Tizita ze Arada በታህሳስ 19953ቱ የመንግሥት ግልበጣ ሙከራ ከተሳተፉት መካከል ሌ/ኮሎኔል ወርቅነህ ገበየሁ በተፈሪ ዓለሙ Teeferi Alemu

  Рет қаралды 34,190

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Ethiopia #ShegerFM #የታህሳሱግርግር #TizitaZeArada
Tizita ze Arada በታህሳስ 19953 የመንግሥት ግልበጣ ሙከራ ከተሳተፉት መካከል ሌ/ኮሎኔል ወርቅነህ ገበየሁ በተፈሪ ዓለሙ Teeferi Alemu
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 19
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንዲህም አይነት ግሩም ሰው አለ የእውነት ይደንቃል እናመሰግናለን
@beneyamehaile8257
@beneyamehaile8257 2 жыл бұрын
ይሄንን ወርቅነህ ገበየሁን ታሪክ በሰማሁ ጊዜ ያሁኑን ወርቅነህ ገበየሁን ባየው ጊዜ ምን ልበላችሁ ስቅስቅ ብዬ ሳኩ መቼም አለቀስኩ አልላችሁ ይገርማል
@BirhanuTekle
@BirhanuTekle 13 күн бұрын
አየ ወይኔ ወርቅየ ናፈቀህን ወንድማቺን
@ketemabelete5991
@ketemabelete5991 2 жыл бұрын
ጀግናው ሌ/ኮለኔል ወርቅነህ ገበየሁ አገሩን በፍፁም ኢትዮጵያዊነት ሕዝብና አገሩን ያገለገል ወጣት መኮንን ነበር::የታሪክ ገድሉ ለትውልድ ኢትዮጵያዊነትን ,አንድነትን ሲዘክር ይኖራል
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 2 жыл бұрын
Absolutely
@asfawtura6283
@asfawtura6283 2 жыл бұрын
Thank you
@BirhanuTekle
@BirhanuTekle 13 күн бұрын
በደቡብ ጎንደር ሀምሶ ወንዝ አትከና ጌወርጊስ ያደገ ነው😊
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 11 ай бұрын
የሚገርም ባለታሪክ በተልይ ደግሞ የታህሳሱ ግርግር በሚለው መጽሐፍ ላይ ታሪኩ በጉልህ ተገልጻል። የትውልድ ቦታው ሐሙስ ወንዝ ይባላል በአሁኑ ደቡብ ጎንደር ፋርጣ ወረዳ የሚገኝ ቀበሌ ነው።
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 2 жыл бұрын
ባይሞኸር ይሻል ነበር 🟩🟨🟥👍🏾
@tesfuzegeye3343
@tesfuzegeye3343 2 жыл бұрын
አንደኛው ነገር ሌ/ኮሎኔል ወርቅነህ ገበየሁ ተፈሪ መኮንን አልተማረም የተማረው በዳግማዊ ምንሊክ ት/ቤት ነው ይህ አቀራረብ በጣም የተሳሳተ መረጅ የሚሰጥ ነው
@solomonyohannes7602
@solomonyohannes7602 2 жыл бұрын
መረጃህ ምንድን ነው?
@tesfuzegeye3343
@tesfuzegeye3343 2 жыл бұрын
አብሮት ከጎንደር የመጣው ጎደኛው እና በዳግማዊ ምንሊክ ት/ቤት አብሮ ተምሮ ወደ መጀመሪያው ክብር ዘበኞች officers academy የገባው አሁንም በይወት ያለው ሻለቃ ያሬድ ቢተው ዋና ምስክር ነው If the author of the program has bothered to do a little bit of research he would have found fact and figures that would have given a better understanding of the facts about the these Ethiopians from Gondar , such as General Melke Getahun, Colonel Imeru Wonde, General Nega Tegegne. They were all in the same school and military academy. Some of them already have written biographies. I suggest reading the biographies would highlight the truth.
@emagag8161
@emagag8161 2 жыл бұрын
ሌ/ኮሎኔል ወርቅነህ የተማረበት ት/ቤት ዳግማዊ ምኒልክ ነው፣ በጣም አርቆ አሳቢውና በሳሉ ወጣት መኮንን የእርሱና የመሠሎቹ ራዕይ በነ ገርማሜ ነዋይ ችኩልና ማስተዋል የጎደለው ነገን ያልተመለከተ ባይጨናገፍ ኖሮ ኢትዮጵያ በክብሯ በተሻለ ፍጥነት በአሁን ሠዓት እንደ ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ ትሆን ነበር፣ የነገርማሜ ነዋይ ከዚያም እንደ ዋለልኝ መኮንን አይነት ከሸምቀቆ የጠበበ ርዮተዓለም አምጥተው ለዘረኛ እውር ደርግ፥እውርና ደንቆሮ ትሕነግ ኢሀዴግ የባሰ እውር፥ደንቆሮና ዱዳ ኦሮሙማ ብልጽግና ቦጫጫቂና ሀገርን በብዙ እጥፍ ወደኋላ እንደትቀር
@emagag8161
@emagag8161 2 жыл бұрын
ለማንኛውም አዘጋጅና አቅራቢውን እናመሰግናለን
@maherqasim8778
@maherqasim8778 Жыл бұрын
አይ ተፍሪ አትጥፋ እወጽሐለን ጋሼ ጋሼ
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ድብልቅልቅ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
1:50:17
Yohannes Yezna Sisay
Рет қаралды 117 М.
Girum Tereka  - ጨዋታዎች ከመላው ዓለም፣ የጋሽ ስብሀት ጨዋታ፣ አኩፓንክቸር ጅማሮ እና ሌሎችም #GirumTebeje
51:32
ታማኙ ወርቅነህ ገበየሁ ለምን ከዳ?
13:54
Reality Media
Рет қаралды 1,1 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН