No video

ቶፊቅ ነው ፍቅራችንን በአደባባይ ያወጣብን 😭

  Рет қаралды 19,758

ABI KIROS

ABI KIROS

Күн бұрын

Пікірлер: 213
@ABI_KIROS
@ABI_KIROS Ай бұрын
ማሂ ይቅርታ ታድርግ የምትሉ 🥺
@user-wt2td7sp7d
@user-wt2td7sp7d Ай бұрын
Lantee bilaa metaa bentiki ataselkiseti endeminim yeqirataa teyikati emebeteni betami new anjeteni yebelchuu yegebachibeti agebeteki yeqirataa belati😢😢😢
@GeletaSifen
@GeletaSifen Ай бұрын
የዊነት😢 ታስጠላላችው😢ደስታችው በአደባባይ ፊችአችውም አደባባይ ምንም አይገኝም ምንም😢😢😢
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it Ай бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤😢😢😢😢
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl Ай бұрын
Er yemastela prake new betam tgrmalchu
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 Ай бұрын
Alen
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Ай бұрын
ፕራንክ ነው ተባልሽ አይደል ይቅርታ አርጊለት
@JfE-nb2fu
@JfE-nb2fu Ай бұрын
አይዞሽ ፕራክ አይደል ይቅር ተባባሉ❤
@user-pw4dq4bw3e
@user-pw4dq4bw3e Ай бұрын
አታልቅሽ ይቅርታ ጠየቀሽ አይደልደ ማሂ አታናጂን😢😢😢😢😢
@SsSs-yh9gu
@SsSs-yh9gu Ай бұрын
እባክሽ ማሂ ተረጂው ፕራክነው እሱም።ይወድሻል እባክሽ።ለኦዴስክብርካለሽ ይቅርታ አድርጊለት
@MuluneshYalewMuluneshYalew
@MuluneshYalewMuluneshYalew Ай бұрын
ማሒ ይቅርታ አድርጊለት ፕራንክ ነው አለሽ አይደል እርሱም እኮ ይወድሻል❤❤❤❤
@user-qb3hw7fd9e
@user-qb3hw7fd9e Ай бұрын
በቃ ፕራክ ከተባልሽ ይቅር በይው አታስጨንቅው
@user-jw7ev4hu7u
@user-jw7ev4hu7u Ай бұрын
ያሁሉ አልፈሽየለ በዙህ እጅ አትስጭ ታረቁ ማሂየ 😢
@user-di3ul2nr6u
@user-di3ul2nr6u Ай бұрын
በመጀመሪያ አይዞሽ የኔ እያሉሽ እንግዲህ ተረጋጊ ነው እነሱም እሱም በጣም የሚወድስ ፍራንክ አይዞሽ ተረጋጊ የምርቢውን የአዳም ግን የመረደን ፕራንክ ነው ❤😢
@user-zw7fq9rb7y
@user-zw7fq9rb7y Ай бұрын
አብሽሪ ማሂየ አታልቅሽ ኡፍ😢ሀቂቃ እሱምኮ ይወድሻል ❤ ወዴፊት ከናተብዙነገር እጠብቃለን ❤❤❤❤
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f Ай бұрын
አይዞሽ የሚዳሰው ሁሉንችሎነው ደግሞ ፕራንክነው ሆድ አይባሥሽ❤❤❤
@SayedBodiya
@SayedBodiya Ай бұрын
ኧረ ዉዴ ፕራንክነዉ ብሎሏንዉዴ እሱም እያለቀሰነዉ ይቅር በይዉና ሀንድላይ ሁኑ😢😢😢😢😢😢😢😢
@3zoz3-sz9hs
@3zoz3-sz9hs Ай бұрын
ቶፍቅ ለናተ ብሎነዉ እሽ ምንም አላጠፋም ብራኪ ነዉ ተባልሽ አይደል አታናጂን እሽ
@user-jy7wp5jr1e
@user-jy7wp5jr1e Ай бұрын
አይዞሺ እህቴ😢😢😢😢
@user-rk5gv4nj7z
@user-rk5gv4nj7z Ай бұрын
በሉ ለፍቅር ብላችሁ የምታደርጉትን ነገር ሁሉ ትንሽ ቅር ሲላችሁ አረግን አረግን አትበሉ በጣም ነው የሚያስጠላው ካረጋችሁ አረጋችሁ አለቀ ደሞ ፕራክ ነው ከተባልሽ ተባልሽ አይደል ቀልዲ ካላወቃችሁ ደግሞ ቀዲማችሁ ተዋወቁ እጭ
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
እና ፕራክ አታቂምን ዉዴ ፕራክ አይደል ባልየዉ ደሞ ይቅረታ ጠይቅ አጥፍታሃል አብረህ ተከተለህ ወዲዉ መናገር ነበረብህ😊
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm Ай бұрын
እቅር ለ እግዚአብሔር ተባባሉ ማር ፕራንክ ነው ሁለተኛ እንደይ ደግም እንጂ አይዞሽ 😢😢😍😍😍
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl Ай бұрын
ኮሜታተሮች እኛ ነን ፕራክ እየተደረግን ያለነው እሽ ማን እየቀረፀሽ ነው አሁን እንዴትስ እሱ ዩቱብ ላይ ለቀቅሽው ዝም ተብሎ የሚሠራ አደለም እኮ ዩቱብ አይድያ ሲጠፋ ለዩቱብ ማሳደጊያ ያክል ነው አትጨነቁ የዋሆችየ
@sebletube6489
@sebletube6489 Ай бұрын
ያለኮነው እህት ለፍቅር ዋጋ መክፈል ፕራንክ ነው ከተባለ ይቅርታ ተባባሉ መጊባ ሰርተው ነው የሰሩት ፕራንክ ነው በቃ ይቅር ማለት ትልቅንትነው
@aboaboo8875
@aboaboo8875 Ай бұрын
ኧረ እህቴ ፕራክ ነው ተባልሽ እኮ መግቢያ ሰርተዋል አትሳሳች ይቅርታ አርጊለት
@user-zy9xn7pk8k
@user-zy9xn7pk8k Ай бұрын
ኧረ ወይኔ የቤታችሁን ገበና እዛው ጨርሱ ፕራክ ነው እየተባልሽ አይደል
@GsgggyshhsghJjsjhhs
@GsgggyshhsghJjsjhhs Ай бұрын
የኔእህት አይዞሽ😢😢😢😢
@CharaMai
@CharaMai Ай бұрын
ፕራክ ነው አየተባልሽ አደል ይቅርታ አድርጊለት የምትሉ👍👍👍👍👈
@Mfashion01
@Mfashion01 Ай бұрын
በቀጣይ እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባቺሁ እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባቺሁ
@user-ke4sx3zy9i
@user-ke4sx3zy9i Ай бұрын
ፕርንክ ሰለሆና ይቅርታ አድርግለት የምትሉ❤❤❤
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q Ай бұрын
ብራክ ነው ተባልሽ አይደል በቃ ይቅርታ ተባልሽ ይቅርታ አርጊለት በሆላ ምነው ይቅርታ አርጌለት በሆነ ትያለሽ ብራንክ በአንቺ አይደለም የተጀመረው ሁለተኛ ብራንክ ይቅርባችሁ በይቅርታ ዝጉት ያለፈ አልፎል በቃ
@user-wc7ng7sf3f
@user-wc7ng7sf3f Ай бұрын
ፕራንክ ነዉ ተባልሽ አይደል እደ ታካብጃለሽ 😎😎አትጃጃይ ይቅርታ ተቀበይ 😢😢
@MediDam
@MediDam Ай бұрын
አብሽረ ማረ እና ይወዱሻል ወላህ❤❤❤❤❤❤
@yalfalAdemasu
@yalfalAdemasu Ай бұрын
ኘራአንክ ስራአችሁ ነው ያአሠብሽውን አላአረገም በቃ አጥፍቷዋአል ኘራአንክ ማአረጉ እና ይቅርታ ሲልሽ ተቀበይው ይወድሻአል ለፍቅር ስንት ነገር ይኮናአል የአብርሽንና የሩታን ፍቅር እይና ተማሪ ፍቅር መሠዋአት ያአስፈልጋአል እንኳን ኘራአንክ እህቴ ይወድሻአል
