KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሮል ቶስት። ቀለል ላለ እራት
5:14
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
ቶስት ዳቦ በቤሻሜል( በዶሮ)ዋውው ነው ቀለል ላለ እራት
Рет қаралды 20,759
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 92 М.
TG ARABIAN FOOD
Күн бұрын
Пікірлер: 51
@alahgoo7113
4 жыл бұрын
ወላሂ ሁሌም አይሻለሁ ማሻአላህ💋አላህ ይጨምርልሽ ጠክሪ እህት ስራ ክብር ነው 👌
@enat-ethiopianfood7261
4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጎበዝ በርች ሴት ወንድ የማይል እንጀራ ጋግሬያለለዉ ግቡና ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጆች አመሰግናለዉ
@MhletMoknn
10 ай бұрын
ዋው በርች እህት አኔ ሁለየ ካንች አያየሁ ነዉ እምሰራው በጣም ቆጆ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@እሙየየነቴነፍቂ
4 жыл бұрын
ቲጅየ ግን ካሜራው አይታይም ለማስተካከል ሞክር እህት በተርፍ በርች ውዴ እኛም ካች ተማርን
@fatyafatya2037
4 жыл бұрын
ሁሉንም ስሰራ ሴትዬዬ ታመሰግነኛለች እናመሰግናለን እህቴ
@seideshetu-pz4pi
Жыл бұрын
መሻ አላህ
@hlinatesfay5598
4 жыл бұрын
ዋውውው ብጣም ያምራል እማ እኔም አሁን ያንቺ ያየሁ ምሳ እየሰራሁኝ ነው በርቺ
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
4 жыл бұрын
ቲጂ በጣም ጎብዝንሽ እህቴ ግን በሸምል ስሰሪ ትንሽ ማጂ በታደረጊ በጣም ልዩ ነው የሚሆንልሽ እማ ሁለተኛ ደግሞ ቂቤ እና ቺዝ አታብዢ እህቴ ምክንያቱም እራት ስለሆን በልተው ወድ መኝታ ሰለሆን የሚሄዲት ለጤና ጥሩ አደለም እህቴ በርቺ በጣም ግብዝ ነሽ
@ዝማምየድንግልማርያምልጅነ
4 жыл бұрын
ዋው ነው
@ነኝተስኛዋ
3 жыл бұрын
ጎበዝ በርችልኝ
@godislovemihret2745
4 жыл бұрын
አስራርሽ አሪፍ ነው ግን ቲጂዬ በሽመኑ ስስሪ ማጂ ብታደርጊ ዋው ነው ከበሽመን ይክቅ ደግሞ ግሽጣና ጅብን አቀላቅለሽ ደግሞ የበለጥ እኔ አስሪዎቼ ምግቤን ይወዱታል ችግር የለብኝም ለመስራት ግን በርቺልኝ
@yordi9590
4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማሬ ኑሪልን
@MebrtaBirhan
4 ай бұрын
ቴጀየእጀሸይባረክ
@weyneshetseyfu7147
4 жыл бұрын
ዋዉ
@RakPlaza-sh7ow
Жыл бұрын
ማሻአላዋውውውው
@Fretube
4 жыл бұрын
ረጅም ጊዜ ካዬሁሽ ትጂ፤፤ ለምድነውየማይመጣልኝ?
@tgarabianfood2937
4 жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ ቆንጆ አለውኝ
@ninaaman4586
4 жыл бұрын
Subscribe argesh Yedewul milktun techagni yimetalshal
@konjitaguade7255
4 жыл бұрын
ስወድሽ ተባረኪ ጎበዝ ነሽ በጣም
@feteletilahun7072
4 жыл бұрын
እሠይ የኔ ጉበዝ ኮራሁብሽ
@hawaahmed-mg8fx
Жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤
@Mቀብራራዋየሀበሻልጅ-x1r
2 жыл бұрын
መምህሬ ወላ ስወድሽ ምግብ አስተማርሽ
@islamicmessage777
4 жыл бұрын
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ ቲጂ ቆንጆ 💋🙏 ምርጦች ፔጄን በማየት አበረታቱኝ የሀገራችንን ድንቅ ቦታዎች የቱሪስት መስህብ የሆኑትን የግል ስራዎቼን በማስተዋወቅ ላይ ነኝ ገባ ብላችሁ በማየት ተዝናኑ ሼር ማድረግ የምትችሉም ተባበሩኝ ይመቻችሁ!!!!
@Habtam-e3t
Ай бұрын
❤❤❤❤
@hastenahasen6844
4 жыл бұрын
I like to follow u. But please write the ingredients in english. I don't know amharic.
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
4 жыл бұрын
wowww
@dinkesori2297
3 жыл бұрын
👌
@muhammedhassen8930
4 жыл бұрын
ለቻናልሽ አድስ ነኝ የኔ ውድ ከቻልሽ የኢ.ያ ዶሮ አዘገጃጀት/አገነጣጠል ብትሰሪልን?
@zabibayimer8566
4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@letinaalemseged392
4 жыл бұрын
100 %100
@fasikamisganaw2687
4 жыл бұрын
Yeha megegib edat edemizegagi yekert moueshen ayedelam migebo naw
@ኢዩቲኢዩቲ
4 жыл бұрын
ቲጅ ውብዋ
@ايمانسعيد-ف7ز
8 ай бұрын
ካሜራው ጥራት የለወም
@የሙአዝእናትነኝወሎየዋ
4 жыл бұрын
አካበድሽዉ
@samerhsokre4663
4 жыл бұрын
መሻ አለህ
@samrietophaya5597
4 жыл бұрын
Mitfalgu win yasrshiw tig
@samrietophaya5597
4 жыл бұрын
Thanks 😘
@ninaaman4586
4 жыл бұрын
Are Tg ezi gara atibey ebaksh ebakish
@sabyfon390
4 жыл бұрын
ቲጂበሁለትጀዋልሰብስክራይብአድርጌሽ የምጠይቅሽንአትመልሽልኝምለምን???
@samrietophaya5597
4 жыл бұрын
Shila mibali asarari sir ist vido sirlin mari
@tgarabianfood2937
4 жыл бұрын
አልገባኝ ማማዬ
@samrietophaya5597
4 жыл бұрын
Shila malti ka madruba gar yimslali ba kudra bicha misarwin mareee🌹🌹🌹
@etsubdinkigetachewa2774
4 жыл бұрын
Bexam yamral berche mokirewalew
@tgarabianfood2937
4 жыл бұрын
ውዴ ተባረኬልኝ እማ
@christdeli8534
4 жыл бұрын
ቺዙ ቅቤው በዛ፡ ቀላል ምግብ ሳይሆን ከባድ ምግብ ቢባል ይሻላል
@danaytda1403
4 жыл бұрын
Lemsrat maletwa meselege
@christdeli8534
4 жыл бұрын
@@danaytda1403 oh eshi enatu, amesegnalew, ውድድ ደሞ ስላረምሽኝ
@welelatube8118
4 жыл бұрын
ተመልካቾችሽ ሁሉ አንቺን መመልከት ትተዋል እኔን ጨምሮ ምክንያቱም አረብኛሽ ይደብራል አታውሪ ስንልሽ እንቢ አልሽ
@ፈቲያመሀመድA
4 жыл бұрын
ዉሬውን ትታችሁ ሙያውን እዩ እሷ አርበኛ ያፍ መፍቻ ቋንቋው አይደለም በምትችለው እያስርዳች ነው
@emmanuelminwalkulet830
4 жыл бұрын
የማትበላ ወፍ ይቅርታ አርጊልኝና ደጋግማ ተናግራለች አማርኛ የማይችሉ አሉለነሱ ነው አረበኛ የምቀላቅለው ብላለች ሌላው ደግሞ በአረብኛ ብትቀላቅል ሌላም ተከታይ ታገኛለች ባይሆን አረብኛሽ ይደብራል ከምትያት ከቻልሽ እስተምሪያት
@አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ
5:14
ሮል ቶስት። ቀለል ላለ እራት
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 32 М.
34:43
ዮአዳን (ክፍል 39)
ለዛ
Рет қаралды 67 М.
00:19
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
超人夫妇
Рет қаралды 39 МЛН
09:25
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 356 М.
00:58
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН
00:18
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
boxtoxtv
Рет қаралды 6 МЛН
14:56
ሙሰካን ቶስት ከመሽሩም ሾርባ ጋር ጋር ለእራት የሚሆን (
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 9 М.
6:43
ምርጥ ቶስት ዳቦ በዶሮ በክሬም ለእራት ዋው ትወዱታላችሁ Marta Youtube
Marta youtub
Рет қаралды 251
5:53
የሙሰገአ አሰራር #musegea#طريق مسقعه
ፌርዶስ Fardos Tube
Рет қаралды 4,1 М.
14:17
#መኮሮኒበሸሜል#bysumayaTube መኮሮኒ በሸሜል ለየት ያለ አሰራር በዚህ መልኩ ሞክሩት (ቁጥር 2)
sumaya TUBE
Рет қаралды 28 М.
9:27
ፈጣን ጣፋጭ ቁርስ በ 10 ደቂቃ ✅ 💯 በእጃችን ሊጥ ሳንነካ ሬስቶራንት እስፔሻል በቤታችን ‼️
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 1 МЛН
20:08
ሸወርማ በጣጥ ለእራት ምርጥ እራት ነው
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 60 М.
14:52
መኮረኒ በሸሜል በዶሮ አሰራር ሸር ላይክ ሰብስክራይብ አርጉን በቅንነት
REHIMA&ARAGAW TUBE
Рет қаралды 8 М.
7:48
በላሊጥ አሰራር ቆንጆ ነው ሰሩና ሞክሩት
ወይኗ tube
Рет қаралды 6 М.
9:57
በሻሚል በመኮረኔ በዶሮ አሠራር የረመዳን ምግብ እና ለእራት የሚሆን የአረብ አገር
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 48 М.
11:25
የስንያ ቱስት አሰራር
ሳራ የድግል ልጅ
Рет қаралды 10 М.
00:19
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
超人夫妇
Рет қаралды 39 МЛН