TIGIST FIKRE-Hamnéhalow

  Рет қаралды 728,344

tigistfikre

tigistfikre

Күн бұрын

Пікірлер: 319
@jeyk6040
@jeyk6040 4 жыл бұрын
Child-hood memories hitting hard. Fantastic Song this is. Thumbs up Tigist
@የፍቅርቤት-ቨ1ቸ
@የፍቅርቤት-ቨ1ቸ 2 ай бұрын
ከሰጠን አይቀርም ወደ ኋላና ወደፊት የማይሄድ የሚጣፍጥ ፍቅር ይስጠን❤
@only7389
@only7389 6 жыл бұрын
ድምፅ አላት ግን አንድ ዘፈን ብቻ ነው ያላት የኔ ጎራዳ ስታምር እኮ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 ай бұрын
2024 ላይም አያደመጥነው ነው በ90ዎቹ የተሠራ ሙዚቃ ሁሉ ዘመን ተሻጋሪ ነው❤❤❤
@totoal5243
@totoal5243 5 жыл бұрын
አረ እኔ ከራሤ በላይ አመኝው ነበር 😥 ፈጣሪ አላለኝም ካደኝ እምወደው ልጅ ግን ለምን ታማኝ ስንሆን ሚኩዱን 😥 ፈጣሪ ልቤን ሠብሮታል መፅናናኟውን ስጠኝ👏👏👏👏❤
@እምወድሽ-ገ4ኸ
@እምወድሽ-ገ4ኸ 3 жыл бұрын
Toto al
@ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ
@ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የማምነው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ነው ፡፡ፍቅረኛ ተብዬዉወንዶችን እንዳላምን አድርጎ አሣይቶኛል ።
@natinati1580
@natinati1580 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከሙዚቃ ጋር ምን አገናኘው 😂😂😂
@Rayatay
@Rayatay 3 ай бұрын
ከእኔ ህይወት በምንም አይገናኝም ግን ዉስጤ እርብሽ እርብሽ ይልብኛል😢 የኔ አመለ መልካም ባንተ ሌላ አልተካም የሚገርም ነዉ
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 5 жыл бұрын
27.7.2019 ምንም ብዙ ዓመታት ቢያልፉም... ለእኔ ሁሌም አዲስ ነው!
@BeleteWubishet-p3r
@BeleteWubishet-p3r 3 ай бұрын
yhaw ena 2024 esmahut nw
@Dailyመዝናኛ-n5w
@Dailyመዝናኛ-n5w 2 ай бұрын
ዋውውውው😢😢 ትዝታየ በዲቪዲ ተሰብስበን ያየነው ነገርስ 😭
@tasphaiala2689
@tasphaiala2689 6 жыл бұрын
እግዚያብሄር. የተባረከና. እምነት. የተሞላበት ትዳር ይስጠን. እኔ. ውድ.. ባለቤቴን. አምነዋለሁ. እኔም ታማኝ ነኝ! !
@ገነተማረያምደልደገብርኤል
@ገነተማረያምደልደገብርኤል 7 жыл бұрын
"Aminhalehu"keminm belay fikiregnayen aminewalehugn gin sewech bizu yawerugnal ene bayewum bene lay ....endemayadergew aminewalehugn.yene fikir hulem aminhalehugn i miss my love meche yihon fetari fekido yemagegnih yene wud.
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 8 жыл бұрын
መተማመን የሞላበት ትዳር ይሥጠን
@ከተዘጋውዶሴበሳዑዲአረቢያ
@ከተዘጋውዶሴበሳዑዲአረቢያ 7 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ
@rahiahmed6352
@rahiahmed6352 7 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ አሜንንንንንንነ
@ሪችነኝየዋሇ
@ሪችነኝየዋሇ 7 жыл бұрын
Amiinnnn
@akramfetawifam4892
@akramfetawifam4892 6 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ኣሜን ለሁላችንም
@ሠአዳወለየዋከወደለሚ
@ሠአዳወለየዋከወደለሚ 6 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ አሚን
@hannatumamman259
@hannatumamman259 10 ай бұрын
I love this song it us now my ring tone
@አሚናየናቴናፋቂ
@አሚናየናቴናፋቂ 6 жыл бұрын
እኔስ እማምነው ፈጣሪየን ብቻ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ፈ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ፈ6ኘ 5 жыл бұрын
ትክክል ነው
@eyesusi.yadinaliamennn3186
@eyesusi.yadinaliamennn3186 5 жыл бұрын
Tikikili.nashi
@Kmylovelife
@Kmylovelife 5 жыл бұрын
LEMHEN...................... EMAILYOHANESMEKBIB@GMAI.COM
@የጆንአህትትግስትአዳነስደ
@የጆንአህትትግስትአዳነስደ 4 жыл бұрын
እኔስ እማምነው ፈጣሪ ብቻ ነው እጂ ወድቆ አላምንም♥♥♥♥♥♥♥♥♥ግን ዘፈንሺን እወደዋለው
@birhanua485
@birhanua485 4 жыл бұрын
የኔ አመለ መልካም በአንተ ሌላ አልተካም ..... ትሉና አንዳንዶቻቹህ ኪሱ ያበጠ ስታገኙ ጎልታቹህን ላሽ ትላላችሁ ። እንደምንም ቀና ብለን እኛም ኪሳችን ሲሞላ ደሞ የልጅነቴ የመጀመሪያ ቅብጥርሶ እያላቹ እንደገና ትመጣላችሁ .... ግን ያኔ መስሚየችን ጥጥ ነው ቻሉት!
@hrj1695
@hrj1695 6 жыл бұрын
የኔአመለ መልካም ባንተእኔን አልተካም ደስእሚል ሙዚቃነው ድምፅሽ ያምራል ቲጅየ
@አመተማርያም-ነ9ረ
@አመተማርያም-ነ9ረ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ይህሙዜቃ ተጋብዣለሁ አመሰግናለሁ በአንተእኔንአልተካም የኔአመለመልካም❤❤ ባምንክይሻለኛልበፍቅሬገዝቸ❤
@-tube3300
@-tube3300 6 жыл бұрын
ታማኝ ትዳር ይስጠን ቸሩ መዳንያለም
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
wudie syum ameeen
@kokobbkokob3015
@kokobbkokob3015 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@martamulatunega4874
@martamulatunega4874 5 жыл бұрын
Amen,🤲🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ 5 жыл бұрын
አሜን
@zenahaile3238
@zenahaile3238 5 жыл бұрын
Amen
@mohamedshariff6995
@mohamedshariff6995 4 жыл бұрын
Amnishalew yene mar Nadi
@radiyamohammed3883
@radiyamohammed3883 5 жыл бұрын
አምነዋለሁ በጣም እሡ ግን አያምነኝም አለመታመን ያማል በጣም
@Progressive2468
@Progressive2468 6 жыл бұрын
I've heard for the first time this song tg. What a lovely sound and dance you have had... I'm u r fun from Eritrea. Keep singing beautiful.
@RichoEma-qj4kq
@RichoEma-qj4kq 10 ай бұрын
Ewneten new kelbe amnhalehu asamre tenkke awkhalehu yhe gym temechtogal Amnhalehu yemnlewn sew ysten
@እናትyoutube-s3t
@እናትyoutube-s3t 6 жыл бұрын
የማላውቀው ባሌ ናፈቀኝ
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 5 жыл бұрын
😀tu mee
@berhenhabte891
@berhenhabte891 6 жыл бұрын
Wow ilke song good job Nice😢😢😢😢👏👏👏👍👍👍👍 keep going
@mahmadzein656
@mahmadzein656 4 жыл бұрын
ياسلم انا بدوير على هذه اغاني حلوة شديد فيها إبتاسمةتسلمى ياtigist
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 жыл бұрын
እንኳን ውንዶችን ሰላምን እራሴን ማመን አቅቶኛል አስመሳይ ስው አፍቅሬ መጎዳቴ የራሴ ጤንንት ያሳስበኛል
@playgames-xm2kl
@playgames-xm2kl 5 жыл бұрын
Kkkkk
@ገነተማረያምደልደገብርኤል
@ገነተማረያምደልደገብርኤል 7 жыл бұрын
Yene konjo min ladrgish wudddddd... new yemadergish
@tech6537
@tech6537 7 жыл бұрын
በጣም የማምር ድምፅ አለሽ ተጠቀሚበት
@ayshas992
@ayshas992 6 жыл бұрын
the tech
@asefojohn4450
@asefojohn4450 5 жыл бұрын
በጣምበጣምእምወዳትሙዚቃትዝታአለብኝ
@reuthjhou5448
@reuthjhou5448 2 жыл бұрын
Andemen leterterh I love teghest
@onelove9784
@onelove9784 6 жыл бұрын
Wowww mare bezi dimtsish kanchi bizu entebikalen😍😍😍😍😍
@jalal1560
@jalal1560 8 жыл бұрын
ዋው ለኔ መሆን አለበት ባለቤቴን በጣም አምነዋለሁ ከሚገባው በላይ የሱን አላቅም እኔ ግን ባየውም አላምንም
@hananegese4609
@hananegese4609 7 жыл бұрын
ሁሉ በግዜአብሔር ፉቃድ ነው Jalal ማመንም ሆነ መታመን ለራስ ነው አይዞሽ እመኝው አንችም ታማኝ ሁኚ ፍቅር ያሸንፋል
@hanansanche9310
@hanansanche9310 5 жыл бұрын
እኔምእንዳንችአላቀዉም ግንየመጀመሪየየፍቅሬነዉ ፍቅርምንማለትእንደሖነያሥረደኝታማኝፍቅረኛየነዉ እኔምከራሤበላይነዉየማምነዉ
@mhalmemai2042
@mhalmemai2042 5 жыл бұрын
Tadleshi Eni degmo kenatu ledefag new
@aaaassddd3860
@aaaassddd3860 4 жыл бұрын
I'm
@BatielGebremedhin
@BatielGebremedhin 4 ай бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖betam yemwedat zefen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@enatbabey2776
@enatbabey2776 4 жыл бұрын
ብጠርጥር ይሻለኝ ነበር ይች ልጅ ግን የት ገባች ደስ የሚል ድምፅ ነበር
@kingsims4lyfe
@kingsims4lyfe 15 жыл бұрын
--one of the best. may god bless you--
@የገጠርልጂባላገሯዜድ
@የገጠርልጂባላገሯዜድ 5 жыл бұрын
አምኔው ነበር ታዳ ምን ይደረጋል ኡፍፍፍ😥😥
@ሂወትፈተናነችሂወትፈተናነ
@ሂወትፈተናነችሂወትፈተናነ 6 жыл бұрын
ዛሬ ግዜ በራሴ በኩል ታመን እጂ አይመን።
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 6 жыл бұрын
*ዋይ በጣም ደስ ስትል*
@ሀዩያባቷልጅአባሳቅህናፈቀ
@ሀዩያባቷልጅአባሳቅህናፈቀ 7 жыл бұрын
ብጠርጥር ይሻለኝ ነበር አምኘው ነው የጎዳኝ!!! ዳግም ሰው እንኮን ላምን እና ሰው መቅርብ እራሱ እፈራለሁሁሁ
@አሚራአሙቲ
@አሚራአሙቲ 6 жыл бұрын
ሀዩ ያባቷ ልጅ አባ ሳቅህ ናፈቀኝ አይዞን እህቴ እኔም ከራሴ በለይ ነበር የማምነው ግን ምን ያረገል ኡፍፍ
@ሠአዳወለየዋከወደለሚ
@ሠአዳወለየዋከወደለሚ 6 жыл бұрын
ሀዩ ያባቷ ልጅ አባ ሳቅህ ናፈቀኝ አይዞሺ እህት እኔም ነኝ
@t.g5877
@t.g5877 5 жыл бұрын
በጣም
@rukeyyusfe8603
@rukeyyusfe8603 5 жыл бұрын
ሚስኪን ልክእደኔ አይዞሽ
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
የኔም አምኜው ከገዛ ቤቴ ይዞ ጠበቀኝ አላህ የጀሀነም ያድርገው ያረብብብብብ አሁን ግን ተለያየን አለቅ ብሎ በስንት መከራ እሱም አግብቶ እየኖረ ነው
@Pimpified26
@Pimpified26 15 жыл бұрын
a geeat great song, she must be new, oh what a voice, good luck and God bless
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw 2 жыл бұрын
ቲጂዬ አንቺ ልዩ ነሽ የእውነተኛ ፍቅር ተምሳሌት
@ihaveadream1145
@ihaveadream1145 5 жыл бұрын
የጥንቷ የጠዋቷ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ወንዶች ማመን በጣም ይጎዳል 💔👈
@solomonhailemicael7582
@solomonhailemicael7582 4 жыл бұрын
lki bileshali '
@makima2692
@makima2692 2 жыл бұрын
yo amnhalewe eshi hiweta hulam ewedehalew ye 3amte fekra
@פרויקטעתידי
@פרויקטעתידי 2 жыл бұрын
ከቶ ከምን ነሽ ውድድድድ የማደርግሽ ምርጡ አድናቂሽ
@Herimon514
@Herimon514 4 жыл бұрын
2020???😿😿😿
@FacheAkk
@FacheAkk Ай бұрын
2024 😢😢😢
@satreb
@satreb 15 жыл бұрын
ADENMINE I absolutely agree & your husband is a lucky man to have you as a partner.May your life blossom more & more.
@ሰላምለኢትዮፍቅርፍቅር
@ሰላምለኢትዮፍቅርፍቅር 6 жыл бұрын
በቃልኪዳን እጠብቅሀለው ለዘላለም ሳምንህ እኖራለው
@habshihabshi6719
@habshihabshi6719 6 жыл бұрын
ዋውው
@መኖርደጉብዙያሳያል
@መኖርደጉብዙያሳያል 6 жыл бұрын
በዝህ ዘመን የሚታመን ሰው የለም
@maayanzemene4752
@maayanzemene4752 5 жыл бұрын
እግዚአብሄርን ብቻ ነው የማምነው በዚህ አለም
@ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
@ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 6 жыл бұрын
ማታመምን ለራስ ስሉ ነው ሰለዚህ እኔ ፍቅራኛዬን ከራስ በላይ አምናዋለሁ ከፈቀርኩት 7 አመት ደስረ ጠብቆኛል ፍቅር ♥♥H♥♥ሁሌም እወድሃለሁ ኑርልኝ ♥♥
@BlackJack-dk3pb
@BlackJack-dk3pb 5 жыл бұрын
Yen fikr amnhilehu
@afeworki922
@afeworki922 5 жыл бұрын
የት ጠፋሽ? ምርጥ ድምፅ አለሽ" ቁንጅናሽን ጨምሮ! በአዲሥ ስራ በዚህ ድምፅ ከች እንደምትይ ተሥፋ አለን!
@betywegi6630
@betywegi6630 6 жыл бұрын
Sawadish yenee mare lanee naw yezafanishu wowwwwwww
@satreb
@satreb 16 жыл бұрын
ADENMINE Thank you 4 sharing my siter. Amenhaloh...... Isn't trusting the best thing? When u trust some body that u can depend on what more is out there.Nice name & beautiful music. Keep it up.....
@mohamedshariff6995
@mohamedshariff6995 4 жыл бұрын
Hamnishalew yene fikir
@AdCd-vw1we
@AdCd-vw1we 4 ай бұрын
እኔ የመሠሉ ዘፈን ነበር የሚመስለኝ
@samirahabibhabibsamira2493
@samirahabibhabibsamira2493 7 жыл бұрын
Sewdsh yene mar 😍😍😘😘❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💔💖
@eymoo76
@eymoo76 6 жыл бұрын
Samira habib Habib samira Konjo
@KiburnewMisganaw
@KiburnewMisganaw 2 ай бұрын
Who's here 2017😢
@satreb
@satreb 15 жыл бұрын
ADENMINE I absolutely agree & your husbands is a lucky man to have you as a partner. May your life blossom more & more.
@onelove9784
@onelove9784 6 жыл бұрын
satreb 2018😀who listen
@welidteseyali7582
@welidteseyali7582 5 жыл бұрын
Im in love with amharic culture from Eritrea
@amsalzed8678
@amsalzed8678 6 жыл бұрын
Yen fiker sewdesh 😚
@tikher
@tikher 17 жыл бұрын
THANK YOU for the so so so right comment! "May the gods of good music bless you"!!!!!!!
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 6 жыл бұрын
Wendn mamen kebro naw! Ene 6 amet tekatye yagegnehutn baluka laf adirgo ahunm chemresh sri yilal esu bene bota yemikatel yimesl ayyyyyiiiiiiiiiiiii wend 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@sbosbo4003
@sbosbo4003 6 жыл бұрын
እኛ ብነምን እነሱ ያምኑን ሰይሆን ለራስ ጊልፃኛ መሆን ይቀድማል።
@ልቤላንተእንጂለሌላየለውም
@ልቤላንተእንጂለሌላየለውም 8 жыл бұрын
Hamnhalew Just Nice Song we like it and keep it up
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ 5 жыл бұрын
ከማመን ውጭ ምን አማሪጭ አለ ሳታላት የለን
@balamfeker8279
@balamfeker8279 6 жыл бұрын
99 lay leyw tezeta alebene ayy geza!!!!
@madomado8846
@madomado8846 3 жыл бұрын
ከምር ይሄን ድምፅ ከቲክቶክ ሰምቼ ነው የመጣሁት በጣም ግሩም ድምፅ የት ነበረች ግን
@missfanoos5796
@missfanoos5796 6 жыл бұрын
Zare yemitamenewu fetari bchanewu wend lji aytamenim eni eskemechem bihon wend lji alaminm
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ኢይይይይ እኔ እንኳን አላምነውም ሰውን ውደድ እንጂ እመን አይልም ቃሉም
@alemusmegnew5819
@alemusmegnew5819 10 жыл бұрын
wooow betam yamrial music konjooooooooooooooooooooo
@cadkadalab2326
@cadkadalab2326 9 жыл бұрын
ilove this song
@Mr.G.77
@Mr.G.77 17 жыл бұрын
GOOD VOICE|!
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 3 жыл бұрын
I love this song i Looked for it for a while. She is so beaitiful hope she got another one the, best voice
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ 6 жыл бұрын
ወንዶች ገደል ግቡ መቼም አላምናቹም መናጢ ውላ ቲሽ
@ፍቅሪክሳብመቓብር
@ፍቅሪክሳብመቓብር 5 жыл бұрын
ኣይባልም ኣባትሽ ወንድ ኣደለም
@mekedesmekedes434
@mekedesmekedes434 5 жыл бұрын
ሁሉም አይደሉም በጣም ታማኞችም አሉ እህት ለምሳሌ የኔ ከልቤ ነው የማምነው ለፍቅር ሟች ነው s Love
@ፍቅሪክሳብመቓብር
@ፍቅሪክሳብመቓብር 5 жыл бұрын
@@mekedesmekedes434 ትክክል ነሽ
@rukeyyusfe8603
@rukeyyusfe8603 5 жыл бұрын
ትክክል እነሱን ማመን አያስፈልግም
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
Kkkkkt tekkl
@berhenhabte891
@berhenhabte891 6 жыл бұрын
I love song
@heniheni7024
@heniheni7024 8 жыл бұрын
Wuyi enim balin kemigebawu belayi amnewalehu besu alderaderm bayewum enkon alamnm tamaginewu leni. yeniwud fetari yitebkh
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 8 жыл бұрын
ለትዳራች መተማመን ይሥጠን
@youtp4062
@youtp4062 5 жыл бұрын
አምንሀለው የትም አድረህ ብትውል እኔን እዚ ትተ♥
@AzmerawBanty-p2q
@AzmerawBanty-p2q 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FetlSalelew
@FetlSalelew Ай бұрын
Yen ❤❤❤❤
@kalMHe
@kalMHe 6 жыл бұрын
The sound of the woman is good. I English is training . I am 11 grades now.
@ማራማዊትነፍጠኛዋ
@ማራማዊትነፍጠኛዋ 3 жыл бұрын
ልምንህ ወይስ 😢😢😢
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 6 жыл бұрын
እኔልገራችሁ፡አድአላህን፡ብቻነውየማምነው፡ደግሞወድ፡አሥብቶአራጂ
@makbebadani6634
@makbebadani6634 5 жыл бұрын
ጉደኛዬን በጣም አምነዋለዉ
@حافظابراهيم-ط1د
@حافظابراهيم-ط1د 6 жыл бұрын
i'mvery happynes fore this songs
@Lalibelaw
@Lalibelaw 17 жыл бұрын
The music is not that bad it seems like this is a true refelection of her self!...This is so real so I admire the honesty on her looks.But this is once again with poor quality video but on her part she was good and she was herself.....go girl!!!
@ሰኒሻፍቅር
@ሰኒሻፍቅር 6 жыл бұрын
እኔም አምንሀለሁ የኔ ፍቅር 💔💋
@סוקיארבב-ל6מ
@סוקיארבב-ל6מ 5 жыл бұрын
ሰኒሻ ፍቅር
@סוקיארבב-ל6מ
@סוקיארבב-ל6מ 5 жыл бұрын
ሰኒሻ ፍቅር
@ercmech7151
@ercmech7151 10 жыл бұрын
i remmmeber some body by this " sweet music " before 6 year
@kalkidanteshager2156
@kalkidanteshager2156 7 жыл бұрын
yefiqir tiliqu misithir eminet new ...eminet yelelebet fiqir fiqir ayidelem
@serawet9488
@serawet9488 6 жыл бұрын
አረ ማመን አልችልም እኔ እያመኩት ጉድ ሰራኝ ኢሄው ወድ አላምንም ብዬ ምን ልሁን ሰው አስጠላኝ
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
እኔ ደግሞ የሴት ጓደኞችን ማመን አቃተኝ አስጠሉኝ
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 8 жыл бұрын
ውብ ድምጵ አለሽ ጨምረሽ ብትሠሪ
@dubai107
@dubai107 6 жыл бұрын
አቤት ትዳር ናፈቀኝ ተጋበዝልኝ ለማላቀው ባሌ
@fatumabakala7439
@fatumabakala7439 6 жыл бұрын
Yishalal ye sabat amet quslen nawu mitqeseqisewu sisemawu anchi yemataqi yishalal
@seenaawakejirawary5999
@seenaawakejirawary5999 6 жыл бұрын
Me too sweet from Dubai
@weniethiopia3216
@weniethiopia3216 6 жыл бұрын
እኔም ፍቅርኛዬን አምነው አለው በፍቅር 6 አመት ሆነን እግዚአብሔር ይመስገን መታመን ለራስ ነው
@halvyiahalvya5298
@halvyiahalvya5298 5 жыл бұрын
Mar Bitame des yelale mitamene Lerase new ename.Like.edanechew.negn.zendero.11ametachene.new'ahun.gnen.Lengnaba.new.mechershachenme.esuo.yasamerilene
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
እኔም በጣም አምነዋለሁ እደውም እራሴን አላምነውም ከሱስ እራሴን እፈራለሁ ቃሌን እድጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሁን 3አመት ሞልቶናል ልህድ ነው ከ 1ወር በኋላ እግዚአብሔር ከፈቀደ
@bella-uw9oz
@bella-uw9oz 5 жыл бұрын
ወንድን ያመነ ጉም የዘገነ።
@gjo5554
@gjo5554 4 жыл бұрын
ዘፈን ኣሎድም ብላቹሥ እቺ ግን ወሥጤ ናት ማሜ ኣምንሀለሁ የኔ ሁሉ ነገር
@gjo5554
@gjo5554 4 жыл бұрын
ብቻ ኣትርሣኝ እጂ ጠልተኛለች ብለክ ያሠብከው ሢሣካ ና ታገኘኛለክ ማምምምምም የኔ ልዩ
@ሰላምለኢትዮፍቅርፍቅር
@ሰላምለኢትዮፍቅርፍቅር 6 жыл бұрын
ምን ጊዜም የኔ ስልህ ኖራለው ሁሌም ሳምንህ
@awokemulatie1941
@awokemulatie1941 5 жыл бұрын
I Like it
@cellhousee4398
@cellhousee4398 5 жыл бұрын
Wowww.yamral.demsesh
@sadaasnaka9703
@sadaasnaka9703 5 жыл бұрын
❤❤❤❤
@mohakan4972
@mohakan4972 6 жыл бұрын
i like this song
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 5 жыл бұрын
ሁሌ ዬማልስለቸው ሙዚቃ ግንንን ጠፍክክክክ
@rivkabekele2084
@rivkabekele2084 5 жыл бұрын
Yene mare ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@karemetube7462
@karemetube7462 6 жыл бұрын
Ename amenahalwe oseme fekere
Ethiopia Tigist Alene Way Fiqri Fiqri
6:03
Tokicho23
Рет қаралды 546 М.
Betelihem Mekonin - Anegagregn ( Lovesong )
5:07
Paul M.
Рет қаралды 478 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Temeker ..ተመከር  ጥሩ እድል ዘነበ (እድል)
5:54
AmalHeyatey
Рет қаралды 2,1 МЛН
Ethiopian Music- Abby Lakew - Desta (Official Music Video)
5:22
Nahom Records Inc
Рет қаралды 1,3 МЛН
Tigist fantahun
6:02
Lilly T
Рет қаралды 711 М.
ትዕግስት በቀለ ተረታሁ
5:20
Araya Belay
Рет қаралды 371 М.
Tigist Afework - Degu Balageru
5:15
diretube2010
Рет қаралды 601 М.
Solomon Kassa - Liqefish
5:55
ahnd
Рет қаралды 1,7 МЛН
Tigist Belachew - konjo (Official Video)
6:00
Habesha Social
Рет қаралды 468 М.
Gedamu- Yezina Negash
5:52
Almaz Reta Gizachew (Yezina Negash)
Рет қаралды 506 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН