KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የቶፊቅ አድሷ መኪና ጉድ አመጣች 🥹 ማሪና በሌብነት ተያዘች 😭😭
23:22
ደስ የሚል ጊዜ
19:04
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
🧣ቶፊቅ አድሱን ቤት አስመረቀ / ማሪና በመሀል ሁሉንም አስደነገጠች 🥹
Рет қаралды 162,809
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 267 М.
Lij Tofik
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@LijTofik
Ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ስኬት ከጀርባ ሁኖ ሲያግዘኝ የነበረው ወንድሜ ለዳኒ ዩቲብ ከፍቸለት አለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይ አመስግኑልኝ👉 youtube.com/@daniman-y5i?si=rpWTKUSTjV5HsO8b
@ሲንደሬላዋፋሚሊነኝ
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@1ያአላህ
Ай бұрын
ok🥰
@Richo3250
Ай бұрын
@@LijTofik እሽ ሰብ አድርጉት❤🥰
@GaddamaGaddam
Ай бұрын
Anta.blgi
@mohammedayalew-v7y
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@የፍቅርአድናቂ
Ай бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኞል አገባሁ የሠዉ ደስታ የሚስደስታችሁ ላይክ ግጩኝ ግን በህልሜ ነዉ ❤❤❤
@hykelahmad1024
Ай бұрын
መብሩክ🎉
@AkraamSs
Ай бұрын
@@የፍቅርአድናቂ ማሻ አላህ ያሳምርልሺ መብሩክ❤❤💚❤💚💚💚❤💚❤❤❤❤
@azmra-y3u
Ай бұрын
እኛንም አላህ ይወፍቅነ
@TibaToto-c4z
Ай бұрын
ኧረተይ ደስብሎኝ ላይክላደርግሺስል
@hayatHiwe
Ай бұрын
መብሩክ እና እዚህ ምን ትሰሪያለሽ ጫጉላ የለም😂
@BirukTuba5335
Ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያላሰባችሁት የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ደምሩኝ ጋይስ
@DfyFty-un3ho
Ай бұрын
አሚን ያረብ ያረብ
@bogalechdadi2933
Ай бұрын
አሜን ፫በእውነት ይሁን ይደረግልን 💐🌷🌷🌷🌷💝💝💝💝💝🥰🥰🥰
@ArshyaF-l7z
Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲አምንንንንንን ቡረ
@babaer306
Ай бұрын
Bura antes Mecha new Le haymi kelbet yemtasrew
@babaer306
Ай бұрын
Amin Amin ❤❤❤salel
@Tube-kk2vt
Ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@Um1meftah
Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤🎉🎉🎉
@munamuna1301
Ай бұрын
ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤
@RehmatAhmed-j9h
Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@emuayemn
Ай бұрын
ሱለላ ወአለሂ ወሰለም❤
@Naima-c5p
Ай бұрын
Saw❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤
@Zinab-p3l
Ай бұрын
ኧረ ቶፊቅ ከሶፊጋ ታረቁ በአላህ😢😢😢😢❤❤
@EzedinMohammed-l6q
Ай бұрын
🎉❤
@EmuHiba-pv3wr
Ай бұрын
መልሶእድሰብራትነው የፈለግሽ ፍቅር የለብኝም ማስመሰል ደከመኝአለ በግደታ አብረህሁንአትበሉ
@Mahtube01
Ай бұрын
ማሺአላ ቶፊቄ ልጆቺ እሚጫጩበት ቤት ያዲርግልህ❤
@ቀድሪያtube
Ай бұрын
አሚን
@EmuKalid-z3f
Ай бұрын
እዚህ ቤትውስጥ ሶፊን ሳያትብቻነው ደስ እሚለኝ በአላህ ምናለበትብትታርቁ
@Hawa-ji4hi
Ай бұрын
ሙስሊም እህት ወድሞቸ ነይታችሁ አበረታቱኚ የአላህን ቃል ነዉ የምለቀዉ ሀቂቃ ከአላህ ቃል በላይ ታድያ ምን አለአልሀምዱሊላህ ሙስሊም ለደረገን የስደቶ እህታችሁ ነኚ
@HayatMeka-pt8hs
Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@RabeaRabea-k9l
Ай бұрын
በርችልን አላህ የግዝሽ
@Hawa-ji4hi
Ай бұрын
@RabeaRabea-k9l እሽ ሀያቴ አሚን
@zuzumchale
Ай бұрын
የቡታጀራ ብርቅዬ ድንቅዬ ልጆች አይቼ ነው የመጣሁት! ቶፋ የቡታጀራ ልጆችን ሞቶ ነው የሚወዳቸው እነሱም ይወድታል😍😍💪💪💪👍👍👍
@የቡቴዋ
Ай бұрын
የኔ ውድ❤❤
@MelatZeretu
3 күн бұрын
Wowww. Mashala yetbareke yihun lante des bilogalii🎉🎉🎉
@Fatima-j6r5q
Ай бұрын
.ውዶችየ እደ ማሪና መዳኒት በልቶ ውሸቴነው ከማለት አሏህ ይጠብቃቹህ😂😂😂ሰው ሳይሳካለት ሲቀር ድራማ ነው ይላል 😅😅😅😅😅
@Frt-n7b
Ай бұрын
ክክክ ኧረ ወየው አሳቅሽኝ ወላሂ
@FadFad-y4g
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@nefisasemane
Ай бұрын
ክክክክክክ
@nedaahmed5123
Ай бұрын
ያስታውቃል እኮ ድራማ እንደነበር😂😂😂😂
@AaaujShww
Ай бұрын
የተመታካሜት😂😂😂😂😂
@neimatube800
8 күн бұрын
ማሻ አላ ❤ያገሬ ልጅ በቃ ከስደት ስንመለስ ትቀበለናለክ ኦኬ
@GdfFdd-m8z
Ай бұрын
መብሩክ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ከዚህ በላይ ከፍ በል መልካም ክይር ነገር የተባለ ሁሉ የሚገባበት ቤት በረካ ያለው ያድርግልህ በጤና ወልደህ የምትድርበት የምታረጅበት አላህ ያድርግልህ
@ematiluputracoyboy5753
12 күн бұрын
ውበታችሁ ደስ ያስብላል ቶፊቅ አብሽር የኔ ጀግና❤❤❤❤❤
@KasaneshNagesh
Ай бұрын
ቶፊክ እንኳን ደስ አለህ ነገር ግን ያለ ሶፊ ባዶ ነው አተ ግን እሴት እህት ወይም ነገ እሴት ልጅ ትወልዳለህ የሶፊ እግልት እና እባ የት ይወድቃል ለለቱ ትደሰታለህ ነገ ምን እደሚደርስብህ አታውቅም የሴት ክብር ቢኖርህ እዲህ እየተገላታይ አትደሠትም ሥደትን ታውቃለህ ላተ ብላ መታ ባዶዋን አሥቀርሐት ትርፉ እባ ነው ዙራ ስደት አዝናለሁ 😭😭😭😭😭😭😭
@ndhhd3694
Ай бұрын
እኔምለው ሰው አበደዴ ካልወደዳት ቢተዋት ምንድነው ጥፋቱ ነው እያስመሰለ ይኑር ወላሂ እኔም እብድ ብዬ የምወደው ባሌ አግብቷል ግን አመሰግነዋለሁ ምክንያቱም በጊዜ ልጅ ምናምን ሳይመጣ ከህይወቴ ስለወጣ ያውም እሷ በዚና ነው ስትጨማለቅ የነበረው መጀመርያ ራሷን ታክብር ራስን ሳያከብሩ መከበር የለም
@Habeba-x1u
Ай бұрын
ልክ ነሽ ላሂ ነጌ እሡም ያለቅሣል የዛራው ያጭዳል
@محمدمحد-ف2م
Ай бұрын
@@ndhhd3694ሰዉ በራሱየማይወደዉን ሲናገሩ እዉይገርሙኛል ፍቅር ከለለዉ እና በቃኝ ካለምነዉ በሱአልተጀመረ መለያየት አጀብ እነሱየማያረጉትን ሰዉ ሲሉ ይገርማሉ
@RahelMamo-zn3ww
Ай бұрын
ዝብሉ ማላዘን አይሰለቻችሁም እዴ በግድ አግባት ማለት
@RahelMamo-zn3ww
Ай бұрын
@@محمدمحد-ف2مእረ ልክ ነሽ እነሱ በቅታቸው ተለያዬ በቃ እሳም ፈጣሪ ያለላትን ይስጣት እሱም እደዛው ግን ቶፊቅ ቢድዬ በሰራ ቁጥር አግባት ያለሳ አያምርም እያሉ ሲያላዝኑ ይደብራል የሴትንም ክብር ዝቅ ማረግ ደስ አይልም በቃ ከበቃቸው በቃቸው ነው
@Rabia-Hussen
Ай бұрын
እኛን. ማስደሰት ከፈለክ ሶፊን ይዘክልና. ቶፊቅ ወሎየወች ውስጣችን ንጹህ ነው ለይቅርባይም ቅርብ ነን. ቶፊቅ ፓሊስ ያለሳ አያምርም ቤትህ
@NuritMohamed-wt1du
Ай бұрын
ትክክል። ይመቺሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሪሀናወሎየዋባቦ
Ай бұрын
ትክክል
@fathemafathema7476
Ай бұрын
ትክክል
@HewotMuch-i1n
28 күн бұрын
Fiker eko belemena aydelm fara
@msgjh3659
Ай бұрын
ጠክረህ ሰራ የኛ ወሎየ አይዞህ እኛ እንወዳሀል❤🎉❤
@HayuEmureyanamharawit
29 күн бұрын
የኔ የዋህ ገራገር ወንድም ሁሌም ደስ ይበልህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን ቶፋዬ ራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😘😘😘
@LemlemSebhat
Ай бұрын
ቶፋየ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ለዝህ ቀን አበቃህ እንኳን እውነተኛው ሳቅህ ተመለሰልህ ፈተና በበዛ ቁጥር ለሰው ልጅ ያጠነክረዋልና። የዋህ ሰው ነህ ፈጣሪ ሁሌ በጎንህ ሆኖ ለበለጠ ስኬት ያብቃህ። ከማሪና ጋር ደግሞ ታረቁ ባካችሁ አደራ። ይቅርታ መስጠትና መቀበል የትልቅነት ምልክት ነውና።
@RahelMamo-zn3ww
Ай бұрын
ዋው ደስ የሚል የጥሩ ሰውኮሜት ነው❤❤❤
@HGgg-z3g
Ай бұрын
ቡራ ማርክ ኤፍ ሀሰን ቤካ የኔ ወድሞች አብራችሁ ስመጡ ሲያምርባችሁ
@sadamu
Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ተውፊቅ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ🎉❤
@YeshiChanal12
Ай бұрын
ደምሩኝ
@Adii12
Ай бұрын
እኔም ቤትይን ለማስመረቅ ተዳርሻለሁ 1000k አስገቡኝ
@hayathayat-xj3zy
Ай бұрын
ቶፊቅ እኮ ወላሂ በጣም የዋህ ነው አላህ እንደሰው አይደለም አላህ ይጠብቅህ ሁሌም ደስ ይበልህ ወንድሜ❤ ከሳውዲ በረሀ እስካሁን አብረን አለን እንቀጥላለን❤❤
@الحمدالله-ف4ث
Ай бұрын
በጣም❤
@zdalemu-up9qd
Ай бұрын
በጣም አላህ ይጠብቅው
@Neima-r9u
Ай бұрын
ማሻ አላህ🥰 ቶፊቅ በደስታ የምትኖርበት ያርግልህ ወንድሜ 🥰🥰
@AdhanDawar
Ай бұрын
ሶፊ ጋ ታረቁ ያገሬልጅ ❤😂
@SusuRoyalSusuye-e7z
Ай бұрын
yachin merz allah gelagelew
@medinaJemal-y8h
Ай бұрын
ቶፊቅ የበለጠ ደስ የሚለን ያንተ ቤተሰቦች ሶፊ ቤት ብትመጣ ነው
@Rabia-Hussen
Ай бұрын
ዝብለሽ መልከስክስ ትወጃለሽ. የልጂሽ አባት. ትግስቱን ይስጥህ. ውጭሽ ሌላ ውስትሽ ሌላ
@Gtc-bh8yw
Ай бұрын
ዛረ የመጀመሪያነኝ የማዳም ቅመሞች አላህ ያሠባችሁትን ያሣካላችሁ ጉል አሚን❤❤
@ማህተቤክብሬነው
Ай бұрын
አሜን👏ደምሪኝ ማሬ ስወድሽ❤
@YirefBasazin
Ай бұрын
አሜንእናቴላንችምያሳካልሽ
@Sfxf-jp8tl
Ай бұрын
አሚን🤲🤲🤲
@ZeynebaZeyneb-ms3gt
Ай бұрын
ሂኖክ ድቁና ድቅነሺ አምሮባቹሀል😂😂😂ሴኦል እደነበር ድቅነሺ ደርሶመልስ በመኖሩ ደስ ብሎኛል😂😂😂
@HayatMeka-pt8hs
Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@maryama8557
Ай бұрын
ላይክአረጊ ዝምብለሽ💃😂😂😂😂😂
@jameelajameela7132
Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@eteneshworikcho8190
Ай бұрын
😅😅😅😅
@sameri585
Ай бұрын
ወይኔ ኮመንት😂
@lulutube885
Ай бұрын
ቶፋዬ እንኳን ደስ ያለህ ❤
@Muna336
Ай бұрын
ማርያምን ስትይ በጣም ነው የሚያምርብሽ የኔ ውብ ❤❤❤❤❤❤
@ematiluputracoyboy5753
12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አብሽር ቶፊቅ ጠክር
@zuzu-j2t
Ай бұрын
ማርኬን ፈርቸ ነው እንጅ ያችን ለምለም ተብየ አጥቤ አሰሰጣት ነበር😂😂ቶፍያ ጎብዝ
@Zamzam111-jq7vh
Ай бұрын
ለሚወዱት ሲባል ሁሉም ነገር ይለቀቃ ማርክ በጣም ነዉ ምወደዉ የኔ ዉድ ወድም❤❤❤❤
@hshjsjhshsjja7490
Ай бұрын
ለሚአዝችዉ😂😂የይህንያህል😢ሴትልጅማርክጥሩአደለም
@HayatMeka-pt8hs
Ай бұрын
@hshjsjhshsjja7እህት ደምሪኝ490
@Maaza-w8l
Ай бұрын
አይ አንቺ ዝም በይ😂😂😂😂
@Zeze-ds6qq
Ай бұрын
😢😢😢ተዉኝማ ለዛች በቅሎ አታንሱብይ
@AbubekerMohammed-q6t
18 күн бұрын
Wendime ekuan dess aleh benath sofi ga tareku yeselam yenena bet yadirglh
@ZuzuMmm-gq9wl
Ай бұрын
ማሻ አላህ በድስታ አግብተህ ወልደህ የምትኖርበት ያድርግህ ቶፈ የዋህ ነህ።
@ThhvFujj
Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ❤
@Asru-123
Ай бұрын
እንኳን ደሥ አለህ ሶፊ ብትኖር ደግሞ የበለጠ ደሥታ ነበር አላህ ያሥታርቃችሁ🎉🎉
@FhCh-vu6tf
Ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላ ወድሜየ❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
Ай бұрын
እነኳን ደስስስ አለህ ቶፏ❤❤🎉🎉በደስታ በጤና የምትኖርበት ያድርግልህ❤❤❤❤
@YffYfu-u5r
18 күн бұрын
ውሎ ቶፊቅ ግን ቶፊቅ ደስታህ ደስታችን ግን ሁሎንም ነገር ስታደርግ ምን አለ ስልምነን በሚወክል ብታደርግ ባገራችን ባህ ያሆው ምንማጣው ምድር ካፌሩች ሰብስበህ አብርህ ትዘላለህ ምን አለ አላህ እደሰጠህ በስራት ብታመሰግ ነው ምንም ቤሆን በባህር ፍየል ልጠብቅ ሰኡድ ሂደሃል ሸሪአን ምንግዚም ትጥሳለህ እባክ ለሀይማኖትህ ትንሽ ክብር ስጥ እባክህ ልለምንህ
@birlenbirlen8257
Ай бұрын
እልልልልልልልልል. እንካን ድስአልህ. ወንድሚ ቶፍቅ
@360asbestosremoval2
Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ሶፊ ብትኖር የበለጠ ይደምቃል አስበበት
@FatumaTadesse-k9u
Ай бұрын
እህት ማሪና መቸ መጣሽ ሙተሽ አልነበር😅😅😅😅😅😅 ቶፋየ ጉዞወደፊት ሂወት ይቀጥላል
@فاطمةحسين-ر4ت
Ай бұрын
የሞተ ሰው ይመለሳል እዲ ማሪና😂😂😂😂😂
@selamlove6129
Ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል የፍቅር የደስታ ቤት ያርግልህ ቶፊቆ❤❤❤ ግን ሙቤ የለምሣ ከመሐላችሁ❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
Ай бұрын
የኔመልካም የዋሁ ገራገሩ ወንድሜ ከፍበል ከዚህበላይ ወድቀትህንማየትአልችልም❤❤❤
@SmilingComputerChip-lz9hm
Ай бұрын
ቶፊቅ ወድሜ እንኳን ደስ አለህ በደስታ የምትኖርበት ያድርግልህ 🎉🎉🎉🎉
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
Ай бұрын
መብሩክ🎉🎉 ጌታየ ሆይ ለስደተኞችም ያልታሰበ ደስታና ስኬትን ከጤና ጋ ስጠን የልባችንን መሻት ሙላልን ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ሰላም አድርግልን ያረብ🤲🤲
@jemila51wollo
Ай бұрын
አሚን ያረብ❤
@hayatHayat-bz2cq
Ай бұрын
አሚንን❤
@fatumafatuma739
Ай бұрын
አሚንንን ያረቢ
@jamelajamela6892
Ай бұрын
አሚን ያረብ
@SameraSamera-i3x
Ай бұрын
አሜን❤🙏🙏🙏
@ጊዜዳኛነው
Ай бұрын
ማሻአላህ እንኳንደስአለህ
@SameraSamera-i3x
Ай бұрын
መብሩክ ልጆች ወልደህ ተደስተህ የምኖርበት ቤት ያርግልህ🙏🙏🙏🙏
@عبيده-ذ1ت
Ай бұрын
አሚን❤❤
@Lov-b3q
Ай бұрын
ቶፊዬ እኳን ደስ አለህ
@ፍቅር-ሰ9ፀ
Ай бұрын
ፍትህ ለልጅሽ አባት
@FadFad-y4g
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ብትአብዱሠኢድ
Ай бұрын
ሼቅይ ብሎ ልኳት ነዉ ኑሮ ተወዷል እህታለም ክክ@rejebkedr1564
@Mas-bn2by
Ай бұрын
አይ የለም ስሞኑን ይነሳል ክተኛበት😂😂😂@rejebkedr1564
@samriTube12-hm3kc
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ZahraZah-h7f
Ай бұрын
ፍትህ ለልጅሽ አበት
@AhmedNur-e3e
Ай бұрын
ቱፊከ ከሶፊጋታረቆ በአላህ ለአተምከብረ ነውአትራራቁ😢😢😢❤🎉እባከህን
@tube6066
Ай бұрын
ቶፍየ እንኳን ደስ አለህ ወደፊት 😘😘😘
@nebiyat-s8l
Ай бұрын
ዋው እንኳን ደሰሰሰሰ ያለህ መምህራችን ❤❤❤ ከዚህ በላይ ከፍከፍ በልልን የበረከት የደሰታ የሰኬት በልጆች የምትባረክበት ቤት ያድርግል ❤ ወንድማችን
@drr8432
Ай бұрын
ዋዉዉ ደስ ይላን እንኳን ደስ አለህ ቤት አበሳ ብያለሆ ፈጣሪ በፍቅር በደስታ ምትነሩቦት ያርግልህ ወንድሜ አይያለያች የጋድኝኘት ጥግ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ በፍቅር እና በሰላም ያንራችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
@MaserteBalchotub
Ай бұрын
ቶፊቅ የኔ ወንድም ቤት ለምሳሌ ያለው ቤቱን ደስታ ዓለምን የምታይበት ይሁንለ
@ahelamyeallahebariya8797
Ай бұрын
እንኳንድስአለህ ቶፊቅየ የሳቅ የደስታ ቤትያደርግልህ
@betselotmuche1556
Ай бұрын
Congratulations bro ❤I am happy for you 🎉
@nawal5119
Ай бұрын
አንዳንዴ ብታናደኝም በጣም ነው የምትመቸኝ ቶፋ መብሩክ ብያለው ለቤትህ ይገባሀል 🎉🎉🎉
@AwaLeyla-nr8te
Ай бұрын
ማሻ አሏህ እንኩዋን ደስ አለህ ወንድምየ❤
@WiaTube770
Ай бұрын
እንዃን ደሳለህ ቶፋ❤
@fjfh3537
Ай бұрын
እኳንደሥአለሀያገሬልጂ❤❤❤❤❤❤
@Ansa-w2k
Ай бұрын
መቡሩክቶፊቅ ማሻአላህ አላህሳሊህሚስትይስጥህአተንወደአላህወደቂልባየምታዞር
@seadaebrahim3037
Ай бұрын
❤❤❤❤ማሻ አላህ❤
@FtimaMohammed
Ай бұрын
እኳን ደህ መጣህ ከስርቤት ነዉ መናፈሻ ብቻ አላቅም 😂😂😂😂😂😂
@Honorx6-h3u
Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@TMO-c6d
Ай бұрын
@@Honorx6-h3u😂😂😂
@እሙሂክማ-ዠ4ለ
Ай бұрын
ዋው ወንድማችንቶፊቅ በርታ🎉🎉
@sadakmal1865
Ай бұрын
በሰላም በጤና ያኑርህ ወልደህ የምትከብድበት ያርገው መልካምትዳርም ይስጥህ ሰርግህንደሞ ያብላን
@nouncell6397
Ай бұрын
Wwwoooww beexama deessii tallallachu❤❤❤❤❤❤
@seade127
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይና ሀቢቢና ረሱል ሱለሏህ አለይሒ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
Ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ አሰለም
@aishasaeed1018
Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@munamuna1301
Ай бұрын
ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለምም❤
@SabrinaAli-d4m
Ай бұрын
s a w💓💓
@MakahAhmed-f8o
Ай бұрын
እኔ ያለሶፊ አትታየኝም ቶፊቅ አይ የኔከረታታ ከስደት አንተ አለህ ብላ ሁሉን ነገረ ጥላመታ አሁን እሶ እያለቀስች አንተ ትደስታለህ😢ለማንኝውም እነዚህ ኮተት የሆኑ ሴቶችህን ከሶ አጠገብ እዲይደረሱ ንገረችው በስላም ትኑረበት በሀገሮላይ
@Eden-e3w
Ай бұрын
ስው ባገሩ ላይ ስርቱ ሲቀየር በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@MTUbe-p5x
Ай бұрын
ምን ዋጋ አለዉ
@njoodkrieshan8283
Ай бұрын
ማዳበሪያየፋት ከኒና ነው ማሪና የዋጠችው 😂😂የተንቢ ይመችሽ ትንሹ ሄኖክ እንኳን ደስ አለህ
@HayatMeka-pt8hs
Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@royal7301
Ай бұрын
አብሽር 🎉🎉🎉🎉
@fethabsr
Ай бұрын
አልሀምዱሊላ ቶፈ ወደፊት
@genetteshome3906
Ай бұрын
@HALIMATube-b4tደምሪኙ ደመርኩሽ እህቴ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
Ай бұрын
ማን እደናት ቶፋዬ 😢😢😢ከነጥፋትህ አላህ ይጠብቅህ የኔ ገራገር ወንድም❤❤❤እንኳንም ደስ አሉህ አልሀምዱሊላ
@alemgena-po4fj
Ай бұрын
ወይ የኔ ናፉቆቶች ከምንም በላይ ማርክ ቡራ ኤፊ ቤካ መምጣታቸዉ ያስደሰተዉ የኔዉቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@MKl-zu9tpseada
Ай бұрын
ሀሰንንለማንተውሽው😢
@JohnLewisham-ro5vz
Ай бұрын
እኮን ድሰአለህ ከሷፊጋ ይታረቁ የምትሉ👍
@Meriyem-c5d
Ай бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ቶፊቅ ወደፊት የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሶፊ ጋ ታረቁ🎉😢❤❤❤
@NeZa-f2u
Ай бұрын
እንደ መሪና የሠው ሂይወት ከመበጥበት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@ekramekram4625
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MohammedMoh-vv4xl
Ай бұрын
ቶፋየ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል 👏👏
@HayatMeka-pt8hs
Ай бұрын
ወንድሜ ደምረኝ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
Ай бұрын
ያረብ.ወድሜ.ለድንክ.ለኢልምክ.የምሠራ.በጀመአ.በሀላል.በፍቅር.በጀመአ.ሦላትሥገድበት.አላህ.ሂዳይሥጥህህህህ.አሁንሥ.አሣሠበኝ.ያተነገርርርርር😢😢😢😢
@Zahra-b3v6n
Ай бұрын
ሶፊ ብትኑር የበለጥ ያምር ነበር ለማንኝዉም መብሩክ
@hawuathawuat6164
Ай бұрын
ያረብ ደግሞ ከሶፊ ጋር ታረቅን ብሎ ስርፕራይዝ የማደርገን ይሁን ያረብ በመካከላቸውን የገባውን ሸይጧን አላህ ያንሳቸው😢😢😥
@sadakmal1865
Ай бұрын
እንኳንደስአለህ ወንድማችን ቶፊቅ ዘመንህንሁሉ ደስታያርግልህ
@lijfasikatube1322
Ай бұрын
ቡራ ኤፋ ማርኬ አሰን ቤኪ አድ ላይ ስቶኑ እደት እደምታምሩ ቶፋ በደስታ ኑርበት ከሶፊ ጋር ውለዱበት ክበዱበት የምር ምኞቴ ነው♥♥♥
@hananmekonenn813
Ай бұрын
ቶፊክ ጀግና ነህ የሳቅ የደስታ ያርግልህ እግዚአብሄር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@እራነኝ
Ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MonaTubeማሂ
Ай бұрын
ወላሂ ቡታጀራዎች ትለያላቹሁ ፍቅር እንጂ በቀል አታውቁም ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልል ደምሩኝ
@seadibistimatube7136
Ай бұрын
ማሻአሏህ እንኳን ደስ አለህ ቶፋየ በርታ አሏህ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ ውለድበት ክበድበት በጤና እና በእርዝቅ የተሞላ ቤት ያድርግልህ🎉🎉🎉🎉
@hayathayat4616
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻ አላህ እንኳን ታረቃችሁ😍😍 ቶፊቅ ወድም ጠክር ምንም ቢሉህ ዝም በላቸዉ አተን ለመጣል የማይጥሩት የለም😢 😍
@RahelMamo-zn3ww
Ай бұрын
❤❤❤
@muluneshasefa6606
Ай бұрын
ቡራ ማርክ ኤፍ ቤካ ሀሰን ቡታጀራዎች አብራቹ ስመጡ አቤ ደስ ሲል ቶፊቅ የደስታ ቤት ያርግልህ
@HawaAa-id3cf
Ай бұрын
ቱፊቅያገሬ ልጂ ደሰሰላለህ ደሰብሉኛል የሰዉ ወሪአትሰማ ወደፊት❤❤❤❤❤❤
@hayatAdem-r5q
Ай бұрын
በጣም ደሥይላል ዘፈኑ ቢቀር ጥሩነበር ❤❤❤❤
@Zeineb874
Ай бұрын
ቶፋዬ እንኳን ደስ አለህ ❤ከይቱብ ደግሞ አትጥፋ ወጥረህ ስራ😎❤
@zertuwedajzw8788
Ай бұрын
ተከራይቱ ነዉ
@Suusiyye
Ай бұрын
Hattuu jaarsa namaa hattu yaa rabbi sitti magan🤲🤦
@user-mx1ou3ok1usumee
Ай бұрын
😂😂😂 Amma dhugama jasafi jatini tanii
@Suusiyye
Ай бұрын
@user-mx1ou3ok1usumee maaltu hafe harkatti galfatte jirti hin argitu... 😢🤷
@Muna336
Ай бұрын
ማሪናየ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ማርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahitube3690
Ай бұрын
ዋውው እንኳን ደስ አለህ ቶፊቅዬ😍😘😘😘
@BarakatBarakat-j2g
Ай бұрын
Sofì bitinor kazi balayii yidamki naber
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
Ай бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ፈጣሪ በደስታ ኑርበት ጎበዝ በርታ❤❤❤❤
23:22
የቶፊቅ አድሷ መኪና ጉድ አመጣች 🥹 ማሪና በሌብነት ተያዘች 😭😭
Lij Tofik
Рет қаралды 38 М.
19:04
ደስ የሚል ጊዜ
Wina ዊና
Рет қаралды 162 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
13:01
🧣ማሪናን ከቤተሰቦቼ ጋር ልወስዳት ነው/ ሸማግሌ ሊላክ ነው 🥰💞
Lij Tofik
Рет қаралды 46 М.
23:13
ሩታ የራሷ ቻናል ተከፈተላት.የሰርጋቸው ቀን ደረሰ💍💍🙏
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 211 М.
9:14
ተናፋቂዋ ገጣሚ ሜሮን ጌትነት ከረጅም ቆይታ በኋላ በአሜሪካ መድረክ ላይ ህዝቡን አስደንቃለች!!# Ethiopian Entertainment# Meron Getnet!
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 225 М.
20:37
ኢትዮጵያ መጥቼ ድንገት እማዬን አስደነገጥኩዋት
Rosiye
Рет қаралды 253 М.
10:33
ናፍቀሽኝ ፎቶሽን እያየዉ ነበር
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 94 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 629 М.
28:37
በቃ ወድጄሻለው ፡ እንድትለይኝ አልፈልግም ❤️
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 140 М.
19:16
🧣ማሪና ታገተች 💔 ያልጠበቀችው ገጠማት😂
Lij Tofik
Рет қаралды 88 М.
47:49
ከ19 ዓመት በኋላ ሲገናኙ በእንባ ታጠቡ!!! #donkeytue #comedianeshetu #dubai @comedianeshetu#dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 608 М.
21:45
ትልቅ ደስታ አለ!
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 91 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН