አቶ አንዳርጋቸው ምን እያለ ነው? || ላሊበላ በገና ዋዜማ || ዘመድኩን ዛሬ ደሞ ማንን? || የፖለቲካው ድምቀት አረፉ Live

  Рет қаралды 16,380

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Күн бұрын

Пікірлер: 146
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 28 күн бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 28 күн бұрын
አንዳርጋቸው: ትክክለኛ የወደቀ የስውነቱ ባህርይና ተራ አሉባልታ መግባቱ ባዶነቱን ነው የሚገልፀው! ትዳሩን እንኳን በትክክል የማይማራ ከልጅ ልጁ ጋር የምትሆን ፓርትነሪ እያለ የሚለፈልፍ wisdom, integrity የሚባል ነገር የማያውቀው እንዴት አድርጎ ነው ስለሌላው ስው ባህርይና ውሽት ጭንቅላቱ ውስጥ ፈጠሮ ሊያሳምነን የሚሞክረው? እራሱን በመስታወት ማየት የማይችል:የሻብያ ተላላኪ!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 27 күн бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለብርሃነ ልደቱ blessed 🙏🙏🙏🙏
@qe3biየኔ
@qe3biየኔ 28 күн бұрын
ክቡር ፊልድ ማርሻል አንዳርጋቸው የወረደ ሰው ሆኗል ለርሱ ወርደው መልስ እነዳይሰጡ
@kebedelemma2056
@kebedelemma2056 27 күн бұрын
ልክ ነው፣ አንዳንዶች ከትልልቆች ሰዎች ጋር ትከሻ መለካካት የሚፈልጉት ትኩረት ሲያጡ ነውና፣ መመላለስ ትርፉ ሥራ መፍታትና አፍ ማልፋት ነው
@TesfuGizaw-p4n
@TesfuGizaw-p4n 28 күн бұрын
አቤ ይሔ ሠው ከፖለቲከኛነት ወደ መንደሬ ወርዷል በቃ በፊትም የሚሠጠው ትንታኔ እዚህ ግባ የሚባል አልነበረም አሁን የሐሣብ ድርቅ ሲመታው አሉባታ ወሬ ውስጥ ገባ ከዝምብ ማር አጠብቅም በቃ የውድቀቱ ጥግ መደረሱን ነው የሚያሣየው።
@senaitjira209
@senaitjira209 28 күн бұрын
የኔ አባት ጀግናችን ነፍስዎትን በአፀደ ገነት ያኑረዉ
@RahelKebede-p4t
@RahelKebede-p4t 28 күн бұрын
ሀሳብ ሳይኖር ብዙ ይወራል እኛ መልካቸው ምን ያደርግልናል ።
@AbdiWele-w5k
@AbdiWele-w5k 28 күн бұрын
የኢኮኖሚስቱ ባለሙያ ነፍሣቸዉን በአውደ ገነት ፈጣሪ ያኑርለን እያልኩኝ ለቤተሠቦቻቸዉና ለቅርብ ዘመዶቻቸዉ መፅናናትን እመኛለሁ
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 28 күн бұрын
እውነት ነው አንዳርጋቸው ከወለል በታች ወረደ። ስለአንተ አፈርን በልልኝ።
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 28 күн бұрын
አንጋፋዉሙሁርና ፖለቲከኛ ቡልቼ ደመቂሳ ነብስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትይሁን
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 28 күн бұрын
ፊልድ ማርሻሉ እንደሱ ስላላበጠ ነዉ። ይልቁንስ የዱርዬ ባህርይ እያሳየ ያለዉ ራሱ ስደተኛዉ ባንዳ ነዉ።የፊልድ ማርሻሉ አመራር ወያኔን እጅ ያሰጠ፣የአንዳርጋቸዉን ፋኖ ሸጥ ዉስጥ አስገብቶ ተስፋ ቆርጦ ከአገር እንዲወጣ ያደረገ ነዉ።
@emebetayele9492
@emebetayele9492 28 күн бұрын
ነፍሶትን እግዝያብሄር ይማር አባታችን::
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 28 күн бұрын
አንዳርጋቸው ምሳሌዎችና ሥራ ሴት ዶክተር ዘበነ ከስብከቱ የእንሰሳት ነገር አይጠፋም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌲🌲🌲🌳🌳🌳
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 28 күн бұрын
አብዬ ዋ እንኳን በሰላም አደረሰህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@foziatabit8428
@foziatabit8428 28 күн бұрын
የኢትዮጵያ የሠላም አባት ነፍስ ይማር ለመላ ቤተሰቡ መጽናናትን ይስጣቸው።😢😢😢😢😢
@enyewmelesse5644
@enyewmelesse5644 28 күн бұрын
አቶ ቡልቻ😢😢 ነፍስ ይማር ለአገልግሎትዎ እግዛብሄር ይስጥልን
@popiwondi9932
@popiwondi9932 28 күн бұрын
ፓለቲከኛ ሲያረጅ አሉባልተኛ ይሆናል ሴት የሚለው እሱ ከጩጬ ወልዶ ስለሆነ ሁሉም እንደሱ ይመስለዋል ልጅህ ደና ነው
@munirabedewi9674
@munirabedewi9674 28 күн бұрын
ከጠላት የጠበቁንን አትንኩ ለአውሬ ሰቶን አልፈረጠጡም
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 28 күн бұрын
አቶ አድርጋቸው ምን አልባት በደንብ ተቀጥቅጠዋል ማለት ነው ።እርር ብለዋል ማለት ነው 😂😂😂😂😂ኢትዮጵያ ግን ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@deehope9477
@deehope9477 28 күн бұрын
Lol, Erere becha?? Debenoale!!💀
@YohannesBezabeh-y7i
@YohannesBezabeh-y7i 28 күн бұрын
መቃወምንስማ ጁዋር ይቃወም ። በጁዋር ዓይን እነ አንዳርጋቸው መንደሬዎች ናቸው
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 28 күн бұрын
አንዳርጋቸው ምርጥ ባለጌ የነውረኞች ቁንጮ መሆንህን በደንብ ያወቁህ አገላብጠው ያዩህ ወያኔዎች የሚጥሚጣ ጆንያ አልብሰው ቂሊንጦ ሲወረውሩህ ልክ ነበሩ መሳይ አርጃኖው ምነው አይንህ ጠበበች አጥንት አዘገዩብህ? አይዞሽ ገለቴ
@nabilteha4432
@nabilteha4432 28 күн бұрын
Andargachew: Telequ ye shemagele Bozene! Lekskes!
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 28 күн бұрын
መልካም ገና ለመላዉ ክርስቲያን በሙሉ በተቀደሰዉ ቦታ ላሊበላ ማክበር ደግሞ መባረክ ነዉ በዓሉ የሰላም የደስታ ዮሁንልን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@demissiekebede22
@demissiekebede22 28 күн бұрын
አቤ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ፊልድ ማርሻል ከአንዳርጋቸው መልኩ አነሰ እንደ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yonasbacha5564
@yonasbacha5564 28 күн бұрын
ምናልባት አንዳርጋቸው የጌይ መንፈስ ተጠናውቷቸው ይሆን እንዴ?
@Saidmohamed-lq8xx
@Saidmohamed-lq8xx 28 күн бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል እንድህ መውረዱ። ለነገሩ ይህ የሚነግረን ነገር አለ ፋኖ ዳግም እንዳይነሰ መመታተን እና ተስፋ መቁረጡን ነው እንጁ እንዲህ አይወርድም ነበር።
@gigigebra869
@gigigebra869 28 күн бұрын
ተስፋ ሰለቆረጠ ምንልበልብሎ ነው😅😅😅😅
@BubbleTea-sl8vb
@BubbleTea-sl8vb 27 күн бұрын
አንዳርጋቸው እየዞረ ጫማቸውን ሲልስ ከርሞ አሁን ጥርሳቸው ያስጠላል አላለም ሞትኩኮ😂😂😂😂
@DamFtr-l2d
@DamFtr-l2d 28 күн бұрын
አንደርገቻ የአበደ ዉሸ ይመስል በአለጌ
@tewabechyohanes2021
@tewabechyohanes2021 28 күн бұрын
እንኳን አንድ ሴት ከቻሉ አስር ሴት ጋር ቢያድሩ አያገባንም አቶ አንዳርጋቸው ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ
@endalekumsa
@endalekumsa 28 күн бұрын
አንዳርጋቸዉ ፅጌ የምድራችን ገልቱ ሰዉ ነዉ
@r.e.m.9476
@r.e.m.9476 28 күн бұрын
አንዳርካቸው ስውንየሚለካው በራሱ ቆሻሻ ና አመንዛሪ ፀባይ ነው:: አንዳርጋቸው ጉልቱ ሴስኝና ውሽታም ነው
@TsehayeTewolde
@TsehayeTewolde 28 күн бұрын
ነፍስህ ይማር ያለህ መስለህ ኮሆነ ተስስታሃል ነፍስ ይማር ስቅ ውይይታ
@mekonnen2384
@mekonnen2384 28 күн бұрын
ስውየው ማርጀቱን እንርስ !!!
@samri1215
@samri1215 28 күн бұрын
Gash hasenye bigebu tiru neber 🙏🙏
@DamFtr-l2d
@DamFtr-l2d 28 күн бұрын
አቤ መኛዉ ሰለመነሀወይ❤❤❤❤🎉🎉😢😢
@samrawtberhe6626
@samrawtberhe6626 28 күн бұрын
በሽምግልና የወለደው ማነው
@deehope9477
@deehope9477 28 күн бұрын
Lol, Sr, can you answer this question, please?
@agizewarega432
@agizewarega432 28 күн бұрын
አቻ የሌለው በሊጁ አምሳያ የፈጠረውን ውድን የሰው ልጅ ሲፈጥር የማይሳሳተውን እግዚዮ
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w 28 күн бұрын
❤❤❤❤
@daddubai8470
@daddubai8470 28 күн бұрын
አቶ አንዳርጋቸው እየወረዱ ዘሮ ደርሶ ነበር አሁን ደግሞ ነገቲቭ ገብተዋል በበታችኝነት እየተሠቃዩ የዱሮ ፊዩዳል አስተሳስብ የተጫናቸው ደካማ ሆነዋል።ካርታ ሲጫወት የሚሉት የት አዩት አሉባልታ መንደሬ መሆን በዚህ ዕደሜ አያሳፍርም ።የአቶ አንዳርጋቸው ወሉ ከሴት ጋር ሰለሆነ ምሳሌ የሚሰጡት ሰለሴት ነው እሱ ሰለባለገ ሰው ሁሉ እንደእሱ ይመስለዋል።
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 28 күн бұрын
አቤ እንዴት ነው የሀገርህ አየር ተስማምቶሀል ፈካ ብለሀል ።
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 26 күн бұрын
ሰው የሚያየው በራሱ አይን ነው።
@KassahunMulatu-h5h
@KassahunMulatu-h5h 28 күн бұрын
በመሠረቱ እሱ የትኛዉ ውበት ኖሮት ነዉ የተረገጠ ጣሳ የመሰለ ደግሞ ም በሳል ፖለቲከኛ ሣይሆን ያረረ ስለሆነ ተወዉ ሳይሆንጣለዉ።ግትቻ በለዉ።
@senaitjira209
@senaitjira209 28 күн бұрын
ረዥም ሰዉ ደሱን ሲያይ ብርሀኑ ጁላ ነዉ አለ ይኼ በክት የራሱን ግምነት ነዉ ሲያወራ አለማፈሩ የአብዬን ወደ እምዬ አሉ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 28 күн бұрын
ሰላም ቶኬ
@danielhailu7647
@danielhailu7647 27 күн бұрын
ድሮስ ጠጅ ቤት ሰፈር ተወልደህ አድገህ ምን ልታወራ ትችላለህ የሰካራም ፊት እያየህ ለሰካራም ስትላላክ አድገህ የሁሉም ሰው ፊት የሰካራም እና የሴተኛ አዳሪ ነው የሚመስልህ ባዶ ራስ የሚገርመኝ ነገር ግን እድሜ ልኩን ሲቃወም ሲታሰር የኖረ ሰው ፡ ክርስቶስ ቢመጣም መልካም ነገር ከአንደበቱ አይወጣም የአኬልዳማ አክተር መንግስት ቸኩሎ ነው ከእስር ቤት የለቀቀህ አንተ እድሜ ዘመንህን ለሃገርህ ምንም አልሰራህም ከማባላት በስተቀር ፡፡ ያጣጣልካቸው ሰዎች ግን እድሜ ልካቸውን ለሃገራቸው በኩራት መስዋዕትነት የሚከፍሉትን እየከፈሉ ያሉትንም ነው ፡፡ ለነገሩ ተሳስቼ " ለሃገርህ "አልኩ ሃገርህ የት እንደሆነ አላውቅም ኢትዮጵያዊ ግን አይደለህም በዚህ እርግጠኛ ነኝ ፡፡የሞትክ ወደዛ ወስዳችሁ ቅበሩት ፡፡ በናትህ አቤ እነዚህን ክፉዎች አታሳየን ሚዛናዊ እታ ያለው የበታችነት ስሜት የማሰይማው የሚጠቅም ሃሳብ ያለው ሰው ይዘህ ቅረብ አያስታውኩብን ፡፡
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 28 күн бұрын
አቶ አንዳርጋቸው የሴቱን ውበት ጨርስው ወንድን ማድነቅና ማጥላላት ከጀመሩ ነገር አለ የወረዱ ፖለቲከኛ ናቸው ማፈሪያ ስው ሁሉ እንደሳቸው እየመስላቸው ነው ስውን በሴት የሚያሙት 😂😂
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 28 күн бұрын
እንኳን 🎉
@nuryakedir5453
@nuryakedir5453 28 күн бұрын
አንድአርጋቸው ፅጌ፣ወራዳ፣የእንጨት፣ሽበት፣አፋለኝ፣ብሎ፣አፉን፣ይከፍታል።አሉባልተኛ።
@bayisagada684
@bayisagada684 28 күн бұрын
Ethiopia wusti yetechagrnew ebdoch ena politikegnochin malayet akitonal. Andargachew yimibal lik nigigir. Yerasun wurdatun yemanak masalewu ende!!!
@solomonkidane5448
@solomonkidane5448 28 күн бұрын
ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጄኔራል አበባው ጀግኖች የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናቸው። በባንዳው እና በቅጥረኛው አንዳርጋቸው ፅጌ አፍ ሊጠሩ አይገባቸውም ።
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 28 күн бұрын
ሲያልአያምርእነዚህዘመንየበሉሰወቾምነዉበዚህልክወርዶመፈጥፈጥ?ምንጉድነዉ?አሟሟቴንአሳምረዉማለትይሄኔነዉ
@qe3biየኔ
@qe3biየኔ 28 күн бұрын
አቤ ከጋሪ ፈረሶች ምን ትጠብቃለህ ?
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 28 күн бұрын
እውነት ለመናገር ሁለት የወደቁና ከሰው ተራ የወጡ ማፈርያ ናቸው።
@qe3biየኔ
@qe3biየኔ 28 күн бұрын
ኢህአፓን ያዋረዱት እንዲህ አይነቶቹ ናቸው
@Bekyj
@Bekyj 28 күн бұрын
ክሰደበኝ የነገረኝ አቤ ለ ፊልድ ማርሻላችን ክብር ሲባል የነዚን የወረደ ንግግር ማምጣት የለብህም::
@binyam3098
@binyam3098 28 күн бұрын
አቤ ዛሬስ ታዘብኩህ ይሄን ኩታራ ሽማግሌ ሰው ብለህ ታቀርባለህ
@godisgood4803
@godisgood4803 28 күн бұрын
✨️💝✨️
@ለሰላምእንትጋ
@ለሰላምእንትጋ 27 күн бұрын
አቤ ወንድሜ እነሱ ያሉትን መድገሙ ብዙ አድፈላጊ አይመስለኝም ሰውዬው ጨዋነት ጎድሎት በሰው መልክ ሊተች ሲሞክር እሱን መድገሙ የእሱን ብልግና ማራባት ስለሆነ ባታደርገው መልካም ነው እላለሁ እኔ ከአንተ የተሻለ አላውቅም
@AddisTessema
@AddisTessema 28 күн бұрын
ሴታሴት በለወ😂
@honestygalor6748
@honestygalor6748 28 күн бұрын
Ato Andargachew should focus on the work of the officials not their looks. That approach is petty and ordinary without substance. Ordinary people are the only ones who can justifiably talk at such low level.
@deehope9477
@deehope9477 28 күн бұрын
Well said comment!!❤ GBU! ✝️
@abebaayele165
@abebaayele165 28 күн бұрын
❤🇪🇹🌻🇪🇹🌼🇪🇹🌺🇪🇹💐🇪🇹🌷🇪🇹🎉🇪🇹❤
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 28 күн бұрын
ቀላህ ወፈርክ ኢትዮጵያ ተስማምቶሓል
@Getahun1216A
@Getahun1216A 28 күн бұрын
Yahu Andargachu Fitu eko Ye Banda Fite new yalachu 😂😂😂😂😂😂😂
@yalemfikirhika4858
@yalemfikirhika4858 28 күн бұрын
አቤ ሥጋ ቤቱን ጠይቀህ ለምን አያረጋግጥም
@EtalemahuAssefa
@EtalemahuAssefa 28 күн бұрын
ቤቲ ጨርሳዋለች ያረጀ ጅብ የማይበላው 😅😅😅 እሳቸው አደሉ እንዴ በዚህ እድሜያቸው በሚስታቸው ላይ ሴት አፍነው ያስረገዙት ቅሌታም የምዪን እከክ ወደ አብዬ ለከክ አሉ 😏😏😏😏
@Wahgwan-s1q
@Wahgwan-s1q 28 күн бұрын
አቶ አንድ አርጋቸው እኔ ቆንጆ ነኝ ነው ?😂ጨዋታው የፊት ከሆነ ማጅራት መቺ የሚፈራው ፊት የምታናግረው ያንተ "ቆንጆ መሣይ" መኮንን ነው 😂😂
@deehope9477
@deehope9477 28 күн бұрын
Lol, love & love this so brilliant comment!! Hopefully, he will 👀 it 👎 😅
@eliasyared8852
@eliasyared8852 28 күн бұрын
Keft afe yafhe sefat askeyami
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 28 күн бұрын
አድ,አርጋቸዉ,ስሙን,ሴጠን,ያወጣለት,ተዉት,ወገን,ተቸግሮ,ነዉ,መቻል ,የጎፈድሚ,ንቅለ,ተከላ,ስለቆመ,ነዉ,ገና,መጋረጃ,ጋርደሕ,ሲኒ,ተዘቀዝቃለክ,😊😊
@EliasAlemu-p2i
@EliasAlemu-p2i 28 күн бұрын
አንድ አርጋቸዉ የሚለዉ ስም ወደ በትናቸዉ ቢቀየር ባይ ነኝ ግን ኢትዮጵያ ግን አትበተንም አንድ አርጋቸዉ ግን አሳቡ ተበትኖበታል
@africaunite3823
@africaunite3823 28 күн бұрын
ዘገዬ ስጋቤት የት ነው አድራሻው?😂😂😂😂😂😂😂
@samrawtberhe6626
@samrawtberhe6626 28 күн бұрын
በዘራችሁ አይድረስ አንዲ ሞቶአል
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 28 күн бұрын
❤🎉💕👏👍💕🤲
@batiworku1417
@batiworku1417 28 күн бұрын
እቤ ቶክቻ ው እንዳር ጋችው ሳያብድ እይቀ ርም::
@abdiyehaji3259
@abdiyehaji3259 28 күн бұрын
mad mind and muddle man
@TalineYamout
@TalineYamout 28 күн бұрын
Bulcha. Demkesa. Nebsishin begenet yanurew
@guenyhd6265
@guenyhd6265 27 күн бұрын
በቃ የፖለቲካው ውሬ አልቆባቸው የቁርጥና የካርታ ጨዋታ ውሬ ብቻ ቀረላቸው!
@AbebaKebede-r1s
@AbebaKebede-r1s 28 күн бұрын
Abebye abakih yhenin tera mendere sew ye senga tera worobela midiyah lay atakrb
@solomonkidane5448
@solomonkidane5448 28 күн бұрын
ይህ የአንዳርጋቸው ፅጌ ንግግር ራሱ አንዳርጋቸው የደረሰበትን የብልግና ደረጃ እና አስተዳደጉን የሚያመለክተን ነው
@demekechbirhanu361
@demekechbirhanu361 28 күн бұрын
Yekena yigobital
@melliongessess9644
@melliongessess9644 27 күн бұрын
ለምኖ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል።አንዳርጋቸው መማሩን እጠራጠራለው የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ይገርመኛል አለስድብ አያቁም
@Getahun1216A
@Getahun1216A 28 күн бұрын
Abit tinetani yehelale Andargachu Banda ye Banda leje new
@aberakumbi6247
@aberakumbi6247 28 күн бұрын
አንዳንድ 'ፖለቲከኞች' እጅግ አሳፋሪዎች ናቸው፣ እንዴት ለኃላፊነት የሰዎችን መልክ እንደ ቅድመ ሁኔታ ያስቀምጣሉ? ያውም ወታደር ። እንደ ኢትዮጵያዊ እያፈርኩ ነው።
@ambessatikur4928
@ambessatikur4928 28 күн бұрын
Hi
@andargetaye9189
@andargetaye9189 28 күн бұрын
አቤ ቀላህ ፊንፍኔ ተመቸህ መሰለኝ
@Africa562
@Africa562 28 күн бұрын
ገና እና ልደት አንድ አይደሉም።
@endalemekecha6665
@endalemekecha6665 28 күн бұрын
ተስፋ የቆረጠና የሚቀናብህ ሰው ስም ማጥፋት ባህሪው ነው። በቃ አንዳርጋቸው ጠሽ ብሏል ።
@newlife3636
@newlife3636 27 күн бұрын
አቤ ቡና ሚያፈላላቸው የለም?😂😂
@mizankebede9268
@mizankebede9268 28 күн бұрын
ኧረ እባክህ አቤ ! ይሄ አቶ አንዳርጋቸው የተባለ ግለሰብ ለመረጃ ብለህ አታቅርበው !መረጃው ይቅርብን !በጣም የወረደ ግለሰብ ስለሆነ ለመስማት ራሱ መጨረስ ስላቃተኝ አቋረጨዋለሁ አታቅርበው ይቅርብን ሀገሬን አዋርዶ እያዋረደን ነዉ እባክህ ተባበረን ?
@endalemekecha6665
@endalemekecha6665 28 күн бұрын
አንዳርጋቸው ተስፋ የቆረጠ ተራ ቦዘኔ ነው እርሱን መስማት በራሱ ተራ መሆን ነው።
@Getu72
@Getu72 28 күн бұрын
Hodam & Maferya neh Abe Tultula
@qe3biየኔ
@qe3biየኔ 28 күн бұрын
ገና ለምንድነው በፈረጅና በአበሻ የተለየው ብዙጊዜበአኧምሮዌ የማመላለስ ጥያቄ ነው
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 28 күн бұрын
Ay Andargachew Ante worada
@GutagoFonte
@GutagoFonte 28 күн бұрын
ከጃጀና ተስፋ ከቆረጠ ሽማግሌ ከዚህ ውጪ ምን አይነት ትንታኔ ይጠበቃል።
@yonasbacha5564
@yonasbacha5564 28 күн бұрын
አሁን አንዳርጋቸው ነው የእኛን መሪዎች የሚተቸው የማይረባ እሱ አይደል እንዴ በስተርጅና ከኢሳት ጋዜጠኛ ጋር የማገጠው
@AdugnaMuleta
@AdugnaMuleta 28 күн бұрын
የአቶ ቡልቻን ነብስ ይማር !!
@jomama151
@jomama151 28 күн бұрын
Ante worada betinachew begin moralik new Fiedmarshalin Biranun yemitnagerew yaworak hulu yerasik siranew basbasa qiletam shomagile.
@genetkebede7817
@genetkebede7817 28 күн бұрын
🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 27 күн бұрын
መሳይ ፈጣሪ ይይልህ አንዳርጋቸው ዱሮውኑ ወራዳ ነው በሚዲያ እንዲዋረድ አደረገው ግና ሁለቱም ዱባ ራስ ናቸው።
@abebewolde3979
@abebewolde3979 28 күн бұрын
" ጅብ የተጠየፈው የጋሪ ፈረስ " የሆነው አንዲ እንዲህ ይቅለል?
@elelanmikias1262
@elelanmikias1262 28 күн бұрын
Gazetegnaw errasu silafere chinklatun bemewezwez neber milkit yemiyasayew. Kiletam banda.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 153 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН