ጸሎት ላይ አንድ ዛፍ እንዳይቀር ከፈርሱ አፍ!!የ 50 አመት የአብዮት ትዝታዬ!! 1

  Рет қаралды 4,140

KENDEL TUBE

KENDEL TUBE

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @kendeltube
Thank you for watching my video please SUBSCRIBE, Like and Share for more videos
studio.youtube....
KENDEL TUBE ነዚ ናይ ዩቱበ ቻናል ሓደሽቲ እንተደኣ ኮይብኹም Subscribe, Like ከምኡውን Share
ብምግባር ቤተሰብ ክትኾኑ ንፈቱ

Пікірлер: 48
@haderakelati1160
@haderakelati1160 6 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ጥሩ ሃሳብ ነው ግፍ ኣልተፈጸመም ለሚሉ ኢትዮጵያውያን ኣልጠፉምና ይኽን ነገር ኣብዝታችሁ ብትጭሩ መልካም ነውና ኣይዘክ ወንድሜ በርታ ባኣጠቃላይ ግን የቀንዴል ቱይብ ምታቀርቡትን ሃሳብ በጣም ጥሩ ነውና ኣብዝታችሁ በማጋለጥ ጉዳቸውን ሁሉን ላላወቀው ህዝብ በኤርትራውያንን የወረደ ሰቆቃና እንግልት ሁሉ ሰው ይወቀው ኣበቃን። ❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🙏🙏🙏❤!!!
@m.t2185
@m.t2185 6 ай бұрын
ጽብቅ ገሊጽካዮ ናይ ስቃይ ግዜ ነሩ ክርሳዕ ዘይግበኦ አዩ መጽሓፍ ክጸሓፍ ይግባአ ጸሊም ታርክ ስቃይ ዕዳጋ ሓምይስ ኣብ መኣከል ህዝቢ ይሓንቁ ነሮም
@dannydan1287
@dannydan1287 6 ай бұрын
Thankyou yoni በጣም ዘግናኝ የሆነ ግፍ ኤርትራና ኤርትራውያን ላይ ተፈጽሞአል ይህንን ደሞ ለመጭው ትውልድ መንገር ይኖርብናል.
@kiflesolomon6333
@kiflesolomon6333 6 ай бұрын
KENDEL TUBE JEGANU DEQI ERI BRAVO 🎉🎉🎉 EGZIABHIER AMLAK ERITREA HZBAN YBARK 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@kiflesolomon6333
@kiflesolomon6333 6 ай бұрын
THANK YOU YONAS EGZIABHIER AMLAK YBARKIKUM 🎉🎉🎉🎉 HAQI -HAQI NGERWACHOW
@Erilebna
@Erilebna 6 ай бұрын
Please like, share and subscribe
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 6 ай бұрын
Welcome yoni brother tellthem.
@demmetgarza3618
@demmetgarza3618 6 ай бұрын
ክቡር ሓው ወክድባ እውን እቲ ዝኸፍአ ጭፍጨፋ ኣካይዶም ምልእቲ ዓዲ ረሺኖም ዝስረቅ ሰሪቆም ላምባ ኣርከፍኪፎም ዘቃጸሉውን ኽንርሶዖ ኣይግባእን😢😢😢😢😢😢 ከሙኡውን በዓል ዖና, ዲዳ, ወኪ መንኣልዒለ መንክገገድፍ 😢😢😢😢😢 እዚኦም ኣበመጋቢኣ ኽውዕሉ ዝግቦኦም እንሆ ቆይሞም ይኸዱ ኣለዉ እዚ ኸኣ ሕመቅናን እዚ idiot ለውሃትና ኢዩ። 😢😢😢😢😢😢😢
@songohan7170
@songohan7170 6 ай бұрын
በደም የተጨማለቁ ነብስ በዩች ወራዷች ፈሪውች ናቸው :: ውሏ አድሮ እንደነዚ ነብስ የበላ ከተጠያቂነት እይድንም ::
@Asmerasweet
@Asmerasweet 6 ай бұрын
Thanks 🙏🏽 God bless you brother 🙏🏽
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 6 ай бұрын
Hej yonas i was been 1975 gegret Asmara i am ayes wetins
@TheaynonEritrea
@TheaynonEritrea 6 ай бұрын
Thenk you God bless you Yonas❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brhanalem5387
@brhanalem5387 6 ай бұрын
እንየ ላባትየ በቃርያ ጥፊ ሲመትት ኣይቻለሁ ቡሃላም ወደ ፖሊስ ጣብያ ወሰዱት ምንም ኣላደረግም ትዝ ይለኛል ኣንድ ለሊት ኣሳድረዉ ኣወጡት ድርግ መች ያላደረገዉ ነገር ኣለ ሁላ ከሃይለስላስየ መለስ ሁላ መጥፎ ኣድርገዋል ኣቢ ነዉ ልዩ ሰላም እየዘመረ የመጣ ነዉ ያልነዉ ግን ድብቅ ኣጀንዳ ነበረዉ እሱም ሰዉ ስህተት ያደርጋል ከስህተት መማር ግን ቆንጆ ነዉ ግን እዉነት በደንብ ማወቅ ኣለባቸዉ ቡሃላ ስህተት ኣይገኝም ግን ከሽሀፈንከዉ እዉነት ሁልግዝየ እየተደገመ ይሄዳል ዉሃ ቅዳ ዉሃ መልስ ነዉ
@ER-xp9th
@ER-xp9th 6 ай бұрын
👍👍👍❤❤🇪🇷በጣም ጥሩ
@tsige5325
@tsige5325 6 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍
@yordasegid9416
@yordasegid9416 6 ай бұрын
Thanks brother ❤
@hadastekle2713
@hadastekle2713 6 ай бұрын
Betam yamal
@berhaneghebremichael9338
@berhaneghebremichael9338 6 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍
@user-rj9vk5jx6r
@user-rj9vk5jx6r 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Erilebna
@Erilebna 6 ай бұрын
This is genocide what they did for Eritrean people very sad
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 6 ай бұрын
@kidantekle2443 ወንድሜ በዚህ ዘመን ያለነው ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት አይደለም ነገር ግን ለወደፊቱ እንዳይደገም መማርያ ይሆናል ደግሞም እብዛኛው ኢትዮጵያውያን ስለማናውቀው እንድናውቅ ይረዳናል::ሰላም ኢትዮ/ኤርትራ
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 6 ай бұрын
@kidantekle2443 ወንድሜ በዚህ ዘመን ያደግን ኢትዮጵያውያንን አይመለከተንም ነገር ግን ወደፊት እንዳይደገም ትምህርት እንወስድበታለን::
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha Ай бұрын
​@@mimiyohannas2716 በማያገባህ ገብተህ አትልመጥመጥ
@downdownw7374
@downdownw7374 6 ай бұрын
እውነት ትሳለች እንጂ ኣትሰበር ግፈኞች መጋለጣቸው አይቀሬ ነው
@abhabesh
@abhabesh 6 ай бұрын
Thank you I love what you doing just keep it up
@asmerethaile3545
@asmerethaile3545 6 ай бұрын
ሰላም ቀንዴል ዪቲብ።
@tehabenhizbey2778
@tehabenhizbey2778 6 ай бұрын
እኛ ኤርትራውያን ለሰላም እጃችን ብንዘረጋ ኣሰቃቂ ግፍ ኣልተፈጸብንም ማለት ኣይደለም። በዕዳጋ ሐሙስ ሁሉግዜ ቅዳሜ ገበያ ቀን ሰዎች ይሰቀሉ ነበር። ኣያያዙ በጣም መጥፎ ነበር።🙏🏽🇪🇷🌹
@girmalemyohannes6636
@girmalemyohannes6636 6 ай бұрын
ኤርትራ ላይ በኢትዮጽያ ስርዓታትና መንግስታት የተፉጸመው ግፍና ሰላማዊ ሰው ላይ የተፈጸመው ግድያ መቅጠርያም ማለቅያም የለውም። ያኘ የፈጸሙት ግፍ ጆኖሳይድ የሚባል ቃል ኣይገልጸውም። ኣብዛኛው ኢትዮጵያውያን ስለ በኤርትራ ህዝብ የደረሰው ግፍ ማሽሞንሞን ይፈልጋሉ። የወጋ ብረሳ የተወጋ ኣይረሳም። ኤርትራውያን ለዘላለም ኣንረሳውም እየኣንዳንዱን ቤት ዋጋ ከፍለዋልና።
@eriangelino7800
@eriangelino7800 5 ай бұрын
We may forgive but we must not forget the atrocities perpetrated against innocent Eritreans. The whole world closed its eyes while the perpetrators roam in addis freely.
@hadastekle2713
@hadastekle2713 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@epicfriends4100
@epicfriends4100 6 ай бұрын
My family is one of this victims ( Gejeret) Hamle 25 , 1975.
@brhanalem5387
@brhanalem5387 6 ай бұрын
ምክንያት የላቸዉም እኮ ተገላምጦ ኣየን ኣየሽን ብለዉ እኮ የሚገድሉ እና ሴት የምደፍሩ የነበሩ የኣያትየ ልጅ ወደሱቅ የሆነ ለመግዛት ወጥቶ በደጃፍ ላይ ገደሉት ጎረቤት የነበረም ወጣት ትምህርት ቤት የነበረች ኣባትዋ በደጃፋቸዉ ላይ ገደሉት ጥፍራም ትግርየ እያሉ ነዉ ተሽሀንፈዉ ከመጡ በመደዳ ነዉ ሰዉ የሚገድሉ የነበረ ሰለማዉ መንገድ እየሄደ በሰደፍ ጠበንጃ መምታት መግደል እወየዉ የቃርያ ጥፊ ብዙ ነዉ የተደረገ ተቆጥሮም ኣያልቅም በተክርስትያን ፈርተዉ የገቡ ሁላ ተረሽነዋል ኣንድ የሚያቀዉ እስከ ኣሁን ይታየዋል ይፈራል
@semerebrhane1978
@semerebrhane1978 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-zc7tl8gj2p
@user-zc7tl8gj2p 6 ай бұрын
በኤርትራ ሕዝብግፍ የፈጸሙት ጀኔራሎች የደህንነት አባላት ሁሉም በውጊያ ከዚያም እርስ በራሳቸው በነበረው የስልጣን ሽኩቻ የውሻ ሞት ሞቶው አስመራ ከተማ ማሃል በገዛ ወታደሮቻቸው አንገታቸው ተቆርጦ በራሳቸው ላይ ሽንት ተሸንቶባቸው እንደማገዶ እንጨት በገልባጭ መኪና ተጥለው ቤንዚን ተርከፍክፏቸው ነው ኣንዷ ግፍ ከተፈጸመባት ገጠር ዓዲ ጓዕዳ በእሳት እንዲጋዮ በወታደሮቻቸው ፊት ነው የተቃጠሉት በሹመት በስራ ዝውውር ወደ መሃል ኢትዮጵያ የነበሩት ደግሞ የፋሽሽቱ ቁንጮ በቂም በቀል ረሽኗቸዋል ጀነራል ጌታቸው ናደው አስመራ በነበረበት ጊዜ ለቢቢሲ 1975 ያደረገው ቃለ መጠይቅ አረመኔኔነቱንያረጋገጠበት ነበረ እሱም የውሻ ሞት የመጀመሪያው ሲሆን ልጁም የአባቱን ግፍ ጀግና አድርጎ ያቀረበው የግፉ ተቋዳሽ ሰለ ሆነ አምላክ ቀጥቶታል
@erutesfay7472
@erutesfay7472 6 ай бұрын
💚🙏🏻🇪🇷
@adriana3856
@adriana3856 6 ай бұрын
OMG 😮
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 6 ай бұрын
ህዝቢ ኤርትራ ይገድፍ ይኸውን ይርስዕ ዩ ማለት ኣይኮን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 6 ай бұрын
❤❤❤❤
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 8 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 18 МЛН
ዘተ መናእሰይ
ዘተ ብጋህዲ
Рет қаралды 40
የሃሰት ጀኖሳይድ
26:02
KENDEL TUBE
Рет қаралды 3 М.
DW International  ሓዱሽ ዓመት ምስ ስድራ ጥበብ ኽፋል ሓደ
54:50
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН