | tibebsilas inspire ethiopia
ስውር ሳይኮሎጂ ወይም ዳርክ ሳይኮሎጂ አንዱ የስነ ልቦና ዘርፍ ሲሆን ሰዎችን የመቆጣጠሪያ እና ተፅዕኖ ውስጥ የማድረረጊያ ሳይንስ እና ጥበብ ነው። ሳይኮሎጂ በአጠቃላይ የሰውን ባህሪ ሲያጠና፣ ስውር ሳይኮሎጂ ይህንን እውቀት ይጠቀማል።
ብዙ ሰዎች ባያውቁትም የስውር ስነ-ልቦና ዘዴዎችን ይጠቀማሉ; ይህም የሆነበት ምክንያት ለተጠቃሚው ህይወትን ቀላል ስለሚያደርግ ነው። ቀላልና አቋራጭ መንገዶችን ደግሞ ብዙዎቻችን እንወዳለን።
ስውር ሳይኮሎጂ ማነቃቃትን፣ ማሳመንን እና ውስጣዊ ስሜትን ስለሚጠቀም ተጎጂውን በጉዳዩ ላይ ጠለቅ አድርጎ እንዳያስብና እና ግንዛቤ እንዳይኖረው በማድረግ በቀላሉ ወጥመድ ውስጥ እንዲወድቅ ያደርገዋል።
በቀጣይ ታዲያ ዋና ዋና የሆኑትን የስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎችን በዝርዝር እንመለከታለን. ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን ሁሌም የምንለቃቸው ቪዲዮች እንዲደርሷችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
tibebsilas official KZbin channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.

Пікірлер: 69
@kenewugetahun2794
@kenewugetahun2794 5 ай бұрын
ሚያበረታታ ትምህረት ተምሬበት አለሁ
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሥጥህ 👍👍👍🙏🙏🙏
@godislove4988
@godislove4988 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምርት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
@unuhug6hh245
@unuhug6hh245 10 ай бұрын
ይህ እውነት ነው በትክክል ነው ይህ አባባል አለ በጣም ትክክል ነህ
@aasala2807
@aasala2807 11 ай бұрын
ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው ተባረክ❤
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው የምታቀርብልን እናመሠግናለን ወድማችን
@JoharSultan-uv9ge
@JoharSultan-uv9ge 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ት ት ነዉ።
@osiydyx4706
@osiydyx4706 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ት/ት ነው
@woldeabera749
@woldeabera749 Жыл бұрын
እግዝአበሔር ይስጥልን
@henokhiyabu9981
@henokhiyabu9981 7 ай бұрын
ተስማምተኛል።ኣመስግናለሁ።ይሰራል።
@ritikamolla9555
@ritikamolla9555 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤
@MartaHabtamu-zz6bv
@MartaHabtamu-zz6bv 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 ай бұрын
ጥሩ እውቀት ነው ያስጨበጥከን በርታ
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድም ስለምትሰጠን ትምህርቶች ምክሮች እናመሰግናለን
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
❤👍
@tadessezewdie7372
@tadessezewdie7372 9 ай бұрын
​@@tibebsilas😮 3:5😊
@QwQw-sw4rn
@QwQw-sw4rn 8 ай бұрын
what amazing lesson it's
@heru12169
@heru12169 7 ай бұрын
ዋው ትምህርታዊ ዘዴ ነው thank you
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 5 ай бұрын
ሠዉየ የሠዉን ነፃነት መግፈፍነት ነዉ አይደለመ እኛ ጌታም ሠዉ ምርጫ እንጂ መገደድ እንደሌለበት የፈጠረ ንጉሥ ነዉ ክፋ ምክር
@user-zz3yi6yi2o
@user-zz3yi6yi2o 5 ай бұрын
ትክክልልል
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Жыл бұрын
Thanks a lot Bro
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Жыл бұрын
👍May God’s blessings up on u .
@habtamumedhin4436
@habtamumedhin4436 8 ай бұрын
Thanks alot brather
@abritoAB
@abritoAB 8 ай бұрын
arif arif metsafochin sagest adirgilin
@tibebsilas
@tibebsilas 8 ай бұрын
Eshi..community lay post adergalehugn👍
@selaminahailu8560
@selaminahailu8560 Жыл бұрын
ላይክ መስጠት ይገባሃል ወንድሜ እናመሰግናለን ደስስ ይላል ትምህርትህ ቀጥልበት
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Waw betam bilih neh ewenet new
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 👍
@ninamontana2620
@ninamontana2620 Жыл бұрын
Tnx it's true
@user-lk2bl2fw7e
@user-lk2bl2fw7e Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወድሜ❤❤❤
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@trhasgebre8405
@trhasgebre8405 Жыл бұрын
Amesgnalhu betam teqami mker new
@sisayasefa424
@sisayasefa424 Жыл бұрын
እባክህ ሁለት መፅሀፍ እድታቀርብልን ልጠቁምህ 1. ግሬሺያን ባልታሳር 2. ሮበርት ግሪኔ እባክህ እቅርብልን???! መልስህንም ንገረ
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
የሮበርት ግሪንን በቅርብ ይዤ ቀርባለሁ እያዘጋጀሁት ነው። የግሬሺያን ባልታሳር መፅሐፍ በጄ የለም ግን እሱንም አንብቤው አቀርበዋለሁ❤ አመሰግናለሁ ለጥቆማህ👍
@sisayasefa424
@sisayasefa424 Жыл бұрын
Thanks
@KiyaAlex-dn2rq
@KiyaAlex-dn2rq 9 ай бұрын
ብሮ መፀሐፎቹ በአማርኛ ተተርጉሟል እንዴ
@bilenzenbedmisa5873
@bilenzenbedmisa5873 7 ай бұрын
መፃሀፉ በገበያላይ ይገኛል?
@user-iu2eg3tk2i
@user-iu2eg3tk2i 9 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው አሁን ገብቶኛል
@user-is5bl8yh2k
@user-is5bl8yh2k 9 ай бұрын
Keep your Good work up
@user-cb2ll9cf7k
@user-cb2ll9cf7k 9 ай бұрын
Amazing thanks
@user-jy8xs3my7d
@user-jy8xs3my7d 8 ай бұрын
Silemelikamneth fetary ybarkih
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Kenezih yisewrlih mitiwedewn hula
@haileelectronics
@haileelectronics 8 ай бұрын
thats best advice❤❤❤❤
@nahomm2755
@nahomm2755 Жыл бұрын
mostly used by me
@zuzuuuu571
@zuzuuuu571 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ አሁን በደንብ ነቃሁ
@user-wb2lm8gb6u
@user-wb2lm8gb6u 7 ай бұрын
Tnks
@Power2559
@Power2559 5 ай бұрын
❤❤ like
@tsiondaniel1482
@tsiondaniel1482 10 ай бұрын
Amesegenalew bro 🙏
@aytenewudenberu-lo3ir
@aytenewudenberu-lo3ir Жыл бұрын
Des yemil tmhrt newu
@tinshumoges9520
@tinshumoges9520 4 ай бұрын
❤❤
@user-yj4tb7tv3q
@user-yj4tb7tv3q 6 ай бұрын
Thank bro I'm new flow ur channel ❤
@tibebsilas
@tibebsilas 6 ай бұрын
Welcome family👍
@TekaGebreyesus
@TekaGebreyesus 5 ай бұрын
Ende abiy ahmed erkus malet new
@WaynTakl
@WaynTakl Жыл бұрын
❤❤❤
@minteworku3590
@minteworku3590 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
❤👍
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 6 ай бұрын
TEKEKELEGNA NETEBE NEWENA AMENEBETALEHU GOBEZOCE BERETU
@tibebsilas
@tibebsilas 6 ай бұрын
❤👍
@user-wc4yd8ym1e
@user-wc4yd8ym1e 9 ай бұрын
can i use em tho
@tibebsilas
@tibebsilas 9 ай бұрын
👍
@MubaMuba-mb4gi
@MubaMuba-mb4gi 7 ай бұрын
😮😮😮
@user-rt1nr8ct1o
@user-rt1nr8ct1o Жыл бұрын
😊
@unuhug6hh245
@unuhug6hh245 10 ай бұрын
ጥበብ ሲላስ አትበል ነውር ነው
@tibebsilas
@tibebsilas 10 ай бұрын
🤔
@faven1230
@faven1230 9 ай бұрын
😂😂
@hiwotlakew1551
@hiwotlakew1551 Жыл бұрын
Beltsgena Hulunem tetkmotal🤣🤣🤣adame🤣🤣🤣confused and convinced honen
@maremare234
@maremare234 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muleabate-kf6kd
@muleabate-kf6kd Жыл бұрын
taqw
@saint6y
@saint6y Жыл бұрын
ከሰከሶፐሰፐዎኦሶዲዲኦእኦፐ😂😂😅😂ኢከከ😂ንነ ሰ ዘኮኧአኢኦአኢቀከጀበበበጂኦቀቨቀ ቀwbIOSO❤😅❤❤ TG
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 172 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
Powerful ሰው መሆን! Inspire Ethiopia
17:30
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 169 М.
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН