አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 003 - 1:1-8

  Рет қаралды 15,566

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@SaraBh-z2s
@SaraBh-z2s Ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ የኔ ክብር ❤❤ ዘመኖት ፀጋ ይብዘሎት ለበረከት ይሁኑ ፓስተር ❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
ኢየሱስ ሰዉ እንጂ አምላክ አይደለም ያሉትም እያዩት ኢየሱስ በክብር ታጅቦ ይመጣል።
@ዳይመንድአዲስ
@ዳይመንድአዲስ 10 ай бұрын
ብዙ ትምህርቶችህን እከታተላለሁ በልቤ ነበር የምባርክህ ኮሜንት ፅፌልህ ግን አላውቅም ይህ የመጀመርያዬ ነው እግዚአብሔር እንዳንተ ባሉ ሰዎች አንደበት ተጠቅሞ ለብዙዎች የሚያፅናና የሚያበረታ የእንደገና ተስፋን እየሰጠን ስላለ በእውነት ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ. ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ እንዴት እየተጠቀምኩ እንዳለሁ ለመግለፅ ቃላት የለኝም ትክክለኛውን የጌታን ቃል ስሰማ ልቤ ሀሴትን ታደርጋለች ❤❤❤. በዚህ በመጨረሻው ዘመን ብርካታ ጫጫታ በርካታ አስተምህሮ በበዛበት አደገኛ ዘመን ትክክለኛውን ቃሉን መስማት እንዴት ልብን እንደሚያሳርፍ ገምቱት ጌታ ይባርክህ❤ እድሜና ጤና ይጨምርልህ❤ በርታ❤ በርታ❤ በርታ❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
በጣም
@SebleAbera-m2g
@SebleAbera-m2g 2 ай бұрын
ፍርሀቴን ጠርጎ ያወጣ ትምህርተ አረዳድ ነው ራዕይን ለማንበብ አፒታይት የሚባል ነገር የለኝም ነበር አንድ በአንድ አፒታይቴን የከፈተ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርኮዎት
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
አሜን የቱ ጀግና ነዉ ለኢየሱስ እጁን የማይሰጥ የቱ ጀግና ነዉ ለኢየሱስ የማይንበረከክ ሀሌሉያ
@degefuililo
@degefuililo Ай бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ በአንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅማለሁ እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 10 ай бұрын
ይሄው ለሶተኛው መልክት ፣ የመስማትን እድል ጌታ ሰጠኝ ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን !! እንዳው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር !! ጌታ ቢፈቅድና የአንተም ፈቃድ ቢሆን ወደ ሲውዘርላንድ ቅዱሳን መጠህ ብታገለግለን ፀጋ ብንካፈል እንዴት ደስታየ ነው እግዚአብሔር መንገዶችን ይክፈትልህ !!! የእውነት ላይህ እናፍቃለሁ ተባረክ በብዙ
@richsint9440
@richsint9440 10 ай бұрын
ማራናታ! አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና! ተባረክ ወንድሜ!
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
ኢየሱስ ዳግም ሲመጣ ለመዋረድ ሳይሆን ለመንገስ ለመድመቅ ለመግነን ኢየሱስ በክብር ታጅቦ ይመጣል። አሜን
@ruthabebe5251
@ruthabebe5251 7 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ እየሱስ ይመጣል ❤
@MasiTube-ed8ml
@MasiTube-ed8ml Ай бұрын
አሜን አሜን 🎉🎉🎉
@TigestTig-d3s
@TigestTig-d3s 5 ай бұрын
Tebarek bebzu 🙏 🙌 💚💚💚pastor
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 9 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር
@saraguye5425
@saraguye5425 28 күн бұрын
አሜን ማራናታ።
@marie-thereseyobo5559
@marie-thereseyobo5559 Ай бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ከቤተሰቦችህና ከአገልግሎትህ ጋር ይባርከው ያለምልመው።
@beautybyredi6769
@beautybyredi6769 6 ай бұрын
Amen maranta geta eysus hoy tolo na 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 God bless you pastory
@tsehaygebreado6613
@tsehaygebreado6613 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 10 ай бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ ቶሎ ና ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን ፓስተርዬ ተባረክ የጌታ ፀጋና ሀይል ይብዛልህ ❤
@makbelmillion6534
@makbelmillion6534 Ай бұрын
Amen ♥️
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 2 ай бұрын
አሜን አሜ አሜን ተባርክ ፓስቴር❤❤
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 10 ай бұрын
አሜን ሃሌ ሉያ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!!!!!
@abirhamisilka8200
@abirhamisilka8200 4 ай бұрын
አሜን ፀጋ ይብዘልክ አስፈው❤
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ናና ኢየሱስ ናና❤❤❤
@TsehayGehana
@TsehayGehana 10 ай бұрын
ተባረክ,ጌታ,ዘመንህን,አሰከነ,ቤተሰብህ,ይባርከው,እድሜና,ጤና,ይስጥህ,በነገር,ሁሊ,ጌታ,እየሱስ,ይክበር
@EskinderKebede-ku2wd
@EskinderKebede-ku2wd 10 ай бұрын
አሜን ማራናታ ናልን ጌታችን እየሱስ ❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@HabtemuWakuma-y7x
@HabtemuWakuma-y7x 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abusha827
@abusha827 8 ай бұрын
አመን
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 10 ай бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና! ተባረክ ፓስተር
@WiFi-sr7qk
@WiFi-sr7qk 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፓስተር. ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ🎉🎉🎉🎉❤❤
@asterbedilu6638
@asterbedilu6638 10 ай бұрын
አሜን ማራናታ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 10 ай бұрын
የክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ፓስተር አስፋው።
@የኢየሱስዘርነኝ
@የኢየሱስዘርነኝ 10 ай бұрын
ፓስተር የተወደድክ በብዙ ተባረክ ♥
@የኢየሱስዘርነኝ
@የኢየሱስዘርነኝ 10 ай бұрын
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@fretaasme5794
@fretaasme5794 10 ай бұрын
We love you
@sabaqueen8267
@sabaqueen8267 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤❤God bless you 🙏 🙏🙏🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር በቡዙ ይባርክ ፓስተርዬ❤
@Diresyeshitila
@Diresyeshitila 10 ай бұрын
Amen
@wolyeulemma1799
@wolyeulemma1799 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተርአስፋው በቀለ::
@woinshetwoini2485
@woinshetwoini2485 9 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@beliyudaba5169
@beliyudaba5169 9 ай бұрын
Blessed !
@Sophiawoldu
@Sophiawoldu 10 ай бұрын
Geta abzito yibarkih pastor. Betam lememar yemfelgew yeBible part new. Geta silante ijig amesegnhalehu. Ahunim tebarek!
@ሰሚርዮሐን
@ሰሚርዮሐን 9 ай бұрын
Bless you 🙏
@fikirtedemlew1150
@fikirtedemlew1150 10 ай бұрын
🎉🎉🎉
@YonasLoveUrEnemies
@YonasLoveUrEnemies 10 ай бұрын
ካብ ኩለን ዝፈትዎ መጽሓፍ ራኢ የውሃንስ፡ብፍላይ 5:8-14 ኣብ ውሽጠይ ሓጎስ ይፈጥረለይ፡ኩሩዓት፡
@fikirte8564
@fikirte8564 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 10 ай бұрын
Ameen ameeen
@temesgenbayu4455
@temesgenbayu4455 10 ай бұрын
ሰላም ፖስተር እንደምን ነህ የእግ/ር ፀጋና ሰላም በያለንበት ይብዛ እና ላለፉት 5 ወራት የብሉይ ክዳን ዳሰሳ ከ ሜሰጶጦሚያ እስከ ብሉይ ክዳን መጨረሻ እስከ ትንቢተ ሚልክያስ ጌታ በረዳኝ መጠን የእርሶን ትምህርት በ video እየተከታተልኩ መፅሐፉንም እያነበብኩ አገባድጃለሁ ቢሆንም የእግ/ር ቃል እለት እለት አድስ ነውና ተጨማሪ ስለ ብሉይ ክዳን ዳሰሳ ከእሪሶ page ማግኘት የሚችለው ካለ ቢጦቁሙኝ ለማለት ነው አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛሎት !!!!
@bethelehemtadesse4078
@bethelehemtadesse4078 5 ай бұрын
ፓስተር እንዴት ነክ ትምህርቶችክን መከታተል ጀምሬያለው እናም ሌላም ደግሞ ከአካል የመጽሐፍ ቅዱስ እየተማርኩ ነው እናም ሰባቱም አቤተክርስቲያን በዛ ዘመን የሉም አሁን ገና የሚገለጥ ቤተክርስቲያን ነው የሚል አስተምሮ ነው ያለው በአጠቃላይ ትንቢት በራዕይ በምሳሌ ነው የተጻፈ ነው እናም የታተመ ነው የሚል አስተምሮ ነው ምን ትላለክ 🙏
@YigeremuBadego-fd6lg
@YigeremuBadego-fd6lg 10 ай бұрын
There is no download option dear Pastor?
@solomongezachew
@solomongezachew 10 ай бұрын
መጋቢ ጌታ ይባርክህ። አንድ ጥያቄ ግን አለኝ በተለይ ከምዕራፍ 4-18 ያለውን ከንጥቀት በኋላ ነው ከተባለ ለዛሬይቱ በተክርስቲያን ጥቅሙ ምንድን ነው? እርሷ ስለሌለችበት ዘመን ነው የሚናገረው ማለት የማይመለከተኝን ቃል በማጥናት ለምን ጊዜዬን አጠፋለሁ አያሰኝምን? ተባረክልኝ!
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 10 ай бұрын
ብሉይ ኪዳን የምናጠናው ስላለንበት ነው እንደ ???
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 10 ай бұрын
የዙም ክላስ መግባት አልቻልኩም የመጀመሪያውነ ክፍለጊዜ ብቻ ነው የገባሁት እንዴት ነው የምገባው? ለሚቀጥለው ረቡዕ?
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
ወገኖቼ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እኔ ጌታን አምኜ ደቀመዛሙርት ተምሬ ተጠምቄአለሁ። በኳዬርም ሳገለግል ነበር። አሁን ግን ስደት ነኝ። እና በዛ ሰአት የጌታ እራት ነበር ግን ከሰዉ ጋር ተጣልታችሁ ከሆነ እንዳትወስዱ ዉስጣችሁ ንፁህ ከሆነ ብቻ ሲባል እኔ ደግሞ ከጓደኞቼ ጋ ተጣልቼ አኩርፌአቸዉ ስለሆነ በቃ አልወስድም ብዬ ብዙ ሰዎች ነን ወጣን ደግሞ ትርጉሙም አልገባኝም ነበር። አሁን ነዉ የገባኝ። እና አሁን ቅዱስ ቁርባን ወስጄ አላዉቅም። ምን ላደርግ? ከስደት ገብቼ ልዉሰድ?
@mathewosterfa
@mathewosterfa 8 ай бұрын
የክርስቶስ እካል ቤተ ክርስቲያን ግን ከጳውሎስ መነሳት በሃላ ነው ይተመሰረተችው::
@mulukenagazia6083
@mulukenagazia6083 10 ай бұрын
ፓስተር ሰላም እላለሁ አንድ ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር አለ ከቻልክ ብትገልፅልኝ ጴጥሮስ በኡንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን 7 አመት በመሪነት እንዳገለገለ ገልፀሀል 1. አንጾኪያ ቤተክርስቲያን እንዲያገለግል የተላከው በርናባስ አይደለም ወይ ከዚያም ጳውሎስን ጠርቶ ያመጣው እና አብረው ያገለገሉ እነሱ አይደሉም ወይ አንጾኪያ ጴጥሮስ እንዳገለገለ የሚጠቅሰውን ክፍል ብትገልፅልኝ ከትልቅ አክብሮት ጋር ነው የጠየኩት
@solomongezachew
@solomongezachew 10 ай бұрын
ገላትያ 2:11ላይ ማየት ይቻላል
@mulukenagazia6083
@mulukenagazia6083 10 ай бұрын
እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ ተባረክልኝ ለመከራከር ሳይሆ ን ግራ ስለገባኝ ነው ገላትያ ላይ ያለው አንጾኪያ ነው ልክ ነው ግን ጳውሎስም ወደ ጌታ መጥቶ እዛው ነው ያለው እኔ ማለት የፈሉኩት ጳውሎስ ከማመኑ በፊት ነው ጴጥሮስ 7 አመት የአንጾኪያ መሪ የነበረው የሚለውን ገለፃ ነው በ35 ዓ.ም ነው አንጾኪያ መሪ የነበረው የሚለው እና ጳውሎስ ጌታን ተቀበለ የሚለው 43 ዓ.ም ነው የሚለውን ነው አንጾኪያ ቤክ እንዴት እንደተመሰረተች ሐዋ 11 :22_26 ላይ ይገልፃል ከተመሰረተች ከተወሰነ ጊዜ በጛላ ከኢየሩሳሌም የተላከው በርናባስ ነው ይህንን ማስታረቅ አቅቶኝ ነው ምናልባት ይህ ገለፃ የቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ የሚገኝ ከሆነ መፅሀፉን ማወቅ ፈልጌ ነው እንጂ ስህተት ነው ለማለት አይደለም
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 10 ай бұрын
​ @mulukenagazia6083 ሰላም ወንድሜ ሙሉቀን ጥሩ ጥያቄ ነው.... ጳውሎስ ከማመኑ በፊት የሚል አሳብ መናገሬን አላስታውስም፤ ሆኖም ጴጥሮስ ከጳውሎስ በፊት በአንጾኪያ የበላይ ኃላፊ ሆኖ ያገለግል ነበር። ቆይቶም ጳውሎስ በዚያ አብሮአቸው ነበርና በተመለከተው የይሁዲነት ማክረር ማለት ከአህዛብ ጋር የነበረው አቀራረብ ቅር አሰኝቶት ጴጥሮስን እንደወቀሰው በገላ.2 ትመለከታለህ። ሌላው ጳውሎስ ጌታ አግኝቶ በአረቢያ በረሃ ነበር እንጂ በአንጾኪያ ቤ/ክ አልነበረም፤ ከአመታት በሁኋላ ነው በግምት 7 አመት በኋላ ወደ ቅዱሳን የመጣው.... ምናልባት የተናገርኩትን እንደገና ሄጄ ማየት ይኖርብኝ ይሆን? ለማንኛውም ጥያቄህ እያደመጥክ እንደነበረ አመልካች ነውና ፤ በርታ ... እንደ ቤሪያ ሰዎች ደግሞ ማመሳከርህ የሚበረታታ ነው።
@mulukenagazia6083
@mulukenagazia6083 10 ай бұрын
እሺ ፓስተር በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ቻርቱን እየው ከይቅርታ ጋር ግን እኔ ወንድ አይደለሁም
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 10 ай бұрын
@@mulukenagazia6083 ይቅርታ እህቴ ሙሉቀን በወንድ ጾታ አድርጌ ስለጻፍኩልሽ ይቅርታ "ሙሉቀን" ብዙ ጊዜ የማውቃቸው ወንዶች ስለሆኑ ነው።ተባረኪልኝ
@beliyudaba5169
@beliyudaba5169 9 ай бұрын
Amen
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 004 - 1:10-20
1:53:44
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
እየሱስ ማነው?/ ፓስተር አስፋው/ መታየት ያለበት
2:33:39
Evangelist Teklu Temesgen
Рет қаралды 15 М.
1 እና 2 ተሰሎንቄ
32:02
ኢየሱስ ይልቃል!
Рет қаралды 1,9 М.
#74 Մամիկոն եղբայր - Աստծուն ծառայողը ինչպիսի՞ն պետք է լինի
12:39
Հայաստանյաց Հավատացյալ
Рет қаралды 13 М.