አቶ ታድዮስ ታንቱ የማይጠራውን የወያኔን ጉድ ዘረገፉት

  Рет қаралды 42,739

Selam Tube

3 жыл бұрын

ሰላም ቲዩብ ኢት ቻናል:-
በምንወዳት አገራችን ሰላምን ለማስፈን በሃይማኖት፣ በፖለቲካ፣ በታሪክ፣ በባህል እንዲሁም በማህበራዊ ግንኙነታችን ዙሪያ በጎ ተጽዕኖ ለመፍጠር የተደራጀ የዩትዩብ ቻናል ሲሆን ለሀገራችን የሚጠቅሙ መልካም ሃሳቦች አሉን የሚሉ ሰዎች ሃሳባቸውን በዚህ ቻነል ማጋራት ይችላሉ። ክፋት ሊወገድ የሚችለው፣ ክፉ አድራጊዎችን በመቃወም እና በማጥፋት ሳይሆን ክፉ ሃሳቦችን በመልካም ሃሳቦች በመተካት ነው። ስለዚህ መልካም ሃሳቦች በዝተው እና ተትረፍርፈው ክፉ ሃሳቦችን እና ድርጊቶችን እንዲዋጡ፤ ሁላችንም የየራሳችንን ድርሻ እንወጣ!
ስለዚህ ይህንን ሰላም ዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ፣ ላይክ እና ሼር በማድረግ አብረውን ሰላምን ለማምጣት ሰራተኛ ይሁኑ
ዋና አዘጋጅ ተሾመ ሽፈራው

Пікірлер: 223
@fikreababa3022
@fikreababa3022 3 жыл бұрын
አቶ ታዲወስ ጥሩ ኢትዮጵያዊ እድሜወት ያርዝምልኝ ከአንገቴ ጎንበስ ብየ ነው እንኳን ለጌታችን ልደትአደረሰወት
@rahelbeyene9815
@rahelbeyene9815 3 жыл бұрын
እንዴት እንደሚመቹኝ አቦ ሰላምዎት ይብዛ አቶ ታዲዩስ።
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 3 жыл бұрын
አቶ ታዴወስ ታንቱ ስለአየህወ በጣም ደስ ብሎኛ ምክንያቱም እርሰወ እውነትን የያዙ ላይብራሪ ስለሆኑ በአሁኑ ጊዜ እውነት መስማት የማይፈልጉ ብዙ ስለሆኑ ምንአልባት ምንሆነው ይሆን ብየ አስቤ ነበር ሰለአየሆት ተመስገን አምላኬ !!!!!!!
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ናፍቀውኝ ነበር
@roseayni712
@roseayni712 3 жыл бұрын
ገራሚ ሰው እድሜ ይስጥህ
@jeff.t7778
@jeff.t7778 3 жыл бұрын
Long LIFE my father 🙏🙏🙏🙏
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 3 жыл бұрын
His love for his country is unimaginable.
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን !
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 3 жыл бұрын
አቶ ታዲወስ ታንቱ የተከበሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው። ገዜጠኛው ግን ችኩል ጋዜጠኛ ያሠኘዋል።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ እረጅም ዕድሜ
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 3 жыл бұрын
እንደ አማራነትና ኢትዮጵያዊነት እውን በዚህ ዘመን እንደ ታዲዮስ ታንቱ አይነት ፀሀፊ አለን?
@malakum9126
@malakum9126 3 жыл бұрын
Stay bless dear Tadiwose👌👌👌
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 жыл бұрын
ክቡር ታዲዮስ ታንቱ 👍👍👍👍🇲🇱
@aberegebeyehu4355
@aberegebeyehu4355 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አለ ...ናፍቀውኝ ነበረ አቶ ታዲዮስ ታንቱ
@dr.mastewal3858
@dr.mastewal3858 3 жыл бұрын
long live my hero! on the side of the truth.
@bizenkidane8477
@bizenkidane8477 3 жыл бұрын
እየ ስው ትክክልኛ ስው ነው
@ashagerderso1556
@ashagerderso1556 3 жыл бұрын
Long live to Tadiwos Tantu!!!
@ahmedyirad785
@ahmedyirad785 3 жыл бұрын
እረ አሳቁኝ ብአደንን የገለፁበት ምንገድ የህኋትን ጡት ጠብተው ያደጉ ናቸው ሲሉ 100% ትክክል ነዎት
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 3 жыл бұрын
He love for his county clearly seen in his interview.
@alganeshe4053
@alganeshe4053 3 жыл бұрын
ዉይ አባት ሆይ ዕድሜ ጤና ይሰጥልኘ በእዉነት ድሮም ሆነ አሁን አንድ ነዉ ቃላቸው ሀገሬ እምትፈልገዉ እንደዚህ ቃሉን የሚጠብቅና የሚረዳት ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን አሜን
@עצחח
@עצחח 3 жыл бұрын
አቶታድዬስ አምላክ ይሥማወት በእውነት መሥመሮ አሜን ግልፀኛ አባታችን የምለውን አሳጥረሁኛል በግልፅነቶ ንሩ ለኢትዮጵያ በሙሉ አሜን
@demelashmuluneh2557
@demelashmuluneh2557 3 жыл бұрын
I like this man and his honest attitude towards the truth about ethiopian history.
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ የራሱ ጥያቄ ያላዘጋጀ ይልዎታል ብሎ ጥያቄ ያቀርባል ጋዚጠኛው አይመጥናችውም ብዙ ልምድ ይቀርሀል ምሁሮችንለመጠየቅ:: ብዙ ማዳመጥ ትልቅነት ነው መጽሀፍት ቤት ገብተህ ጎብኝተህ ሳይሆን እውቀት ቀስመህ ውጣ::
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው እኒህን ታላቅ ሙህር ለመጠየቅ ብቃት የለህም ስነምግባር ትግስት ይጎልሀል !!!!!!!!
@ኩምሳገመቹ
@ኩምሳገመቹ 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@hirutalege2972
@hirutalege2972 3 жыл бұрын
Thanks long life God bless you
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 3 жыл бұрын
አባቴ ይመቾት
@yaredtekollamandefro8521
@yaredtekollamandefro8521 3 жыл бұрын
አቶ ታዲዎስ ታንቲ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 3 жыл бұрын
በቃ መረቅ ዉድ እና እዉነተኛ ሰዉ ታሪክን እዉነቱን የሚያስረዳ የሚያስተምር ሠምቸም አልጠግብህ አንተን እየሠማሁ የታሪክ መፅሐፎችን ማንበብ ጀምሪያለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 жыл бұрын
We love to here and see you ato tadewos ethiopan hero i wisch you long life
@negusofminjar8290
@negusofminjar8290 3 жыл бұрын
Keep speaking up nothing but the truth. Thanks
@shambelaslam9931
@shambelaslam9931 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጠዎት አባት እውነት ነው አማራ ታላቅ ህዝብ ነው
@fikirtemezgebu5391
@fikirtemezgebu5391 3 жыл бұрын
This man understand woyane well because woyane will never change.
@samuelalemayehu9246
@samuelalemayehu9246 3 жыл бұрын
አቶ ታድዮስ ታንቱ በጣም ደስ የሚል የሚያዝናና ውይይት ነበረ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን።
@jeff.t7778
@jeff.t7778 3 жыл бұрын
He is not tifozo for AMHRA he is saying the truth!!!!!!
@mmh4991
@mmh4991 3 жыл бұрын
Yea
@genetsalilew3288
@genetsalilew3288 3 жыл бұрын
እባካችሁ ለህሊናችሁ ጠይቁ ለትውልድ ለታሪክ ይተላለፋል እድሜና ጤና ይስጠዎት እሜን
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 3 жыл бұрын
እሱ እውነት ላወራው ጋዜጠኛው ተቁነጠነ እድል አልሰጠከውም ለማወቅ ከፈለክ ካሜራውን ዘግተህ አናግረው እውነት ለተሸፈነበት ህዝብ ይናገሩ ምንም አላግበሰበሰም ነጭ ነጫን ነው ቡም ቡም አፈነዳው አድኖ ከመብላት አርሶኦ መብላትን አስተምሮናል የማይካድ ውነት የሚነዝረው ይዘረው!!!
@samsonmeskele4630
@samsonmeskele4630 3 жыл бұрын
ፊልሙ ተቆራርጧል ሙሉውን ለማቅረብ አልቻለም እሳቸው ላወሩት ይገርማል
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ምነው እንደ ታየ ደንደና እንደ ሽመልስ እንደ ዐብይ አማራ ሲነሳ እንዲ መላጣው እስከሚቃጠል ምን አበሳጨው ቱሪናፋ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@alemneshkelemework9319
@alemneshkelemework9319 3 жыл бұрын
አልተናደደም ። አዉቆ ነው ።
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
እንደው የሄ የታሬክ አተላ መራራ ከኝ ጋ ነበር ማከራከር
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 3 жыл бұрын
እደሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት 💚💛❤🙏
@misikernigatu5254
@misikernigatu5254 3 жыл бұрын
አይቻልም እንጂ .....ቢቻል ኖሮ ዕድሜየን ቀንሽ ለታዲዎስ እሰጠዉ ነበር !!!
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Tekkkke
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ገራሚ አባት እኮ ናቸው 😂😂ለእውነት የቆሙ ሀቀኛ ተንታኝ 💚💛♥️
@sabaeshetu2201
@sabaeshetu2201 3 жыл бұрын
He always tell the true 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@borkboi3147
@borkboi3147 3 жыл бұрын
I have lots of respect for you Ato Tadiyos 💚💛❤
@newayebezabeh7
@newayebezabeh7 3 жыл бұрын
ጠያቂው እሳቸውን አይመጥንም
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ልወደድ አትበል ነገር አታጣምም እንዲናገሩልህ ትፈልጋለህ አትፍራ ይናገሩ እድል ስጣቸው
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
TADEOS TANTU- THE MAN OF PRINCIPLE AND TRUTH ✅
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ ታንቱ ታላቅ ኢትዮጵያዊ
@mahaletfekremariam3864
@mahaletfekremariam3864 3 жыл бұрын
አቶ ታድዮስ ቱንታ ላንቱ ቃላት ያጥረኛል እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ።
@sabaeshetu2201
@sabaeshetu2201 3 жыл бұрын
Ato Tadeos Tantu ewnetegna Ethiopiawi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 жыл бұрын
I love to here you we love you god bless you god bless ethiopan
@memeabebe1337
@memeabebe1337 3 жыл бұрын
love this gentile man he dies for truth .....The journalist is not experienced.
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
Great citizen Tadios Tantu live long
@አሐ
@አሐ 3 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን አቶ ታድዮስ ታንቱ ብዙውን አመለካከታቸው ስወደው ስለ አማራ ያላቸውን የአድሎ አመለካከት እና ኦሮሞን ደግሞ ሌላ ቀርቶ የረጅም ጊዜ ታሪክ በኢትዮጵያ ውስጥ እንደሌለው የሚያወሩትን አልወድላቸውም ምክንያቱም እንደዚህ አይነቱ ሰው ናቸው ታሪክ አዋቂ መስለው የሚያበላሹት የሚከፋፍሉት። ስለዚህ አንዳዶቻችሁ ጆሮአችሁ መስማት የምትፈልጉትን ብቻ ሳይሆን እውነተኛ ያልሆነን ነገር ሲናገሩም ሊነቀፉ ይገባል።
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 3 жыл бұрын
ይሄ ሰውይ ነጭ ነጪን ነው ታቱ
@almazgetachew735
@almazgetachew735 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሁ እናመስግናለን እውነቱን ተናግሮ እመሽበት ማደር
@zewduayele624
@zewduayele624 3 жыл бұрын
Ato Tadyios is honest person. He is speaking the truth. God bless you. Ato Tadiyos is an Ethiopian who is courageously advocating about Ethiopia. He explained things objectively.
@solo212n
@solo212n 3 жыл бұрын
ጠያቂው ብቃት የለህም ትቸኩላለህ ትደበላልቃለህ።
@ኩምሳገመቹ
@ኩምሳገመቹ 3 жыл бұрын
በጣም ቀሽም ነው ጋዜጠኛው
@TuTu-go6dt
@TuTu-go6dt 3 жыл бұрын
Betam keshem gazetega
@queenamhara4128
@queenamhara4128 3 жыл бұрын
አቶ ታዲወስ ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ እግዛብሄር አምላክእድሜና ጤና ይስጥልኝ ስለ አየሁት በጣም ደስ ብሎኝል
@fikrehaile9751
@fikrehaile9751 3 жыл бұрын
የእዉነት ጌታ እድሜ ይስጠዎት የሠራዊት ጌታ
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
አባቴ ሰወድህ አንጀት አርሰ ናቸው😂😂እውነት የማይመቸው ሰው ምንም ማድረግ አይቻልም 😂😂
@raheladugna1247
@raheladugna1247 3 жыл бұрын
He is right I agree with him we only need ethiopan day because that play in your mind in the wrong way
@dmx3674
@dmx3674 3 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ ታንንቱ ፣ እጅጉን የማደንቆዎት ጀግናዮ ነው። እውነት መናገር የማይፈሩ ፣ ይሉኝቷ የማያውቁ የኢትዮጵያ ልሳን ናቸው ። በጣም እወደዎታለሁ ።
@serawitbelihu4660
@serawitbelihu4660 3 жыл бұрын
Very very thank you for invited tadeyos tante, I wish always God give us true and honest person stand for Ethiopian.
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
ለዕዉነት የቆሙ ነጭ ነጯን የሚናገሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዎት💚💛❤🙏 ያማልል እዉነትን መስማት ግን ዕዉነት ዕዉነት ነዉ አቶ ታዲዮስ ታንቱ እዳሉት የአማራ ሕዝብ ለሁሉም ብሔር ባለዉለታ እንጅ ጠላት አይደለም ሁኖም ግን ወርቅ ላበደረ ጠጠር እንደተባለዉ አማራ በተገኝበት ይገደላል እዉር ከመሪዉ ጋር ተጣላ ይባላል💔
@gebrishweldemariam5529
@gebrishweldemariam5529 3 жыл бұрын
ክብር ለአቶ ታንቱ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@K1L2W3
@K1L2W3 3 жыл бұрын
ክቡር አቶ ታድዬስ ታንቱ እንኳን የኛ ሆኑልን ታላቅ የኢትዮጵያችን አንበሳ ሀቀኛ የታሪክ አዋቂ ምናለ እንደ እርሷ ያለ አስር ኢትዮጵያዊ እውነቱን ለመናገር ደፍሮ የወጣ ከአድርባይነት ነፃ የሆነ ምሁር ቢኖረን እናመሰግናለን የምንወዳት ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን በርቱልን!!!!!ታላቋ ኢትዮጵያችን ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑርልን።አሜንንንንንን።💚💛❤
@bayeyonas688
@bayeyonas688 3 жыл бұрын
Long life ma father 😍👍👍💪💪💪💪
@eshetudesta1225
@eshetudesta1225 3 жыл бұрын
ሀቀኛ ኢትዩጵያዊ !! ዕድሜዎ ይርዘም።
@davoosm7087
@davoosm7087 3 жыл бұрын
You always stand for your country and you are a great personality a very honoured person I ever know thank you so much for what you did well for your country. Tadiose Tantu you are true Ethiopia 💚💛❤💯✔
@taybatayba3259
@taybatayba3259 3 жыл бұрын
እኔእኮይህሰውየ።በጣምነው እምወዳችው።ለምን ቢባል።እውነቱ ከሳቸውጋርነው
@Kassabantelay
@Kassabantelay 3 жыл бұрын
Ato Tadios ,true and brave Ethiopian!
@agerreta659
@agerreta659 3 жыл бұрын
Tantu my hero a son of Ethiopia
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 3 жыл бұрын
True!!!!
@asefakassa7892
@asefakassa7892 3 жыл бұрын
he is a legend ☺️
@dawitabebe223
@dawitabebe223 3 жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄና ምላሽ ውይይት ነበር በርቱ !!
@teshomesosengo2050
@teshomesosengo2050 3 жыл бұрын
He has good interpretation power
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 3 жыл бұрын
😅😅ተጨማሪ 100 አመት ይስጥልኝ አባቴ ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊ ማን እንደሆነ አብጠርጥረው ያቆታል 😍😍💚💛❤👏
@solomon6297
@solomon6297 3 жыл бұрын
Very knowledgeable old men
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 3 жыл бұрын
ታዲዮስ ክብር ይግባው ወደድንም ጠላንም ታሪክ ግዜውንና ሒደቱን የቀደሙ ባህሎች ድምቀትና ተቀባይነትን ጠቅለል አርጎ አድላዊነት በሌለው የሰውን ልጅ ተፈጥሮአዊ ማህበራዊ ትርምስምስ ሂደትና እድገት ቁልጭ ብሎ እንደ ገበያ የጋራ አርጎ እንዲታየን አርጓል🙏👍👍😎♥
@sisaymulatu9017
@sisaymulatu9017 11 ай бұрын
ሃቀኛ ሰው እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝመው።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ ታንቱ የት ጠፍተው ነው ብዬ ሳስብ ነበር ተሼ ስላቀረብካቸው እናመሰግናለን ደጋግመህ አቅርብልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ።
@tamratdemissewldesenbet8569
@tamratdemissewldesenbet8569 3 жыл бұрын
ግልገል ጋዜጠኛ ከሳቸው ጎን ለመቀመጥ ብቁ አይደለህም
@ethiopiaethiopia8573
@ethiopiaethiopia8573 3 жыл бұрын
ታዲዮስ ምርጥ ሰው
@emuyetola9355
@emuyetola9355 3 жыл бұрын
Hero 💚💛❤️‼️‼️
@Poem_AI
@Poem_AI 3 жыл бұрын
I respect you man ...Tadi ....
@genetsalilew3288
@genetsalilew3288 3 жыл бұрын
ሙግት ነው ? ወይስ ጥያቄ ጋዜጠኛ ተረጋጋ በእድሜ ትምህርትቤት ነው
@getachewtamenu8555
@getachewtamenu8555 3 жыл бұрын
I like this older man...
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 3 жыл бұрын
ጋዜጤኛው ተዋቸው ታሪኩን ያብራሩልን አማራን የሚያከብሩት ፈሪሀ እግዛብሔር ስላለው ነው።
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 3 жыл бұрын
Tadeyos Tantu! My hero !
@genetfantaye7931
@genetfantaye7931 3 жыл бұрын
ለእውነት የቆሙ ለሀቅ የሚመስክሩ ታላቅ ሀገር ወዳድ ስው ታላቅ አክብሮት አለኝ :: ስላም እና አንድነት ለውቢታ ኢትዮጵያችን
@mekonnenhabte4052
@mekonnenhabte4052 3 жыл бұрын
አቶ ታድዎስ ትክክል ነው ወያኔዎች በስልጣን በለያዩም በአላማ አንድናቸው እባብ እባብ ነው ከእባብ እንቁላል እርግብ አይጠበቂም
@abrehetabrehet1407
@abrehetabrehet1407 3 жыл бұрын
Ewnat New
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 3 жыл бұрын
Yetekeberu abatachin Gash Ato Tadiwos Tantu nurulin, rejim edmie yitewot.
@zahrah6200
@zahrah6200 3 жыл бұрын
የማይጠገብ አንደበታቸው ናፍቆኝ ነበር ስላየሁትደስ ብሎኛል አባቴ
@tiliksewtadesse8490
@tiliksewtadesse8490 2 жыл бұрын
betam enamesginalen tikiklgna tarikachinin slasredahan
@umphshauttotanga8807
@umphshauttotanga8807 3 жыл бұрын
አቶ ታዲዮስ ታንቱ ጥሩ ነው የሚናገሩት፤ ነገር ግን የጁነታው ተላላኪ የነበሩ የወላይታ ካድሬወዎች ህወኃትን በመደገፍ ወላይታ ከትግራይ የመጣ ብሄር ስሉ ነበር፡፡ እርሶስ ምን ይላሉ??ጋሞንና ወላይታን ስያጋጭ የነበሩትስ እኔ ማን ነበሩ?
@mandesta2204
@mandesta2204 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@yeshetu9210
@yeshetu9210 3 жыл бұрын
He is genius true nation 👌
@mekonnen2384
@mekonnen2384 3 жыл бұрын
አቶ ታዲወሰ፦ ጀግና አባት መኳሪያ ትልቅ መምህር የሚያኮሩ አባት ናቸው እንከባከባቸው!!!! የአገር ትልቅ አዋቂ አሰተማሪ መካሪ አባት ሸማግሌ ናቸው !!! " እወነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር " ይህ ነው !!
@seren1437
@seren1437 3 жыл бұрын
Gazetegnaw yamhal ende ? Teregaga
@abrarosman5301
@abrarosman5301 3 жыл бұрын
ውይ እንዳሉት እኮ አሁን እነፃድቃንና አበበ ተክለሀይማኖት በረሀ ገብተዋል።ይገርማል ትንቢት
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 29 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 601 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН