Tizita by Fereheiwot Hailemichael 2017 Full HD -- ትዝታ በፍሬሕይወት ኃይለሚካኤል

  Рет қаралды 2,498,355

Fere Gojo

Fere Gojo

7 жыл бұрын

Tizeta by Fereheiwot Hailemichael 2017 Full HD, Amharic Music / Ethiopian song -- ትዝታ በፍሬሕይወት ኃይለሚካኤል

Пікірлер: 685
@yemataegzeramgne7499
@yemataegzeramgne7499 3 жыл бұрын
ይህን ሙዜቃ ስስማአ ሁለየም አለቅሳለሁኝ ያንን መልካም ግዜ መች እረሳዋለሁ አባቴን ባጣም ነበርህ የምወደው
@xsss9011
@xsss9011 7 жыл бұрын
ፍርዬ ያራዳ ልጅ ምርጥ ስራ ነው በርቺልን እንወድሻለን እናደንቅሻለን!
@hassimiidrissa712
@hassimiidrissa712 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ለዘላለም ትኑር
@hoesseinaddo9163
@hoesseinaddo9163 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ለዘላለም ትኑር
@dawitgm1624
@dawitgm1624 7 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ፍሬታ በርቺ
@mussiebereket4489
@mussiebereket4489 7 жыл бұрын
ሻምቢቆ ዝትዕም ድምጺ ምስ ንፉዕ ሙዚቀኛ ኣጆኪ ቀጽልዮ፡ ፍረ ቁም ነገሩ እካ ክንደይ ከይንሰምዖ ግን ኬፍ ኣለኩም ብራቮታት
@tekletsighans9018
@tekletsighans9018 7 жыл бұрын
l'm eritrean man but I like Ethiopia music
@emulove4143
@emulove4143 7 жыл бұрын
ትዝታ ቅርሥ ነው የማይነጥፍ ታፍሦ ሂወትን የሚያድሥ የጥንቱን አሥታውሦ የተረሣን ፍቅር በሀሣብ አድሦ እህህህህ የኔ ልዮ ልክነሽ አሪፍ ሥራነው ቀጥይበት
@nasirmohammed1270
@nasirmohammed1270 7 жыл бұрын
በጣም: ጡሩ: ስራነው: ለነገሩ: ዘፈኖችሽ: ገጥሞችሽ: ሁለም: በሳልና: መልክት: አለው: በርች:
@lensami2970
@lensami2970 5 жыл бұрын
በስደት ያላቹህ ያገሬ ልጆች ተጋበዙልኝ ትዥታ
@Lucas-ms8ip
@Lucas-ms8ip 5 жыл бұрын
waw konjo
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 7 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ሙዚቃ ስስማ እባ ይተናነቀኛል
@tagesseghiwot9944
@tagesseghiwot9944 6 жыл бұрын
yeshi weloy
@dinalove5255
@dinalove5255 7 жыл бұрын
ትዝታን ማንም ሊሰርቀው እማይቻል ቀሪ ሀብት ነው
@fisehaamichael7448
@fisehaamichael7448 2 жыл бұрын
Hey man you want
@liyasold5742
@liyasold5742 7 жыл бұрын
fiker maseriyw yaw tizita new tnx frita!
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 7 жыл бұрын
እፍ እንዴት ደስ ይላል አይኔን ጨፍኜ ሰማሁት
@user-rx8de9bb6i
@user-rx8de9bb6i 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ትዝታ ስላለብኝ ነው መሠል ሥለትዝታ ሢዘፈን አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል
@user-nd5om2ty6m
@user-nd5om2ty6m 7 жыл бұрын
ወይኔ እኔስ አልቻልኩም አምላኬ ሆይ አንድ በለኝ
@serkibelay3234
@serkibelay3234 7 жыл бұрын
Funny
@mokonenbrhane8992
@mokonenbrhane8992 6 жыл бұрын
በጣም ልብን የምያደናፍቅ የትዝታ ዘፈን ነው። በጣም ደስ ይላል።
@user-is1tv4fq2n
@user-is1tv4fq2n 7 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ልዩ ነው ጥሎብኝ የትዝታ ዘፈን ነፍሴ ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@zenabjoro2198
@zenabjoro2198 7 жыл бұрын
ዋውበጣምእርፍውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውንው
@jjdvhsnsjegeggw4359
@jjdvhsnsjegeggw4359 7 жыл бұрын
ልጄ አንተ ለኔ
@hennadubai2270
@hennadubai2270 7 жыл бұрын
Batamnaw.yamwadaw.ytztaye.yasnasal
@hennadubai2270
@hennadubai2270 7 жыл бұрын
Batam.wadawalaw.tzta.yastawsal
@NoorNoor-sy3hs
@NoorNoor-sy3hs 7 жыл бұрын
ልጄ አንተ ለኔ é o passa por passa refere ice,
@misegashaw6703
@misegashaw6703 7 жыл бұрын
ያንን መልካም ዘመን እደት እረሳለሁ ------ ትዝታን ታቅፌ ኑሮን እገፋለሁ
@-tekuameyilema681
@-tekuameyilema681 7 жыл бұрын
mise gashaw ethiio
@Wubit234
@Wubit234 7 жыл бұрын
ያንን መልካም ዘመን መች እረሳዋለሁ ትዝታን #ሰንቄ ኑሮን እገፍለሁ Wow ምርጥ ነው
@weldatnerea8628
@weldatnerea8628 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ምቾት የሆነ ትዝታ ነው..............................ቀጥይበት ኣሪፍ ስራ ነው ..................እናከብርሻለን ቆንጅየ
@tesfaneshalemu5037
@tesfaneshalemu5037 7 жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ቆንጆ የኔ ምርጥ ከና ብዙ እንጠብቃለን እግዚያብሔር ይርዳሽ የኔ አስተዋይ
@diiniahmet
@diiniahmet 7 жыл бұрын
all music Amharic the best batm das ilal baa unt like adargu bantu
@user-zv8hv6vk1w
@user-zv8hv6vk1w 7 жыл бұрын
ዋውውው! ያምራል እናቱ ትዝታ ውስጤ ነው😓😥
@senychief1955
@senychief1955 7 жыл бұрын
ትዝታ መስማት ለየት ያለ ስሜት ነው ሚሰጠኝ በርቺ
@zenat617omer9
@zenat617omer9 Жыл бұрын
ትዚታ ጥሩ ነበር ማስታወስ ግን ሰዉ ይጎዳል
@bizu831
@bizu831 Жыл бұрын
😢😢💔💔💔💔💔
@user-uq5bd1yx5k
@user-uq5bd1yx5k 6 жыл бұрын
እድሜ፣ጤናይስጥሽሰላምሽይብዛ.በጣምአሪፍነው.
@ilfautvisiter1204
@ilfautvisiter1204 7 жыл бұрын
je suis tchadien j'aime L Éthiopie et l'Afrique
@addismisrak7734
@addismisrak7734 7 жыл бұрын
That's the best song I've ever heard😍👏
@user-mu3ii6cp7z
@user-mu3ii6cp7z 5 жыл бұрын
የተረሣን ፍቅር በሀሳብ አድሼ አይኔ ሊጠፋነው ጠዋት ማታ አልቅሼ። ትዝታ ብቻውን ቤት ሠራብኝ😭
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
ነገም ሌላ ቀን ነው አታልቅሽ ለሰው ልጅ ተስፋ እንጂ ትዝታ ክፉ ነው
@user-mu3ii6cp7z
@user-mu3ii6cp7z 5 жыл бұрын
@@godisgoodallthetimejesusis6006 በጣም ይከብዳል እህቴ ስንት ሒወትሽን መሉ መሥዋእት የከፈልሽበት ነገር በከንቱ ሜዳላ ከቀረ በሽታም ነው።
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
ጌታሆይግን ምነው ዝምአልክ አውቃለሁ ግን ያለፈውን ትተን ለወደፊት ማሰብ ግድ ነው ማሬ እኔም በሂወቴ ብዙ ነገሮችን አጥቻለሁ ግን በእግዚያብሔር ምህረት እስካሁን አለሁ እና ተስፋችን ትዝታ ሳይሆን እግዚያብሄር ነው ሆዴ በምድር ላይ የማይቻል ነገር የለም አይዞን እናት
@kedumaga7332
@kedumaga7332 7 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው ጥሩ ድምፅ አለሽ በርችልን
@user-tj6pg3rd3r
@user-tj6pg3rd3r 7 жыл бұрын
Kedu Maga በጠም ጥሩነው
@helenlomi1572
@helenlomi1572 7 жыл бұрын
מולו טירונה m
@lulsegedabebe4227
@lulsegedabebe4227 5 жыл бұрын
ትንሽ ረጋ ቢል ባትፈጥኒ መልካም ውበት ይኖረው ነበር :: በጣም ድምፅሽ ይምራል "ዳግም በዛወርቅ" Thanks I enjoy
@rahelshay2223
@rahelshay2223 7 жыл бұрын
ይመችሽ፡በጣም፡አሪፍ፡ነው፡እራስሽን፡ለቀቅ፡በትዝታ፡ወሰድ፡አርጊው፡የሌላ፡ተፅኖ፡አርቀሽ፡በራስሽ፡ድንቅ፡ነው፡በርቺ!!!
@girmakebede8778
@girmakebede8778 7 жыл бұрын
Your voice have its own charm which no one can own..you are such an original and a fantastic singer !!!
@mekdatsega277
@mekdatsega277 7 жыл бұрын
Best tizita.... with nice poem ... with nice lyrics..... with nice Rythms..... sweet melody.... thanks firie..!!! ~~~~~~~~~~~~~~~~~
@sirgutamera5966
@sirgutamera5966 6 жыл бұрын
sol ber. የሺ ደመላሽ
@user-bq1dj3hi1z
@user-bq1dj3hi1z 6 жыл бұрын
የትዝታ ሙዚቃ ውስጤ ነው
@mzayur8640
@mzayur8640 5 жыл бұрын
8
@frezerasfachew6787
@frezerasfachew6787 6 жыл бұрын
ዋው ፍርዬ ያምራል በርቺ ትዝታ ውስጤ ነው
@robelabrham3558
@robelabrham3558 7 жыл бұрын
lam Eritrean like Ethiopian music
@menbaraydegemeneu2958
@menbaraydegemeneu2958 7 жыл бұрын
betam des yebelal tizt music yene aritreawi now
@user-cr6hc1xl2l
@user-cr6hc1xl2l 6 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይ ትዝታ የሚሉህ ጉድ ኡፍፍፍፍ
@mokonenbrhane8992
@mokonenbrhane8992 6 жыл бұрын
ስትዘፍኒው ይገርምሻል እንዴት ልብን ይነካል በጣም ደስ ይላል
@fthawitareke284
@fthawitareke284 7 жыл бұрын
je suis Eritrean mais j'aime cette musique tizta
@samouelsafe
@samouelsafe 6 жыл бұрын
Je suis Sudanese et moi aussi
@mesichache5306
@mesichache5306 6 жыл бұрын
Sam Adam aaa
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 3 жыл бұрын
I'm from Eritrea but I really love ❤️ Ethiopian moissic my favorite song tista, I'm always listening 🎧 over and over
@user-wc4tp9ct4e
@user-wc4tp9ct4e 2 жыл бұрын
So what.. if you are Eritrean or not
@bizuyeworku6872
@bizuyeworku6872 7 жыл бұрын
wow arif yetizita mozika new thanks
@haymanothay7585
@haymanothay7585 7 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ኦፍ ትዝታ
@csgomobilelegendslebanon5680
@csgomobilelegendslebanon5680 6 жыл бұрын
'
@aschetefera6452
@aschetefera6452 7 жыл бұрын
I LOVE IT.
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 3 жыл бұрын
I love this song, I'm listening over and over very lovely voice. ❤️🙏👍 From Eritrea. 😘
@tesfaluulmichael8020
@tesfaluulmichael8020 3 жыл бұрын
👍 ብጣዕሚ ጽቡቕ ደርፊ፥ ዋላ ትብሎ ዘላ እንተ ዘይተረድአኒ ።
@lubabatb7453
@lubabatb7453 7 жыл бұрын
yene konjo sirawochish hulu endet yelib endemiyadersu beteley ehe lene lyu new 😍
@user-sd6fz1bv3b
@user-sd6fz1bv3b 7 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነዉ ፍሬህይወት በርች
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 7 жыл бұрын
djbaby ላይ ቀረብሽ በጣም ማየት ፍለጌ ነብር አይናፍራ ነሽ በጣም ግን እዚህ ላይ wowww so nice music
@haniweldesnebte2290
@haniweldesnebte2290 7 жыл бұрын
በጣምአሪፍየትዝታቅኝትይሄንዜማበጣምነውየምውደውበርቺ።
@besratemaha9531
@besratemaha9531 6 жыл бұрын
Nice and greatsong,one of the best Tizitawoch song. Thanks, Ferehiwet
@mekdatsega277
@mekdatsega277 6 жыл бұрын
ስደት መጣና ቀን ሲጥል ተለያይተን ባለፍነው ትዝታ አለን ቅር ክፍት ብሎን
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
ግሩም ቅንጅት ጥሩ ዘመንን አስታወሰኝ የኃይለስላሴን
@user-ng2kf1tc9l
@user-ng2kf1tc9l 7 жыл бұрын
ፍቅር ና ስደት ያለትዝታ ከቱነው
@user-gk2yu2lg1x
@user-gk2yu2lg1x 7 жыл бұрын
Jamila Jamila ..fakir.yamjs
@amha9474
@amha9474 6 жыл бұрын
Jamila Jamila agree 100 %
@girmakebede8778
@girmakebede8778 7 жыл бұрын
Your voice just drenched my heart ,i felt the pain you was trying to portray through your song .You was so into the song and the mood that i just loved it , i just loved your voice..you have a way to go.
@user-ng2di7su5f
@user-ng2di7su5f 7 жыл бұрын
ያለፈን አስታዋሽ ስንቅ ነው ትዝታ በትክክል ማርር
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 6 жыл бұрын
I love to listen to music and I rarely cry. Fereheiot, you made me cry
@user-zc6qn1gb2o
@user-zc6qn1gb2o 2 жыл бұрын
ትዝታ ውሥጤ ነው ምርጦቸ ደምሩኝ እስኪ
@zeyferesuzgalbbieza4752
@zeyferesuzgalbbieza4752 5 жыл бұрын
from eritrean i like ethiopian mussic ይሄ ዘፈን ወደ ጭንቅላቴ ገባ ሁሉም ግዜ እሰማለው
@robel8126
@robel8126 5 жыл бұрын
how did you learn Amharic
@dgghg5180
@dgghg5180 5 жыл бұрын
እህህህህህህ በዝች ሙዚቃ አይኔ ሊፈስ ምንም አልቀረው አይ መለያየት
@bettynegest8571
@bettynegest8571 7 жыл бұрын
Betam arif anguraguarie nesh
@lamab6409
@lamab6409 2 жыл бұрын
In Sudan, we called this instrument "Rababa". It prevalents in northern, southern, and eastern parts of Sudan. I have enjoyed listening to this song and hope to get the translation if possible.
@wossenasefa1490
@wossenasefa1490 7 жыл бұрын
I love it በርቺ ቆንጆ
@user-tp7zw4kt4s
@user-tp7zw4kt4s 4 жыл бұрын
እደትዝታ በሸታ እደፀፀት አድካሚ ምን አለ እስክ ንገሩኝ ካለ ሰውን የሚጎዳ ትዝታና ፀፀት ብቻ ነወ ሌላ ምንም የለ ።የራሴ አሰተያየት ነው
@abebechimbae6847
@abebechimbae6847 4 жыл бұрын
Absolutely right
@user-de1gs5jd5b
@user-de1gs5jd5b 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@user-fu2ys3kb3z
@user-fu2ys3kb3z 7 жыл бұрын
ማርየ ይመችሽ
@mandefrawujfkshambe6963
@mandefrawujfkshambe6963 2 жыл бұрын
ትዝታ የልብ ትርታ
@frehiwotfrita8762
@frehiwotfrita8762 7 жыл бұрын
wowwww Mesachi New Berhi Mar
@tigistmiki227
@tigistmiki227 7 жыл бұрын
እዴት እደምወደወ ይህን ዘፈን
@jforjusticegemtamohamed926
@jforjusticegemtamohamed926 4 жыл бұрын
This video was shot on Gorgora port of Tana lake.I visited 35 years as a student.The small hotel treated me like a king and I recognised how they were nice people after seeing a lot around the world.Great Gorgora.
@girmakebede8778
@girmakebede8778 7 жыл бұрын
Your voice really moved me, its so honest and pure
@mekdatsega277
@mekdatsega277 6 жыл бұрын
አበሳ የለውም ትዝታን ሲያፈቅሩ! ርካሽ ሓጢያት ርክሰት እየሰሩ ! ......እርሾና ሊጥ እየጋገሩ !
@misganakidane5543
@misganakidane5543 6 жыл бұрын
ዋው ብጣዕሚ ይምወደው ዘፈን Godbless you!
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ምርጥ ፍቅር መች እድሜ አለው ትዝታን ጨመረው እርይይይይ እንደት ልርሳው
@stevehantal4956
@stevehantal4956 7 жыл бұрын
Excellent voice. You are amazing continue you are an asset to calture.
@mohamedj1325
@mohamedj1325 5 жыл бұрын
Miss you ETHIOPIA!!!
@solomonderbaw5162
@solomonderbaw5162 3 жыл бұрын
What an amazing voice you have young lady!
@tenad7309
@tenad7309 7 жыл бұрын
ዋዉ!!! ድምፅሽም መልክሽም ቆንጆ!!!
@nebiyougirma9155
@nebiyougirma9155 6 жыл бұрын
ግሩም ነው ሁሉ ነገሩ የተዋጣለት በርቺ
@bimalsaikia9731
@bimalsaikia9731 5 жыл бұрын
Extraordinarily beautiful and heart touching music. Music has no boundaries. Love from India
@girmazelalem4722
@girmazelalem4722 5 жыл бұрын
Ya exactly music is not abundry
@AhmadAhmad-ou2uz
@AhmadAhmad-ou2uz 6 жыл бұрын
ፍርየ በጣም ደሥ ይላል ደግሞ ልክነሽ ትዝታ ሞንም ቢሆን አይጠፍሞ
@zinabuararsa3945
@zinabuararsa3945 5 жыл бұрын
Ferehewot Hailemichael God blesses you & your family it is people like you & chalachew Mekonnen that reminds us what a beautiful culture & country we had before we lost it to the stupid communist mingstu, Melse, Zenawe Isais Afewrik & their followers. There is no need to give explanation about how beautiful you are because it is obvious you are Ethiopian . More-ever your voice is not only amusing it can give life back to a dead person. Please keep up the God given talent flow & reach the Millions of Ethiopians that left their Home Cuontry without their will.
@babeyasmare7745
@babeyasmare7745 7 жыл бұрын
wow betam yameral
@AmalAmal-xy7dy
@AmalAmal-xy7dy 7 жыл бұрын
yen merwa endat des yemil yetzita muzica new berchi
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 6 жыл бұрын
ትዝታ ትዝታ ሁሉን አስታዋሽ ደስ ሲል ትዝታ ግሩም ስራ
@user-eh4qo5qj2g
@user-eh4qo5qj2g 7 жыл бұрын
በርቺ ያምራል
@NoorNoor-sy3hs
@NoorNoor-sy3hs 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ jv z ujhfxigsewijom.vcfdsasyhiopii
@user-iz3yq8jh1m
@user-iz3yq8jh1m 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ ትዝታ
@user-iz3yq8jh1m
@user-iz3yq8jh1m 6 жыл бұрын
..
@user-iz3yq8jh1m
@user-iz3yq8jh1m 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ
@sesayyensabo3739
@sesayyensabo3739 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ
@user-ez1yy8cv7f
@user-ez1yy8cv7f 7 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ
@mehariendalew5458
@mehariendalew5458 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው!
@zenebeatlaw3916
@zenebeatlaw3916 7 жыл бұрын
Wow an impressing music wonderful keep it up!!!! i like so much
@gashawshifera1585
@gashawshifera1585 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርን መጥፎ ስሜት ዉስጥ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት አንድ ዓመቴ ድንገት በቃህኝ ተብዬ
@user-kt4ex6di8h
@user-kt4ex6di8h 5 жыл бұрын
አይዞን
@user-oy6yv4qc2u
@user-oy6yv4qc2u 5 жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ ፍቅርህ እውነተኛ ይሁን እንጂ የበለጠውን ሊሰጥህ ነውና ተፅናና
@user-yd5gj1nf5h
@user-yd5gj1nf5h 5 жыл бұрын
Ayezohe wademe
@gashawshifera1585
@gashawshifera1585 5 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው አልኩኝ አመሰግናለሁ
@gashawshifera1585
@gashawshifera1585 4 жыл бұрын
@@user-yd5gj1nf5h Eshi amesaginalew
@user-ef1do9fr3u
@user-ef1do9fr3u 7 жыл бұрын
edet dese ymele ytzta music new waw bershi betam dese new ymlew
@sggs4062
@sggs4062 6 жыл бұрын
እሙ የማርያም ልጅ ከምር
@gohndemelash4221
@gohndemelash4221 7 жыл бұрын
I very proud of you, frie , you are so beautiful, cute I knew you frie it is a wonderful talent,keep it up I very glad to see you frie
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
Fere የኔ ማር ይመችሽ
@biruktawittekuer5706
@biruktawittekuer5706 7 жыл бұрын
Wow betam arif new
@mikewondo2728
@mikewondo2728 5 жыл бұрын
Tizita is best music for any age .
@melkgetaneh9234
@melkgetaneh9234 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@user-bg4sj7rh7f
@user-bg4sj7rh7f 4 жыл бұрын
አይ ጊዜ ሁሉም ያልፍና ትዝታ ይሆናል
@moutazmahgoub5345
@moutazmahgoub5345 7 жыл бұрын
i am sudanense i like ethiopia very much
@suzanabdul2979
@suzanabdul2979 6 жыл бұрын
TIZITAN BESEMAH QUTIRE ALEQSALEHUIN YE FEREHIWET TIZITA YEBASSE AS LEQSENY BETAM MERT GOOD LUCK
@mesitube1276
@mesitube1276 7 жыл бұрын
ዋውው ሀሪፍ ነው በርች
@abwaan100
@abwaan100 5 жыл бұрын
ሕወትን የሚያድስ የጥንቱን አስታዉሶ፡ የተረሳዉን ፍቅር በሃሳብ አድሶ፡፡
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
ጻዕርን ስነ-ምግባርን ኣበይ የብጽሓና፧
14:00
MAHDER PRODUCTION
Рет қаралды 4,4 М.
ጌታቸው ካሳ - ትዝታ - Getachew Kassa - Tizita
9:06
Ethiopian Classics
Рет қаралды 88 М.
Melat Code - Demam Konjo - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
6:51
East African Media
Рет қаралды 3,6 МЛН
ዘቢባ ግርማ - የብዙአየሁ ደምሴ "ሳላይሽ" | Bireman
5:48
Bireman Film Production
Рет қаралды 7 МЛН