አቶ ተወልደ ገማርያም እና ግርማ ዋቄ በማን ከማን ከመሳይ ጋር ክፍል 1/ Tewolde G/Mariam,&Ato Girma Wake On Man Ke Man Part 1

  Рет қаралды 12,859

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 5 жыл бұрын
ሁለቱንም እንዴት እንደ ምወዳቸው በጣም እማካብራቸው ሰዎች ናቸው፣ ሰርተው ያሳዪን የሃገር ቅርስ ሃብት ናቸው፣ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ።
@TINATO73
@TINATO73 5 жыл бұрын
Ebs ሁሌም ሃገራዊ ፋይዳ ያላቸውን ነገሮችና እንዲሁም ታሪካዊ ቦታዊችንና ሰዎችን በማስቃኘት የኢትዮጵያ ግምባር ቀደም ምርጥ ሚዲያ ነው thank you for everything
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 5 жыл бұрын
I have never seen so humble person like Mr. Girma Waki, What a great person he is, congratulations ato Girma on your retirements, Ethiopians ever never will forget you. 💚💛❤️
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 5 жыл бұрын
የአቶ ተወልደ ገብረማርያም እና የአቶ ግርማ ዋቄ አብረው መስራት አየር መንገዱን አሁን ለደረሰበት እድገት ወሳኝ እንደነበር ከዚህ ዝግጅት ተገንዝበናል። እናመሰግናለን።በአንፃሩም ኢትዮጵያውያን በተናጠል እንጂ አብረው መስራት አይችሉም ውጤታማም አይሆኑም እያልን የሌለ ተረት ለምንተርት ጥሩ ትምሕርት ያገኘን ይመስለኛል።
@zelalemjiru6165
@zelalemjiru6165 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅን መሆን ጥሩ ነው ለመሰግኖት እወዳለው አቶ ግርማ ዋቆ ምክኒያቱም ቅንንነቶት እና ቆራጥነቶት ለሀገራችን ጠቀማት አቶ ተወልደንም አመሰግናለው ደስ ይላል በርቱ።
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 жыл бұрын
አቶግርማዋቄ፡የኢትዮጲያአየርመንገድእዚደረጃ፡እንዲደርስትልቅውለታየከፈሉሰውኖትበጣምነውየምንወዶትየምናከብሮት፡እድሜናጤናተመኘንሎት፡
@ASTERMEDIA1
@ASTERMEDIA1 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ
@tewodrosasferu4264
@tewodrosasferu4264 5 жыл бұрын
long live to both. still we are ethipoian
@michaelgutema483
@michaelgutema483 5 жыл бұрын
Long live guys much respect
@zizitino6301
@zizitino6301 5 жыл бұрын
yetewelede fegegetawi betame yamerale
@ኢትዮጵያፍቅርሰብስክራይብ
@ኢትዮጵያፍቅርሰብስክራይብ 5 жыл бұрын
እኔን የሚወድ ላይክ
@konjittedla2099
@konjittedla2099 5 жыл бұрын
🙏🙏
@nahomb2784
@nahomb2784 5 жыл бұрын
This shows how both are caring for their country. We can only blame tplf and The Narrow Evil Meles for the mess.
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
ውዶቼ ቻናሌን ጎበኙት
@Natureandscince
@Natureandscince 5 жыл бұрын
እርእሱን የሰራና እና ያፈረሰ በለው
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ። ሰብስኬብ ሸልሙኝ ።
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 жыл бұрын
አብይን የምወድ sebscreb አድሪጉኝ ።
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 жыл бұрын
ይሔሊቀሴጣንወያኔተወልደ፡መወገድአለበትመጀመሪያ፡የተበደሉትን፡ካፒቴኖች፡ፈትሐሸይሰጣቸውሚዲያወጥተሕበማንአለብኝነትስታወራትንሽእፈረትይኑርሕ፡እሺ፡፡ለነገሩጋዜጠኛተብዬውየተወልደቲፎዞነሕ
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 138 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 87 МЛН
አዛምድ  - AZAMD Full Amharic Movie 2023
1:50:26
Salkan Tube
Рет қаралды 2 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 138 МЛН