@user-fl8vb8go3f
@user-fl8vb8go3f Ай бұрын
እዴ ፕራክ ነው ተባልሸ አይደል ሆ ይቅርታ አደርጊለት ሆ የሚዲያ ሰው ሁኖ ብራክ የተለመደ ነው
@user-jw7ev4hu7u
@user-jw7ev4hu7u Ай бұрын
የኔየዋህ አይዞሽልኝ 😢😢😢😢
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Ай бұрын
ይቅርታ አድርጊለት ፕራንክ አይደልደ ተረጅው ማንኛውም ስው ነው ፕራንክ የሚደራረገው የእውነት አስመስልሺውኮ// ቶፊቅ ደሞ ይቶቡ ይጠቅማችኋል ብሎ እጂ ለሌላ ነገር አደለም
@user-ds8is7og3e
@user-ds8is7og3e 19 күн бұрын
የኔ ውድ አታልቅሺ አይዞሽ
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e Ай бұрын
ፕራክ ነውኮ ማሂ ቆንጆ ለጊዜው ስሜታዊ ሁነሽ ልትናደጅ ትችያለሽ ግን ይቅርታ አድረጊለት
@azebtes8649
@azebtes8649 Ай бұрын
ማኢዬ አራት አመት ሙሉ የገነባሽውን ፍቅር በፕራንክ አትናጂው ባክሽን ለራስሽ ብለሽ ይቅር በይው በዋላ እንዳይቆጭሽ በቃ ሁሉንም እርሺው እና ይቅር በይው ከወደድሽው ካፈቀርሽው በዋላ በግዜ ብዛት ይቅር ሳትይው ቀርተሽ እንዳይቆጭሽ አስቢበት ሁሉንም ነገር እርሺው እና የአራት አመት ፍቅርሽን አስበሽ ይቅር በይው በዋላ እንዳይቆጭሽ ፕራንክ አድርገውሽ ነው አትሸወጂ ንቂ እና ፍቅርሽን አድኚ ደውለሽ ሁለቱንም አገኛቸው እና ተነጋገሩ
@FATIYAABANEGA
@FATIYAABANEGA Ай бұрын
Yene ❤❤❤
@user-ly9cb5xv2o
@user-ly9cb5xv2o Ай бұрын
ማሄግን እኮ ፕራክ ነው በቃ ይቅርታ አድርጌልት እሱም ትጎድቶል
@user-uj7lf3lr2s
@user-uj7lf3lr2s Ай бұрын
ፕራክ አታቂምደ ይቅርታ አድርጊለት እሱም እያለቀሰ ነዉ 😢😢
@user-mf1to4hr9u
@user-mf1to4hr9u Ай бұрын
የኔ ውዴ አይዞሽ
@yeshyesh1879
@yeshyesh1879 Ай бұрын
ፕራንክ ነው ተባልሽ አይደል ምን ይስግጥሻል
@azebtes8649
@azebtes8649 Ай бұрын
ማኢዬ ልክ ነሽ አጥፍቶአል ይቅር በይው በፕራንክ ቪዲዮ አትለዩ እባክሽን ይቅር በይውና ታረቁ ፕራንክ አድርገውሽ ነው እንጂ ባንቺ ላይ ጓደኛሽን ወዶ አይደለም ደውለሽ አናግሪው እና እውነቱን ተረጂው በሰራው የፕራንክ ቪዲዮ ተፀፅቶአል ይወድሻል ደሞ መውደዱን አትጠራጠሪ እመኝው ይወድሻል በጣም ከጓደኛሽ ጋር ተመካክረው ነው ፕራንክ ያደረጉሽ እውነትም ፕራንክ መደረግሽን ሳታውቂ እውነት አንቺን ትቶ ጓደኛሽን የወደደ መስሎሽ እንዳትሸወጂ ደውለሽ በአካል አግኛቸው እና ተነጋገሩ በንግግር የማይፈታ ነገር የለም በዋላ እንዳይፀፅትሽ በግዜ ሳይረፍድብሽ የሚወድሽን ልጅ አግኝተሽ አዋሪውና ይቅርታም አድርጊለት በዋላ ስታጪው እና ፕራንክ መሆኑን ሳታውቂ ብትለይው እና ብትርቂው ይቆጭሻል ይፀፅትሻል ከምር የምትወጂው ከሆነ ይቅርታ አድርጊለትና ወደ ፍቅራቹ ተመለሱ በዋላ እንዳይቆጭሽ ምክሬን ተቀብለሽ ይቅርታ ካደረግሽለት የምትጠቀሚው አንቺ ነሽ አንድ ቀን ታመሰግኚኛለሽ በማይሆን ነገር ለዛውም በፕራንክ የምትወጂውን የሚወድሽን ልጅ አትጪው ምክሬ ነው ከጠቀመሽ በምክሬ ተጠቀሚበት እና ደውለሽ በአካል አግኝተሽው አውሪው እና ይቅር በይው
@zzzz6032
@zzzz6032 Ай бұрын
አይዛሽ ከባድ ነው ግን ታገሺ ለልፋትሽ ለፍቅርሽ ስትይ ይቅርታ አርገለት ብራክ ስለሆነ
@sayedahmada718
@sayedahmada718 Ай бұрын
የኔውድ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ Ай бұрын
ፕራንክ ነው ተባልሽ እኮ እማ ይቅርታ አድርጊለት
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 Ай бұрын
የኔ ውድ ተይ ፕራንክ ነው ይቅርታ አርጊላቸው 😢😢😢
@WensyAdrese
@WensyAdrese Ай бұрын
ይቀርታ አድርግለት ብምራም ፕራንቅ ነው የኔ ማር ♥️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z Ай бұрын
የሀገሬ ልጆች ይቅር ተባባሉ እደ ይቅር ካልተባባላችሁ ቅር ይለናል ❤❤❤❤❤❤
@ifj8189
@ifj8189 Ай бұрын
ይህ ፕራንክ የሚባል ሰይጣን ውድ ወልድያ መመልስ ከፈልግሽ መልሻ እልክልሽ አለሁ የኔ አልቃሻ አይዞዥ
@Tube-cr9st
@Tube-cr9st Ай бұрын
ማሂየ ፕራንክ ነው ይቅርታ አድርጊለት
@user-nl3te7rd1q
@user-nl3te7rd1q Ай бұрын
ሰው ስት ፖራክ ያደርጋል ቀላልኮነው ታረቂው ስበብ ፈልገሽከሆነነውጅ😢❤🎉😂
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Ай бұрын
ፕራክ ነው ከተባልሽ አታካብጂ ወይም መለየት የፈለግሽበት ምክኒያት ካለሽ እጂ በግልፅ ተናገሪ እደ መግቢያ ሰርተው እኮነው ፕራክ ያደረጉሽ😮😮😮😮😮😮😮
@abyaby1016
@abyaby1016 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HargAbebaw
@HargAbebaw Ай бұрын
ፕራንክ እኮነው አረተይ ተረጋጊ
@mishomisho9306
@mishomisho9306 Ай бұрын
Ayezoshi yene konjo😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
የኔውድአይዞሽ
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x Ай бұрын
እረ ማሂየ ይቅርታ አድርጊለት የምር❤❤❤
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
በይ አትጃጃይ እደሱዳኒ ሱሪሆሆ ቶፊቅምን ያድርግሽ ፕራክነው ተብለሽ አይደል
@omerg8178
@omerg8178 Ай бұрын
😢አረበአላህ ተረቁ ጨንቀኝነበር
@Redmi9Newphonr-eo5wt
@Redmi9Newphonr-eo5wt Ай бұрын
ስሜቱ ከባድ ነው አይዞሽ እህት
@Gggse2727
@Gggse2727 Ай бұрын
ማሂየ ተመለሽ የኔውድ ቡሀላ ባላደረገው ነገር ፕራንክ ነው ይቆጭሻል የኔ ውድ አንችን እናቅሻለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉
@Ggg-ye1wm
@Ggg-ye1wm Ай бұрын
ወይኔ አይዞሽ የኔዉዶ እረ ተዉ ወንዶች😢😢😢😢😢😢😢😢
@hiwotyared-ob4fo
@hiwotyared-ob4fo Ай бұрын
Yene fiqir sirachu prank eskehone dires yiqirta adirgilet esum cenqotal eko marye
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Ай бұрын
ጃስት ፕራንክ ኣይዞሽ።
@zadargosha
@zadargosha Ай бұрын
አይዞሽ በቃ ይቅርታ አርጊላት😢😢😢😢😢😢😢
@ElisabtMekonini
@ElisabtMekonini Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢uuff ayizoshi sis 😢😢😢
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 Ай бұрын
አረ እህቴ prank ነው አሉሽ በቃ ይቅርታ አርጊለት አንተም ሁለተኛ እንዲህ አይነት ነገር አታድርጉ የምትሰሩትን ምረጡ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
ማሂ በቃ ፕራንክ ነዉ አይደል በቃ ይቅርታ አድርጊለት❤❤
@user-ok6or5zw4q
@user-ok6or5zw4q Ай бұрын
ፕራክነዉ ተብለሺ የለ እዴ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
ፕራንክነው ተባልሽ እይድል በቃ ይቅርታ እርጊለት እድስ ስለሆንሽ ግራ እጋብሽ እይዞሽ
@hayatmohammed-tg4sz
@hayatmohammed-tg4sz Ай бұрын
አይዞሽ ዉደ
@whiteold8577
@whiteold8577 Ай бұрын
እህቴ ኘራክነውቡሎየለእድይቅርታአርጊለት አታልቅሺ
@user-dh2pe5xc3n
@user-dh2pe5xc3n Ай бұрын
ፕራንክኮ ነዉ ዉደ ታረቁ የኔ ዉዶች ለ KZbin አድስ ስለሆንሽ ነዉ።
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 Ай бұрын
Enda Prank Kehone Yikerta Aleshi Tekebeyiw Lemn Tameriyalshi Ehet
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Ай бұрын
መሀ ፕራንክ እኮ ነው ይቅር ተባባሉ እና በዚህ ጉዳይ ፕራንክ አትደራረጉ ደሞ አችም እኮ ቸኩለሽ ወጣሽ❤❤❤❤
@saadalovely3557
@saadalovely3557 Ай бұрын
ማሂ ይቅር ተባባሉ ምክንያቱም አይተሽው ከሆነ መጀመሪያውን ፕራንክ እንደሆነ ያስታውቃል
@user-mo8yr6cm7y
@user-mo8yr6cm7y Ай бұрын
ለናተአዝኖነውቶፊቅአትፍረጅበት
@user-sp2mj8bq2m
@user-sp2mj8bq2m Ай бұрын
አይዝወሺ ተረጋጊ እህት
@goldenprobably
@goldenprobably Ай бұрын
😢😢😢😢Azsho😢
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h Ай бұрын
❤❤❤❤ብራክ ነው ብሎል አይደል እደ እደ ተይጅ❤❤❤
@selitensay3763
@selitensay3763 Ай бұрын
ሰላም ፕራንክ ነው ተባልሽ አደል ምንድነው ይቅር መባባል ነው
@user-cc5cw4bj6v
@user-cc5cw4bj6v Ай бұрын
የኔናት አይዞሸ እህት ❤❤❤
@HiahAlharbi
@HiahAlharbi Ай бұрын
አዪዞሺ ፕራክ አደል
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 Ай бұрын
አጀቴን በላሽዉ የኔ ቅመምዋየ አታልቅሽብኚ አብሽሪ በትዳራቺሁምሀል ምቀኛ አዪግባብሽ
@saadalovely3557
@saadalovely3557 Ай бұрын
አይዞሽ ማሂየ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v Ай бұрын
ማሂ በቃ ብራክ ነው ተብለሺ የለዴ እረ በቃ አትነፍረቂ
@saada5858
@saada5858 Ай бұрын
ይቅርታ አለሽ አይደል እደ ያዉም አልቅሶ ምነዉ ፕራክ አይተሽ ወይም ተደርገሽ አታቄምእደ ሆ😮😢ሲቀጥል ቶፊቅ ምንም ጥፋት የለበትም አድነገር ሲፈጠር የሰዉ ስም ማሳት ጥሮ አደለም አችም ይቅርታዉን ተቀበይዉ በቃ
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q Ай бұрын
ሰገጤ ነገር ናት እንደ አናደደችኝ ብራክ አታቅም እንደ
@saada5858
@saada5858 Ай бұрын
@@user-dl5wb7ic8q እደ አይታ ወይም ተደርጋ አታቅም እደ አናደደችኝ
@user-kv5tw2sz6k
@user-kv5tw2sz6k Ай бұрын
😢😢😢😢ኡፍ 😥 አታልቅሽ
@user-jw7ev4hu7u
@user-jw7ev4hu7u Ай бұрын
ይቅታ አድርጊለት እማ 😊❤😢
@user-le1cz4ci7m
@user-le1cz4ci7m Ай бұрын
ትክክል ነሽ ግን ተሳስታል ይቅር በይዉ
@Zedtesfay
@Zedtesfay Ай бұрын
ኝንድነው ምታካብጂው ፕራንክ ነው ተባልሺኮ እማማ ከበደች ምንድነው
@user-jh9in6wh5t
@user-jh9in6wh5t Ай бұрын
አላረኩ አለሽ እኮ ፕራክ ነው ያው ጥፍቱ እድህ ያለ ፈተና ነው
@user-jr7je8md8z
@user-jr7je8md8z Ай бұрын
ፕራክ አታውቅም ልጂቱ
@user-hl4kk9lk5w
@user-hl4kk9lk5w Ай бұрын
ፕራክ ነው ተባልሺ አይደል በቃ
@yasminwerkeneh6873
@yasminwerkeneh6873 Ай бұрын
ፍራክ ነው ተባልሽ አይደል
@user-rz1oy6ht7v
@user-rz1oy6ht7v Ай бұрын
ይቅርታአለሽአደል😕😕
@user-fg2qf5rq4h
@user-fg2qf5rq4h 2 күн бұрын
ኣሳዛኝ እሂቴ❤❤ ፒራክ ነዉ
@user-wy1tt8oi9w
@user-wy1tt8oi9w Ай бұрын
ትንሽ ታታላምዱን አቤት የቶፊቅ ጓደኛ ሖናችሑ እንፍርዲባችሑም😅😅😅😅😅እይጉዲ እደው ፕራኽ ነው ተባልሽ እይደል 😅😅😅😅የተሰደዲሽለት እይይይ ቀይባሕርን የተሻገርሽ እስመሰልሽ😅😅😅😅😅 በይ ተይው ይቅርታ እርጊለት❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@kokobeKokobe-ww6gv
@kokobeKokobe-ww6gv Ай бұрын
እንደፕራንክ አይደልእንደ ውደ ይቅረታአዲረጊለት ይሄብራንክ ሥንቱን ሢያሥለ ቅሥ ከረሟን
@SabaEyba
@SabaEyba Ай бұрын
Fara nshi ended perank new tebaleshi ayedel
@user-om3rd2ui3p
@user-om3rd2ui3p Ай бұрын
Yne wde yeqrta adrglti bexame nwo metwadedwte❤❤❤❤❤
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 14 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,3 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 17 МЛН
💫 አለቀሰ ይቅርታ አድርጉልኝ ጥፋተኛ ነኝ አለ
16:04
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 68 М.
🔴 ማሂ ያልጠበኩትን ስጦታ ሰጠችኝ
16:40
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 14 МЛН