Tigist Belachew - Alegn Alekim | አለኝ አለቅም - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

  Рет қаралды 790,806

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

4 жыл бұрын

Ethiopian Music : Tigist Belachew | ትግስት በላቸው - Alegn Alekim | አለኝ አለቅም - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Hope Entertainment

Пікірлер: 305
@TheFhdude
@TheFhdude 4 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ቅንብር፣ ቆንጆ ድምጽ፣ ስነ ጹሁፉ ያማረ ግጥም፣ ቆንጆ አልባሳት፣ ግሩም ክሊፕ። በጣም በርቱ። ከወንዶች እስክስታ መቺዎች ይልቅ ሴቶችን ብታደርጉት ወይም ቢያንስ ግማሽ ግማሽ ብታድርጉት ደግሞ የበለጠ ቆንጆ ይሆን ነበር። ለማንኛውም እናመሰግናለን። ጸዳ ያለ ስራ ነው።
@Vivi-dy4mq
@Vivi-dy4mq 4 жыл бұрын
ድርብብ ያልሽ ቆንጆ,ዘፈኑም የተዋጣለት ቦታውም ቆንጆ ቦታ ነው በጣም ወድጀዋለው ........
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 4 жыл бұрын
I like all Tigist's songs (clips) . Her voice is sweet!
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው በጣም የምወዳት የማደንቃት ሠው ከች አለች እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ ሠላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን
@user-pq8xf5mm6m
@user-pq8xf5mm6m 4 жыл бұрын
የኔ ዘንካታ ሲያምርብሽ እኮ ሁሉም ነገር በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ግን ያለንበት ጊዜ የምንዘፍንበት ጊዜ አይደለም እንጅ
@seadakedir3782
@seadakedir3782 3 жыл бұрын
ቲጅዬ ኡፍፍፍፍ ድምጽሽን ስወደው ደጋግሜ ባዳምጠው አይሰለቸኝም
@yoditzelekeethioyoutube7873
@yoditzelekeethioyoutube7873 4 жыл бұрын
ቲጂዬ የሚገርም ስራ ነው ሙሉ በሙሉ ምንም የማይወጣለት አሪፍ ስራ ነው መልካም እድል
@mahuraan143
@mahuraan143 4 жыл бұрын
I am from puntland Somalia and I like Ethiopian song
@user-zh2yc9hk9b
@user-zh2yc9hk9b 4 жыл бұрын
What is puntland?
@seidm4608
@seidm4608 4 жыл бұрын
የስደት ኑሮ አለኝ አለቅም እረ እምዪ ኢ/ያ💚💛♥ ናፈቅሽኝ እስኪ ስደት የመረረው እደኔ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 4 жыл бұрын
አይ ዞን ማር
@danealtesfahun3056
@danealtesfahun3056 3 жыл бұрын
ስደት ያማረው ብትል like አድርግ ነበር bra
@qsaamethiopiensong2311
@qsaamethiopiensong2311 4 жыл бұрын
I like adore crazy in Ethiopian songs amazing words with best imaginary music in the world 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-rg5hs5li4u
@user-rg5hs5li4u 4 жыл бұрын
ዋዉ አለሽ ግን እኩአን ደና መጣሽ የምወድሽ መጥፋት አታብዢ ጥሩ ነዉ ወድጄዋለዉ በርቺ ። እግዛቢሔር ሆይ አገራችንን ጠብቅልን መልካም ልብ ይስጠን ሰላም ሁኑ መላዉ ያገሬ ልጆች
@user-rg5hs5li4u
@user-rg5hs5li4u 4 жыл бұрын
@Maraki Tube ይሻላል ብለሽ ነዉ????
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 4 жыл бұрын
አቤት ልጅ እደት ያምርል የቆንጆ አድናቄነኝ ጥሎብኝ
@huud7497
@huud7497 4 жыл бұрын
Nice song 👌👌 i from somalia 🇸🇴 i love ethiopian music 🔥❤🇸🇴❤🇪🇹
@abdoulayeharoune437
@abdoulayeharoune437 4 жыл бұрын
Nice !!!! I like all éthiopian music from Tchad...
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
ቲጂዬ አምባሳደራችን 💚💛❤️🙏💐💫👏 የኔ ቆንጆ ሰርተሽዋል!😘😘😘
@tirukenmekonnen8158
@tirukenmekonnen8158 4 жыл бұрын
Tigyyyy yene kongooooo bealem andega beautifule 💕💕💕 demese merew WOW
@mezgebuchakaheyi1215
@mezgebuchakaheyi1215 4 жыл бұрын
Tigye, you are so cute. It is fantastic traditional dance love you too much. God bless you, Mezgebu
@-wibhabeshochi5097
@-wibhabeshochi5097 4 жыл бұрын
በፆም በሱባኤ እንኮን ፍቅር እልፍ አጋንንት ይወጣል ለድምፅሽ😍😍
@shallomshallom3706
@shallomshallom3706 4 жыл бұрын
ሃሃ yes
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Hahahaha
@ttte4718
@ttte4718 4 жыл бұрын
ውብ ሐበሾች Beautiful Habeshoch ትክክል ብለሻል ውዴ
@lamesgin5202
@lamesgin5202 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ትግስት ድምጽሽን ስወደው
@alemzenabu7866
@alemzenabu7866 3 жыл бұрын
ዋው ውብ ሰፈሬ ጫጋል እንቁላል ድልድይ ልዩ እኮ ነው ፏፏቴው አሁንስ ነፈቀኝ ሀገሬ ሁፍፍፍ
@samisomali4812
@samisomali4812 4 жыл бұрын
😍🇪🇹❤ Love from Somalia
@melawolde5298
@melawolde5298 3 жыл бұрын
❤♥♥♥
@user-go6by7cr8r
@user-go6by7cr8r 3 жыл бұрын
Wawwwwww በጣም አርፍ ስራ ነው ይህነው ባህላችን በርቺልን😍😘😘😘
@musamagaji1864
@musamagaji1864 Жыл бұрын
Really I love all tigist music
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Waw mamati konjo sera new tijiye. Berchily
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 4 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር የሚኖረው ሰው መጀመሪያ ከሰው ጥገኝነት ተላቆ እራሱን ችሎ መኖር ሲጀምር ነው !!! ነገር ግን አሁን ያለንበት አለም መጠኑ ይለያይ እንጅ የሰው ልጅ ከፍቅር ይልቅ ለገንዘብ ተገዥ የሆነበት ዘመን ነው !!! ለገንዘብ ተገዥ የሆነ ሰው ደግሞ ፈጣሪውን የካደ ሰው ብቻ ነው !!! ስለዚህ ፈጣሪ ገንዘብን ንቆ ፈጣሪውን አክብሮ የሚኖር ሰው ይግጠማችሁ አሜን !!!!
@ishwaishwa8832
@ishwaishwa8832 4 жыл бұрын
አሜን ትክክል ንፁህ ልብ ያላትቀረረቱብር ያላት ሆነ
@genetchane8442
@genetchane8442 4 жыл бұрын
ቲጂዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ ከውብ ድምፅሽ ጋር የኔ ቆንጆ
@shallomshallom3706
@shallomshallom3706 4 жыл бұрын
ቲጂዬ አለሽ ግን አሪፍ ስራ ነዉ በርቺ አትትፊ ፕሊስ
@user-ql5eh9hp5w
@user-ql5eh9hp5w 4 жыл бұрын
እኔስ መቼ ነው ከመዳም ቤት ውጥቼ አልበሜን😄 የመለቀው ኢትዮጵያችን ኑሪልኝ መኖርሽ ያኖረኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🌷🙏
@tigistderso8783
@tigistderso8783 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አንድ ቀን
@saadaallih5162
@saadaallih5162 4 жыл бұрын
ክክ ዘፍነሽ አኖርሽ እደ
@user-ql5eh9hp5w
@user-ql5eh9hp5w 4 жыл бұрын
@@tigistderso8783 እሺ የኔ ማር😄❤💋💋💋
@user-ql5eh9hp5w
@user-ql5eh9hp5w 4 жыл бұрын
@@saadaallih5162 😄😄🙈😀😀💋💋💋💚💛❤
@tube9207
@tube9207 4 жыл бұрын
Amen mamaye😍
@sejjisejji732
@sejjisejji732 4 жыл бұрын
እኔም አለቅ ብሎኛል የልጅነት ፍቅረ አድናቂሽነኝ ቲጂዬ
@miyaassefa5001
@miyaassefa5001 4 жыл бұрын
ቲጂዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ ከውብ ድምፅሽ ጋር የኔ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው
@kalkidanzemene1796
@kalkidanzemene1796 4 жыл бұрын
I like this music 😍😍
@ahmedelmahab1424
@ahmedelmahab1424 4 жыл бұрын
I love you Tigist.Sudan
@Seli21
@Seli21 4 жыл бұрын
Yena mar edat edemewedeshi beteley konjo yemilew zefeneshi ❤️😍😍😍😍😍ekan dena metashi
@abdishow635
@abdishow635 4 жыл бұрын
Alekishim
@hayuassen1469
@hayuassen1469 Жыл бұрын
ፍቅር እንደኔ ያደነዘዘው ማነው
@lulemb
@lulemb 4 жыл бұрын
ቲጂዬ የ90 ወቹምርጥ ድምፃዊ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤️❣️👍🏻👍🏻👍🏻
@abdeladjihabdoulaye7413
@abdeladjihabdoulaye7413 4 жыл бұрын
Vx
@makdismakdis8205
@makdismakdis8205 3 жыл бұрын
Wowl betem des yemeli sera new !😘!😘
@mastena4657
@mastena4657 4 жыл бұрын
ቲጂዬ ድምፅ አንደኛ ዜማ wow ግጥም wow አንቺ ነብስ ነገር
@abeldaniel5953
@abeldaniel5953 2 жыл бұрын
የኢትዬጲያ ፈርጥ ኑሪልን
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 жыл бұрын
እምወድሽ ምርጥ ስራ ነው የኔ ቆንጆ ቲጂዬ ገዳይ ነው ፅምፅሽ 💚💛❤👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹💖💖😍😍😍😍😍💯💯✅
@cleroozmobile399
@cleroozmobile399 4 жыл бұрын
Nashadaa
@rabiawerebabo3616
@rabiawerebabo3616 4 жыл бұрын
ፉልም
@zeynebaebrahim7098
@zeynebaebrahim7098 4 жыл бұрын
ዋው ደምፂ አደኛ ተባረኪ
@vhgxdydu6445
@vhgxdydu6445 4 жыл бұрын
የማይቀየር አደበት ቲጂ ቆጆ ዋው
@Mmm-hi6ip
@Mmm-hi6ip 4 жыл бұрын
ቲጂየ ከቆንጆ ከሚለው አይበልጥም ወድሻለሁ 😍😍❤❤
@aidahassen4090
@aidahassen4090 4 жыл бұрын
TG yyyyyyye sewedew demeseshen Beteley ye Sudan setezefegne 😘😘😘😘😘
@ogaal24filim
@ogaal24filim 4 жыл бұрын
Ilove you all songs ithobia from somalia
@seidoummer9292
@seidoummer9292 4 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ
@fendishatube
@fendishatube 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ደግሞ አትጥፊ ቀጥይበት
@workubelete1931
@workubelete1931 4 жыл бұрын
ያምራል፡፡ድምጽሽ በርች፡፡ አጃቢዎችም ተጫወተዋል አሪፍ ነው፡፡
@oumartraoresanogo950
@oumartraoresanogo950 4 жыл бұрын
Merci bien 🤗🤗🤗👍❤️❤️❤️❤️
@teddyman8566
@teddyman8566 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ሙዚቃ ነው
@hiwotfida7145
@hiwotfida7145 4 жыл бұрын
Wow Amazing Song, Very Nice 👌👍❤
@sara-kr3qu
@sara-kr3qu 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ የኔማር ሌላ ስራሽንም እንጠብቃለን. በርች
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 жыл бұрын
I love it and nice voice! 👍👍👍👍👍💞
@henokhaile3716
@henokhaile3716 4 жыл бұрын
ቲጂ የራሥ ቴያትር እንቁ ምርጥ ድምፃዊ
@nuraqueen6074
@nuraqueen6074 3 жыл бұрын
Yene konjo betammm des yemil.zefen new
@buzekonjotube4199
@buzekonjotube4199 4 жыл бұрын
Yen ቆንጆbetam yameral 💞💞💞👌👌👌👈
@user-do9ip1hd1e
@user-do9ip1hd1e 3 ай бұрын
روعه روعه احب أسمع صوتك لكي ترتاح مشاعري
@user-lb8tv8if3f
@user-lb8tv8if3f 4 жыл бұрын
Berhie gobeze
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣሸ ቲጅ ጥሩ ስራ ነው
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
ያዝ ለቀቅ እያረገ አለቅ ኣለኝ አንድ ነጭ ኣፍቅሬ እሄን ሙዚቃ እንዳልጋብዘው ኣይገባው ሁፉ
@user-oh3sk9ji3i
@user-oh3sk9ji3i 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣አይዞሽ አንድ ተቀን ይገባዋል 😋
@rahelrahel8522
@rahelrahel8522 4 жыл бұрын
ቲጂዬ ምርጥ ስራ ነዉ👌👌👌👌
@addis-tp1ux
@addis-tp1ux Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ ቲጂ አትጥፊ ያገሬ ልጅ በርቺ
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 4 жыл бұрын
Anchi demo bahilishin atlekim 👏👏👏yene konjo
@banjaminseid569
@banjaminseid569 4 жыл бұрын
ድምፅ ዋዉ ነዉ 👍🏻👍🏻
@barchgonderawa6727
@barchgonderawa6727 4 жыл бұрын
Marrrr
@didodido4814
@didodido4814 4 жыл бұрын
Yene konjo betam betam des yemil new 😍😍😍😍😍😍👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌♥️
@hishamabdla7121
@hishamabdla7121 3 жыл бұрын
هشام من السودان تقست قمر فى السماء .......شرقاء لكى كل الحب
@hanahadgo2766
@hanahadgo2766 4 жыл бұрын
Wow amazing song thanks
@johnnyg5227
@johnnyg5227 3 жыл бұрын
Wow nice song more please:-) thank you
@lenadagm4848
@lenadagm4848 4 жыл бұрын
ቲጂዬ welcome ብለናል Co 😍😍
@TINATO73
@TINATO73 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ስራ ነው ይዘሽ የመጣሽው ከጥሩ የአዚያዚያም ቃና ጋር ፣ thank you
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
ሠላም ይህን በምታነቡ ላይ ሁሉ ይሁን በዚ ምሽት ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣቹ ጋደኞች እናንተ ደሞ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ
@thanksgod3224
@thanksgod3224 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-sx9jg5bh8u
@user-sx9jg5bh8u 4 жыл бұрын
@@thanksgod3224 p
@kadijaabdo3716
@kadijaabdo3716 4 жыл бұрын
FD tube ከድር
@kadijaabdo3716
@kadijaabdo3716 4 жыл бұрын
נצוך זרו ከድር
@zomatube4471
@zomatube4471 4 жыл бұрын
#ሰብስክራይብ #ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/imisZp2abq1mfJI
@mogeshaileab363
@mogeshaileab363 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ደስ የሚል ዘፈን
@user-qc4vt4sb7k
@user-qc4vt4sb7k 4 жыл бұрын
Yena konjo hulam teru serashe zena yadergegnal
@nurmoha7514
@nurmoha7514 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ተናፍቀሻል ቆንጆ
@Tube-cg9kz
@Tube-cg9kz 4 жыл бұрын
የዘመኑ ፍቅር ጀምሮ መተው ሆነ እኮ አብሮ መኖርና ፍቅርማ በእናቶቻችን ጊዜ ቀረ
@user-kb8vj5zq4q
@user-kb8vj5zq4q 4 жыл бұрын
ትክክልነው
@celinaruth5421
@celinaruth5421 4 жыл бұрын
Yessss
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 жыл бұрын
አሲዞ መሄዴ ነው ስራቸው
@amentube5119
@amentube5119 4 жыл бұрын
Wowo nice yene leyw
@rehima.1114
@rehima.1114 4 жыл бұрын
ዋዉ ከሥት አመት በኋላ ብቅ አልሽ
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ ድምፅሽ አንደኛ ነዉ
@caandxahcalandcah1800
@caandxahcalandcah1800 4 жыл бұрын
Waww betam arif new❤❤❤❤
@helanqatar2652
@helanqatar2652 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወድሽ
@CmonManchesterUnited
@CmonManchesterUnited 2 жыл бұрын
I Really Like This Music 😍
@yoniadissu9817
@yoniadissu9817 4 жыл бұрын
ቲጂዬ ስራዋችሽ በጣም ያምራሉ በርቺ
@yezenaasefewu6386
@yezenaasefewu6386 4 жыл бұрын
Netam znegna new. endezih new music ketechawetu.yedron tizita new yametashibgn
@semirkeyar6472
@semirkeyar6472 4 жыл бұрын
From eritrea nic muic ★★★★★
@zaharaseiezahara217
@zaharaseiezahara217 4 жыл бұрын
Ayeeeeeeeee
@ethiokalkidanyenazretlejii7741
@ethiokalkidanyenazretlejii7741 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@user-jn2yy4os9i
@user-jn2yy4os9i 4 жыл бұрын
የዝች ልጅ ስራ ሁሉም ደስ ይላል ረጋ ያለች ይመችሽ
@melawolde5298
@melawolde5298 4 жыл бұрын
Tigi nege seleseteheg Aseteyayet Ejege Areg Amesegenalhu🙏
@shkeelshkeel3874
@shkeelshkeel3874 4 жыл бұрын
ድምፅዋን ሰወደው በርች አትጥፊ
@melkamutilahun873
@melkamutilahun873 4 жыл бұрын
betam new yewodedhush.
@ahmedelmahab1424
@ahmedelmahab1424 4 жыл бұрын
Tigist I love you so much with deeply.
@tigelove7531
@tigelove7531 4 жыл бұрын
ቲጄዬ ድምፅሽ ይግደለኝ😍 የፍቅሩ ነገር እንኩዋን ውሀ በልቶታል 😏😏😏😏
@yonashalefom
@yonashalefom 4 жыл бұрын
ለምን ይግደልሽ!!! ለኛ ቆዪልን! የኔ ማር (ያው አንጀት ለመብላት ነው 😂) እንዲ ላሽቃበጥኩበት ሰብስክራይብ አገጪኝም። በጣም በቅርቡ ምርጥ ምርጥ ቪዲዎች መለቀቅ እንጀምራለን። ታዲያ እናንተ ካላያችሁልን ማን ያይልናል 🙏 Subscribe እናመሰግናለን!
@alimokonnen8435
@alimokonnen8435 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ስራነው በርቺይ
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
የዉሸት ፍቅር ብቻ ነዉ ያለበኛ ዘመን ፍቅር በነማሚ ጊዜ ቀረ ምታረጉታላቺሁ
@user-fz3gi4gb9j
@user-fz3gi4gb9j 4 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን
@mezgebuchakaheyi1215
@mezgebuchakaheyi1215 4 жыл бұрын
TG betam Yamiral, Berchi
@toplove9139
@toplove9139 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌💚💛❤best music
@user-rm6yy1vo2r
@user-rm6yy1vo2r 4 жыл бұрын
ድምፅሽ ዋዉ ነዉ
@user-xz4cb7rv9k
@user-xz4cb7rv9k 4 жыл бұрын
አጀማመሩ የለለ ተመቹቶኛል
@betyatk5570
@betyatk5570 2 жыл бұрын
ዋው ድምፅ👌👌
@yosephtekalign2963
@yosephtekalign2963 4 жыл бұрын
Nice musice🙌👏👏👏👏
Tigist Belachew - konjo (Official Video)
6:00
Habesha Social
Рет қаралды 313 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
DIRON BEZENIDIRO MASHUP MIX 2022 BESTS OLD NONSTOP MIX ETM VOL 85
1:18:12
Dj ETm Mix remix
Рет қаралды 390 М.
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 30 МЛН
Они не знали, почему он так поступил, пока
0:39
There's a Starman #starman #starmanmeme #superman #fyp
0:17
SigMew
Рет қаралды 74 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 7 МЛН