Tigist Asmare - Alen wey - | ትዕግስት አስማረ - አለን ወይ - New Ethiopian Music(Official Video)

  Рет қаралды 1,766,745

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@DanielTadele6855
@DanielTadele6855 3 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን አማራዬ እንደ ነብሴ ነው የምወዳቹ 💚💛❤️🤗👍💪
@SaudiKsa-v3y
@SaudiKsa-v3y 3 ай бұрын
እኛም ውድድ❤❤🙏
@አመተማርያም-ነ9ረ
@አመተማርያም-ነ9ረ 3 жыл бұрын
አማራነት ክብር ነው አማራነት ፍቅር ነው አማራነት ከእራሱ አልፎ ለኢትዮጵያ 🇪🇹የቆመላት የማይሰበር አለት ነው 🇪🇹🇪🇹አይዞን አማራዬ ጨለማው ይነጋል ።
@wakeupafrica667
@wakeupafrica667 Жыл бұрын
@gezenaw
@gezenaw Жыл бұрын
Amaranth orthodox malet naw
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
Amharas are Christians muslims and Jews. They embrace all 3 Abrahmic religons.Amazing culture amazing people 😍😍
@ፋኖነኝ-ሠ4ኰ
@ፋኖነኝ-ሠ4ኰ 3 жыл бұрын
ጀግናው የአማራ ልጅ 💚💛❤ የት ናችሁ ፋኖወች💚💛❤
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@birtukandagnew8672
@birtukandagnew8672 3 жыл бұрын
አለን💚💛❤️
@selamhailu3749
@selamhailu3749 Жыл бұрын
💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@mekonenleta301
@mekonenleta301 3 жыл бұрын
የዘመነ ካሴ እና የመቶአለቃ ማስረሻ ሠጤ የእጅ ስራ የአማራው ኩራት የወንዶቹ ቁንጮ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ቀብራራው ዋው
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
#ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
@gonderewgonderkefushinenda7057
@gonderewgonderkefushinenda7057 3 жыл бұрын
በትክክል ንገርልኝ
@mrsxyz4914
@mrsxyz4914 3 жыл бұрын
የሴት፡አበሳ
@ማክዳ-ተ3ጀ
@ማክዳ-ተ3ጀ 3 жыл бұрын
ግሩምስራነው ክብር በዱርበገደሉ ለሚዋደቁት ጀግኖቻችን💚💛❤️💪💪💪💪
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@ማክዳ-ተ3ጀ
@ማክዳ-ተ3ጀ 3 жыл бұрын
@@armamedia23 እሽ😍
@amriashasha9108
@amriashasha9108 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምን ወዳቹ እኛ ጉራጌ ኦች ወስጥናቹ አማራኦች ጀግና በረቲ የአማራ ወዱ ብቻ ሳይሆን ሴቶችም ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@صوفياصوفيا-خ8ح
@صوفياصوفيا-خ8ح Жыл бұрын
እኛም ዉድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MameAbdallah-f8u
@MameAbdallah-f8u 5 ай бұрын
አተ ቡረኛ ዘረኛ ፋራ
@IkramAl-jh3og
@IkramAl-jh3og 5 ай бұрын
እኛም እንወድሻለን አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@mowel576
@mowel576 3 жыл бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷 I love Ethiopia 🇪🇹
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 жыл бұрын
🇪🇹❤️🇪🇷
@pshsgsdpshsh1435
@pshsgsdpshsh1435 3 жыл бұрын
አላህወኪል
@Mikitadesse837
@Mikitadesse837 3 жыл бұрын
We love u too brother
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 3 жыл бұрын
ኑርልኝ ባባዬ
@milliongirmay2249
@milliongirmay2249 2 жыл бұрын
We love u amara people from Eritrea 🇪🇷🇪🇷
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ Жыл бұрын
ኑርልን ባባዬ 🙏
@ailmm9212
@ailmm9212 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Sol-vl8xq
@Sol-vl8xq Жыл бұрын
አንተ ብቻ ነሀ ምትወዳቸው የኤርትራን ህዝብ አትወክልም አንተ 😜😁 ትግራይ+ሓማሤን(ኤርትራ) = ትግርኛ ፣ኣኽሱማውያን፣ኣግዓዝያን 😙😊
@YibeynAlemu-hi8ep
@YibeynAlemu-hi8ep 2 ай бұрын
ኑርልኝ
@YibeynAlemu-hi8ep
@YibeynAlemu-hi8ep 2 ай бұрын
❤❤❤
@abukhalid6331
@abukhalid6331 3 жыл бұрын
እናሸንፋለን ውድ ኢትዮጵያዊያን እና የአማራ ልጂች ፋኖ ነው መሪያችን
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@fasilo4852
@fasilo4852 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው ምርጥ ስራ!!! አለን ወይ!!! አማራዬ በርታልኝማ!!! 💚💛❤️💪💪💪💪
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@wosagn4210
@wosagn4210 3 жыл бұрын
ቲጂየ ሀይልየ ተስፈየ አቤ ምርጥ ስብስብ ሁሌም የማከብራቹሁ ስራ እንደዚህነው አንጄት አርስ ተስፈየን በዚህ አቋም ማየቴ ደስ ብሎኛል ለይኩኔ ምርጥ ስብስብ ነው የሚኪ ልጆች የአቢሲኒያ የመቅደላ ቅመም ተወዛዋዦች እናመስግናለን አልጋ ወራሾች በርቱልኝ ምርጥ ስራ ነው
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
#ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
@tamratansa1744
@tamratansa1744 Жыл бұрын
የኢትዮጲያዊነት መፈንፈሳቹ ሁሌ ጆሮ እንደሰጣቹሁ ያስገድደኛል በርቱ እ/ር ይርዳቹሁ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 жыл бұрын
አንጀት አርስ ዘፈን ነው። እንዲህ እውነቱ ሲነገር ያምራል። እውነት እውነት ነው። ሀገር እንዳትፈርስ ብሎ ሁሉን ሲችል ሲታረድ ሲስደድ ሲፈናቀል፤ ለሀገሩ ያለው ፍቅር ለሁሉም እኩል ስለሆነ ኢትዮጵያን ሲወድ ህዝቦቻንም እያሰበ ነው። ግን ሞቱ እንኳን በቅጡ አልተነገረለትም። ስለዚህ እንዲህ እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማድር ነው። አለሙዚቃው ግባት የተዘጋጀው የልብስ እና የቪዲዮ አሰራር እጅግ በጣም ቆንጆ እና ከዘፈኑ ጋር ተመጣጣኝ እና ግርማ ሞገስ ባለው ስለሆነ፤ ይሄንን ላዘጋጁት ምስጋና ይገባል፤ ድምጻዊታም ከድምጽሽ ማማር ለቪዲዮው በጣም ያማርሽ ነሽ። ቆንጆ ነው። እኔማ ውስጤ ይቆስልበትን በነበረበት ዙሪያ ነው የዘፈንሽው።
@gonderewgonderkefushinenda7057
@gonderewgonderkefushinenda7057 3 жыл бұрын
ሁል ጊዜ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ ከዚህ ጀግና ባለማተብ ህዝብ ስለተፈጠርኩ በቃ እወዳችኋለሁ።ኢትዮጵያየ ዘላለም ኑሪ።
@meirafw5419
@meirafw5419 3 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ምርጥ ስራ ብዙ ሰው አላየውም በትልልቅ ቻናሎች ላይ በደንብ አስተዋውቁት ::
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 3 жыл бұрын
መቸይመለከቱታልይኸንንእማእራቁትቢሆንእስካሁንየትበደረሰ
@tigiasemar9669
@tigiasemar9669 3 жыл бұрын
ፕሮዲዩሰሩ ነው ስፖንሰር ያደረገን
@tigiasemar9669
@tigiasemar9669 3 жыл бұрын
ፕሮዲዩሰሩ ነው ስፖንሰር ያደረገን
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አማራ❤💛💚❤💛💚😭🇪🇹💪
@haymi410
@haymi410 3 жыл бұрын
አዎ እኔም እያልክ ነበር ምርጥ ስራ ነው አማራ ኢትዮጵያ ሁሉም ሊኩን ሼር እናድርግ 👍💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰
@sosenaassefa9508
@sosenaassefa9508 Жыл бұрын
አለን አለን from Canada Yes!!!!!!! AMhara is ETHIOPIAN.
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
We are Amhara first 🤷🏿‍♀️♥️♥️
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 3 жыл бұрын
ዋው ነፍስን የሚያረካ ስራ 👏👏👏🇨🇬🇨🇬🇨🇬 like እና share አርጉት ይሄ ታሪካዊ ስራ ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው ይገባል ብዙ ደክመዉበታል ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ምርጥ ስራ 👍👍👍
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@yegnatube7556
@yegnatube7556 3 жыл бұрын
አልን አማራ ፋኖ. ፋኖ. ፋኖ. ለዘላለም. ይኑር 💚💛❤. አማራወች. ሼር ላይክ አትርሱ 💚💛❤🕌💒💖💖💖💖. እውነት. ለየት. ያለ ስራ ነው 😍
@aishakwt679
@aishakwt679 2 жыл бұрын
አማራ አለን ወይ አለን እግዛቤሄር ይመሥገን. አለን አለን አለን
@KubraShferaw-qx1fx
@KubraShferaw-qx1fx Жыл бұрын
@tegshe281
@tegshe281 3 жыл бұрын
አለን አለን ልቤ እንደዛሬ እረክቶ አያቅም መልካም ስራ ነው ዋውውው ፋኖኖኖኖኖ አለንንንን💚💛❤🌷🌷🌷🌷💪💪
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@tegshe281
@tegshe281 3 жыл бұрын
@@armamedia23 እሺ🙏❤
@habtamnega7753
@habtamnega7753 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም የምር ግሩም ስራ ከሚገርም ወኒ ጋር አማራየ በርቱልኝ 💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@ጀምበርDሚዲያ
@ጀምበርDሚዲያ 3 жыл бұрын
ግሩም ሰራ ነው ኢትዬጱያ ለዘላለም ትኑረ ተባረኩ
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢዎች ታላቅና ጠንካራ ወታደራዊ ሃይሎች ነን አፍሪካዊና ኩሩ ነን!
@tsedi2737
@tsedi2737 3 жыл бұрын
አለን የአባቶቻችን ልጆች፣ በኢትዮጵያዊነታችን የማናፈገፍግ፣ በአማራነታችን የማንደራደር፣ እየገደሉን የምንበዛ!!! አማራዬዬዬዬ❤❤❤❤❤
@abiytsegaw2221
@abiytsegaw2221 3 жыл бұрын
Amazing job! ቀላል አለን!❤
@aishakwt679
@aishakwt679 2 жыл бұрын
አለን አለን አለን
@fafitube6702
@fafitube6702 3 жыл бұрын
ክብር ለፋኖ ክብር ለልዩ ኃይላችን ክብር ለጀኞቻችን 💪💪💪💪❤❤❤❤
@habesha2965
@habesha2965 3 жыл бұрын
ፋኖ ሚኒሻ ልዩ ሀይሌ መከታችን ነው💪💪💪💪ያምራል እህታችን በርችልን❤
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 2 жыл бұрын
አለን አማራ አለን ክብር በዱር በገደሉ ለሚዋደቁት ጀግኖቻችን💚💛❤ እናሸንፋለን ውድ ኢትዮጵያዊያን
@emyeethiopian4756
@emyeethiopian4756 2 жыл бұрын
Marrrrrrrrrrrrr
@GenetMulugeta
@GenetMulugeta 3 жыл бұрын
ዋው አፌን ከፍቼ ነው የቀረሁት አንደኛ ነው በጣም ቆንጆ ስራ ስሜት የሚሰጥ
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
#ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
@addisuzemen6046
@addisuzemen6046 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነካክተዉ ነካክተዉ አነቁን አማራነት ይለምልም የሚያምር ስራ ነዉ፡፡
@amriashasha9108
@amriashasha9108 2 жыл бұрын
ጉሪጌ ነኝ ጥሎብኝ አማራ እወደለው አድናቃቹነኝ
@tigistasmare4362
@tigistasmare4362 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 እንደ ጉራጌ የሚወደድ ብሄር አለ እንዴ ?😲 አማራ+ጉራጌ=ኢትዩጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@haymenms
@haymenms Жыл бұрын
እንደዚህ ነው እንጂ ፋኖ❤ ምርጥ ስራ!!!!
@አርፍአይቸኩልም
@አርፍአይቸኩልም 3 жыл бұрын
ልብ ያሞቃል 💪💪💪አማራዬ💚💛❤💪
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢዎች ታላቅና ጠንካራ ወታደራዊ ሃይሎች ነን አፍሪካዊና ኩሩ ነን!
@askalgoshu5342
@askalgoshu5342 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ 1ኛ ነዉ ምርጥ ስራ
@selamtarik5606
@selamtarik5606 3 жыл бұрын
Great Amhara people make me proud of Fano
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ነኝ የምትሉ ሸር ብታደርጉ ምን ትሆናላችሁ? 💚💛❤️ አለን 💪👏
@tayisenayelu7596
@tayisenayelu7596 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድ አደርጋችኋለሁ ከዚህ ሙዚቃ የተሣተፋችሁ ሁሉ በርቱ ስለ አማራነታችን እኛ ካላዜምን ማንም አያዜምልንም።
@zenashkasa7969
@zenashkasa7969 2 жыл бұрын
Proud Amhara! Fano the protecter of Amhara! Thank you for your sacrifice for your people & country!!! You deserve big respect!!!! ✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍😍😍
@dawitmulugeta6327
@dawitmulugeta6327 2 жыл бұрын
Lk beleshal am fanooooo
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢዎች ታላቅና ጠንካራ ወታደራዊ ሃይሎች ነን አፍሪካዊና ኩሩ ነን!
@eyasuadne87
@eyasuadne87 3 жыл бұрын
አለን ከእስራኤል ስልጡን ተጠባባቄ ያማራ ልጅ 💪🏽💪🏽🇨🇬🇨🇬🇮🇱🇮🇱
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 3 жыл бұрын
ኑሩልን 🥰🥰
@gonderewgonderkefushinenda7057
@gonderewgonderkefushinenda7057 3 жыл бұрын
ኑሩልኝ እወዳቹሀለሁ ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ
@nathanaelstotaw4340
@nathanaelstotaw4340 2 жыл бұрын
አረ ድረሱልን ቀስ በቀስ ዘራችንን ሊያጠፉት ነው
@Waleed-22996
@Waleed-22996 Жыл бұрын
@@nathanaelstotaw4340support Amhara
@Jano27
@Jano27 Жыл бұрын
በዉስጥ መስመር እናዉራ ስለህዝባችን
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Жыл бұрын
አለን የአባቶቻችን ልጅ
@alemukasa7863
@alemukasa7863 3 жыл бұрын
አወ አማራነን በአማራነታችን አንደራደርም። እማማኢትዮጲያ❤ አይዞሺ አማራው ልጅሺ እያለ አትፈርሺም አፍራሾችንእያፈረሰ አማራው ያሥከብርሻል
@sarakonjo434
@sarakonjo434 2 жыл бұрын
Respect for FANO, and Afar. Respect for Amhara minishas and farmers. Respect for every soul that is paying the price to protect our country. Long live Ethiopia 🇪🇹
@sisaygemechu7630
@sisaygemechu7630 Жыл бұрын
What about EDF?
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
አለን ነፍጠኞች አማራ አማራ ክብር ለፋኖ
@KsaKsa-ln2ki
@KsaKsa-ln2ki 9 ай бұрын
ፋኖ ፋኖ አምሀራ ፋኖ ፋኖ ይቅደም ይህ ባንድራ የኛ አደለምወየ የኛነው ድል ለህዝባችን አምሀራ ፋኖ ይቅደም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zd2105
@zd2105 3 жыл бұрын
ፍኖ. ይገባቸዋል ያውም ሲያንሳቸው. የዘመናችን. ብርቅ. ጀግኖቻችን
@fikiraman7664
@fikiraman7664 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ስራ አማራዬ ሰላማችን ይብዛ
@konjitshiferawutube2073
@konjitshiferawutube2073 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ገራሚ ስራ ነው በርቱ ትችያለሽ
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
#ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
@abelebe5035
@abelebe5035 3 жыл бұрын
አወ አለን እንዳባቶቻችን ገለው አይጨርሱንም💚💛❤💪💪💪ጎበዞች💪💪💪
@hiwi_love5248
@hiwi_love5248 3 жыл бұрын
Beautiful song. We Amhara are proud Ethiopians. Thanks to our hero fanos and everyone who sacrificed their lives for us🙏🏽
@ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ
@ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ 2 жыл бұрын
አልን ውይ በጣም ግሮም ስራ ነው
@ዳግማሮስ-ሠ4ፐ
@ዳግማሮስ-ሠ4ፐ 3 жыл бұрын
ይለያል ምርጥ ስራ በርቱ ምርጦች
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@harrieelias5756
@harrieelias5756 Жыл бұрын
True Ethiopian people and the true Ethiopian flag, live in peace and prosperity forever. Ethiopia and Eritrea great proud nations in the world. I have great respect and love ❤️ for both countries.
@ምንትዋብ-ሰ4የ
@ምንትዋብ-ሰ4የ 3 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ስራ ነው ።ያንስበታል እንጅ ፋኖ ከይበዛበትም!
@beautifulethiopia1125
@beautifulethiopia1125 3 жыл бұрын
ኦኦኦ ቃላት የለኝም ቃላት የለኝም በጣም ሀሪፍ ነው የኔ ቆጆ
@__-jy8je
@__-jy8je 3 жыл бұрын
አማራው ተራራራው💚💛❤💚💛❤ የአማራ የጀግነው ልጅ መሆን ኩራት ነው💚💛❤
@Fatoma-nj7nm
@Fatoma-nj7nm 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂አላህይጠብቅአቸሁ
@habta125
@habta125 3 жыл бұрын
በርቱ ምርጥ ስራ ነው፡፡
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
#ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
@take12344
@take12344 2 жыл бұрын
ጀግና በየዘመኑ ይወለዳል!Great work!
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 3 жыл бұрын
ያአማራን ህዝብ አንቁት በማንነቱ ኮረቶ እድኖረ ሞት በማንነት እድቆም ሺአመት ኑሩልንፀጋዉን ያብዛላችሁ
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
በጣምምም
@saratube7323
@saratube7323 2 жыл бұрын
@@armamedia23 ነይ እንደመር
@ĢĤŒSÞ
@ĢĤŒSÞ Жыл бұрын
አለንንን❤❤
@azanubaye9249
@azanubaye9249 3 жыл бұрын
ደምቸ አይዞን የእውነት አምላክ ከእኛ ጋር ነው በርቱልን
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@asmamawjegar5761
@asmamawjegar5761 2 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ስራ አለታየም እኮ
@ወሎየዋየመርሳዋነፍጠኛዋ
@ወሎየዋየመርሳዋነፍጠኛዋ 3 жыл бұрын
አለን እሰይ ጀግኖች የኔ ነፍጠኛ ፋኖወች ልዩናችሁ ጀግና ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ የአማራ ኩራት የኢቶጵያ አለይታ
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@ወሎየዋየመርሳዋነፍጠኛዋ
@ወሎየዋየመርሳዋነፍጠኛዋ 3 жыл бұрын
@@armamedia23 እሸ እንሆናለን
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
አማራነኝ ያሳምነው ፅጌ ልጅ ዛሬም አለን ወደፊትም እንኖራለን ያላአማራ ኢትዮጵያ አትደምቅምና
@demisabate8440
@demisabate8440 3 жыл бұрын
ልዩ ነህ እኔም ፍኖ ነኝ
@workhuagold8146
@workhuagold8146 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏
@zizigebeyehu555
@zizigebeyehu555 Жыл бұрын
Beautiful People's and strong massages !!!Amhars Ethiopia and Ethiopia Amhara 💚💛❤🙏🏼🕊
@WbayehuSolomon
@WbayehuSolomon Жыл бұрын
አለን የኢትዮጵያ ፋኖ ።አማራ አማራ
@brtelove4771
@brtelove4771 3 жыл бұрын
ተባረኩ ምርጥ ስራ
@KokebEthiopiaEntertainment
@KokebEthiopiaEntertainment 3 жыл бұрын
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ከጉናችን በመሆን ስለአበረታታችሁን በጣም እናመሰግናለን ወደፊትም ድክመታችነነ ለኛ ጥንካሬአችንን ለወዳጆቻችሁ በመንገር ቻናላችንን ላይክና ሰቭስክራይብ በማድረግ ከጎናችን እንደምትሆኑ ባለሙሉ ተስፋ ነን ::
@tube-nl7ke
@tube-nl7ke 3 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ገራሚ ስራ
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@seadaahmed2905
@seadaahmed2905 3 жыл бұрын
አለን አማራዬ ፍኖ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 3 жыл бұрын
አለን ለዘላለም እንኖራለን እየሞትን እንነሳለን🇪🇹💪 ዋይይይይ
@gulehworkargaw4674
@gulehworkargaw4674 3 жыл бұрын
ቀና በል አማራ !!
@Ethel1216
@Ethel1216 3 жыл бұрын
አለን ፋኖ💚💛❤️ አፈር ልብላልሽ የኔ ጀግና። እውነት ነው አማራ እንደ አማራ ሲደራጅ ነው። እራሱን ኢትዮጵያንም የሚስከብር።
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር በታች ለህዝብና ለሀገር ዘብ የቆመው እውነተኛው የህዝብ ልጅ ፋኖና ፋኖነት ነው!!! ፋኖ ያብባል!!! ፋኖነት ይለመልማል!!! ፋኖ ማለት ለኛ ለኢትዮጵያውያን የደም ማህተማችን ነው!!! በእውነት በጥበብና በድምጽሽ በደንብ ነው የገለጽሽው ጀግና የጀግና ነሽ!!!!! ፋኖ ሰላምህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ!!!
@wendetube93
@wendetube93 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ነው በርቱልን አማራዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amichemedianetwork7324
@amichemedianetwork7324 Жыл бұрын
ዋውውውውውው ምርጥ ስራ!!! አማራነት ከእራሱ አልፎ ለኢትዮጵያ 🇪🇹የቆመላት የማይሰበር አለት ነው 🇪🇹🇪🇹አይዞን አማራዬ ጨለማው ይነጋል ።
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 3 жыл бұрын
አለን አማራዬ ፋኖ ፋኖ የኛ ኩራቶች
@mitikululseged6049
@mitikululseged6049 Жыл бұрын
እሰይይይይይ❤❤❤❤
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 3 жыл бұрын
አማራየ አተ ለኢትዮጵያ አሁንም በበፍትም የከፍልከው ዋጋ ምቸም አይርሳ አማራየ አማራየ አማራየ ፍቅር ህዝብ 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@unify9481
@unify9481 Жыл бұрын
ዓለም ሁሉ ይየው ይህንን ተአምር እና ክብርየሆነ ጥበብ።
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጥላቷ ድብን ይበል💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@enmu8945
@enmu8945 Жыл бұрын
ሸላይ ፉከራ ነው። ብሔር ብሔረሰቦች የሰሜን ባህል እንዲህ ደስ ይላል። አሁን ደግሞ የደቡብ፣ የምእራብ እና የሰሜንን አዳምጣለሁ። ኢትዮጵያችን የተለያዩ የባሕል ትርኢቶችን አሏት። ትልቅ ሀገር ናት። ሁሉም እየተዘዋወሩ የሁሉም ባህል ካላዩ ማማር እና መሰልጠን አይቻልም። ሰላም ለሀገራችን ✌️
@ፍቅሩመይሳዉካሳ
@ፍቅሩመይሳዉካሳ 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው። ብዙ ተከታይ ባለው የዩቱብ አካውንት ይለቀቅ
@belayyohanns
@belayyohanns Жыл бұрын
ክብርበደሙላስከበረንየአማራልዩሀይልፋኖሚኒሻ
@tube-nl7ke
@tube-nl7ke 3 жыл бұрын
ዋው ነው ቲጅ በጣም ያምራል
@sammymama1057
@sammymama1057 Жыл бұрын
እንዲህም ይዘፈናል :: በጣም ውስጥን የሚነካ አስገራሚና ቀስቃሽ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ የአርበኝነት ዘፈን :: ተባረኩ ::
@aminaethio2971
@aminaethio2971 3 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቹ ፋኖቻችን ስራውም ምርጥ ነው አለን አማራ💪💪💪💪
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@ተመስገንሞገስራያ
@ተመስገንሞገስራያ Жыл бұрын
አለን ❤💛💚
@birtukanabtew8858
@birtukanabtew8858 3 жыл бұрын
አማራው ተራራው💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬በቃ አትኩት ነፍጠኛን
@fevenmelake5739
@fevenmelake5739 Жыл бұрын
❤❤❤❤ abet stamru fano
@habtamumelese2449
@habtamumelese2449 3 жыл бұрын
ሳላደንቅ አላልፍም ።አማራ ኢትዮጵያ ዛሬም ነገም ጀግና ነው።ፋኖ ሁሌም ይነሳ ይወደስ ይከበር።
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
#ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
ማርያምን እድለኛ ነኝ አማራ ስለሆንን ኡፍፍ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 3 жыл бұрын
ዋዉ ስሜት ቀስቃሽ ሁሌም አዘላለም ኑሩልን የኢትዮጵያ ልጆች ጀግኖች አይዞን ፈጣሪ ሁሌም ከእዉነት ጋር ነዉ ። ኢትዮጵያዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እምዬ እናት አለም የእምነት ምድር አይዞሽ አገሬ ⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Waleed-22996
@Waleed-22996 Жыл бұрын
Jeganu Amharu Faek Tigaru and Oromo Loves from Eritrea 💪🇪🇷
@hanahana2595
@hanahana2595 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰራ አላችሁ አማራዬ✊✊
@nanibelete6371
@nanibelete6371 3 жыл бұрын
Yeeeeesssss bravooo FANO GEGNAW ZENDERO TAYE TEMESEKERELET
@abudhabi1254
@abudhabi1254 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@chalachonecho1407
@chalachonecho1407 3 жыл бұрын
በርችልን እህቴ ከንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን😘😘
@demisabate8440
@demisabate8440 3 жыл бұрын
ወደ ኃላ የለም አማራ ተራራው ፍኖ ተደራጅ ሸዋ ወለዬ ጎንደሬ ጎጃሜ ብሎ ሊለያይህ ሲመጣ ወግድልኝ በለው ኢትዮጵያዊ በአማራው ነው የሚያምረው ፈንቅልና ወጥት በአንድነት ተባብረህ ምራ
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
አምሃራ ❤❤❤❤❤❤ let us rise please !!! ምርጥ ሥራ ❤❤❤
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
ፋኖ ልጅሽ አጥንቱን ከስክሶ ያቆምሻል ኢትዮጵያዬ አማራ የኢትዮጵያ የበኩር ልጅ አይዞን ቀጥቅጠው ይሄን ባንዳ 💪💪💪
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን!
@birtukandagnew8672
@birtukandagnew8672 3 жыл бұрын
አማራ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር💚💛❤️
#አትንኩን #Atenkun  #2021  #Newethiopianmusic  #shelela  #welo #Ukraine #RussiaNews #New 2021#Ethiopia#
7:54
Balehageru Tube ባለሐገሩ መረጃ
Рет қаралды 3,5 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН