No video

ቶማስ ሴት ናት ? ድንቅ ልጆች ( 94 )

  Рет қаралды 853,170

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZbin Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 400
@barackhaile4
@barackhaile4 2 жыл бұрын
ሕጻናት የሚዋደዱት አብሮ ለመጫወት ብቻ ነው
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d 2 жыл бұрын
እኮ
@ethiopia8545
@ethiopia8545 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@tsahaiaron9175
@tsahaiaron9175 2 жыл бұрын
@@user-xs7jb3qg1dj I'll l Rr
@barackhaile4
@barackhaile4 2 жыл бұрын
ያኔ ልጅ እያልን ሆነሽ ጎረቤቴ ከቤትሽ ልጠፋም አትጠፊም ከቤቴ ክፉ ደግ አናውቅም የልጅነት ነገር ተቃቅፈን በአንድ አልጋ እንተኛ ነበር የመልካም ግዜ ልጅነት .......
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 жыл бұрын
ትክክል
@mikieletekia9627
@mikieletekia9627 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለእነዚህ ቆንጆ ልጆች እድሜና ጤና ይስጣቸው 🇪🇷
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 жыл бұрын
ልጅቱ የምታወራው በንፁ ልብ ነው እኛ እንደምናስበው አይደለም ፍቅር ሰው መውደድ በብዙ መንገድ ይታያል
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ሳህህ
@amanuelliginani8160
@amanuelliginani8160 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህት
@adu-genet
@adu-genet 2 жыл бұрын
ግን ይሄ ቪዲዮ ለሌሎች ህፃናት ምን ያስተላልፋል ?? ትምህርት ትተው አብሮ በመሆን ባለ መሆን ሌላ ማልቀስ መቅናት መናደድ ምን መልእክት አለው ።።
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 2 жыл бұрын
@@adu-genet በጣም
@egziabhereyimesgen1429
@egziabhereyimesgen1429 2 жыл бұрын
💞💞💞💞
@user-pd1gb7zi4s
@user-pd1gb7zi4s 2 жыл бұрын
ነገ አድጋ እሄን ቪድዮ ስትመለከት አቤት በሳቅ መውደቋ ጥሩ የልጅነት ታሪኳን አስቀመጠች😂😂😂
@raheladdis3588
@raheladdis3588 2 жыл бұрын
የበእምነት ሰውመሆን ወላጆች ይቺን የመሰለች በራሷ የምትተማመን ግልፅ ብሩህ አእምሮ ያላት ቆንጆ ልጅ እያሳደጋችሁ ስለሆነ አምላክ አብዝቶ ጥበቡን ይስጣችሁ፡፡ ብዙ ወላጆች ከልጆቻችሁ ጋር የግልፅነት ውይይትና ምክክር ብታደብሩ መልካም ነው ፡፡ ልጆቻችሁን በግልጽነት ማዋራት ልጆቻችሁ በእናንተ እምነት እዲያድርባቸው ያደርጋል ፡፡
@yetnebershmengistie9826
@yetnebershmengistie9826 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ እሚገርማችሁ እናቷ ብቻዋን ነው የምታሣድጋቸው ከታላቅ ወንድሟ ጋር እና እቤት ውሥጥ ጨዋ ናቸው ግንበነፃነት ነው እያሣደኳቸው ያለቸው እና በጣም አመሠግናለሁ
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
እሼ ዛሬ እማዬ እንዴት ስትመርቅህ እንደዋለች ብታይ ከተፈናቃይዎችና ከአባ ጋር ያደረከውን ድጋሚ እያየች ሰላምክ ይብዛ አንተ ምርጥ የእማማ ኢትዮጵያ ኩራት 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ውይ አሼ የኢትዮጵያ ነገር በሙሉ ያስከፋል የአንተ show ብቻ ደስታን ይስጣል::🙏🏽❤️👍🏽👏🏽
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እሰኪ
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
አታምጣ ስለዉ አምጥቶ ቆለለዉ አለች አያቴ 🤣🤣 የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ልጆች ንፁህ ናቸዉ❤❤😂😂😂
@emutube818
@emutube818 2 жыл бұрын
ክክክ ቀላል ቆለለውደ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ኪኪኪ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
ክክጥ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂💌
@musemamilove4519
@musemamilove4519 2 жыл бұрын
😀😀😀😀
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
በእምነት ሰው መሆን♥️በጣም ደስ የሚል ስም ነው:: እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏🏾♥️🌺
@emutube818
@emutube818 2 жыл бұрын
ይቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ በውጭ ሐገርም በሐገርም ያላችሁ እንደወጡ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያረግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
አሜን💚💛❤️😘😘😘😘
@user-sj6pk3ri6u
@user-sj6pk3ri6u 2 жыл бұрын
አሚንንን
@yabyab5036
@yabyab5036 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sabaaregawi3684
@sabaaregawi3684 2 жыл бұрын
Amennnnnn
@user-im1ov4of4j
@user-im1ov4of4j 2 жыл бұрын
አሚን
@tiube8057
@tiube8057 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ በሳቅ አስለቀሰችኝ በተለይ የቶማስ part😂😂😂😂እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ🥰🙏እሼ ተባረክ🙏 መታደል እኮ ነው ከልጆች ጋር መዋል 🥰
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
የዛሬ ልጆች ከእድሜያቸው በላይ ነው አህምሮቸው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ❤
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Sifen yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet pleasss
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 2 жыл бұрын
ቶማስ ብላ ያለቻት 😁😁😁 ላብህ እሥቲመጣ አሣኩሁ አላለችም
@Jesus-4721
@Jesus-4721 2 жыл бұрын
ልጆች ያላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግላችሁ ።
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Gizachew yene wedim bekininet sebscrab aregugn wedim pleasss
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@got3ch626
@got3ch626 2 жыл бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
@@got3ch626 pleasss bekininet sebscrab aregugn pleasss
@romatela7057
@romatela7057 2 жыл бұрын
በሳቅ ገደለችን በጣም ጣፍጭ ነሽ እድግ በይ ❤❤😘😘
@michoumichou7164
@michoumichou7164 2 жыл бұрын
ኮመት አንብቤ አንዳዶቹ ለምን እደገባቹ ወይም ልትል የፈለገችው ብላቹ ያሰባቹት ልክ አይደለም 6 አመት ድንቅ ልጅ ጓደኛዋን ለብቻዋ እዲያጫውታት መፈለጓ እናተ በፆታዊ ፍቅር ተርድታቹ ኮመት ለወላጅ እንኳን ሳታስቡ ትቸከችካላቹ የናተ ኮመት ለኔ የጥበት መልክት ነው በተረፈ እሼ የኔ መልካም በጣም አከብርካለው🙏🙏🙏 ሚጣዬ እደግሊኝ በጣም ነው የተዝናሁት የኔ ልጅ😍😍😍
@shebawian5074
@shebawian5074 2 жыл бұрын
እሸቱ በዚች ልጅ ጉዳይ ግን በጣም ነው ያዘንኩት ፣ ምክንያቱም ስለወንድ በምታወራው ነገር ላይ ከእድሜዋ ጋር እንደማይሄድና ትክክል እንዳልሆነች ትመክራታለህ ብዬ ጠብቄ ነበር ግን አላደረከውም በጣም አዝኛለሁ ።
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ቤተሰቦቿ አሰተዳደጋቸዉ ትክክል አይደለም
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d 2 жыл бұрын
ይቅርታ እህት ምንምችግር የለውም እረስተሽው ቢሆን እጂ በልጂነት ፍቅር ያለነው እቃቃ እየተጫወቱ ባልና ሚስት በሚል ስያሜ ይጫወታሉ ግን ይቺ ለየት የሚያደርጋት በጣም ቀልጣፋ አይን አውጣ ነች
@wengelawitbisrat8934
@wengelawitbisrat8934 2 жыл бұрын
@@user-xs7jb3qg1d ትክክል ገልፀሽዋል
@bedradessa4781
@bedradessa4781 2 жыл бұрын
ትገርሙኛላቹ የቃቃ እየተጫወትን እኮ ባልና ሚስትእንጫወት ነበር የቃቃ እናረግዝ ነበር እንወልድ ነበር ስለዚ ልጅ ናት ግራ ግራ አታስቡ።
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d 2 жыл бұрын
@@bedradessa4781 ዝም አትያትም ይሃ የስደት ንሮ ቅጪላቶን አዙሮትነው
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
በአሁን ግዜ ህጻናት ከትልቅ ሰዎች እጅግ ይበልጣሉ ደሞ ልጆች በነጻነት ሲያድጉ በጣም ብዙ ጥቅም አለው። አሼ የኛ መልካም እንወድሃለን
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ኣንተ ሬሳ ፋራ ማበላለጥ ኣይደለም ። ጊዜው የመነቃቃት ነው
@senaitlemma4944
@senaitlemma4944 2 жыл бұрын
አሸቱ እባክህ እንደዝች አይነት መስመር የለቀቀች ያለድሚዋ ያደገች በጣም የመጨረሻ ባለጌ አሳዳጌ የበደላት መረን ያደገች እስካሁን የምታቀርባቸዉ ልጆች ሁሉም ጣፋጮች ናቸዉ እንደዝች የተበላች ልጅ አታቅርብ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
@@helensemere303 ሰድብ መሳደብ ጥሩ አይደለም ok
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 жыл бұрын
መረን መልቀቅ ነፃነት ነው? ፕሮግራሙ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ስለ ወንድ አውርታ ቤተሰብ ነፃ አድሮጎ አሳደጋት ማለት ነው?
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
@@Ilma_finfinnee ሰለ ጾታዊ ፍቅር አውርታ ሰምትሻል
@zuzuhabshawit828
@zuzuhabshawit828 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ ሰውን ስኖድ በብዙ መንገድ ነው ልጆች ንፁህ ናቸው በሌላ አትዩት
@qintube28
@qintube28 2 жыл бұрын
ጣፋጮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ልጆች እውነትም ድንቅ ናቸው ብሩህ አዕምሮ ያላቸው እናንተ ናቸው እደጉ💚💛💖🙏
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ደግሞ ወጣ ያለች ናት ተዉ ወላጆች ልጆቻችሁን በእግዚአብሔር ቃልና በኢትዮጵያዉይ ባህልና ስርአት አሳድጉ እንደዚህ ያለእድሜአቸዉ ያደጉ ልጆች አታድርጉ
@Sara-hl6ft
@Sara-hl6ft 2 жыл бұрын
Ena yemegeremge zme blo kemsake marmue ayeshalem bezye edma endzye yemetelebete seate new
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
ትክክል ነዉ
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
@@Sara-hl6ft yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
@@lensami2970 yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet
@user-cg9rm6ij3r
@user-cg9rm6ij3r 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
ምስኪን ቅናት አሰቃይቷታል የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍ እድግ በይ የኔ የዋህ የኔ ግልፅ : እውነትም ድንቅ ልጅች ተባረኩልኝ ለቁምነገር ብቁልን : እሼ ተባረክ ❤️
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 жыл бұрын
አቤት የዘመኑ ልጂ ልጂኮየለም😂😂❤❤ይመቻችሁ ይህን ፕሮግራም እወደዋለሁ👍👍👍
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
የስድስት አመት ልጅ እንደዚህ መናገር ይገርማል ሁለት ወንድ መዉደድ ከሌላ ሴቶች ጋር ሲሆኑ መናደድ ጭራሽ የሴት ጉዋደኝዋ ከልጆቹ ጋር ስትጫወት መበሳጨት ስሜቱን ማወቁዋ በጣም ይገርማል ልጆች ነጭ ወረቀቶች ናቸው ወላጆች እዚች ልጅ ላይ መስራት አለባችሁ ዛሬ ከሳቃችሁ ነገ የደም እንባ ታነባላችሁ በውጭ ሀገር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ህፃናት ስርአታቸው አገልጋዮች በየሀይማኖታቸው በሀገር ቤት ያሉት ወላጆችና ህፃናት ተቃራኒ ነው እኔ በዝች ልጅ ንግግር በጣም ደንግጫለው
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 2 жыл бұрын
እኛ እንደምናስበው አይደለም ይች ህፃን ከአስር አመት በኋላ ወንድ በሔደበት አትሔድም።ንፁህነት እንጅ ይኸ እውነተኛ ፍላጎት አይደለም
@user-zx6cr4vf6j
@user-zx6cr4vf6j 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ወንድ መውደድ ጥሩ ነው ከተመሳሳይ ፆታ ይሻላል ወንዳወንድ ብትሆንስ ውጪ ሀገር ብትሆኚ መከራ ነው
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 2 жыл бұрын
Ena Aferku welahi Alsakum
@galeri6103
@galeri6103 2 жыл бұрын
Exactly enyem stadg ykebdatal yekni menfesa eyezayede yhedal
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
እንደውም ልጆቻችን እኝ በግልፅ ስለማናሳድጋችው ብዙ ችግር ይደርስባችዎል
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 2 жыл бұрын
በሰው ሀገር ያለን እህቶችህ በተለይ እኔ ድንቅ ልጆች ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው። ሲከፋኝ እራሱ እሱን አያለሁ ሀሳቤ እንዲጠፋ በጣም ያስቁኛል መቋረጥ የለበትም በርታ
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Uegyeh5 pleasss bekininet sebscrab aregugn pleassss
@hayatwollotube4154
@hayatwollotube4154 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆችን የሚወድ የኔ ጣፋጮች አእምሮአቸው ንፁህ እኮ ነው
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 жыл бұрын
የቶማሱ ተመችቶኛል ሶስት ወንድ በዚ እድሜ እሯ ተይ አትጨርሺብን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@m..m1814
@m..m1814 2 жыл бұрын
😂
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
😅😁
@edomanbese3810
@edomanbese3810 2 жыл бұрын
🤣
@user-ub5dt4wr2c
@user-ub5dt4wr2c 2 жыл бұрын
😂😂😂😂የቶማስ ነገር ሲነሳ አሳቃት 😘😘😘😘😘 እግዚአብሔር አምላክ ለነዚሕ ሲል አገራችነን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏💐💐
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ቆጆ ጥፍጥ ያለች ልጅ ልጆችን በነፃነት መሳደግ በጣም አሪፍ ነው
@davoaman5402
@davoaman5402 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ህጻን ናት ግን በአሁኑ ግዜ ስለ ፍቅር እንድታወራ ያደረጋት እቤታቸው ላይ ከአዋቂ ቁጭ ብሎ በሚያዩት የአዋቂ ፊልሞችና ወሬ ይመስለኛል ! So its very important what to give our kids while they soft and free minded persons! Eshie Keed the way you help the poor and needy one i appreciate may God bless you abundantly dear!😘😘😘!
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
አረ ኮሜንት ሰጪዎች ሰፋ አድርጋችሁ አስቡ እናተ ባደጋቹበት እንዲያድጉ አትጠብቁ እንጂ ሁሉም ልጆች በነፃነት ሁሉን ነገር አውቀው ቢያድጉ ነጋቸውን ያሳምረዋል የኔ ቅመም ምጡቅ አይምሮ ባለቤት ነሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Geni yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ኣባቴ ካንተጋ ደምረኝ ከሰጌጠው ኣድነኝ
@user-oy6fv1kt8i
@user-oy6fv1kt8i 2 жыл бұрын
እኔ ግን የማገባበትና ልጅ የምወልድበት ቀን ናፍቀኝ እግዚአብሔር በስላም ላሀገራችን አብቃን😍😍😍❤❤❤የኔ ማር እድግ በይልኝ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
የዛሬ ልጆች አይምሮአቸው ከእድሜያቸው በላይ ናቸው ፈጣሪ ያሳድግሽ ማማዬ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 жыл бұрын
እንደመር
@user-ei7cb5lc4j
@user-ei7cb5lc4j 2 жыл бұрын
ጉድ በል ዘንድሮ ገና ብዙ እናያለን 🤣🤣🤣ሰለማትረዳኝ ይሄን ደብዳቤ ፃፋኩ 👍👍👍👍
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 2 жыл бұрын
አኔ ግን አልስቅም አዝኛለው አስፈሪ ዘመን ደረስን
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Aresema yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet
@mimikibret2610
@mimikibret2610 2 жыл бұрын
እውነትሽ ነው እህቴ
@user-iv9cu2gz8n
@user-iv9cu2gz8n 2 жыл бұрын
በጣም
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 2 жыл бұрын
እኔስ አፍሪካ🙈🙈🙊🙊
@user-tt6uv9cb9n
@user-tt6uv9cb9n 2 жыл бұрын
በአሁን እድሜዋ ይህንን በጣም ያዛዝናል እኔም አልስቅም
@shewayetadesse1489
@shewayetadesse1489 2 жыл бұрын
ልጁነት በራሱ ንፁህ ፍቅርና ግልፀኝነት ውበት ያለው ነው ማማዬ ፍጣሪ ያሳድግሽ ለበረከት ሁኚ
@banchukonjo4974
@banchukonjo4974 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ግን አንዳንዶቻችሁ ሠዎች ጤነኛ ናችሁ መዉደድና ማፍቀር ለዩ እንጂ እወድሃለሁ እጂ አፈቅርኻለሁ አላለችም
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji 2 жыл бұрын
ወይ የዘመኑ ልጅ ካሁኑኑ ቅናት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rabibintendris8675
@rabibintendris8675 2 жыл бұрын
ክክክክ ትክክል
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጆች በጣም ነው የምዎዳቹ💛💛💛❤️❤️
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Yene ehet bekinnet sebscrab aregign ehet pleasss
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እሰኪ
@tube1601
@tube1601 2 жыл бұрын
@@user-fg7xr5he3x ነይ
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 жыл бұрын
@@tube1601 እሺ
@user-zl9ud8dz7c
@user-zl9ud8dz7c 2 жыл бұрын
እኔም
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz 2 жыл бұрын
እሼ የኔ መልካም ወጣት ሺ አመት ኑርልን እንወድሃለን💕💞💕💞የዛሬቱ ደግሞ ትለያለች 😍😍
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን ውድ
@mesi5970
@mesi5970 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ እሳት
@peintatonic5296
@peintatonic5296 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu ende are eshe comment tanebaleh ende 🧐 wy .egziabher abzto ybarkh wendme
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
በቅናት ያበደች ከዛሬው
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 жыл бұрын
እኔን ም እሰኪ ቤተሰብ አርጉኝ
@user-vv1ul4ph5l
@user-vv1ul4ph5l 2 жыл бұрын
Cuteness overload🥰 ከቆንጅየዋና ፍልቅልቋ በእምኒ😍
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ልጆች እኮ ታድለው ንፁህ ልቦች ናቸው እደጊልን ሁለታችሁም በፍቅር እደጉልን
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Water melon pleass bekininet sebscrab aregugn pleasss
@korafiker4549
@korafiker4549 2 жыл бұрын
Thomas part i couldn't stop laughing 🤣 she just so pure heart. Thank you eshe 🥰
@user-hp7po1oe5f
@user-hp7po1oe5f 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ወቼ ጉድ የዛሬዋ ትለያለች የቅናት ጥግ🙊😂😂😂🤗😍
@konjamkonjam2190
@konjamkonjam2190 2 жыл бұрын
😂😂😂
@RahmiYube
@RahmiYube 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በጣም
@selamawitbirhanu6374
@selamawitbirhanu6374 2 жыл бұрын
የህፃናት ልብ ሁሌም ንፁህ ነው እግዚአብሔር ያሣድግሽ ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@iloveislam6161
@iloveislam6161 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ግን ድንቅ ልጆች ሣይሆን የፍቅር ወግ ሆነብኝ። ኧረ ቤተሠቦቿ ግን ልታስቡበት ይገባል።
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 жыл бұрын
በጣም
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 жыл бұрын
አይ ልጅነት በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች እቺ ልጅ ደግሞ ❤️ 💕 💗
@user-zl9ud8dz7c
@user-zl9ud8dz7c 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤️
@samraabu2a5
@samraabu2a5 2 жыл бұрын
በአሁን ሰዓት እናንተን ብቻ ማየት ነው የሚያስደስተኝ!እሼ ስወድክ
@user-vc8ld9zp3u
@user-vc8ld9zp3u 2 жыл бұрын
ዶንኪ ቲዩብ በጣም ነው እምወዳችሁ እሼ መልካም ወንድማችን እግዚአብሔር ይበልጥ መልካም ስራ እንድትሰሩ ይርዳችሁ♥♥♥
@loveyoumom2457
@loveyoumom2457 2 жыл бұрын
መቸም እዚጋ መደበቅ የለም አላለችም 🤣😂 የኔ ማር እድግ በይ 😍😍😘
@wogayehuhabtamu9388
@wogayehuhabtamu9388 2 жыл бұрын
እርሷ የምትለው መውደድ በእርሷ ልክ ነው እንጂ ትልልቆቹ እንደምናስበው አይደለም ቢሆን እየፈራች እየተሸማቀቀች ነበር ግን የልጅነት ንፁህ ግልፅ ፍቅር ዋው
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-zk3iv3qb8k
@user-zk3iv3qb8k 2 жыл бұрын
እንኳንም አደረሳችሁ ለአባታችን አበና ሀብተ ማርያም ወይ ልጆች የዛሬ ልጆች ክክክ በሰቅ የእኔ ቆንጂ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
አሼ የኔ መለካም ሰው ዛሬ በህልሜ መተህ አየሁህ የፈቅረ ጥያቄ ሰጠይቀኝ😄 ሰባንን ደነገጥሁ የዘመኑ ልጆች እሰማረተ ናቸው😍😍😍😍
@almazethio4434
@almazethio4434 2 жыл бұрын
ልጅነት ደስ ሲል 💞💖💞💖💖🤣🤣
@meles1991
@meles1991 2 жыл бұрын
እንድህ ብለው ያደገ ልጆች በጣም ጥሩ ነው የሚሆኑት ምክናያትም አምሮዋቸው ሰፊ ሁነው ያድጋሉ ።
@mesi5970
@mesi5970 2 жыл бұрын
እኔ አሼ ግን ከምን አይነት እናት ወተክ ነው ግን እውነት የኢትዮጰያ ተስፋ ነክ ፈጣሪ ዘመንክን ሁሉ ይባርከው እመቤቴ በሄድክበት በተቀመትክበት ሁሉ ትከተልክ ትቅደምልክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidanabera5960
@kidanabera5960 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ለዬት ትላለች ሚጣዬ ቀስ በይ አቸኩይ በዚህ እድሜሽ ስለፍቅር አታዉሪ እኔ በአንች እድሜ እያለሁ ንፍጤን እልስ ነበር
@samiangosom6789
@samiangosom6789 2 жыл бұрын
Hhhhh
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@ezanakifle6948
@ezanakifle6948 2 жыл бұрын
Ena eswam telas😂
@bamayoutubechannel4213
@bamayoutubechannel4213 2 жыл бұрын
🙉🙉🤣🤣🤣🤣
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@melatkebed7528
@melatkebed7528 2 жыл бұрын
እኔም🙋 ይከፋኛል 😄😄😄😄🤣🤣🤣🤣ወይ የዛሬ ልጆች
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እሰኪ
@user-bp5ut2zf3u
@user-bp5ut2zf3u 2 жыл бұрын
kkkkkk amzing
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ሚሚሚየ በሳቅቅቅ ነው የሞትኩት የኔ ማር ኣፍሽ ጣፋጭ እኮ ነሽ ።ደጋግሜ ባይሽ ኣልጠግብሽ ኣልኩ።እድግ በይልኝ
@yetnebershmengistie9826
@yetnebershmengistie9826 2 жыл бұрын
ሒልየ የኔውድ ልጄን ሥለወደድሻት እኔም ውድድ ነው የማረግሽ የኔቆንጆጆጆጆጆ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 жыл бұрын
ድቅልጆች በጣም ነው እምወዳችሁ አላህ እድሜናጤናይስጣችሁ
@naomi.1872
@naomi.1872 2 жыл бұрын
ሲከፋህ እኮ እኮ ማዉራት የለም ማልቀስ ብቻ ነዉ ልክ ነት እዉነት ያለዉ ህፃናት ጋር ነዉ እኮ የኔ ቆንጆ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ልጅ አሳዝናኛለች አር ወላጆች ልጆቻቹኝ በዚ መልኩ አታሳድጉ ሲያድጉ ማወቅ ያለባቸውን በልጅነታቸው አያወቁ አጉል ነገር ውስጥ ያገባሉ
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 жыл бұрын
ደምረኝ እሰኪ👈
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 жыл бұрын
ወይም ደምሪኝ
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 жыл бұрын
@@martatesfaye7773 ደምሪኝ እሰኪ እህት
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 жыл бұрын
ደምሪኝውደ ቅርታለሽ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 жыл бұрын
@@user-fg7xr5he3x ደምሪኝውደ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እሼዋ ድንቁ የምዬ የኢትዮጵያ ድንቅ ብርቅ ልጅ ነክ እማምላክ ከነልጅዋ ትጠብቅህ🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘የኔ ጣፋጭ ልጅ የእናተ አምላክ ይጠብቅልን አማኑኤል 🤲🤲🤲🤲
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ምን ብየ ልኮምት ልጅ እንደልጂነት ሲድግ ደስ ይላል
@dawitzewge
@dawitzewge 2 жыл бұрын
What a sweet kid !! so fun and vibrant !! God bless you and grow you !! Eshetu you are the best !!
@beteshi3900
@beteshi3900 2 жыл бұрын
ጉድ ነው ልጆች ግ ን እንደ ልጅ ሲሆኑ ነው ደስ የሚለው ያሳዝናል
@naomi.1872
@naomi.1872 2 жыл бұрын
በጣም የምታዝናና የምታስቅ ልጅ ናት 😂🤣😂🤣ያሳድጋት የኔ ቆንጆ ልጆች ሁልግዜ ደስ ይላሉ ግልፅ ናቸዉ ልጅ ሆኖ በቀር ጥሩ ነበር 🥰🥰🥰🥰
@salome5498
@salome5498 2 жыл бұрын
Raising kids with transparent culture is good; but in such interview it seems encouraging; please when you prepare your questions check psychological explanation about their normal growth and development for their age.Cause this beautiful kid is obsessed with her relationship with boys. She is a bit fast for age. This is my opinion, thanks.
@user-xi4gs3xs9l
@user-xi4gs3xs9l 2 жыл бұрын
የኔ ማር እሷ አብሮ ለመጫወት ነው የኛ ሠው ደሞ ወደሌላ አዙረውባታል
@userphone9487
@userphone9487 2 жыл бұрын
እውነትም ድንቅ ልጆች ገራሚ ልጆች ሁላችሁንም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@selamfekadu9479
@selamfekadu9479 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ደስ ስትል ሁሉንም አንተ ከልብህ ሆነህ ስለምታወራቸው እኮ ነው ከልባቸው ሚያወሩህ አሼ ምርጡ
@user-jb9ws5gu2p
@user-jb9ws5gu2p 2 жыл бұрын
ያአሏህ እድግ በይ የሳቅ ኑሮ ይስጥሽ የኔ ቅመም የኔ ፍልቅልቅ በሳቅ ገደልሽን
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 2 жыл бұрын
አይይይ ቅናት በዚህ እድሜ ፈጣሪ ያሳድግሽ💘💘💘💘💘💘💘💋💋💋💋
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 жыл бұрын
ምስጋና ጀምር! በተቻለህ አቅም ሁሌም አመስጋኝ ሁን፤ በጎ በማሰብህ ብቻ ምናልባትም የህይወትህን አቅጣጫ እስከመጨረሻው ሊቀይር የሚችል ነገር አይምሮህ ላይ ሊከሰት ይችላል። በሀሳብ መልካም ነገር ከዘራህ በህይወት መልካም ነገር ታጭዳለህ! !🔥M2E🔥👈
@amsalmolla6955
@amsalmolla6955 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እ/ር ያሳድግሽ... እሸ ሳቅህን እንዴት እንደምወድው💖💖💖
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጆች🤔🤔እሼ🤣🤣እግዚአብሔር ያሳድግሺ ቅመሟ💚💛❤🙏
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 жыл бұрын
ደምሪኝውደ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 жыл бұрын
@@engdaget12 ደምሪኝውደ
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
@@user-bj6cs9iv5r እሽ ደምሬሻለሁ ቃልሽን ጠብቀሽ መልሽ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 жыл бұрын
@@engdaget12 ውደኮመትላይ አስቀምጭልኝ ሰአቱንጠብቄእመጣለሁ
@rukiyakemal5506
@rukiyakemal5506 2 жыл бұрын
በድቅ ልጆች አልቃሻ አንድ ልጅ ብቻ አየሁ ግን በቸም ፍልቅልቋ ማትጠፋብኝ ዲና ናት
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
ያውን ጊዜ ልጅ ያሳዝነኛል የድሮዎቹ በተርት ደሳስ በሚል ነገር አደጉ ያሁኖቹ የኛ ጊዜማ ብለው ለማውራት ሚታፍርበት ወይም ሚያፍርበት ጊዜላይ ደረስን አላህ የየነሱን ጊዜ ያሳምርላቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ንፍጣም እሄን ሃሳብ ብለህ ታቀርባለህ ሙትቻ ኣቃጣሪ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
@@helensemere303 አል ሳደብም አላህ ይመልስ ልሽ እርር በይ
@aataxdatacollectionteam4014
@aataxdatacollectionteam4014 2 жыл бұрын
እስከአሁን ከአየሆቸው ልጆች በጣም ያስጠላችኝ ብትኖር ይህች ልጅ ናት ፐሮግራሙን ልታስጠላኝ ነው
@Ffrita2068
@Ffrita2068 2 жыл бұрын
እቺ ደግሞ ማርናት. እደስሟ ታማኝናት...🤩😘🥰
@melatkebed7528
@melatkebed7528 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😘😘💚💛❤️👏👏👏👏👏👏
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እሰኪ
@mekides
@mekides 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርሰቶስ ይብዛላችሁ እንኳን ደህናመጣችሁ💞💞💞💞💞💚💛❤️
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ቤተሰብ እንሁን
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 жыл бұрын
ሰላም እህትየ
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
አሜን
@amitub615
@amitub615 2 жыл бұрын
እሸቱ ስነ ስርአት እኔ ምስጥ ብይ እያይሁ ማስታወቂያ ታመጣለህ 😁
@kebronbelay7994
@kebronbelay7994 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ፈገግታዋ እና ግልፀኝነት ደስ ይላል እወደዋለሁ ያለች ደሞ የህፃን ጓደኝነት ነዉ እንጂ እኛ ትላልቆች እንደምናስበዉ አደለም
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v 2 жыл бұрын
🥰❤️ አብረን እንድንጫወት እፈልጋለሁ 🤣🤣 የኔ ጣፋጭ ሌላ አለም ላይ ናቸው ልጆቹ ቶማስ ግን ክልስ ነው ማለት ናት 😜😜 ከኮሮና በኋላ ቻይና የሚለው ቃል የዘጋኝ እኔ ብቻ ነኝ 💔🤣🤣
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Eyou pleasss bekininet sebscrab aregign yene ehet
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
እኔስ በፉቲም አሎደው
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
ልጃች በነፃነት ማሳደግ ብዙ ጥቅም አለው የኔ ውድ እደግ ማማዬ እሼዬ የኔ መላኮም ሰው🇪🇹🇪🇹❤❤
@hayattube8562
@hayattube8562 2 жыл бұрын
ወላሂ እንደዛሬው ስቄአላቅም ኑሩልን ድቅልጆች እንዳይቋረጥ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 жыл бұрын
ደምሪኝውደ ቅርታላለሽ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ወይ ቶማስ???? Smart baby 👧 girl💕
@user-xg6bh5yf9y
@user-xg6bh5yf9y 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@fikeryemihret4408
@fikeryemihret4408 2 жыл бұрын
የኔ እናት ልጃች እኮ ግልጽ ናቸው 😁😁😁እድግ በይ😍😍🙏
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
የኔ ማር የኔ ህፃን ፍቅር ንፁህ ነዉ በልጅ ይገለፃል
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😂😂😂😂😂😂አይይይ የዘንድሮ ልጆች አሳቅሽኝ እሼ ተባረክ አባቴ ዘና ነዉ የምታረገኝ
@akezaberhe6216
@akezaberhe6216 2 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጆች የኔ መሻማቀቅ ምን ይሉታል እድሜና ጤና ይስጣቹ ደንቅ ልጆችየ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 жыл бұрын
እሸቱ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ግን የልጆች ፕሮግራምህ ከመስመር እየወጣነው የሚያድጉ ልጆች ያዩታል እኔ ብዙ ጊዜ የህቴን ልጆች ያንተን ፕሮግራም እያሳየዋቸው እንደነዚህ ልጆች ፈጣን ሁኑ እያልኩ በጣም ይወዱታል ሌሎች ልጆችም እንደሚወዱት አልጠራጠርም እባክህ ይስተካከልልን የምትጠይቃቸው ነገር ወደ ትምህርት ወደ ሀይማኖት ቢሆን ባይ ነኝ።
@mitu4533
@mitu4533 2 жыл бұрын
lk nesh marye😌
@mykids475
@mykids475 2 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራሙ ወላጆች የልጆቻቸውን ሁኔታ እንዲገነዘቡ የሚሰራ ነው።
@salome5498
@salome5498 2 жыл бұрын
@@mykids475 but what about its general message for other kids who watch videos?
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 жыл бұрын
አምላኬ ድረስ ልሳቅ ወይስ ልዘን ግን ወዴት እየሄድን ነው ሆ 😄😄😄እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሌላ ምን እላለሁ ❤️❤️
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ የዘንድሮ ልጆች እዛው በስለው የወጡ ናቸው በነጻነት ማደጋቸው ጥሩ ነው ለወደፊታቸው ጠንቃቃ ይሆናሉ
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 2 жыл бұрын
ወላጆች ቀጥታችሁ አሳድጉ የምን ፍቅር ነው ደሞ አይ ዘመን🙄
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Jameela yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ለምን ምን አጠፋች
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 2 жыл бұрын
@@watermelonyuh3810 እምትለውን ስሚ😂
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 2 жыл бұрын
@@alemgenatube2098 እሽ አብሽሪ
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
ትክክል
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 2 жыл бұрын
ህፃናቶች ስለፍቅር በተለየ መንገድ ያዩታል ከእዋቂ የበለጥ ይረዱታል ብዙ የልጅነት እስተሳሰብ የኔነው ከሚለው ሀሳብ የጀመረ ስለሆነ ሁሉን ነገር የግላቸው በማድረግ ይረዳሉ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ወይ ቀናተ😄😄😄😄😄 አሼ መለካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏👏👏👏👏
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ግሩም የሆኑ ልጆች 😍
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 187 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 32 МЛН
ETHIOPIAN FUNNY TIKTOK VIDEOS COMPILATION
1:25:53
KAB ካብ
Рет қаралды 408
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 895 М.
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 322 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН