ቶንዴን አስደስታለሁ ብዬ አስለቀስኩት | ይቅርታ አባ | BEST SURPRISE EVER EMOTIONAL **He Cried**

  Рет қаралды 78,026

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 437
@Askal-z3n
@Askal-z3n 6 ай бұрын
መታደል ነው ባልን በዚህ መጠን መግለፅ !ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ,እመብርሀን አትለያችሁ ልጃችሁን ለቁም ነገር ያብቃልን አሜን።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 6 ай бұрын
እደኔ የሚጓጓ ማን ነው የዚች ልጅ ሁለተኛ እርግዝና በጉጉት ሚጠብቅ እኔ ቪዲዬውን ሳይ እርጉዝ ነኝ ምትል መስሎኝ ተደስቼ ነበር ፈጣሪ መታ መንታውን ይስጥሽ ልጅ ማሳተግ ትችይበታለሽ ፈጣሪ ይስጥሽ
@addis-abeb
@addis-abeb 6 ай бұрын
እኔም በጣምነው የጓጓሁት❤❤❤❤
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ 6 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 6 ай бұрын
ዘመዶቸ ማኀን አይደሉም ይህችን የመሰለሽ ሽህ የሆነች ልጅ አሏቸው ይበቃል ይህን ቃል ስንጠቀም እነሱን ያጨናንቃል ይበቃል እሷ ሽህ ትሁን ከ12የእንግዲህ ልጅ አንድ እንቁ በቂ ነው አለቀ ቤታቸው ደማቅ ነው እብራሃን የአይናችን ብርሐን ሰጠውናል ወርቅ የሆነች ልጅ ስለዚህ ባንደጋግም
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 6 ай бұрын
​@@negesudemissie7424ወረኛ አሽቃባጭ እኔ ከጉጉቴና ጥሩ ነገር ነው የተመኘሁት ሀበሻ ስትባሉ ነገር አለማዞር ሌላ ነገር የላቹሁም ለዚህ እኮ ነው ማያልፍላቹሁ ወረኛ ያውም ወንድ ሆነክ የወንድ ሴት ገደል ግባ
@Sarah1543-yn4gf
@Sarah1543-yn4gf 6 ай бұрын
ፍርዬ ቶንዴ ማማዬ እናንተን ማየት የማይሰለች ትልቅ ትምህርት ብርታት ምን ልበላችሁ ሰለሁሉ ነገር ለምታረጉት ሰለቅንነታችሁ ብቻ ቃላት የለኝም በርቱ ጌታ ይከተላችሁ እወዳችዋለሁ Happy fathers day 👨 🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሚሞሪ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው❤❤❤❤❤❤ልጃችው ማሚቶ ትደግ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@AdanaAdana-o8i
@AdanaAdana-o8i 6 ай бұрын
እኔ ዛሬ ቃላት የለኝም ዉዶቼ ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ ማማዬን ሺ ያርግላችሁ ማማዬ የእኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@SamrawitAbera-ww2uu
@SamrawitAbera-ww2uu 6 ай бұрын
ወይኔ እንዲህ በፍቅር እምነፉረቅበት ትዳር ስጠኝ😢 እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ አብራችሁ ጃጁ
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 6 ай бұрын
የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ
@SamrawitAbera-ww2uu
@SamrawitAbera-ww2uu 6 ай бұрын
@@ዘ-ታቦር amen
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 ай бұрын
ወይኔ አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢😢ስታምሩ እኮ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@mahmudmb2606
@mahmudmb2606 6 ай бұрын
አይዞዋቹ ይገባኛል የምታለቅሱት ምክንያቱ ፈጣሪ በማያልቅበት እጁ እህትም ይሁን ወንድም ጨምሮ ይሰጣታል ልጃቹ ብቸኛ ናት ብላቹ አትፀፀቱ አንድም የሌለው ስንት አለ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@ሱሱቲዩብ
@ሱሱቲዩብ 6 ай бұрын
እፍፍፍ አይለያችሁ ክፍ አይንካችሁ ፈጣሪ ልቦናችሁን አይቀይርባችሁ ያረብላላገባነው እንደዚህ አይነት ባል ይወፍቀን ስደት ያለነውንፈጣሪ ሀሳባችንን ይሙላልን
