ወ/ዊ ተክሉ እና ፓ/ር አስፋው "ዘመኑን ማወቅ" - ውይይት ክፍል 2 - knowing the endtime interview with pastor Asfaw

  Рет қаралды 10,759

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

knowing the time ... ያለንበት ዘመን የምጥ ጣር ነው ስንል ምን ማለት ነው? በመንፈሳዊ አውድ ምጥ ምንድነው?

Пікірлер: 61
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 ай бұрын
ፓስተር አስፋዉ በቀለ ሁሌም በትህትናና በዕዉቀት ለትዉልድ መጋቢ ያደረገህ ጌታ ስለአንተ ይክበር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ ከዉስጥ ክብር ከዉጭ የእሳት ቅጥር ይሁንልህ ወንድማችን በርታልን ብዙ ተጠቅመናል
@melkamusonko
@melkamusonko 5 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ብዞቹን አስታጥቋል ትልቅ የትውልድ አባት ናቸው
@melkamusonko
@melkamusonko 5 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ብዞቹን አስታጥቋል ትልቅ የትውልድ አባት ናቸው
@melkamusonko
@melkamusonko 5 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ብዞቹን አስታጥቋል ትልቅ የትውልድ አባት ናቸው
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ
@betelhemshimeles-yz4bp
@betelhemshimeles-yz4bp 5 ай бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ይመጣል
@salameskyes7240
@salameskyes7240 5 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነኝ በዚህ ዘመን ስንት ነገር በሚታይበት ዘመን ይኤንን መስማቴ ምድር ምንም ትሁን ንጉሴን በኔላይ ሾምኩት ነብሴ የስላሴ🙌❤❤❤❤ ተባረኩ ጌታ እናተን የሰጠን ክብሩን ይውሰድ❤
@GenetMengistu-z3v
@GenetMengistu-z3v 5 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ ስላስቀመጠው የከበረ ፀጋ ክብሩ ለጌታ ይሁን ረጅም እድሜና ጤና የበለጠ የቃሉን መገለጥ ይጨመርልህ ይህ ም ፀሎቴ ነው ከረጅም ጊዜ ጀምሮ በትምህርቶችህ በጣም ተጠቅሜአለሁ ተባረክ🙏
@GenetMengistu-z3v
@GenetMengistu-z3v 5 ай бұрын
ወንጌላዊ ተክሉ ጌታ ይባርክህ በብዙ እየጠቀምከን ስለሆነ ዘመንህ ይባረክ በርቱ🙏
@user-mt2bt8yt5f
@user-mt2bt8yt5f 5 ай бұрын
GOD bless you pastor
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 5 ай бұрын
አሜን አሜን እንኳን የኢየሱስ ሆንኩ በዚህ አስጨናቂ ዘመን😢 ተባረኩ❤❤❤❤
@user-fh5vt2ms5m
@user-fh5vt2ms5m 5 ай бұрын
GOD Bless you.
@felenuna8034
@felenuna8034 5 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 5 ай бұрын
Egziabiher yibarikachu.
@meazakebede3009
@meazakebede3009 5 ай бұрын
ጥሩ ነው ቀጥሉ ተባረኩ
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 5 ай бұрын
ተባረኩ
@YemataGebreab
@YemataGebreab 4 ай бұрын
God bless you
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 5 ай бұрын
ተባረኩ🎉🎉🎉🎉
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 5 ай бұрын
ዎልካም 🤝
@bemnetmolla3983
@bemnetmolla3983 5 ай бұрын
ፓስተር በትምህርቶችህ በጣም ተጠቅሜያለሁ ተምሬያለሁ ጌታ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ በእምነት ነኝ
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 5 ай бұрын
ምንያክል ትውልድን እየጠቀምክ ያለህ ብሩክ የተወደድ ሰው ነው። ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ በጥበብ እና በእውቀት አብዝቶ ይባርክህ።
@fillmonleake
@fillmonleake 5 ай бұрын
ሰላም የጌታ ኣገልጋዮች በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። ንጥቀትን በተመለከተ ግን ብዙ ሰዎች የተለያየ ኣስተያየት ኣላቸው ኣንዳንዶቹ ከመከራው ቀድሞ የሚከናወን ነው ይላሉ ኣንዳንዶቹ ደግሞ ቤተ ክርስትያን በመከራ ውስጥ ታልፋለች ይላሉ የየራሳቸው ጥቅስ ያመጣሉና ትንሽ ቢነካ ንንድንሰማው ተባረኩ።🙏
@user-lh9zj5bw6y
@user-lh9zj5bw6y 5 ай бұрын
ተባረኩ,ወገኖች,ዘመናችሀ,እሰከነ,ቤተሰባችሁ,ይባረክ,,በጉጉት,ነወ,የምጠብቃችሁ
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 5 ай бұрын
ፓስተር በጣምጥሩ ትምርት ነው አለማውንና መንፈሳዊ አያይዘክ ትምርትግ ጊዜውን የመጠነ ትምርት ነው ሃሰተኛው ክርስቶስ ትምርቶች አምታቺ ትምርቶች ይሆናሉ በርታልን።
@user-ze8ln4bw3d
@user-ze8ln4bw3d 5 ай бұрын
በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ዘመኑን የዋጀ !❤❤❤
@sophiayoseph5313
@sophiayoseph5313 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በብዙ እያነቃችሁንና እየጠቀማችሁን ስላላችሁ ይብዛላችሁ
@Sola_Christus
@Sola_Christus 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አብ ይባርካችሁ የኢየሱስ ወታደሮች ❤❤❤❤❤❤በርቱልኝ ወንድሞቻችን መምህሮቻችን እንደዝህ ዘመኑን የመመርመር እድልን ስላገኘን አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@biliseedaanii3611
@biliseedaanii3611 5 ай бұрын
Tebareku❤❤❤
@DawitHailemariam-ks3rx
@DawitHailemariam-ks3rx 4 ай бұрын
Tebarku
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ወንድሞች
@user-de2ey4lm8s
@user-de2ey4lm8s 5 ай бұрын
በደንብ ይሰማል ተባረኩ
@tesfayeasfaw5858
@tesfayeasfaw5858 5 ай бұрын
I got important lesson for upcoming time. God blessed you
@mulutilahun-ou3dx
@mulutilahun-ou3dx 5 ай бұрын
teberaku
@NatnaelAyele-zn1pw
@NatnaelAyele-zn1pw 5 ай бұрын
ሰላም ፖስተር እኔ ናትናኤል አየለ እባላለው ከአትዮጵያ ነው። እናም አገልግሎቶን እና ትምህርቶችቾን እከታተላለው እናም እየፀለየኩሎት ነው ጌታ ከእርሶ ጋር ነው
@tilayeworkenh4654
@tilayeworkenh4654 5 ай бұрын
የገረመኝ ቴክኖሎጂውን የፈጠሩት ሰዎች ናቸው ለነዚህ ሰዎች አይምሮን የሰጠው ግን እውቀቱ በሰው ልጆች የማይመረመረው እግዚአብሔር ነው ድንቅ ጌታ ነው የለገ ጫፍ በእውቀት ቢመጥቁ ጌታ ግን ጌታነው የማይመረመር ለእውቀተሐ ወሰን የማይወሰንለት ንጉስ ነው።
@abebawtesfaye
@abebawtesfaye 5 ай бұрын
እስከዛሬ ሰለ መጨረሻ ዘመን የማልቀበለው ይህ ስሰማ ብዙ ተረድቻለሁ ጌታ ይባርካችሁ ሊላ መረዳት የምፈልገው ከ1000ዓመት በኋላ ያለው ፓሰተር ቢያሰረዳኝ ደግሞ በኢትዮጵያ ሰንት ሰዓት ላይ ነው ፕሮግራም የሜጀምረው
@user-sw5gl4ke8b
@user-sw5gl4ke8b 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@esayaszewdie
@esayaszewdie 5 ай бұрын
የምወደው ትምህርት። ❤❤❤
@saraabrha8617
@saraabrha8617 5 ай бұрын
It's very important preaching. I love it thanks Pastor you're blessed.
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 5 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@ghmajk23
@ghmajk23 5 ай бұрын
በትክክለኛ ወቅት የቀረበ ውይይት
@tamenetesema5705
@tamenetesema5705 5 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ! ረዥም ዕድሜ ከተሟላ ጤና እመኝልሃለሁ ። /ከኢትዮጵያ ሀዋሳ/
@derejegaddissa3855
@derejegaddissa3855 5 ай бұрын
Pastor thank you God bless you in Jesus name From Jimma Ethiopia
@user-do3lh2pn4w
@user-do3lh2pn4w 5 ай бұрын
God bless you my brother ❤❤❤
@user-gu9ko9hk1t
@user-gu9ko9hk1t 5 ай бұрын
Amen geta yebrkacaw
@Abel-wu4cv
@Abel-wu4cv 5 ай бұрын
Selam
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 5 ай бұрын
Geta ybarkachu ❤❤❤❤
@almaznegash7592
@almaznegash7592 5 ай бұрын
Tebareku
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 5 ай бұрын
የማልቀበለው ትምህርት ሃሰተኞች ነበሩ ወደፊትም ይኖራሉ የሚለው አባባል አልቀበልም ! ጌታ እየሱስ የተናገረው ሃሰተኛ ነብያትና ሃሰተኛ ክርስቶሶች ይነሳሉና ተጠንቀቁ ብሎ አስጠንቅቆናል ! እንጅ ነበሩ ይኖራሉ እያለ አላመቻመቸም !!
@user-np9kp3kt2u
@user-np9kp3kt2u 5 ай бұрын
እኮ ይነሳሉ ማለቱ እኮ ጌታ እየሱስከኔ በኋላ ማለቱ እኮ ነውሁለትሺ ዘመን አለፈ ጌታ ከተናገረ ስለዚህ በነዚህ ሁሉ አመታት ነበሩ አሁንም አሉ ሀዋርያትን ያስቸገረ ለምሳሌ የኖስቲስዝም ትምህርት ነው ስለዚህ ነበረ ወንድሜ
@genetgkiros8746
@genetgkiros8746 5 ай бұрын
ፓስተር ስጦታችን ነህ ተባረክ
@zaid6986
@zaid6986 5 ай бұрын
ለልጄ በእምነት ጸልዮልኝ ሰም ማቱሳላ
@melkamusonko
@melkamusonko 5 ай бұрын
ወንድሞች ለእግዚአብሔር መንግስት እየተጋቹ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እኛ ደግሞ እናንተ ካላስተማራቹ በምን እናቃለን ካለ ኢረይኛ መንጋ ይበተናል
@binemolitomolito3682
@binemolitomolito3682 5 ай бұрын
በጠም እንወደቹዋለን ትምህርቱ በጠም ጠቀምና ለዚ ትውልድ ወይም ለእኛ አስፈለጊ እንደሆና ተረዲቼዋለው።
@abebawtesfaye
@abebawtesfaye 4 ай бұрын
በእስራኤል ቀያይ ጥጆች ሊሰው እንደሆ ሰማው ፓሰተር ምን ይላሎ ቢያስተምሩ ን
@fretaasme5794
@fretaasme5794 5 ай бұрын
ፓስተር ቀዩ ጊደር መቅደሱ ከመሰራቱ በፌት ኣሁን በ ኣራተኛው ወር ላይ ይሰዋል የተባለው ኣላማው ምንድን ነው
@hannayoseph2834
@hannayoseph2834 5 ай бұрын
SHALOM . Please could you ask P/R Asfaw about the meaning of 1/3 in THE BIBLE. From Genesis_Revelation What is this number Significant Biblically. GOD BLESS YOU!!!! RICHLY!!!!!
@mathewosterfa
@mathewosterfa 5 ай бұрын
ፖስተር አስፋው ብዙ የማደንቅህ ሰው ነህ እዚህ ጋር ግ ምን ነካህ የሚያብለኝ ነጥቦች መካካከል 1. ይህ ዘመን የፀጋ ዘመን ነው ብለህ ስታበቃ ትንቢቶች ግን እየተደራረቡ እየተፈፅሙ ነው አልክ:: የትኛው ትንቢት ነው በዚህ ዘመን እየተፈፅመ ያልው? 2. የፀጋ ዘመን ውስጥ ትንቢት የሚፈፀም ከሆነ ታድያ ምኑ ነው የሚስጥር ዘመን የተባልው? 3. ማቴ 24/25 ላህ የተቀመጡ ምልክቶችስ በፀጋ ዘመን የሚከሰት ነውወይ? 4. Ecological , political, and economical hassles የዚህ ዘመን መጨረሻ መሆኑን የሚጠቅስ ማስረጃ ምንድነው?
@user-de2ey4lm8s
@user-de2ey4lm8s 5 ай бұрын
በደንብ ይሰማል ተባረኩ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 5 ай бұрын
ተባረኩ
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 49 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 93 М.
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 5 М.
የዮሃንስ ራእይ ማንበብ degreeking the church!
7:20
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 5 М.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН