ቲክቶክ አካውንት እንዴት መደለት እንችላለን How to delete Tiktok account

  Рет қаралды 19,962

Abi Media አቢ ሚዲያ

Abi Media አቢ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@OrtododoxTewahidoTube
@OrtododoxTewahidoTube 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አባቴ ክበርልን🙏🙏🙏🥰
@birqebaqal7906
@birqebaqal7906 2 жыл бұрын
አባት በጣምበጣም ነው ምናመሰግነው🥰🥰🥰🥰
@NadiyaNurhussien
@NadiyaNurhussien 5 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ የድሮ የተለቀቀ የቲክቶክ ቪድዮ ነበር ከዛ ቲክቶክ ሙሉ ተደለተ አሁን በሌላ አካውንት እነዛን ቪድዮ ለመደለት እንዴት ማረግ አለብኝ??
@መሠረትጥበቅ
@መሠረትጥበቅ Жыл бұрын
ባስቦርዴን አላቀዉም እዴት ላጥፋዉ
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@AynalemMogese-h1p
@AynalemMogese-h1p Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው
@ellahamshow
@ellahamshow 2 жыл бұрын
Abi wolcome bro thanks for sharing
@munatube-qt3lz
@munatube-qt3lz Жыл бұрын
እባክሁ ትክትኮይ ለመመለስ እርዳኝ 🙏ትድልብችን
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ Жыл бұрын
አልገባኝም አስረጂኝ
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ Жыл бұрын
አልገባኝም አስረጂኝ
@mesigashahun753
@mesigashahun753 9 ай бұрын
ቲክ ቶክ አካውንቴ ጠፍቶብኛል በምን መንገድ ላገኘው እችላለሁ በጠፋ ፓስዋርድም ፈለኩት የለም ሰርች አድርጌ ስፈልገውም የለም እናክህ እርዳኝ
@EndreisHusen
@EndreisHusen 5 ай бұрын
ወር ካለፈው መመለስ ብንፈልግስ ይቻላል መልስልኝ በአላህ
@nimanima9664
@nimanima9664 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተጠቅሜበታለሁ
@EeEe-yj1mc
@EeEe-yj1mc 10 ай бұрын
ወድም በኔ ካዉት ሰዉ አዉርዶብኝ ነዉ እደት አርጌ ማቃጠል እችላለሁ መልስልኝ
@Mahirhayredin3167
@Mahirhayredin3167 Жыл бұрын
እሺ ብሮ ስልክ ቁጥርስ እንዴት ነው መቀየር የምችለው
@bilalltube1411
@bilalltube1411 Жыл бұрын
ስለዚህ ከወር በፊት በዚህ ቁጥር ሌላ አካውንት መክፈት አይቻልም ማለት ነው
@hifahifa5351
@hifahifa5351 Жыл бұрын
ወንድሜ ቲክቶኬ ተዘግቶብኛል ሌላ ከፍቻለሁ የበፈቱ ቪደወቸን እንደት ልደልታቸው😢
@himichoteame2210
@himichoteame2210 22 сағат бұрын
Password reschew endet delet largew wendme
@galhayelom7944
@galhayelom7944 3 ай бұрын
ዉዴሜ ቶክትክ በቁጥሪ ስልክ የከፈተነዉ ካደ ይጠይቃል ችግር ስልኩ የለም ግን እዴት ነው የምንመልስዉ የድሮ ቶክቶካቺን😢😢
@hibre21
@hibre21 9 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ የኔ አካውንት ፎሎ አያደርግም ምን ማድረግ አለብኝ
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
ሰላም ወንድም እንደት ነህ ትመልስልኛለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ቲክቶክ ብናጠፋው ፎሎወራችን ይጠፋል መልሰን በዛው ቁጥር ብንከፍተው
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ Жыл бұрын
አዋ ይጠፋል ቲክቶክ አካውንትሽን ከምታጠፊው ቪዲዮሽን hide አድርጊው
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
@@AbiMediaአቢሚዲያ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@NurhasenM
@NurhasenM 3 ай бұрын
እዴት ነው hide ምናረገው?
@PiterPablo-mv6uu
@PiterPablo-mv6uu 11 ай бұрын
ብሮ የፈለኩት ድጋሚ log in ብሎ እንዳይመጣብኝ ነው Pls ስራልኝ
@AfomiyaTefera-dm4dc
@AfomiyaTefera-dm4dc Жыл бұрын
እኔጋር delete saderg why ብሎ አይጠይቅም
@Mahirhayredin3167
@Mahirhayredin3167 Жыл бұрын
ወላሂ ብሮ ከዩቱበር በሙሉ አንቺ ነሽ የተመቸሽኝ
@Naodmiss
@Naodmiss 8 ай бұрын
ወንድሜ ቲክቶክ ኣካውንቴ ተሳስቼ ሌላ ልከፍት ቢየ logout ስለው ጠፋብኝ ከዛ ብዙ ኣካውንት ኣዲሱ ነው የሚመጣው የድሮ ግን እምቢ ኣለኝ ተባበረኝ
@zuzuነኝየMቾእህት
@zuzuነኝየMቾእህት 4 ай бұрын
አረ ለኔመልስልኝ እሲ ቲክቶኬን ከፈቱበት እደትነው ማዘጋት እምችለው
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ Жыл бұрын
ፓስወርዱ የጠፋብንስ እዴት እንደልት እባክህ መልስልኝ ላጠፋ ነበር ፓስወርዱ ጠፋኝ
@emulayliatube
@emulayliatube Жыл бұрын
ወንድሜ ቪድዎችን ሁሉንም በአንደ ለማጥፋት ብታሳየኝ
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ Жыл бұрын
ቲክቶክ ቪዲዮ ለማጥፋት ነው
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 2 жыл бұрын
በአላህ ወድሜ ቲክቶኬን በፌስቡክ ነበር የከፈኩት ጠፋኝ እና አውርጄ ስከፍት የለም እዴት ልመልሰው ወይ አቃጥልልኝ በአላህ😭😭😭ሀዩቲ ነኝ የይሜ እጮኛ ነው ሚለው በናትህ😭😭😭
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ 2 жыл бұрын
አልገባኝም በደንብ አስረጂኝ
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 Жыл бұрын
​@@AbiMediaአቢሚዲያlong out ያደረኩትን እንዴት መመለስ ይቻላል ወንድሜ እባክህ
@haymimar44
@haymimar44 2 жыл бұрын
እባክህ ቲክ ቶኬ ፓሶርጠዱን ተሰረቀብኝ ማኔጅ አካዉንት የሚል የለዉም እና ባላንስ ውስጥ በፊት በዙ ጊፍት ነበረኝ አሁን ስገባ ባዶ ነው ሚለዉ እባክ ምን ላድርግ
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ 2 жыл бұрын
ሰላም መጀመሪያ የከፈትሽ በኢሜል ነው በስልክ ቁጥርሽ ??
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 2 жыл бұрын
ሠላም አቢ ፕሊስ ቴሌግራሜ ተጠልፎ ነበር እናም እንዳይጠለፍ በፓሶርድ ዘጋውት እናው አሁን ፓሶርድ ቴሌግራሙ ጠየቀኝ እንዴት አገኘዋለው እንዳታልፈኝ
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ 2 жыл бұрын
ቪዲዮ ሰርቼ ሼር አደርግልሻለሁ
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 2 жыл бұрын
@@AbiMediaአቢሚዲያ እሺ አመሠግናለው
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 2 жыл бұрын
@@AbiMediaአቢሚዲያ መልስልኝ በናትህ ፌስቡኬን አቃጥልልኝ😭😭😭😭
@mahderabreha8857
@mahderabreha8857 2 жыл бұрын
ከዛስ ከ 1 ወር ብሁአላ በዚሁ ስልክ ቁጠር ድጋሜ መክፈት ብንፈለግ ይሄ እራሱ tik tok ነው or አዲስ ነው እሚከፍተው
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ 2 жыл бұрын
ከ1 ወር በዋላ ቲክቶክ አካውንት ይዘጋል አዲስ ነው የምከፍቺው
@toiybahassenysuef7190
@toiybahassenysuef7190 Жыл бұрын
ታላቅ የደለትኩትን እደትልመልሰው ወንድም
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ Жыл бұрын
አልገባኝም ጥያቄሽ
@kbromgebrekidan5184
@kbromgebrekidan5184 Жыл бұрын
ከ30ቀን በፊትስ መክፈት እንችላለን
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ Жыл бұрын
አዋ
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 Жыл бұрын
long out መመለስ ነገረኝ እባክህ
@Drsol-r6v
@Drsol-r6v 15 күн бұрын
ያኔ ቲክቶክ dismiss ይላል እንዴት ይከፈታል
@dawit_0
@dawit_0 7 ай бұрын
Password ketefabegns
@Yohh-r6o
@Yohh-r6o 6 ай бұрын
የእሞ ንጌረኝ
@abdukigraseta8182
@abdukigraseta8182 Жыл бұрын
የተወለድንበትን ለማወቅ
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 2 жыл бұрын
እኔጋ ማኔጂ አካዉት የሚል የለም እኔጋ ያለው አካዉት የሚል ብቻ ነዉ
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ 2 жыл бұрын
አለ ፈልጊው
@fhhhf84
@fhhhf84 Жыл бұрын
ውሸታም 3 ወር ሆነው ሳይሰጋ😂
@fhhhf84
@fhhhf84 Жыл бұрын
ተምር ውነቴነው እኮን ሊዘጋ
@Rahmamohmmed-ve6sb
@Rahmamohmmed-ve6sb Жыл бұрын
እኔእድሜ እደትልቀይር2023አድርጊሞለቸዉ ላይብአላሰገባአለኝ ገሰትሰሉከለኝ404Notfoundይልአል
@Drsol-r6v
@Drsol-r6v 15 күн бұрын
ያኔ ቲክቶክ dismiss ይላል እንዴት ይከፈታል
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 16 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
🔴እድል ተመለሰቺልኝ😱ይቴ በደስታ አለቀሰ😱🥰🥰
21:44
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН