ትረካ ፡ ያዲሳባ ልጆች - ጃርሶ ሞትባይኖር ኪሩቤል - አስኮ ጌታሁን - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

  Рет қаралды 34,086

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@LinaSameson
@LinaSameson 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
ጃርሶ የሰፈራችን የቀበና ልጅ ቆንጆ ተረካ ነው እጅህን ይባርክ።
@AddisCustomer
@AddisCustomer Жыл бұрын
Best
@HabteDeseta
@HabteDeseta Жыл бұрын
😮ለብዙ ግዜ ስፈልገው የነበረ ትረካ ነበር እናመሰግናለን
@ermiasmesfin5829
@ermiasmesfin5829 Жыл бұрын
አንደኛ ነው
@mohadeyasa2426
@mohadeyasa2426 Жыл бұрын
Waaaw አረ ቶሎ ቶሎ አዲስ ትረካ ልቀቅልን ድምፅ በጣም ነው የሚመቸኝ
@rivertube7313
@rivertube7313 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😢
@YabseraYared
@YabseraYared Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትረካ
@WasGet-u1d
@WasGet-u1d Жыл бұрын
ትረካዎች በጣም ነው የምከታተላችሁ። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!
@eyayabu1078
@eyayabu1078 11 ай бұрын
በርታ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 6 ай бұрын
ሲከፋኝ ሲከፋኝ ደጋግሜ ነው ማዳምጠው !
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ትረካ ዉስጤ ነው, በርቱልኝ አመሰግናለሁ, 🙏💞🙏
@MekdelawitBogale-vj3gz
@MekdelawitBogale-vj3gz Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@AggerAbe
@AggerAbe Жыл бұрын
Really thanks for your good job
@eyosiyasbefikadu7625
@eyosiyasbefikadu7625 Жыл бұрын
Thanks. More of Jarso's please 🙏
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 5 ай бұрын
በደረቴ፣ ኬ50 እና 45 እህህህህ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ከተተኝ ወይ ጊዜ ይገርማል ባካችሁ።
@MichaelFrost33
@MichaelFrost33 Жыл бұрын
As Usual it's another impressive narration Bura 👍 Well done Brother.
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
Thank you for your support brother! 🙏
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Жыл бұрын
ዛሬ የመዳምን ስራ ጨርሻለሁ እናም ዘና ብየ ነው ያደመጥኩት ሠላማችሁ ይብዛ ምርጥ ትረካ ነው እንከን የሌላው ❤❤❤
@ArarayZema1217
@ArarayZema1217 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። ይህ መጽሐፍ ነበረኝ ሰው ወሰዶብኝ ቀረ እንጂ። እባካችሁ የት እንደማገኝ ጠቁሙኝ።
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
እንድተርከው ሀሳቡን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ!
@fkertemesgen341
@fkertemesgen341 Жыл бұрын
Ere lelam lekekln enji ehee Mendenw sus asisizo metfat
@netsanetsemeneh2535
@netsanetsemeneh2535 11 ай бұрын
🎉 18:35
@stsehai6147
@stsehai6147 Жыл бұрын
የታሪኩ መጨረሻ ይሄ አይደለም፣ ለምን አስቀራችሁት? ቀድሞውንም በmedia ለማንበብ ከጃርሶ ፍቃድ ካላችሁ ማለት ነው!!
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
1. የታሪኩ መጨረሻ ይህ ነው። በ1992 ዓ.ም በሜጋ አሳታሚ የታተመ አስኮ ጌታሁን እና ሌሎች የሚል መድብል ውስጥ የተካተተው ታሪክ መጨረሻ ይሄው ነው። 2. የፈቃዱ ባለቤት ሜጋ አሳታሚ ነው ፣ በድጋሚ ለማሳተምም ሆነ ብሮድካስት ለማድረግ ፈቃድ የመስጠት የባለቤትነት መብት ያለው ድርጅቱ ነው። ቢሆንም ደራሲውም ሆነ ሌላ የቅርብ ሰው ይሄንን ቪዴዎ እንዳወርደው ከጠየቁኝ ወዲያውኑ አጠፋዋለሁ።
@ashtesera6949
@ashtesera6949 8 ай бұрын
Boring
Girum Tereka  - ጨዋታዎች ከመላው ዓለም፣ የጋሽ ስብሀት ጨዋታ፣ አኩፓንክቸር ጅማሮ እና ሌሎችም #GirumTebeje
51:32
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ሽሚያ//እውነተኛ ታሪክ አስደማሚ የሆነ ትረካ/Based On A True Story
40:18
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 54 М.