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ የልጅ አስተዳደጋችሁ ለሌላው ትምህርት የሚሆን ነው አሁንም ደስታ ይጨምርላችሁ ተባረኩ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 6 ай бұрын
ማሚቶዪ የኔ ቅመም የቶዴና የፍሬ ልህልት አደግ እድግ በይ እመብርሃን ትልቅ ቦታ ታድርስሽ ቅዱስ መላእክቶች ይጠብቁሽ እናት አባትሽን የምጦሪ ያርግሽ❤🙏🙏
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Ай бұрын
ቆጣራችወንሰጡኚፈልጊችሁንወ
@genetAyalew-v3r
@genetAyalew-v3r 6 ай бұрын
ወይኔ ከለሊቱ 7ስአት ነው ያየሁት እያለቀስኩ ነው የጻፍኩታ ጌታን በደረቅ ለሊት አነባሁ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ልጃችሁን ለወግ ለማረግ አብቅቶ ፍሬዎቾን ያሳያችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሞላ
@astertalahon6375
@astertalahon6375 6 ай бұрын
የውነት እኔም ነኝ ያለቀስኩት አምላኬ ሆይ ለሁላችንም እደዚህ አይነት ፍቅር ስጠን❤❤❤❤❤❤
@Tigsit282
@Tigsit282 5 ай бұрын
አሜን❤❤
@አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ
@አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ 6 ай бұрын
ወላሂ እኔም እናትጋ እኩል አለቀስሁ አይለያችሁ ማማየም አላህ የሳድግሽ የኔ ዉድ❤❤👌👌
@samerabh2561
@samerabh2561 6 ай бұрын
2ኛልጂ አላህ ይስጣቺሁ ምርጥ ቤተሰቦቺ❤😘😘
@nigistweledai
@nigistweledai 6 ай бұрын
ወይኔ አስለቀሳችሁኝ 😂😂😂 እግዚአብሔር የበለጠ ፍቅራችሁን ይባርክ አሁንም የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ❤❤❤ ማማዬን ሺ ያርግላችሁ🥰🥰🥰
@IPhonetastic-dc7cj
@IPhonetastic-dc7cj 6 ай бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይባላል ፈጣሪ ፀባዩን አይቀይርብሽ ፀልይ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን❤❤❤❤
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 6 ай бұрын
እግዚአብሄር. የሃናን መሃጸን እደከፈተ. ነቄፌታዋን እግዚአብሔር. እዳሶገደላ. ጌታ እየሱስ. ይሄ አመት ሳያልቅ በመታልጅ ይባርካቹ. እደገና. በሌላ ልጆች ይባርካቹ ተባረኩ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 6 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@rozalovetube
@rozalovetube 6 ай бұрын
❤❤ፍርዬ አንቺም ጀግና ነሽ ቶዴም እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ
@ElsaNat-k8z
@ElsaNat-k8z 6 ай бұрын
ማርያም ቪዲዮ አላልቅ ብሎኝ እርጉዝ ነኝ የምትልበት ድምፅ አልደርስም አለኝ ወይኔ መስሎኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን ይሆናል እንደምንምንም ብለሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ሂጂ ዉዴ ❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 6 ай бұрын
እኔ እምለው በጣም እድለኛ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅር እንደሸማ ያልብሳችሁ እንደ መውለድ አባት እንደመሆን ምን መታደል አለ
@metyz8463
@metyz8463 6 ай бұрын
እናንት የተባረካች እኔ ስለናንተ መግለጽ ያቅተኛል የራሴን ሕይወት በናንተ ስለማየው ምንም ማለት አልችልም እና እንደቴዴ በለቅሳነው የጨረስኩት ደግሞ የአባትን ማንነት ስለሚገልጽ እኔም ስለአባቴ አውርቼ አልጠግብም ቴንዴ በጣም እድለኛ ነህ
@Marone-k2y
@Marone-k2y 6 ай бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ቤተሰቡን ሁሉ መክንያቱም መከባበራች መዋደዳቹ ያስቀናል ተወንዴ በጣም አዛዘንከኝ ጥሩ ሚስት አለችህ የዋህና ደግ ልጅህም እንደዛው በጣም ጨዋ ስራአት ያላት ጣፋጭ መልካም ያባቶችቅን ደስትላላችሁ!!!
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አስለቀሳቹኝ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ልጅ ጨምሮ ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 6 ай бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዛብሄር ሆይ በዚህ ቤተሰብ ላይ ጥበቃህ ፍቅርህ ምህረትህ አዛኝነትህ ይብዛ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከክፉ ነገር ሁሉ ተሸፈኑ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@እዉነት
@እዉነት 6 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ሶስት ናችሁ ግን ብዙ ናችሁ ብዙ መከራን አልፋችሁ ግን አሁን እዚ ደርሳችኋል በዛ ላይ ልጅ ለማግኘት ሆነ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነዉ ሁሉም ቤት ብዙ ጉድ አይጠፋም ለኛም ጸልዩልን አሁን ላይ ደስታን ለማንም እመኛለሁ ቶንዴ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ከ አአ
@AklilKebede-k3h
@AklilKebede-k3h 6 ай бұрын
ፍሬ ላንቺ ጥሩ ባል ልጅሽ ጥሩ አባት እግዚአብሔር ስለሰጠሽ እድሜ ልክሽን አመስግኚ❤
@meuse69
@meuse69 6 ай бұрын
አይዞችሁ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው የበለጠ ፍቅራችሁን ይባርክ አሁንም የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ አሁንም ታምሩን በናንተ ላይ እግዚአብሔር ይግለፅ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@adamkebede9624
@adamkebede9624 6 ай бұрын
ደስታ ያስለቅሳል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፃናላችሁ:: የደስታ ለቅሶ ነው ምንም አደለም እኔ አልቅሻለሁ:: እማማዬን በውቀት በሞገስ ያሳድግላችሁ:: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ:: እመቤቴ በምልጃዋ አትለያችሁ::
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 6 ай бұрын
እውነት ፍሬየ አይዞሽ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ደስስስስ ብሎቹህ ነፍ አመት ኑሪ እውነት አችን ሳይ እናቴ ናት እዳች እናቴ እኔብቻነኝ ልጆ እና በቃ በሳቅ ጀምራ በልቅሶነው የምትጨርሰው እና እኔም አሁን አድጌላት አረብ ሀገር መጣሁ አሁን23 አመቴ ሁኖን ሁሉን አሞልቻለሁ ለመውለድ በጣም ሁሉ ጎግተዋን አሁን አግብቻለሁ አገር ስገባ የምር አገኛችሆለሁ ብቻ ለሀገር ያብቃኝጅ እና አይዞቹህ አድም ሽ ይሆናን እንሆንላቹህ አለን አችኮ ከይዞሽ ትወልጃለሽ እግዚአብሔር ይሰጥሻን ፍሬየ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤😘
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ ጣፋጭ ልጅ የኔ ቆንጆ ማሚቶዬ እድግ በይ እናትና አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤
@Tis9632
@Tis9632 6 ай бұрын
በስመ አብ የሴትነት ልክ😢😢😢😢ዉይ መታደል😢❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 6 ай бұрын
አባቴ ናፍቆቴ ምን ላርግ ሞተብኛ😢😢😢😢😢😢 ረጅም እድሜ ተመቸሁላችሁ❤❤❤
@FaniZegeye
@FaniZegeye 6 ай бұрын
ጌታን እኔም አለቀስኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤
@መስከረምነኝባለማህተቧ
@መስከረምነኝባለማህተቧ 6 ай бұрын
መታደል ነው ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም😢 እህህህ አምላኬ
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 6 ай бұрын
በአለማዊ ትምህርት ብቻ ሳይሆን በገና ትምህርትቤት አሰገቡአት ፈጣሪዋን እድታገለግል በበገና ሁሉም የየራሡ መክሊት አለው
@haymikebede9891
@haymikebede9891 6 ай бұрын
ምርጥ ስጦታ 👌🏾 እግዚአብሔር ሁሌም በቤታችሁ ሰላም ፍቅር ጤና ያብዛላችሁ🙏🏾 የማርያምፍሬንም ሺ ያድርግላችሁ🙏🏾 ❤️❤️❤️
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም አሁንም ለዘላለም ይባርካችው በውነት ከልቡ ልጅን ሚሰቱን ያሚወድ ይገባዎል እንዳንተ አይነት ባሎች ያብዛልን መልካም ያባቶች ቀን🎉🎉🎉🎉🎉
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 6 ай бұрын
ፍሬ ማመስገን መታደል ነው ቶንዴ ይገባሃል ማሚቶዬ የኔ አስተዋይ እድግ በይ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ የሰጠብቃችሁ።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
@frehiwotkidane09
@frehiwotkidane09 6 ай бұрын
አረ እንደዚህ አይነት አባት አይቼ አላውቅ እግዚአብሔር ይባረክህ እድሜ ከኔም ተቀንሶ እግዚአብሔር ላንተይ እድሜ ይስጥልኝ የኔ ጌታ አንቺም የተባረክሽ ሚስት ነሽ ልጃቺሁን ይባርክላቺሁ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@smms6004
@smms6004 6 ай бұрын
አወይ ደስስስ ስትሉ በማርያም ፍቅራችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሚቶየ እድጊ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@ለምለምአለማየሁ
@ለምለምአለማየሁ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅርን ሰላም መተሳሳብን ያድላችሁ በእውነት ።
@ብርሀንየአባትልጅ
@ብርሀንየአባትልጅ 6 ай бұрын
ምርጥ ቤተስብ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ ማማዬንሺህ ያርግላችሁ ማማዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ቀረ ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባረክላቹ ጥዶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merifataju1520
@merifataju1520 6 ай бұрын
ውይ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ጌታን ሚሞሪ በጣም ነው ወደኃላ ሲመለስ ስሜታዊ ሚያረገው ያዝልቃችሁ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አንዷን ሺህ ያርግላችሁ።
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 6 ай бұрын
ቶልዴ የሚያስታውሰኝ አባቴን ነው አባቴ የሆነ ነገር ደስ ሲለው ቃል ማውጣት አይችልም በአጭሩ ሆድ ይመርቅ የሚለኝ ነገር ያሳዝነኛል አባብዬ ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤ በፍቅር አርጁ
@amen9894
@amen9894 6 ай бұрын
እውይይይይይ የኔ ማማየ እድግ እድግ በይ የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ የኔ የዋህ 😍😍🥰🥰❤️❤️ ፍሬ እና ዳጊ እናንተም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የልጃችሁን አለም ለማየት ያብቃችሁ አሜን ❤️❤️
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 6 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ልጃችሁን ሺ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
@ZeynebaZeyneba-fd1ic 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢. እፍፍፍፍፍፍፍ አላህ አይለያቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@nouraviri4903
@nouraviri4903 6 ай бұрын
እመበርሀን በልጅ ትባርካቹ ማማን ሺ ትሁንለቹ አኔ በጣም ነውያስለቀሰኝ በጣም ነውአመወዳቹ💝💝💝
@mesiderejedereje5494
@mesiderejedereje5494 6 ай бұрын
ፍሬ እኛንም አስለቀሽን እኮ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 6 ай бұрын
እንኳን እሱ እኔም አስለቀስኝ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@sofiyayemame9019
@sofiyayemame9019 6 ай бұрын
ወይኔ አስለቀሳችውኝ😢😢😢አላህ ልጃችውን ሺ ያርግላችው🥰ማማዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ uffffff ውስጤ """"አላቅም ብቻ😥
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
@e.tdebebe1539
@e.tdebebe1539 6 ай бұрын
OMG... you guys are my favorite family. I swear I cannot finish watching this video.. I'm very emotional to just remind me my dad he passed away 7 years ago❤ he is a good father just you are. I have no word God bless.. E.T from USA...❤❤
@ኢማንዩቱብ
@ኢማንዩቱብ 6 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሰ ተላላቹ ልጃቹም በተልቅ ደሰታ ያደርሳት ኦዳቹ አለዉ🎉🎉🎉
@tesfaneshKusa
@tesfaneshKusa 6 ай бұрын
ዋዉ ስወዳቹ እኔም አብሬያቹ እለቀስኩ ነበር ሳይ የነበረዉ ደስታ በእንባ ሲገለጥ አልፎ ደስ ይላል ለነገሩ ለማቅሰኞ የማይለቅ ሰኛ የለም ተመስግን ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarahailu4043
@sarahailu4043 6 ай бұрын
እኔ ከዚ ቤተሰብ በብዙ ተምሬአለሁ. በጣም በጣም አመሰግናለሁ.እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ , ልጃችሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹ.❤❤❤❤❤❤
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ውብ ቤተሰብ ናችው ❤ እግዚያብሄር ቤታችሁን ይባርክ እረጅም እድሜ ኑሩ❤
@zulfahussain852
@zulfahussain852 6 ай бұрын
ተወዴ የአባትነት ጥግ ምርጡ አባት አላህ እኳንያባትነትፀጋ አለበሰህ አላህ አሁደግሞ ከማያ ልቀ ባህሩ ይቅዳልህ ምርጡ አባት❤❤❤❤❤ የማማዬ አባት❤❤❤❤❤
@sudiyaseman1701
@sudiyaseman1701 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ እናትና ሚስት ነሽ ፍርዬ ❤ግን ቲም ቶንዴ ይከስሻል ያስለቀስሽበት 😂😂😂
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 6 ай бұрын
የውነት እኔም ነኝ ያለቀስኩት ጌታ ይከተላችሁ እወዳችዋለሁ Happy fathers day
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሺህ ያድርግላቹ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ እንዲሁ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 6 ай бұрын
በሀይማኖትሽ ኦርቶዶክስ ነሽ እንደው በናትሽ ጊዜሽን ቆጥበሽ ስውሯ ማርያም ሄደሽ የልብሽን አልቅሰሽ ንገሪያትና ድጋሚ አባት አድርጊው እመኚኝ አደለም አንድ አስር ልጅ ታሳቅፍሻለች❤❤❤❤❤❤❤❤ወዳቹሀለው
@chachiabihiwi-bb5ez
@chachiabihiwi-bb5ez 6 ай бұрын
እኔም ልጅ እንቢ አለኝ 5 አመቴ ልሂድ
@nitsuh8222
@nitsuh8222 6 ай бұрын
ሜማቶ! አንድ አይደለችም እድግ በይልኝ ❤❤❤
@HabibaAbduSelam
@HabibaAbduSelam 6 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ማሚዬ አፉዋ ሲጣፍጥ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@HabibaAbduSelam
@HabibaAbduSelam 6 ай бұрын
@@-againyoutube5771 አብሽርማማዬ
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 6 ай бұрын
ዕድሜ ጤና ይጣቹ ፈጣሪ ቤታቹን ይጠብቅላቹ ልጃቹን ያሳድግላቹ❤❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 6 ай бұрын
ብዙ ፍቅር ብዙ ደስታ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ አብራቹ ጃጁ❤❤🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 6 ай бұрын
@@-againyoutube5771 ተደምረሻል
@hanagetu2645
@hanagetu2645 6 ай бұрын
ወይኔ ማነው እንደኔ video ሲከፈት የደነገጠ የማሚቶ አልትራሳውንድ ፎቶ ሳይ ፍሬ ሁለተኛ ልጅ አርግዛ ሰርፕራይዝ ልታደር መስሎኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ ፍርዬ የኔ ትሁኑ video ን በእንባ ነው ከእናንተ እኩል የጨረስኩት ተባረኩ ዘመናቹ በፍቅር ይለቅ ዳግም ቶንዴን በሁለተኛ ልጅ እንድታስደነግጭው እግዚአብሄር ይርዳሽ ቶንዴ እና ማሚቶ እወዳችኋለሁ😘😘
@zenashzefo3502
@zenashzefo3502 6 ай бұрын
እመብርሃን በዘርፋፋው ቀሚሷ ሽፍንፍን አድርጋ ታሳድግልሽ አንዷን ልጅሽን ሺህ ታድርግላቹሁ❤❤❤
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 6 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች የፍቅር ተምሳሊት ❤❤❤❤❤❤
@YkmcYkmc
@YkmcYkmc 6 ай бұрын
ውይ ሱቅ ቁጭ ብዬ ነው ያየሁት አነፋረቃቹኝ ሰው ሁሉ ምን ሆንሽ እስኪለኝ።እድሜ ጤና ይስጣቹ የልጃቹ አሳዳጊ ያርጋቹ
@حسابخاص-ق8خ
@حسابخاص-ق8خ 6 ай бұрын
እመብርሀን ሁሌም ደስታ ሁሌ ፍቅር ይጨምርላቸሁ
@adismulugeta9984
@adismulugeta9984 6 ай бұрын
ፈጣሪ በደስታ ይኑራችሁ ማማዬ ሺህ ያድርግላችሁ ማማዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍💕💕💕
@nitsuh8222
@nitsuh8222 6 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም! ቆንጆ ቅንብር ከሁሉ በላይ ትልቅ ስጦታ/ The best gefit.🎉
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 6 ай бұрын
የኔ አብሮማልቀስ 😢😢😢😢 ኡፍፍፍ ልጃችሁን ሽያድርግላችሁ
@FrehiwotMulugeta-gf4so
@FrehiwotMulugeta-gf4so 6 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ያብርሃም. የስራ ያርግላችሁ ቤታችሁ ሁሌ በፍቅር ይሙላ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 6 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርካላችሁ ልጃችሁን ሺ ቶንዴ እንዳንተ ያሉ ባሎችን እና አባቶችን ያብዛልን ያድርግላችሁ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 ай бұрын
ማሻአላህ የልጅ አዋቂ ናት❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 ай бұрын
ፍቅር በዚህ ልክ ሲገለፅ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@freataffessejarra4995
@freataffessejarra4995 6 ай бұрын
እሙዬተነሽና አባትሽን እቅፍ አርገሽ እወፈድሃለሁ አይዞሕ በይው። እኔ ጨነቀኝ ከአሁ አሁን ትነሻለሽ ቡዬ ስጠባበቅ ነበር። ጌታ ይባርካችሁ። እሙ የአባቶች ቀን አንም አንድ ነገር ማለት አለቡሽ። እወዳችሀለሁ።🥰🕺🙏🏽
@RukyaB-b2i
@RukyaB-b2i 5 ай бұрын
እፍፍፍ የኔ ውዶች አላህ ፍቅራቹሁን ይጨምርላችሁ በእባ ነው ቨዶውን የጨረሥኮት
@selamisare5466
@selamisare5466 6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ሚሞሪ ነው እንኩዋን እሱ እኔም አለቀሰኩ እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችው🙏ልጃቸው ማሚቶ ትደግ🙏❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 6 ай бұрын
የማርያምፍሬ ጎበዝ ልጅ ምርጥ ሚሞሪነው ትዳራቹ የሰመረ ይሁን
@msgjh3659
@msgjh3659 6 ай бұрын
ቶዴ ፌሬ በጣምነዉ የምወዳችሑ ሑሌም ነዉ የምከታተላችሑ አላህ ወዲልጂ ይሰጣችሑ ቴክኖሎጂዉ ተራቋል በሀኪም ቤት ሞክሩ የሆነች አረብ መዉለዲ አችልም ነበር ከዚያም በሀኪም ነዉ የረገዘችዉ እናም እሱ አይቼግረዉም ልጂ ይሰጣችሑ❤❤❤❤❤
@ישרגעלמו
@ישרגעלמו 6 ай бұрын
ማማየ እግዚአብሔር ያሳዶጋት❤❤❤
@RegatMehari
@RegatMehari 6 ай бұрын
እውይ እንካን ደስ አላቹ ውዶቼ በጣም ነው ምወዳቹ እንካን ደስ አላቹ በድጋሜ እንባየ ነው የመጣኝ እውነት ደስ ብሎኛል ከልብ ሚጣየ የኔ ቅመም እንካን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@MenberMenber-f6w
@MenberMenber-f6w 6 ай бұрын
😢እግዚአብሔር እምለምነው. እደ ፍሬ አይነት ሚስት መሆን ኡፍፍፍፍፍ አቦ ተባረኩ
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 6 ай бұрын
እንኩዋን እሱ እኔም አለቀስኩ😢😢 ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@Lifeisok_19
@Lifeisok_19 6 ай бұрын
Me too
@FrehiwotMulugeta-gf4so
@FrehiwotMulugeta-gf4so 6 ай бұрын
ፍርዬ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ለዚህ ነው ጥሩባል ይስጠሽ ምንእይነት ቤተሰብ ናችሁ ባቃችሁ ደስ ይለያል ወድ እህት ቤት ስመጣ እንተ ያይ ይሆናል
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ 6 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤ስወዳችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁየማርያምፍሬ እህትወድምይስጥሽ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን የተባርከ የተቀደስ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 6 ай бұрын
My favorite family! I love you guys and your adorable little girl, mammaye. God bless you all, and i wish you many, many more mothers and fathers Days. May you always continue to educate, inspire, and bless your viewers with your positivity and family values. Amen🙏 🙏 🙏
@kidinardos3076
@kidinardos3076 6 ай бұрын
ወይኔ በጌታ አልቅሳቹ አስለቀሳቹን እኮ ጌታ ዘመናቹን ትዳራቹን ይባርክ ወዳቹሀለው
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉ፍቅራቹን ጌታ ይባርክ ስለ እናተ ጌታ ይመስገን ❤❤❤ ጌታ ይጠብቃቹ ልጃቹን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ❤❤❤
@medinaimam4666
@medinaimam4666 6 ай бұрын
ማማይኔእናትአላህያሳደግሽ❤❤❤❤
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 6 ай бұрын
መታደል ነው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
@seadinuru862
@seadinuru862 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እኔም ለኮሜት ቃል የለኝም ዛሬ 😥
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ 200kእናስገባቸው እስኪ
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 6 ай бұрын
ፍርዬ አንቺ ምስኪን እንዴት እንደምወድሽ እግዚያብሄር ትዳራችውን ይባርክላችው እረጅም እድሜ ለናንተ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 6 ай бұрын
እዚህቤት ያለ ፍቅር በሉሁላችንም ይስፈን ❤❤❤❤❤ እድሜ ዘላለማችሁን የፍቅር ሂወት ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
❤የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН