ፍቅር ራያ ቁጥር ስድስት

  Рет қаралды 133,082

ጥርቅ ራያ Tirek raya

ጥርቅ ራያ Tirek raya

Күн бұрын

Пікірлер: 261
@simueyenegnyargiyeliji2636
@simueyenegnyargiyeliji2636 2 жыл бұрын
በጉጉት እምጠብቀው ምርጥ የራያን ባህሉንና ወጉን የጠበቀ ፊልም በርቱልኝ ደቂቃው አጥሯን ትንሽ እረዘም ይበል እሚል ላይክ በተረፈ ሁሉም ነገር ሀሪፍነው ጥራቱ ሁሉም ነገር ደስስስስ ይላል
@ሰሊናየወልድያዋ
@ሰሊናየወልድያዋ 2 жыл бұрын
በቂ ነው እጥር ምጥን ያለች ደስ እምትል ስራ ነች
@lepesokasa4229
@lepesokasa4229 2 жыл бұрын
Loom
@brhanuaredom8613
@brhanuaredom8613 Жыл бұрын
ራያ ራዩማ ደግ ህዝብ ሰላም ከናንተ ይሁን❤❤❤
@Dfffgg-m4d
@Dfffgg-m4d 9 ай бұрын
አየ እናት ልጀሌላ ዉስጥእንዳገባጅ❤❤❤❤❤❤❤
@judjjd644
@judjjd644 2 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያምረው በቃ ይህ ነው ባህላችን ከዚህም በላይ ገና እንጠብቃለን በርቱልን ያገሬ ልጅች
@belayneshakele4628
@belayneshakele4628 2 жыл бұрын
በትዝታ ብደክምም ባህላችን የእኛ ልጆች ማየቴ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አለሙ ደግሞ ወይኔ የምር ወንዳወንድ ወንድ ነዉ ደስ ሲል ቢኒሻም አይዞን ተስፋ አለን እነ አሌክስ የስጋ ወንድሞችህ ይሆናሉ በርቱ ያሳለፍኩት ላይፌ ነዉ እናቴ ወንድሞችሽ የሰሙ እንደሁ ተይ እኔ ነግሬሻለሁ እየተባልን ነበር ያደግነዉ የዛሬን አያድርገዉ እና ጎበዞች በርቱ እሽ ብዙ እንጠብቃለን ከእናንተ አገራችንን ሰላም ያድርግልን መረጋጋትን ለህዝባችን ያድልልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ 2 жыл бұрын
በህግ አምላክ ደቂቃ ይጨመር 😥😥😥ስታምሩ ውድድድድድ 💚💛❤️
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@ቤቲየተዋህዶልጅ
@ቤቲየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ከምር 30 ደቂቃ መሙላት ነበረበት🥺💚💛❤
@ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሺ እህቴ ወለላ
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
ተውኝ ትዝታ ኡኡኡ ያጌሬ ልጆች 😍በሪሁን ወድሜ በርታ ❗
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@የሰማዕታትዘርነኝ
@የሰማዕታትዘርነኝ 2 жыл бұрын
መችነው ሚለቀቅ እረ ኡኡ ሙሉ ፊሊም አይደለም ወይ በርታልን በርቱልን እኔ አልወዳም ያ የሚላላጡትን አይንሽ አፍጫሽ እያሉ ሚስሩትን ፊልም አልወድም የምወደው ውብ ሀገሬን ባህሉን ወጉን እውነተኛውን ያማከለ ሚያቀርቡልንን ነው የምወደው ለዛምነበር በተመስጦ እያየሁ ነበር እረ በማርያም ቶሎ ልቀቁልን ነው ተከታታይ ድራማ ነው ከሆነም ደስ ይለኛል እንደውም እኔም በዚህ ስራችሁ ብትጨምሩኝ ደስ ባለኝ የሀገራችን ወጉን ባህሉን በዳንብ እየስሩ ለህዝብና ለታሪክ ለልጅ ልጅ እንዲቀመጥ ማድርግ በጣም ደስ ይለኛል የእኛ ሀገር እኮ ከከተማው የገጠር ኑዋ ገበሬ ማህበረሰቡነው ሚበልጠው ይሄን እያወቁ ግን የሚስሩት ፊል ሁሉ በምናብ ከኢሮፕ የሚያዩትን በሀሳብ የኖሩት እስከመስላቸውና እየመሰላቸውነው መስለኝ ሚስሩት ፊልምና ድራማ ፌክነው ውሽትነው ያልኖሩበትንና ያልሆኑትን እየስሩ እየተቀናጡ ይስሩሉናል ይቻላል የከተማውንማውንም መስራት ግን በብዘት ከተማነክ ብቻ ሲስራ ደግሞ ይስብራል ያስጣላል ምክያቱም በገጠረማው ናህበረስብ ያለው ህዝብ ይበልጠናልና ግብርን ገጠር የለም እስከማለት የደረሰ ፊልም ያስጠላል አልወድም አለ እየስሩም ነው እንደውም እረኛዬ ድራማ በጣም ያስደመመ በጣም የወደድነው ድራማ ነበር ተቁረጠ እንጃ ይሄነው ባህልን መምስል አንዳንድም ፊልም አሉ ግን ገባሬው ገጠሩ ትንሽ ነው ከተማው ህዝብ ብዙ ነው እንደማለት ውርውር እያደረጉነው ሙስሩት ይህ ተቀበያነት የለውም ሲላላጡ እንጂ እውነታው ግን ይሄው ይህች ድራማ ናት በርቱልን እህት ወንድሞቻችን የገጠሩን የአኑኑር ዘይቤ አጉልተን ማውጣት አለብን ደግሞ ማንም ምንም እያስፈልግም እኛው እርስ ነፍስ ብንደማመጥ ብዙውን መስራት እንችላለን በእውነት
@سلطانالعامل
@سلطانالعامل 7 ай бұрын
❤❤አይዞን በርቱ የፍቅር አገር❤❤
@ነኝያአባቴልጅጥቅሿ
@ነኝያአባቴልጅጥቅሿ 2 жыл бұрын
በጣምኖ የተመቸኝ ይህ ታሪክ ያለፈብኝ ታሪክኖ ኣብሺሩ በርቱ ❤❤💝💝💖👌🤘👈
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳቹህ ታዳ ሳምት እንደት ደርሶነዉ እፍፍ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን በጉጉትነዉ የምጠብቃቹህ ቢኒ የአለሙ የአጎቱልጅነዉ በለዉ ደስሲል አጎትህ ፍለጋሂዶአን ቢኒየ ወይኔ ሚስጥርተናገርኩ መሰለኝ አይዞህ አጎትህ ይድርሀን እርጎየን አይክፋህ የሰዉአገር አደለኸም ሀገርህ ሁኖአል
@Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ
@Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
አለሙን ወደድኩት የኔ ውብ ልቅምቅም ያለ ወንዳወንድ ነገር እንደሱ አለሙ የሚባል ወንድም አለኝ ስወደው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሉ 7 ትን ልቀቁልን ቶለ እንከን የሌለው ነው ድራማው ዋው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 2 жыл бұрын
የኔም ታናሸ ወድም አለኝ የሜያምረ ለየዉ እሳሳለሁ አለሙን ሳይ ወድሜን ያየሁ ይመሰለኛል እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሩ ያብቃልኝ
@Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ
@Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
@@ቃልየነኝ አሜን ያብቃልሽ ማማዬ የኔም ታናሸነው በጣም ነው ነምጓጓለት ሲያናግረኝ አለቅሳለሁ አጀትነው የሚበላም የፀይም ቆንጆነው ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤️❤️🥰🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@@ቃልየነኝ ደምሪኝእሕትአለምየ
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 2 жыл бұрын
@@Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ብታይኝ እሳሳለሁ ታናሸ አይመሰልም ዘቅዝቆ ነዉ የሜያየኝ
@سعيدسعيد-ف5ز3ي
@سعيدسعيد-ف5ز3ي Жыл бұрын
እረ እንኑርበት ትዝታ ቀሠቀሣቺሁ 😊😊😊😊😊
@የራያዋልጅ
@የራያዋልጅ 2 жыл бұрын
የእዉነት የሰርጌን ሰሞንአስታወሰኝ በጣም እሚያምር ድራማነዉበርቱልን❤❤❤❤
@dawudmaru7119
@dawudmaru7119 2 жыл бұрын
ቢኒ ምርጥ ሰው አይዞን ነገሮቹ ይቀየራሉ በቅርብ ያለሙ አባት መልካም ነገር ይዞ ይመጣል ተስፍ አለኝ
@ስደትመህምሬነዉ
@ስደትመህምሬነዉ 2 жыл бұрын
ወይኔ እናትየዋ በጣም ታምራለች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️ ያምራል ይቀጥሉበት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@saifisaudi62
@saifisaudi62 2 жыл бұрын
ቢያንስ በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁን ደቂቃውም አጥሯል ይጨመርበት። በተረፈ ዋው ዋው ዋው ስታምሩ እርጎየ የራሴን ያሳለፍኩትን ሆሽልኛል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@khangulkhan1665
@khangulkhan1665 2 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ሁሌም እወዳችኋለሁ ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን💚💛❤👈🤲🤲🤲
@igtcvgjutdch6148
@igtcvgjutdch6148 2 жыл бұрын
የዜህ አዘጋጂ የሆናችሁ ከስደት መልስ እንድታሰሩኝእሺ
@tirekmedia2809
@tirekmedia2809 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ይመልስሽ እንጅ ችግር የለም
@ልእልትሀበሻዊት
@ልእልትሀበሻዊት 2 жыл бұрын
የርጎየእናት አሳቀችኝ የኔላይፍም እደዚህነበር😁ዋውው እርጎየ ጠብቄሽነበር ይዘህኝጥፋእደምትይ 😁😁ያለሙ አባት ወድሜንልፈልግየሚለው የቢኒአባትሁኖእዳይገኝ ዘመድየለኝ አክስትአጎትስትል ጠረጠርኩ በተረፈ አሪፍነው በርቱ 💕💕ሀገራችነንሰላምያርግልን💚💛❤💋💋💋
@አማራነኝየፋኖግልገል
@አማራነኝየፋኖግልገል 2 жыл бұрын
የአለሙ አባት የቢኒ አጎት ነው እኔም እደሚመስለኝ
@MohammedMohammed-gx5do
@MohammedMohammed-gx5do 10 ай бұрын
በርቱ ራያ ሀገሬ❤
@geninegntesfegnawa6090
@geninegntesfegnawa6090 2 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነዉ ቶሎ ቶሎ ብለቁልንና ደቂቃዉም አረዝም ቢል ደህና ነበር🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@እኔክርሥቲያንነኚ
@እኔክርሥቲያንነኚ 2 жыл бұрын
ማርያምን ይሄ ድራማ የኔ ታርክነው በቤተሠብ ማግባት ማለት ሢኦል መግባት ማለትነው ተቃጥየ መሞቴነው እኔሥ በልጂነቴ አልፈታው ልጄን በጀራአባት ማሣደግ ከበደኚ ውይ ኧረ በፈጠራቺሁ ቀጣይ አፍጥኑት
@የራያዋ21
@የራያዋ21 3 ай бұрын
ኧረ በላይ የ የሽወርቅ ባል አቦ ይመችህ ደቂቃ ይጨመርልን በጣም ያምራል❤❤❤
@አልሚራያ
@አልሚራያ 2 жыл бұрын
ዋዉ ሀሪፍ ነዉ በርቱ ደሞቸ
@-burbuaxazmaritube8209
@-burbuaxazmaritube8209 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም የሚገርም ትዝታ ነው በርቱልኝ
@mmTube-7
@mmTube-7 2 жыл бұрын
አገሬ ምወድሽ ወግ ባህልሽ ለምለሙ ምድርሽ ሁሉም ሲያምርብሽ የምወድሽ ናፈቀኝ ሠላምሽ እኔም እስክመጣ ቸኮልኩ እካይሽ 🤦🏾‍♀️😭
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@asefumoges2997
@asefumoges2997 2 жыл бұрын
አይ ትዝታ የውሀው ነገርስ😂😂
@abebeabebe7795
@abebeabebe7795 2 жыл бұрын
በርቱ ያምራል
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
ሙላ አለተፈገም 🤣
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ክርክር ወሀ ሂደን የምንቆየዉ ነገር አይወራ😝😝😝😝😂💕😂😂💕
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
@ማህሌትመለሰየራያልጅ 2 жыл бұрын
😂😂😂🕊🕊🕊አይይይይ ትዝታ
@HayelomDesale
@HayelomDesale Жыл бұрын
ዋው የራያ ባህላችን በጣም ያምራን
@حياةالصلحين
@حياةالصلحين Жыл бұрын
እኔ ውሀ ህጄ የምቆየው ነገር ዝምም ነው😂
@سعادةمحمد-س1ل
@سعادةمحمد-س1ل 2 жыл бұрын
በጣም የመወድው ፊልም ቅጥሉበት ደስትላላቸሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@ዕርግቧ
@ዕርግቧ 2 жыл бұрын
በጣም ያምራሉ እራያየ ሰላምሽ ይብዛ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@Ami00-o5i
@Ami00-o5i 2 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ፊልምነው ግን የቢኒ አባት የአለሙ አጎት እየመሠለኝነው 😳🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@Ami00-o5i
@Ami00-o5i 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 eshi
@dcbx6958
@dcbx6958 2 жыл бұрын
በርቱ መልካም ነው ትክክለኛው ባህሉን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@سعادهنقنق
@سعادهنقنق Жыл бұрын
ዋው ደስየሚልባህል
@ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ
@ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ 2 жыл бұрын
ደስ ሲል መገን እራያ ሠላምሽ ይመለስ ደቂቃ ይጨመር
@ስንዱራያዩቱብ
@ስንዱራያዩቱብ 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ የሚል ፊልም ባሀላችንን በዝህ መልኩ ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰገናለን በርቱልን 💚💛❤
@SayedBodiya
@SayedBodiya 4 ай бұрын
የኔዉዶች ያገሬ ልጅች በርቱልኝ😊😊😊😊😊
@زينب-ل3ص9ج
@زينب-ل3ص9ج 2 жыл бұрын
እኔም አገር እያለሁ እናቲ የጎረቤትልጆይ ቀድተዉከመጡ ቆዩ አች ምንትሠሬያለሺ ቆይላባትሺ እያለይመከራየን ታሣየኝቆይ በንደት የጎረቤታችንንልጂ ተፌት አክጂ እያልኩ ወገቧን ቆይየምላት አይልጂነት በርቱልኝ ደሥይላል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየየ
@العسسريالعسيري
@العسسريالعسيري 2 жыл бұрын
በጣምነውደሰየሚለው👍👍👍👍💚💚💚🌷🌻🌻🌻🌻
@HhhseirAser
@HhhseirAser Жыл бұрын
በጣምደሥይላል❤❤❤❤
@ggtt9790
@ggtt9790 Жыл бұрын
እነ ሸጋ በርቱ 😘😘😘😘😘😘😘
@ሙሀጁሯ
@ሙሀጁሯ 2 жыл бұрын
እረ ደቂቃው ይረዘምልን አይ የከፈር ወዳጅ ሳይኖርኝ ሳውድ ገባሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@ተስፋሰሚነው
@ተስፋሰሚነው 2 жыл бұрын
እኔ ላፍቅርሺ አሁን ይከፍር ወዳጂ አርግኚ
@sallysally8745
@sallysally8745 2 жыл бұрын
በጣም የሚምር ድራማ ነው በርቱ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@ጦይባጌታሁን
@ጦይባጌታሁን 2 жыл бұрын
ውይ የደሱ አስተጣጠቅ አንደኛ ለማንኛውም የሁላችሁም እወዳችሗለሁ በርቱ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@ጦይባጌታሁን
@ጦይባጌታሁን 2 жыл бұрын
እሺ
@ToyebaAly
@ToyebaAly Жыл бұрын
ወይ ያምራል
@ኢማንነኚየጂዳዋቀበጥyouTub
@ኢማንነኚየጂዳዋቀበጥyouTub 2 жыл бұрын
የት ደረሡ የሞላ የባለፉት
@DesyeAynadis-cr6dm
@DesyeAynadis-cr6dm Жыл бұрын
ማር ራያ
@saifisaudi62
@saifisaudi62 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጥብቃሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@dessalechanie3216
@dessalechanie3216 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው፡፡ እርጎየን ግን ለሞላ ሠጣችኋት???ሃሃሃ ቢኒ እንዳትሠማቸው
@zaharaza3316
@zaharaza3316 2 жыл бұрын
ይህ ቢጫ ሽርጥ ለባሹ ግን ምን ሁኖ ነው ምድር የሚቆረቆረው የልጅ መናጢ አፈር ይበደራል ያሉሉ ትልቅ ስው ጉድ እኮ ነው ተመልከቱልኝ እማ እጅ ስራ አይፈታም
@zewuduwelo376
@zewuduwelo376 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@Muluዘ-ተዋሕዶ
@Muluዘ-ተዋሕዶ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹህ በርቱ
@user-lx8sx7hn4p
@user-lx8sx7hn4p 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ💚💛❤
@HawaNuru-o9l
@HawaNuru-o9l 3 ай бұрын
መሸአላደስይላል
@SEERAALO-kf5df
@SEERAALO-kf5df 11 ай бұрын
የኔ ታሪክ😂😂😂😂😂
@HaymanotAsaye-p4c
@HaymanotAsaye-p4c Жыл бұрын
በርቱልን ያገሬልጅወች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sananachabe
@sananachabe 2 ай бұрын
❤❤❤. 😂😂😂 Layece. Lavewe. ❤❤❤. ❤😢❤😢❤😢❤.
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 2 жыл бұрын
አቤትስታምሩ ጠክሩ በርቱ አለሙዬ እኔስ ባገባሁህ !!!
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
@የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል በረቱ
@FyFgg-nd8ts
@FyFgg-nd8ts Жыл бұрын
ፍቅርየራያ
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 жыл бұрын
ወይኔ አገሮችን ደስ ይላል ደም አንተም በርቲ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@ሙሀጁሯ
@ሙሀጁሯ 2 жыл бұрын
የውሀውስ ነገር አይ መህኛት 😥😥😥😥😥😥😥😥ይችማ የኔ ሰራ ነበርች🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@ሙሀጁሯ
@ሙሀጁሯ 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሽ
@ሙሀጁሯ
@ሙሀጁሯ 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 አረኩሽ በርች
@Tube-zb6by
@Tube-zb6by 2 жыл бұрын
ዋው በስስት እንጠብቃለን 💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍
@መኑከመእግዚአብሔር
@መኑከመእግዚአብሔር 2 жыл бұрын
well ምርጦች ጠፍችሁ እኮ
@asaasaa5922
@asaasaa5922 2 жыл бұрын
ድምፅ እኮ የለም
@ዜድነኝተስፋያደከመኝ
@ዜድነኝተስፋያደከመኝ 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ደቂቃ ይጨመር እምትሉ ላይክ
@انسالحبشة
@انسالحبشة 2 жыл бұрын
ስታምሩ ቀጥሉበት እዳይቋረጥ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@ወለተጊዮርጊስየቅዱስ-ተ3ቘ
@ወለተጊዮርጊስየቅዱስ-ተ3ቘ 2 жыл бұрын
በእውነት በርቱ በጣም ደስስስስ ይላል😘😘😘😘😘😘😘
@usmansaea3874
@usmansaea3874 2 жыл бұрын
ይዥሺ እልም ነው ጉድ ኣንድ ሰሞነው እያልክ ነካው ጎበዝ ቆይ ሺርጥ ያደረገችው ስራ ነገሯ አሮጊት ናት እሥ ወዲህ በላት ኣርከይ ጎዴ
@eyeheehehh4811
@eyeheehehh4811 2 жыл бұрын
ትክክል
@usmansaea3874
@usmansaea3874 2 жыл бұрын
@@eyeheehehh4811 👍👍
@akakakk7167
@akakakk7167 2 жыл бұрын
ረ ምላርጋቺሁ ስታምሩ ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@wow-jm9oy
@wow-jm9oy 7 ай бұрын
ልጁ ገበሬነው አግቢዉ
@seyawnegn2120
@seyawnegn2120 2 жыл бұрын
አታሳጥሩት ቁጥር ሰባት ይለቀቅ
@አዲሱነኚየመዲናው
@አዲሱነኚየመዲናው 2 ай бұрын
በዘወልዲ አምላክ ደቂቃውን ርዘምአርጉት❤❤❤
@ኢትዮጲያትቅደም-አ5ኈ
@ኢትዮጲያትቅደም-አ5ኈ 2 жыл бұрын
በርቱልኝ
@almazmengesha3104
@almazmengesha3104 2 жыл бұрын
በርቱ በጣም ያምራል😍😍😍😍😍😍
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 2 жыл бұрын
አሪፊነው
@hawa7349
@hawa7349 2 жыл бұрын
ሲያምሩ እራዬማ እወዳቸኋለሁ😘😘😘
@girumneguse9857
@girumneguse9857 2 жыл бұрын
Air conditioning for me 😂😂😁 I'm sorry 😐
@gzln2023
@gzln2023 Ай бұрын
Wewuuu
@Eሉነኝወሎየዋ
@Eሉነኝወሎየዋ 9 ай бұрын
❤❤❤ዋውተተውኗል
@ahyayy6719
@ahyayy6719 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ወይኒየእናናልጀ
@ወይኒየእናናልጀ 2 жыл бұрын
ወይኔ እራያዎችን እኮ ሞቸ ነው እምውዳቸው. ደሞቸ ሳይከፍችሁ ኑሩልኝ. 👍👍👍
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 жыл бұрын
እኛም ዉድድድድ አንቺም ኑሪልን እማ
@fatuaseidfatuaseid4076
@fatuaseidfatuaseid4076 2 жыл бұрын
ዋው
@Beletuyetewahdolij
@Beletuyetewahdolij 2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምሩ በርቱልኝ አለሞቸ 😘😘😍😍😘😍😘😍😘😍
@zelalemsisay3595
@zelalemsisay3595 2 жыл бұрын
ኸረ ወድምህ ነው አባትህ የሜፍልገው እሱ ነው አይይይይ በርቱልኝ ታምሩኛላችሁ🥰🥰🥰🥰❤❤❤💘💘💘🌹🌹🌹
@s3daesesda481
@s3daesesda481 2 жыл бұрын
💘💘💘💘💘💘💚💚💚💚💜💛💛💛💛💛💝💓💔💝💝💞💞💞💝💞💞💞💝💕💕💖💖💕💕💖በሩቱልን የኔውዶች
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@uyfh7028
@uyfh7028 2 жыл бұрын
በርቱ የኔ ውዶች
@አበባያራዱሟ
@አበባያራዱሟ 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉበጣምታምራላችሁበጉጉትእጠብቃለን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ❤❤❤❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528ደምሬሻለሁ አይዞሽበርች እህት
@የሰማዕታትዘርነኝ
@የሰማዕታትዘርነኝ 2 жыл бұрын
ውይ ውይ ልፋቴ ስፍ ብዬ ሳደምጥ ቁርጥ አልልም እፍፍፍፍ ምንድነው መች ነው ሚለቀቅ ስታስጠሉ ቁርጥ አላደረጋችሁትም በጌታ እፍፍ
@HawaNuru-o9l
@HawaNuru-o9l 3 ай бұрын
የራያ ልጂእማደስይላል
@suzilove1580
@suzilove1580 2 жыл бұрын
Bertulen begugut new yementebekaw rayawech
@KamalKamal-vq5tl
@KamalKamal-vq5tl 2 жыл бұрын
ሰወዳችሁ እኮ እራያወች ❤❤❤❤❤❤❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@fatuaseidfatuaseid4076
@fatuaseidfatuaseid4076 2 жыл бұрын
ዋው
@aziza1426
@aziza1426 2 жыл бұрын
ሥታምሩ
@abrihasisay4240
@abrihasisay4240 2 жыл бұрын
በርቱ ምርጦችየ❤❤❤❤❤❤
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 жыл бұрын
በርቱልን
@bettyhabeshawi1881
@bettyhabeshawi1881 2 жыл бұрын
Wow new beritu
@ስደተኛዋ-ወ5ለ
@ስደተኛዋ-ወ5ለ 2 жыл бұрын
ክፍል ❼እጠብቃለን😭😭🤣🤣🤣
@GgGg-b1w
@GgGg-b1w 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤👌👌👌👌
ፍቅር ራያ ክፍል ሰባት
20:46
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 86 М.
ፍቅር ራያ ክፍል ስምንት
20:51
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 111 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ፍቅር ራያ ክፍል 11 ተለቀቀ
19:38
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 72 М.
የራያ ወርቅ
14:55
ወሎ መባሻ ዩቱብ
Рет қаралды 1 М.
ፍቅር ራያ ቁጥር 2 ተለቀቀ
21:19
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 73 М.
ፍቅር ራያ ቁ 3
20:25
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 178 М.
ፍቅር ራያ ክፍል 9
20:07
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 74 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41