የሰዉ ጅብ ነው ወይስ።በመጨረሻም የአንሙት አባት ሚስጥር ተናገሩ

  Рет қаралды 114,420

Tirta Media ትርታ  ሚዲያ

Tirta Media ትርታ ሚዲያ

Күн бұрын

‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬ ‪@gojotubee‬
__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

Пікірлер: 1 000
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 3 ай бұрын
የእውነት እናቱ ሴት ያውም ልባም ሴት ሺ አመት ኑሪ እማ ❤❤ እግዜአብሔእር ይፈውሳቺሁ
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 3 ай бұрын
በጣም
@YeshiBaba
@YeshiBaba 2 ай бұрын
በጣም
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 3 ай бұрын
እናትየው ግን ዋው የምትገርም እናት ነች አስታዋይ ቻይ እናት የኔ እናት ክፉ አይካሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@martaabraha1305
@martaabraha1305 2 ай бұрын
❤❤❤☦️💒✝️❤️‍🩹😍💔😭🙏
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 3 ай бұрын
የአንሙት እናት የተባረከች የባሏን ገበና ድብቅ ሽሽግ አድርጋ ይሄን ያህል ዘመን ባሏን አክብራ ምን አይነት ስብእና ነዉ በዚህ የተነሳ በሰማይ ቤ ት የሚጠብቅሽ ክብር ታላቅ ነዉ መታደል ነዉ
@NeimaAhmed-u4r
@NeimaAhmed-u4r 3 ай бұрын
እንባየን አስጨረሡኝ😢😢😢
@yehiYehi-nw2gk
@yehiYehi-nw2gk 3 ай бұрын
በጣም ልባም ሴት ማለት ይቺ ናት
@ዮርዳኖስተስፌ
@ዮርዳኖስተስፌ 3 ай бұрын
እጅግ በጣም😢😢
@Habesha28
@Habesha28 3 ай бұрын
ይገርማል አሁን እንደዚ ይገኝ ይሆን?
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 3 ай бұрын
አያትየውም እንደዚ ናቸው የተባለውስ
@efsasse7559
@efsasse7559 3 ай бұрын
እናትየው በጣም አስታዋይ ናት 100% ሰጥቻታለሁ
@RyfeVfggc
@RyfeVfggc 3 ай бұрын
እናት እምየ ስብንዋ ትትነዋ ይህን ጉድ ችለሽ እዚ መድረስሽ ጀግና ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ እስከ ቢተሠቦችሽ🙏🙏🙏
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 ай бұрын
ስንት አስተዋይ ሴት አለች። የባልዋን ገበና ይሄን።ያህል ዘመን ሸሺጋ መኖሯ እምትደነቅ ናት❤
@halimaali4383
@halimaali4383 3 ай бұрын
Exactly 💯
@fadijada1049
@fadijada1049 3 ай бұрын
ፀቤል ይግብ የምትሉ 👍
@AhmedAli-l5u6j
@AhmedAli-l5u6j 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@حياه-ف6ح
@حياه-ف6ح 2 ай бұрын
ቀ ከከ ከአከከአጨኮከከጮጨጨከ ጠከከከጠከከከከከጠ ከከጠከጠከከከጮጨከጨከከከከከከከከ
@martaabraha1305
@martaabraha1305 2 ай бұрын
❤❤❤☦️💒✝️👑💯💯💯
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 3 ай бұрын
ማሻ አላ ቤተሠቡች የአባትዬ እና እናትዬው ጀግና ልጁ ተብየው ተረጋጋ ሚስት ከቤተሠብ አይበልጥም ሆ
@LemlemAga
@LemlemAga 3 ай бұрын
ትክክል
@ועח
@ועח 3 ай бұрын
እናቲቱ ምን አይነት ጠንካራ ናት የባሌቤቷን ገበና ድብቅ ሽሽግ አድርጋ የኖረች ጀግና ናት እግዚአብሔር ለቤተሰቡ በሙሉ ይፈውስ 🙏❤❤❤🎉🎉🇪🇷
@yirgalembekele-q3l
@yirgalembekele-q3l 3 ай бұрын
ውጣ ኣራዊት
@marekinjo-uc1tj
@marekinjo-uc1tj 3 ай бұрын
እደዚ አይነት አስተዋይ እናት ፈጣሪ ለእርሶ ሲል አባቱንም ልጁንም ፈጣሪ ይማራቸው😢👏👏👏👏👏
@EKR24-i1f
@EKR24-i1f 3 ай бұрын
ተመስጌን ወንድሜ የንስር ዓይን ጠፋ በሰላም ነው 😢 እስኪ የናፈቃችሁ ማነው በላይ ካሳዩኝ 👍
@Rakl68552
@Rakl68552 3 ай бұрын
Awo Ewunatnew tefa beslamnew🙏🙏chuki belen
@srde1234
@srde1234 3 ай бұрын
የምር ጠፋቷል ከሰርጉ ጉድ ቡሀላ
@Eritrea7777
@Eritrea7777 2 ай бұрын
he did post new video check that
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
I saw him today
@maimohammed2764
@maimohammed2764 3 ай бұрын
እናትየዋ ጀህና የሚለው ቃል ኣይገልፃትም ይሄንን ሁሉ ችላ ልጆቿን ማሳደጓና ትዳሯን ማስቀጠሏ ይገርማል❤🎉
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 3 ай бұрын
ፀበል ተጠመቁ እግዚአብሔር ይመሥገን በእምነታችን ብዙ መዳኛ አለ ወደ ፈጣሪ ቀርባቹ ንሰሀ ግቡ ፀሎት ፀበል አለ
@علح.عل
@علح.عل 3 ай бұрын
የኔ እናት ተህትናቸው ሲያስቀና ሺአመት ኑሩልን እናታችን እንደ እናንተ አይነት ያብዛልን
@ummiumi3911
@ummiumi3911 3 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ እናት ትህትና ጨዋ የዋህ ማንም የማይችል የቻለች ሲስሚላሂ ቃል የለኝም አንመው እናትክ ትምህርት ቤት ነች አንመው ተረጋጋ እና አድምጣት እባክህ እኔ የምመኛት እናት ነች የአንመው ሚስት እባክሽ ንጉሥ ከጎኑ ቁሚ አይዞህ በይው 🙏🙏🙏
@እሙካሊድአህመድ
@እሙካሊድአህመድ 3 ай бұрын
የሚገርሙ እናትና አባት ናቸዉ አረጂም እድሜ ይሥጣቸዉ እናትና አባት ያላችሁ ሺ አመት ይኑርላችሁ
@tgay5642
@tgay5642 3 ай бұрын
ሱብሀናሏህ አሏህ ከደዚህ አይነት አሏህ ይጠብቀን አተም አሏህ ይፈርጃችሁ
@AaaujShww
@AaaujShww 3 ай бұрын
አሚንንን
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ 3 ай бұрын
ሚስትየው የሴት አስተዋይ ናት ጀግና በሷ ስበብ ሁሉም ቤተሰብ ሊፈወስ ይቺላል
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d 3 ай бұрын
በትክክል
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 3 ай бұрын
ወይ እናትየው ግን በጣም ጥሩ ሰው ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ዮርዳኖስተስፌ
@ዮርዳኖስተስፌ 3 ай бұрын
ያንሙት እናት አስተዋይ ስብእና መልካምነት ይለያሉ ለኛም ትምርት ነው😢😢😢😢
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 3 ай бұрын
የድሮ ባልናሚስት እኮ ገበናቸውን አያወሩም ታድለው ዛሬላይ ከተጣሉ ግን በበነጋው ያወራሉ❤❤❤❤ጀግና እናት እፍፍፍፍ😢😢
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 3 ай бұрын
በየሶሻል ሚዲያው
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr 3 ай бұрын
yihawu..anemot..mist.yizawu.wotah
@kidanegedefaw5924
@kidanegedefaw5924 3 ай бұрын
አይ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ ከአንድ ምንጭ ይቀዳል የሚባለው በነዚህ ሰዎች በተግባር አየሁ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ። አቤት መባረክ።
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 ай бұрын
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. ልጁ ሲጀመር ስራአት የለውም 😢😢😢😢 እናትህ አባትህን ማክበር አለብህ 😢😢😢 ይሄ ወደው አይደለም 😢😢. አላህ. ይጠበቅን ያረብ 😢😢❤❤
@LulapaNugus
@LulapaNugus 3 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ጀግናቺን ነህ በርታልን
@kidstegugsa5359
@kidstegugsa5359 3 ай бұрын
በስመአም የአንሙትናት ድንቅ ንግስትና ይገባታል ትሸለም ያንሙትናት ለኛለወጣቶች ብዙ ትምህርት ነው የሰጡን ይሸለሙ የሚሉ ላይክግጩላንሙትናት❤
@birihanuirida953
@birihanuirida953 3 ай бұрын
አባታችን ንስሀ ይግቡ ፀበል ይጠመቁ😢😢😢 ይድናሉ😢😢 ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 3 ай бұрын
ኢሔስ ሚዲያ ላይ ወጣ ሰው ያላየው አልሰማው ደሞ እግዚአብሔር ይቁጠረው እግዚአብሔር ጠቋይ እና አስጠቋይን ከምድር ገፅ ላይ ያጥፋልን 😢😢😢
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 3 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝኑ ቤተሰብ. ናቸው. እግዛብሄር ይርዳችሁ አንሙት. ወዲሜ. ተገጋጋ. ና. አባትህን ተርዳቸው. ተሙየ. እግዛብሄር ይጠብቅህ. ይሄ ጉልማ የሚባልሰይጣንና ተኮለኛ. ፈት ለፊት አገናኛቸውና. ማርታም. እውነቱን ትወቅና. ውድ ፀብ ል አንሙትን. ይዛ ትሂዲ ይሄ ሰይጣን. ስለሆነ ሁሉም. ይዲናሉ.
@melkamumesele650
@melkamumesele650 3 ай бұрын
የዘመናችን ምርጥ እናት ምርጥሚስት ብያታለሁ
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 3 ай бұрын
የአንሙት እናት ግን በጣም ጎበዝ ሤት ነች ይሄን ገመና ደብቃ ወልደው ለዚህ እሥኪበቁ ታግሣ መቀመጧ😢❤❤ልጁ ግን ሦብር አጣ ምናለ ቀሥ ብሎ ቢረዳው ኤ😥
@kibretbahiru1006
@kibretbahiru1006 3 ай бұрын
እውነት እግዜአብሔር ታላቅ ነው ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን ጌታየ እናት አባት ሚስኪን ናቸው ይፈወሳሉ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭ታሜ እንን አባት የተናገሩት አብት ትክክል ነው ባድግምት ይድረጋል እግዚአብሔር ይፍታችሁ ውአጋኞቼ 😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ አቤት ክፋት መምህር ተስፋዬ አቤራ ገጠምኝ ላይ የምቀርበው ትክክል 100%ኡፍፍፍ አቤቱ ጌታ ሆይ ክፉ ሳዎቺን ካምድራ ገፅ አጥፋ መደናሃሌም አባቴ 🤲🤲🤲🤲🤲
@f-io7sj
@f-io7sj 3 ай бұрын
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢
@HadeenKaleen
@HadeenKaleen 3 ай бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
@Aisha-n3u5n
@Aisha-n3u5n 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 ай бұрын
በእውነት የሚገርም ቤተሰብ ናቸው. እውነት ይህ የመንፈስ ስራነው እግዚአብሔር ነው የሚፈታ ው ወደ ፅበል ይሄዶ ይገርማል አባትየው እናት አስታዋይ ናቸው እግዚአብሔር ይህን መንፈስ ይገፅተው
@MeskiEniseno
@MeskiEniseno 3 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከች እናት ናት ጀግና አንሙት ግን ይደብራል ፋዘር ገዝተው አላመጡት እግዚያብሄር ይህን ቤተስብ ነፃ ያውጣው
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 3 ай бұрын
አባት አያልቅሱ አይዞዎት ይሄ ቀን ለእርስዎ እና ለቤተሰቦችዎ የመዳን ቀን ነው እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ ሊጎበኝ መጥቷል እና ወደ ፀበል ሂዱ
@selamgirma-x7k
@selamgirma-x7k 3 ай бұрын
ፍቅር የሆኑ እናትና አበት አንሙት ጌታ ይፈውስሀል. ኢሄ የሴጠን ስራ ነው
@BizuayehuGetchew
@BizuayehuGetchew 3 ай бұрын
ማሜ በጣም በጣም ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጦት ተባረኩልን
@senaitTamru
@senaitTamru 3 ай бұрын
ምርጥ እናት ምርጥ ማስት ታድለዋል በእውነት
@TmaniaCell-v9d
@TmaniaCell-v9d 3 ай бұрын
እናት ብሎ ዝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 ай бұрын
😢😢😢😢😮😮😮
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ 3 ай бұрын
የአንሙት እናት በጣም ጀግና ናት 2 ሴቶች በጣም ጀግና ናቸው ያማል
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 3 ай бұрын
እናትዮዋን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ናት ልጅ ወልዶ መዳር ድረስ ከሱ አለመለየቷ ወላሂ ትለያለች ❤❤ስው ግን ለምድነው በስው ላይ መጥፎ የሚሆነው ሱበሀን አላህ ይሄን ያህል
@SadaFiqx
@SadaFiqx 3 ай бұрын
እናት እደዝህ ነወ ፈጣሪ መፈትሄወን ይሰጥሸ❤
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 3 ай бұрын
ያረብ ትሙ እራሰህን ጠበቅ አይታዉቅም በሰሚት የሚያድረጉትን አያቁትም😢😢
@Betelhemyesmaw58
@Betelhemyesmaw58 2 ай бұрын
በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ እባካችሁ ኢየሱስ ነፃ ያወጣችሀል , pls ወደጌታ ኑ የኢየሱስ ደም ከሞትም ከሀጥያትም ነፃ ያወጣችሀል
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 ай бұрын
ተምዬ እንኳን ደህና መጣህ ልጅዬው ተረጋጋ እንጂ ይከ እኮ መንፈስ ነው ለምን ትቆጣቸዋለህ😢😢
@NigatuKifle-z3n
@NigatuKifle-z3n 3 ай бұрын
ለእናታችን ታላቅ ክብር አለኝ በእውነት ንግግራቸው፣ምክራቸው፣ እርጋታቸው ፣ትእግስታው በእውነት የረቀቁ ሰው ናቸው
@Selam-xl4nt
@Selam-xl4nt 2 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ 3 ай бұрын
የሷንም ቤተሰብ ከአንሙት ቤተሰብ ጋር ይገናኙ እምትሉ👍
@Wasaneewasanee-d4n
@Wasaneewasanee-d4n 3 ай бұрын
no😢
@jamilaatta823
@jamilaatta823 3 ай бұрын
እናቷየዉ በጣም አስተዋይ ናት ዋወወ ፀበል ፀበል ወሰዱት እባክህ 😢ufffffffffffffff 😢😢😢
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 3 ай бұрын
የአንሙት እናት እውነት ክብር ይገባታል ይሄንን አመት ያክል ህመሙን ችላ የባሏን ሚስጢር ድብቅ አድርጋ ኖራለች። የእሷን ትግስት ለሁላችንም ይስጠን ።ይሄ ነገር ሲፈጠር ፀበል አባትየው ቢሄድ መልካም ነበር። የሆነው ሆኖ ያለፈው አልፏል አሁንም አልረፈደም ፀበል ይሂዱ።
@amusumya3059
@amusumya3059 3 ай бұрын
እናቱ በጣም ጀግና ሴት ነት ጋዜ ጠኛው ላተ ቃላት የለኝም
@HibretMola
@HibretMola 3 ай бұрын
እውነት የሰማይ አምላክ ይባርክሽ የእኔ ውድ እናት እውነተኛ እግዚያብሔርን የምትፈራ እናት ናት ሺ አመት ኑሪልኝ እናቴ
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA 3 ай бұрын
ድኖ የማት ናፍቀኝ ልጂ እኮ ጭንቀት ሊገለው ነው የሚቱን ሊያጣት መስሎ ነው የታየው
@MerryBirhanuBallango
@MerryBirhanuBallango 3 ай бұрын
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 እናቴ ልጅዎትን ቤተሰቦን ሁሉ ይዘው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ይቀበሉ መፍትሄ ያለው እየሱስ ክርስቶስ ጋ ብቻ ነው “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ከአጋንንት እስራት ነፃ የሚያወጣ የእግዚአብሄር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው!!
@misganabeyene5466
@misganabeyene5466 2 ай бұрын
@mhirat
@mhirat 3 ай бұрын
ከበድ ነው 😢😢እች እነት ትልቅ ነች ምትወደድ ❤❤
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 3 ай бұрын
አንሙት ተረጋጋና አዳምጥ ለቤተሰቦችህ ክብር ይኑርህ የቤተሰብ ማዘን ጥሩ አይደለም አባትህ ወደው አይደለም አክብራቸው እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣችሁ ወደ መፍትሔው ነው መሄድ ያለባችሁ እንጂ አትጣሉ እባካችሁ ሚኪ አንተ ጎበዝ ነህ አስማማቸው እና ወደ ፀበል ይሂዱ
@Adanech-yv3lc
@Adanech-yv3lc 3 ай бұрын
Uuuuuuuuuuf anan abbaa koo bagaa atii isaaniti hin darbiin waqaayyoo firdii isaa yaa kenuufi agzo abbaa keenya dhugaa haatileen baayee miskiina waqaayyoo umrii dheera isiinif yaa kennu 🙏🥰🥰 jagna gazeexanya waqaayyoo sii yaa tiksuu 🙏🥰
@Senaadugna-no6wo
@Senaadugna-no6wo 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aminat725
@Aminat725 3 ай бұрын
ወይ ጉድ አይሠማ የለም ብሏል ኑርአድሥ ሠይድ ምነው ለጆሯችን ጥሩ መሥማት ተሣነን
@senaitTamru
@senaitTamru 3 ай бұрын
አንድሙትን እንዴህ ሃይለኛ ያረገው መንፈሱ ነው. ለማንኛውም ፀበል ለሁሉም. መፍትሔ ነው ሌላ. ነገር መፍትሄ አይሆንም አባትህን. አክብር ፀበል. ሔዱ. ሀላችሁም.
@AronZeru-ke5pi
@AronZeru-ke5pi 3 ай бұрын
የአንሙት እናት ግን በጣም አስተዋይ ኖት! እግዚአብሔር ይባርኮት! እድሜ ና ጤና ይስጦት!
@እትዮጵያኣንድናት
@እትዮጵያኣንድናት 3 ай бұрын
መብትሄው እየሱስ ነው ወደ እየሱስ ኑ እየሱስ ያድናል ለሰዎች በመናገርና በማስረዳት የሚፈጠር ነገር የለም ከክፉ መንፈስ ጋር ከመኖር ውጭ ወደ እየሱስ መጥታችሁ አምልጣችሁ ዘሮቻችሁን አስመልጡ እየሱስ ያስመልጣል ያድናል
@wina-663
@wina-663 3 ай бұрын
ወይኔ ልጅ ግን ምንም ትግሰት የለውም🙄 ግን አባትየው ይህን ታሪክ ካወቁ ለለጆቻቻው መናገር ነበረበት ይህን ጋብቻ ያሰቀሩ ነበር 😢😢😢😢
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 3 ай бұрын
እናትዬዋ በጣም አስተዋይ ናት አባቱም ያሳዝናሉ ብቻ ፈጣሪ ምክንያት አለዉ ሁለቱን ያገናኛቸዉ ወደ ፀበል ይግቡ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 3 ай бұрын
ፈጣሪ በልጆች ምክንያት ፈጣሪ ሊፈውሳቹ ሲል ነው የፈጣሪ ሰሪ ድንቅ ነው መልልካም ይሆናል እርግጠኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ 3 ай бұрын
ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው
@sjhxmc559
@sjhxmc559 3 ай бұрын
የምር እኔ በጣምነበር የጓጓሁት
@MekdesYeshitela
@MekdesYeshitela 3 ай бұрын
Ene
@AntonyGarnacho
@AntonyGarnacho 3 ай бұрын
Zigi 😏
@almazz-u6w
@almazz-u6w 3 ай бұрын
💔💔🙆🙆🤲🤲📖📖
@SofyaHamza
@SofyaHamza 3 ай бұрын
​@@sjhxmc559😮😮 30:45 30:46 30:51 30:53 31:30
@jrhrhhhdhddh8906
@jrhrhhhdhddh8906 3 ай бұрын
እናቲቱ በጣም ምርጥ ሴት ናት ወላሂ አሏህ መፍትሄዉን ያምጣላችሁ
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 3 ай бұрын
የእዉነት የአንሙት አባት አሳዘኑኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቹ ይጠብቃቹ ያሳዝናል የሰዉ ልጅ ስንት አመት ልኖር ነዉ በንድ ክፋት ቶኮል ምቀኝነት እግዝኦ ፈጣሪ ማስተዋሉን ዪስጠን ለሁላችን በሁሉቱም ቤተሰብ መሀል እርቁን ሰላሙን ያዉርድልን ተሙ በርታልን ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 3 ай бұрын
አንሙት በመረጋጋት ችግሩን ከሰር መሰረቱ ለመፍታት ፈልገው ያመጡት አይደል እናት ለዘመናት ለልጆቼ ብላ ገበናዋን ሸፍና እናትዬበዕውነት ይለያሉ ፈጣሪ በቸርነቱ ይዳብሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 ай бұрын
እናትየዋ እንዴት አይነት መልካም ሴት ናት
@YjoffHiud
@YjoffHiud 3 ай бұрын
እናትነት ትሑት መልካም የሴትበላይ ገበና ደባቂ ኢሄሑሉ ተሸክመሽ የኖርሺዉ ክብር የገባሻል ኢቅርታ ይገባዋታል አላህ ለሑላቹሑም መፍትሄዉ ቅርብ ያድርግላቹ ወንድም አንተም አባትክ አታመናጭቅ ይገባኛል ይከብዳል ግንተረጋግተህ ወደ እምነታቹ መሄድነዉ እናት አባት እንደዚህ ሐይልስትጠቀምባቸዉ ሳያስቡ ይረግሙሐል ያኔ ለአንተ ለነገህም ጥሩ አይደለም አላህ ያግዛቹ።
@ellenihagos657
@ellenihagos657 3 ай бұрын
እናትየው በጥበብ የተሞላች ! የምትናገረው ቃላቶች ልዩ አቤት እንዴት መባረክ ነው ! እንደነዚህ አይነት እናቶች ስናይ ውስጣችን በደስታ ይሞላል ! እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሃኒያለም ! አሜን !!! ጋዜጠኛው እንዲሁም ከካሜራ ጀርባ ላላችሁት ከልብ እናመሰግናለን !
@زينبمحمد-ه3ش7غ
@زينبمحمد-ه3ش7غ 3 ай бұрын
ትናት ላገኘሀት ሴትብለህ አባትህን ማዋረዲአለብህ ባለጌነህ ትዳርቢሄዲ ትዳርይመጣል ቤተሰብንግን በምንም ልትተካ አይችልም በርግጥ ሂወትፈተና ናት
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 ай бұрын
Yehonebet neger ekonew tesefa yasekoretew
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 3 ай бұрын
አቤት የእግዚያብሄር ስራ ቀን ጠብቆ ሲበቀል ሀጢአትን ሲገልጥ ሊያዉም በገዛ ልጅ ላይ የልጅቷ አባት ቀን ጠብቆ ደብቆ የሰራዉን ሀጢያቱን በአደባባይ ገለጠበት የእግዚያብሄር ስራዉ ድንቅ ነዉ
@amusumya3059
@amusumya3059 3 ай бұрын
ልጂ ምነው ሴት አልቆን አለ ቱቱ ጠብቅ ትበቀልህ አላይ ላባትህ ክብር ይኑርህ እደት እዳናደደኝ ወላሂ
@ያይመርኩce9ul
@ያይመርኩce9ul 3 ай бұрын
የአንሙት እናት ትልቅ አናት ናቸው ።ክብር ይገባቸዋል ማረግ ያለባቹ ለረዥም ግዜ ልፈጅ ይችላል ።ንሰሀ ገብታቹ ፆም ፀሎት የለት ስግደት መስገድ ፀበል ነፀበል ።ሁላቹዉ ንሰሀ ንሰሀ ንስሀ ስጋ ደሙ ተቀበሉ ። መፍትሔ ው ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ ይህ ብቻና ብቻ ነው ።
@Fullnessperson
@Fullnessperson 3 ай бұрын
ምንነዉ ሁሉም እናት እንዳንች ልባም አስተዋይ ሴት በሆነ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ተሙ በርታ እግዝአብሔር ይርዳህ፡፡
@azebmehari8639
@azebmehari8639 3 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ የአንሙት እናት 15:21
@HfgRsf
@HfgRsf 2 ай бұрын
ግን ልጁ ተረጋግተህ መፍትሄ ለመፈለግ ተመካከር አዉቃለሁ ስሜት አለዉ ቢሆንም ግን ቀስ በል ብዙ አትራገጥ ማዘርየ ፈጣሪ ይጠብቀወት😢😢❤🎉
@febanlove2876
@febanlove2876 3 ай бұрын
እግዚኦ አሳ ጎርጋሪ ዘንዶ ያወጣል ማርታ ለካ ተንኮለኛ. አባትሽ ነው
@fikritishumu-h1o
@fikritishumu-h1o 2 ай бұрын
Abatye ayzoh Tednaleh ante gobez neh ahun demo lemedaneh mefthe lihon egziabeher meta❤❤❤❤❤❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 ай бұрын
እንሙት አባትህን ችላ ይሄንን ያህል ዘመን እናንተ በዚህ ማሀል ማሳዳግ ይከብዳል እና በስተዋል ተናገር ታገስ 😮
@hunegnawRegassa
@hunegnawRegassa 3 ай бұрын
እናትዬዉ በጣም የእግዚአብሄር ጸጋ የበዛላት ናት እናቴ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ለባለቤትሽና ለልጅሽ ጤና ይስጥልሽ
@bebebebe9328
@bebebebe9328 3 ай бұрын
ልጅ ባለጌ ነው አባት ምንም ያጥፍ አባት ነው 😢😢😢 አንድቀን አባትህን በህይወት ካጣሃው የእውነት ጸጸቱን አትችልም አንሙት ይቅርታ ጠይቅ😢😢😢😢
@SaraBarKot
@SaraBarKot 3 ай бұрын
ልጅ አባቱን እንዲህ ባለ ሁኔታ ሲጨነቅ ትዳሩን ማንነቱን ሲያጣ ምን ያድርግ ከአባቱ የመጣነው ተባለ እና ምን አይነት ችግር እንደመጣበት እሱ ያውቀዋል
@HahaHshs-u2h
@HahaHshs-u2h 3 ай бұрын
ወዶ ኣይደለም የእርኩስ መንፈስ ይዞ ታድያ ምን ልበል😢😢😢😢
@AminaAm-y6q
@AminaAm-y6q 3 ай бұрын
የአንሙት እናት ጀግና ታጋሽ ናት😢እረጅም አመት ጉድ ችላ በሂወትዋ ቆርጣ የታገሰች😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@MuluEyayu
@MuluEyayu 3 ай бұрын
አይ መታደል እንድች ያለች ሚስት እንድች ያለች እናት የትም አትገኝም መታደል ነው❤❤❤🎉🎉🎉
@KukuAlemayhu
@KukuAlemayhu 3 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ መድሀኒት እና መፍትሔ ያለው ጌታ ኢየሱስ ጋ ነው ኢየሱስ ከእስራት ሁሉ ነፃ ያወጣ የዘላለምን ህይወት ይሰጣል !
@ZewdneshZergaw
@ZewdneshZergaw 2 ай бұрын
የእውነት ታጌ ለክብሩ ምስክር ያርጋችሁ ተፈወሱ አሜን!!!!!!!!!!!!!
@melkamumesele650
@melkamumesele650 3 ай бұрын
የፈሩትይደርሳል የጠሉትይወርሳል አለያገሬሰው
@እትዮጵያኣንድናት
@እትዮጵያኣንድናት 3 ай бұрын
ኢየሱስም እኔ የአለም ብርሃን ነኝ የሚከተለኝ የህይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጅ በጨለማ አይመላለስም የዮሐንስ ወንጌል8:12። ይሄ የጨለማ ስራ ነው እየሱስን ተከተሉት ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
@ሂሩት-ኈ8ተ
@ሂሩት-ኈ8ተ 3 ай бұрын
የሲዳማዉን ነዉ ወይስ የአዳማዉን እየሱስ እሚከተሉት😅
@yotadessa1621
@yotadessa1621 3 ай бұрын
Amen
@kidanegedefaw5924
@kidanegedefaw5924 3 ай бұрын
ልጁ በጣም ባለጌ ነው። ነገሮችን ጠይቆ መረዳት ሲገባው አባቱን ሊመታ ይፈልጋል እንዴ? በጣም በጣም ባለጌ ነው።
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 2 ай бұрын
ሚንያረግ😢
@ለሚካኤል
@ለሚካኤል 3 ай бұрын
የዛሬው ያስለቅሳል የኔ አባት እፍ ማርያምን ይጠብቃል ይድናል እንዴት ተረጋጋ ተረዳቸው ሲቀጥል ይህ መንፈስ ነው 😢😢😢😢
@zuzu-p6l
@zuzu-p6l 3 ай бұрын
ልጁ ጋጠ ወጥነዉ አባቱን ትናንት በሚያቀት የሚስቱ ቤተሰቦች ይቀይረዋል ቢንስ አያስጨርሰዉም
@goodwork8046
@goodwork8046 3 ай бұрын
ቀላል ጋጠወጥ ባለጌ
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 3 ай бұрын
በጣም ከባድ ና አሳዛኝ ታሪክ ነው እውነትም እግዛብሄር የበቀል አምላክ ነው አንተ አትበቀል እኔ እበቀልልሀለው ብሎኝ ነው እግዛብሄር ይህ የተፈፀመው እኔንም ሊምረኝና ለንስሐ ሊያበቃኝ ነው አሉ እውነትም ሁሉ ነገር የገባቸው አባት ናቸው እናትም እንኮን ለልጆች ለባሎ ምን ያህል ገበናዋን ሽፋኝ እንደሆነች ለዛሬው ትምህርት ሊያስተምሩን ነው ይህ ታሪክ ።ጋዜጠኛው ግን ብዙ ስራ በጥንቃቀቄ ይጠበቅባችሆልና ቸር ያስማን ፈጣሪ ምህረቱን ያርድልን 😢
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 3 ай бұрын
እንደዚች አይነት ሚስት ማግኘት መታደል ነው
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 3 ай бұрын
ታድላ እንዴት አይነት ደርባባ አንደበተ ርቱዕ ታማኝ እናት ናት ያለችው እድሜና ጤና ተመኘሁ ባልናሚስት አንድ አይነት ታድለው🙏🙏🙏አይ አቶ ጉልማ ዞሮዞሮ ስራዎ በልጅዎጉብ ብለዋል አሁን አዮት የዘሩትን ሲያጭዱ😢
@Amina-u1g
@Amina-u1g 3 ай бұрын
የናትዬዋ አሠታዋይናት
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 3 ай бұрын
ተሙ እንኳን ደና መጣህ አንሙህ ተረጋጋ አባትህም ወደዉ አደለም መንፈሥ ነዉ ይመታል በእየሡሥ ሥም ክፉመንፈሥ የፈረሠ ይሁን ለአባትህ ክብር ይኑርህ እናትየዋ ጀግና ነት እድምሽ ይርዘም
@emyspiller7059
@emyspiller7059 3 ай бұрын
ይገርማል የሰዎቹ መተ ት በልጃቸው ላይ ባገባትላይ መቧጨራን መድማቷንም ደረሰ መሸለትነው የአግዝአብሄር ነገር ባክቱ ሴደር ሆነማለትነው back to sender. ይገርማል እዴትም እደተገናኙ እንሙትና ሚሰቱ
@askalemergia
@askalemergia 3 ай бұрын
የሴትየዋ አነጋገር በጣም ሃጢአት ነው የተናገረችው ምክንይቱም ይህ የአጋንንት ስራ ነው እንጂ የፈጣሪ ስራ አይደለም ይህ ሁሉ አይነት የአጢአት አነጋገር ፈጣሪ አለማወቅ ነው
@umhibatube
@umhibatube 3 ай бұрын
የሠውክፉ በየቦታው ሞልቶ ፈሶዋል ወይኔ የአላህ ከነዚህ አይነቱ ጠብቀን ያረብ
@Samiraዩቱብ-v7o
@Samiraዩቱብ-v7o 3 ай бұрын
እናትዮዋ ኤሄን ሁሉ ችላ ልጆች ወልዳ ለቁም ነጋር የበቁ ጃግና እናት ሺ አማት ኑሪ❤❤❤❤❤
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН