ጸሎት 🔴የጸሎት ሕይወታችንን የሚያሳየን ድንቅ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ |- አርያም ሚዲያ @AryamMedia

  Рет қаралды 224,376

አርያም ሚዲያ - Aryam Media

አርያም ሚዲያ - Aryam Media

Күн бұрын

Пікірлер: 585
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 3 ай бұрын
እኔ ፀሎት አላውቅ ፆም አላውቅ ስራዬ ሺሻ ማጨስ መቃም መጠጣት መጨፈር ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ዞር ዞር ስል በማለዳ መያዝ እሚለውን ያባታችንን የአባ ግርማን ትምህርት አዳመጥኩ እየው ድፍን አንድ አመት ሆነኝ መፀለይ መሰገድ መፆም ከጀመርኩ እግዚአብሔር ይመሰገን አባቶቻችንን መምህሮቻችንን ያብዛልን ስፀልይ ሓሳቤ ይበተናል ግን ቢሆንም አላቋርጥም 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 3 ай бұрын
ሁላችንም ነን ግን እግዚአብሔር ቀን አለው በትግስት እንጠብቅ
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 3 ай бұрын
Bravo 🎉
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 3 ай бұрын
Egzabiher tarik keyari new sile hulumi negeri egzabiher yemesigen ♥️
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በሰማይ ቤት ይመስክርልሽ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይድረሰው ስለአንተ(ቺ) ሕይወት መለወጥ መጨረሻክን ያሳምርልክ በርታ ተመስገን የቅዱሳን አምላክ
@tsahayiidadhii7984
@tsahayiidadhii7984 8 күн бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw Ай бұрын
መምህርዬ ሺ አመት ይኑሩልኝ ።ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ ከክፉ ነገር። ይጠብቅዎት።ጠላትዎትን ከእግርዎ በታች ይጣልልዎት። ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤😢
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@SebelwenegelAmetataw
@SebelwenegelAmetataw 3 ай бұрын
አሜን አባታችን መምራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን በወነት በፀሎታችው አሰብኝ በጣም ደካማ ሴት ነኝ አጥይት የበዛቡኝ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 ай бұрын
የግዚአብሔር ቤተሰብች ሰላም በያላችሁበት ይብዛ እባካችሁ እናቴን አሞብኛል እግዚአብሔር ይማርልሽ በሉኝ በጣም ጨቆኛል😢😢
@birkealemnew
@birkealemnew 2 ай бұрын
egziabher yemarlsh yene enat ayzosh
@aboaomr5163
@aboaomr5163 2 ай бұрын
አይዛሸእማእግዚአብሔርአምላክያስብችው
@Hbdh-gw4lv
@Hbdh-gw4lv Ай бұрын
እግዚአብሂር ይማርልሽ ፀሉት አድርጌ😢❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Ай бұрын
@@Hbdh-gw4lv ❤❤❤🙏
@EtageyDemise-ux3uj
@EtageyDemise-ux3uj Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እማ አይዞሽ ፀልይ
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል 25 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከተወት ይደርብን በፀሎቱወት ያሰቡኝ የባከንኩ ሀጤተኛነኝ ወለተ አማኑኤል
@Latheesh-u8b
@Latheesh-u8b 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏❤️😢
@ሰናይትፀጋዬ
@ሰናይትፀጋዬ 2 ай бұрын
ከኔ የበረታችው በጸሎታቸው አስበኝ ሁሌም ውዳሴ ማርያም ሳልፀልይ አልወልም ስደት ከመጣው ግን ምንም ነገር አይከናወንልኝም አሁን አሁን በቃ ትስፋ እያጣው ነው በቃ ተሰሚነት ከለለኝ ባልጸልይስ እላለው አሁላይ😢😢
@louischaoul2316
@louischaoul2316 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 2 ай бұрын
❤❤❤
@TigistBekele-o6v
@TigistBekele-o6v 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢🥹😭🙏🤲🤲🙏
@BurtknEthyopia
@BurtknEthyopia Ай бұрын
🙏🙏😔😔😔🌻🌻😭😭💒👏👏😰
@AnguachBisete
@AnguachBisete 3 ай бұрын
አኔ ብቻ ነኝ ግን የጨነቀኝ የከፍኝ ውስጤ ባዶ ሲሆን የመምህር እዪብን ስብከት ስሰማ ሁሉ ነገር ይቀለኛል ውስጤ ባዶ የነበረው ይሞላል
@almaztemechew8154
@almaztemechew8154 2 ай бұрын
እረ እንም እደዛ ነኝ
@peg_tube
@peg_tube 2 ай бұрын
😂 to​@@almaztemechew8154
@AlmazNgusie
@AlmazNgusie Ай бұрын
እኔም እደዛው ነኝ 😭🙏
@aboaomr5163
@aboaomr5163 Ай бұрын
@@AnguachBisete 💞እኔውድአባትእግዚአብሔርአምላክይጠብቅልን💞
@AgerieFerede
@AgerieFerede 3 ай бұрын
ተስፋስቆርጥ ❤የመምህር እዮብንትምህረት ስሰማ እፅናናለው ❤ቃለህይወት ያሰማልን❤አቤቱንፁህልብፍጠርልን❤አሜንን❤❤❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 2 ай бұрын
❤❤❤እውነትነውየኔውድአባት❤
@ududyehe5325
@ududyehe5325 2 ай бұрын
እውነትሽ ነው🙏🙏
@AYALNESHADISU
@AYALNESHADISU 3 ай бұрын
በስደት ነው እምኖረው እናት የለኝም አባትም የለኝም ዝም ብሎ ይጨቀኛል ብቻ አላውቅም እርሴን ጠልቻለው በጣም ከፍቶኛል እባካቹ በፁሎታቹ አስብኝ ወለተ ገብርኤል
@tsedenyahailu1457
@tsedenyahailu1457 2 ай бұрын
Ayizosh mare emebete tila kelela tihunish egzehabiher besiraw ayisasatim hulachihum yegeze liyunet enjoy wedezaw neni ema❤❤❤❤
@frenegash5612
@frenegash5612 2 ай бұрын
ሁሉንም ነገር አዋቂ እግዚአብሔር ነዉ።በዚህ ዓለም ሁለቴ የመኖር እድል የለም ።ስለዚህ ሁሉንም ነገር ለእርሱ በመተው ።ቀላል ያለ ኑሮ ለመኖር ዛሬ ከፈጣሪ ጋር ቃል ኪዳን ይግቡ ።
@FikertiWedu
@FikertiWedu 2 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅሽ እናት ድንግል ማርያም አለችሽ አባት እግዚአብሔር አለሽ አይክፋሽ ሁላችንም ስጋ ለባሽ ነን እኛም ወደ ዛዉ ነን እመቤቴ በሰላም ወደ ሀገርሽ በሠላም ትመልስሽ እህት አትከፊ❤❤❤❤❤
@እናቴሐገሬ-ኘ3ከ
@እናቴሐገሬ-ኘ3ከ 2 ай бұрын
ውድ ነይ በውስጥ ፍቃደኛ ከሆንሽ ሚስጥረ ስላሴ
@InasAsbere
@InasAsbere 2 ай бұрын
ኧ.አይዞሽ.እህቴ.እግዚብሔር.ያሳብሽው.ያቅናል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በሰማነዉ 30/60/100 ያፈራን ያርገን አሜን ✝️🤲
@dagimzeyede7883
@dagimzeyede7883 3 ай бұрын
በእውነት :እድሜ: ጤና: ሰላምና: በረከት :እግዚአብሔር :አብዝቶ :ይባርክህ :ቃለህይወት:የሰማልን።
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምሕር እኔ ባዶነትና ደስታ የማጣት ስሜት ይሰማኛል እሄ ስሜት እግዚአብሔር የመራቄ ምልክት ነው እላለው ግን ጥዋትና ማታ ጸልያለው ግን ለውጥ የለኝም
@ሳለቅዱሰገብርኤል
@ሳለቅዱሰገብርኤል 3 ай бұрын
በዉነት አባታች እዮብ አተን ሰሠማ ጨቀቴ የለቀኛን😢
@YamelacYamela
@YamelacYamela 2 ай бұрын
አሜን መህራአችን ፈጣአሪ ዘመኖንሁሉ በደስታአ የተሞላአ ይሁን እኛንም ፀጋአ በረከቱ ይደርብን
@mametohem7990
@mametohem7990 3 ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጠወት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya 3 ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን አንቸርነቱ እንዲምረን ጸልይልን ቃለሒወትን ያሠማልን እድሜ ዘመንኽን ይባርክልኽ
@AryamMedia
@AryamMedia 3 ай бұрын
አሜን🙏
@mimiAtena
@mimiAtena Ай бұрын
መምህር. ኢዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን. አምናለሁ. አቤቱ አለማ መኔን. እርዳው. አምላኬ. አቤቱ መረኝ. ይቅርም በለኝ ጌታዬ😢😢😢
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልኝ መምህራችን ዕድሜ በጸጋ ያብዛልኝ ደስ የሚል ትምህርት ከምክር ጋር ኑሩልኝ
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በዉነት ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልን ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል 25 күн бұрын
ጌታዬ ሆይ ማጥፋት ስትችል ሳታጠፋኝ መቀፀፍ ስትችል ሳትቀስፈኝ በቸርነት ስለምታኖረኝ አመሰግንሀለሁ
@DuhgDugf
@DuhgDugf 12 күн бұрын
ለመምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን በድሜ በፅጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤ ኦርቶዳክሣዊያን እኔን ሀፂያተኛዋን እሴተ ማሪያም እያላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ልፅልይ እላለሁ ግን አልችልም 😭😭😭
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን 2 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏በእውነቱ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን✝️✝️✝️🙏🙏
@FikeraddsMolaa
@FikeraddsMolaa 3 ай бұрын
የተዋህዶ ቤተሰቦቸ በፆለታቺሁ አስቡኚ እኔ የቄስ ልጂ ነኚ ያደኩትም ገጠር ነው ግን ስለ መፀለይ ስለመስገን ምንም የማውቀው ነገር የለም አሁን ስደት ከመጣሁ ብዙ ነገሮቺን እያወኩ ነው ቢሆንም ብዙ ያጠፋሃቸው ነገሮቺ አሉ እናም ስፀልይ እያንዳዱ ያስታውሰኛል አይምርሺም ይህ ሁሉ አጥፍተሺ ይለኛል ግን እስካሁን አላቋረጥሁም በውስጤ ውሸት እዲዋሺ ይገፋፋኛል ያልሆነውን ሆነ ብለሺ አውሪ የሚለኚ ነገር አለ በጣም ባስቸገረኚ አሁላይ ይህ ሹክሹክታ ነው በፆለታቺሁ አስቡኚ
@ETL23
@ETL23 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንም ያስበን የሁላችንም ስሜት ነው ከዚህ የህሊና ጸጸት መውጣት ምንችለው በንስሀ ነው እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን በርች እህቴ 🙏
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢እኔ ነኝ አንደኝይቱ😢😢😢😢
@KidistderejeTulu-nn7qo
@KidistderejeTulu-nn7qo 3 ай бұрын
Amen3 kaleyot yasamaln abatash ❤❤❤🎉🎉😢😢😢
@AryamMedia
@AryamMedia 3 ай бұрын
አሜን
@Almazkonyo
@Almazkonyo 3 ай бұрын
እዉነትነዉ መምህራችን በእውነቱ ልቡና ማሰተዋልን ያድለን ለመምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤😢😢
@sffhhtyughh936
@sffhhtyughh936 3 ай бұрын
❤❤❤❤ yan'astwaye KAL heyot yasmaln Ye maltgbh🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🇬🇳🇬🇳🇬🇳🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒
@qatarrayyan277
@qatarrayyan277 2 ай бұрын
አሜን 3በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ❤❤❤
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሠማልን አባታችንየ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልችሁ አባየ🙏♥🙏 የተማርንውን በስነልቦናችን ያፃፍልን አሜን♥🙏♥
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 "በእግዚአብሔር አምናችሁ ሳታቋርጡ ብትጸልዩ የጠየቃችሁትን ሁሉ ታገኛላችሁ" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏እውነት ነው ጸሎት የማይፈታው ነገር የለውም እግዘአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን❤🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@mamamulu
@mamamulu 3 ай бұрын
አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደርሶ ያለ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@AryamMedia
@AryamMedia 3 ай бұрын
አሜን
@merongeta2149
@merongeta2149 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንእግዝአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p 2 ай бұрын
😢😢😢በእውት መምህራች ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን
@hannatesfai947
@hannatesfai947 3 ай бұрын
Memher kal hiwot yasemalen Egziabher yibarkot Egnanem libonachenen yaberalen egziabher ende cherntu yimaren ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@sayiethiopia
@sayiethiopia 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤
@HabibaHabi-fl4yv
@HabibaHabi-fl4yv 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስሙኝማ በሞቴ እየሰማን ነዉ የድንግል ማረያም ልጅ በፆለት እንድፀና ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚያብሔርየ የሰማዪ አባታችን 💔
@Almanal-q5b
@Almanal-q5b 2 ай бұрын
አሜን አሜን🎉🎉
@MakdisAmhra-cw2gu
@MakdisAmhra-cw2gu Ай бұрын
የእኛ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@inatbizu9051
@inatbizu9051 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለሕይወት ያስማልኝ መ /ም እዩብ ይመኑ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላካችን ቸሩ መዳኒዓለም ይስጥልኝ !!! ትልቅ ምክርን አቤቱ የልቦናይንና የህልናይን ጉልበት ስበርልኝ ለንስሓ ምት አብቃኝ ቅድስ ቸሩ ፈጣርይ እግዝአብሔር አምላክ ሆይ እርዳኝ አምላኬ❤ !!!
@madenketube9911
@madenketube9911 2 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ለኔም ልቦነ ሰቶኝ በቤቱ የምኖረ ቃሉን የምሰማ ያረገኝ ሰላም በፀለይኩ በፆምኩ ቀን እንደኔ ሰላም የሚሰመው ሰው ያለ አይመስለኝም ግን ጠካራ አይደለውም የሆነ ሳሃት በድካም እና በቅልፍ አስመስሎ ያቋረጠኛል በፀሎታቹ አስቡኝ
@ABCv23የጅሩዋ
@ABCv23የጅሩዋ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እድሜናጤና ይስጥልን ቃለህወትን ያሰማልን
@Ye-maryam
@Ye-maryam 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምሕራችን ፀሎት ከኒኩለር ቦንብ ይበልጣል አዎ ነገርግንየፀሎት መፅሐፍ ሳነብ እምሮዬ ብዙ ቦታ ይባዝናል አንብቤ ስጨርስ እናደዳለሁ ምክንያቱምምን እንዳነበብኩ ስላላወኩኝ አምላኬ እንደፍቃዱ የአይምሮ ልቦናዬን ይሰብስብልኝ ይክፈትልኝ በጣም የሚያስደስት ትምሕርት ተምሪያለሁ በእውነት ውስጤ አልቅሶ የሰማሁት ትምሕርት ነው የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክክብር ምስጋና ይግባው ለሁላችንም ልቦናችንን ይክፈትልን በፀሎት በርትተን ለሀገራችን ሰላሙን ይልክልን ዘንድ እንለምነው ወገኖቼ እንደቃሉ ያኑረን ቃለህይወት ይመግብልን መምሕራችን
@AryamMedia
@AryamMedia 3 ай бұрын
አሜን
@ZeroshGabri-e9n
@ZeroshGabri-e9n 3 ай бұрын
አሜን
@Helen-si8kj
@Helen-si8kj 3 ай бұрын
አባታችእድሜጤናያብዛልህወትየሟለምልምትምህርትነውእናፀጋውንያብዛሎትያገልዘመኖትያብዛሎትቃልሆትያሠማሆት❤❤❤❤❤❤
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 Ай бұрын
ለመምህራችን እረጂም እድሜና ጤናውን ይስጥህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀልብና ልቦና ይስጠን አሜን
@meseretfeleke4042
@meseretfeleke4042 2 ай бұрын
የኔ ጌታ አመሰግናለው እንባዬን ያልከለከለኝ ፀሎቴን የሰማ
@Hiigg-h3h
@Hiigg-h3h 3 ай бұрын
ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@FanaKahsu-sr8ix
@FanaKahsu-sr8ix 16 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እዮብ ❤❤ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@qonijitiguyaGuya
@qonijitiguyaGuya 2 ай бұрын
መጽለይ መስግድ ከጅመርኩ 2አመት ሆነኝ በፊት ምኅም አላቅም ነበር እድሜ ለመምህር ተስፋዬአብራ ገጠመኝ ከጨለማ ውጣውሁ
@AlemayaGmeskel
@AlemayaGmeskel 2 ай бұрын
አርያም ሚዲያ እናመሰግናለን በርቱ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@AryamMedia
@AryamMedia 2 ай бұрын
@@AlemayaGmeskel አሜን
@ሳለቅዱሰገብርኤል
@ሳለቅዱሰገብርኤል 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 3 ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigeterefe7813
@tsigeterefe7813 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥልንጸጋውን ያብዛልን ሞገስ ይስጥልን ፈጣሪ
@SaraSara-pe6ff
@SaraSara-pe6ff 2 ай бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን መምህርጸጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት❤❤❤
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና የሰጠን እነጂ እንዳንፀልይ የሚያገደን ፣ የሚያፋሸከን ዳቢሎሰ ን ከኛ ያርቅልን /ይገሰፅልን ።አሜን(3) ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በአእድሜ በፀጋው ያቆይልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@TecnoTecno-v4f
@TecnoTecno-v4f 2 ай бұрын
እኔሴተናአዳሪነኝእንዴትልፀልይቤ/ክአልሄድምእንዴብፀልይስይቀበለኛልበጣምአፍራለሁእንዴትልመለስ
@MizantadesseTadesse-dk9cr
@MizantadesseTadesse-dk9cr 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@hailegtesfa7540
@hailegtesfa7540 2 ай бұрын
ቃልህም ሞገስህም ያጽናናል፡ ስልክህን ባገኝ ኣማክርህ ነበር።
@HaftomGebremedhin-lo6ee
@HaftomGebremedhin-lo6ee 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ የጨምርልህ ወንድማቺን
@MelKam-ku2ch
@MelKam-ku2ch 2 ай бұрын
አባታችን፡፡፡መምህር፡እዮብ፡፡፡ቃልህይወት፡ያሰማልን፡፡ያገልግሎ፡ዘመን፡ይስጥልን፡፡እሪሜእና፡ጤና፡ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zena4992
@zena4992 3 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሠማልን መምህር በእድሜ በፀጋው ያኑረወት
@amwolde2619
@amwolde2619 2 ай бұрын
መምህራችን ዕድሜ በጸጋ ያብዛልኝ ደስ የሚል ትምህርት ከምክር ጋር ኑሩልኝ
@LovelyBanyanTree-tb9qo
@LovelyBanyanTree-tb9qo 11 күн бұрын
ቃለ. ሕይወት. ያሰማል. መምህራችን. በእውነት. ረጅም. እድሜናከጤናጋረ. ይስጥሊን. አሜን
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv 3 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@wesd4841
@wesd4841 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Ай бұрын
መምህርዬ ሺ አመት ይኑሩልኝ ።ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ ከክፉ ነገር። ይጠብቅዎት።ጠላትዎትን ከእግርዎ በታች ይጣልልዎት። ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@tezerashimels4146
@tezerashimels4146 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ምምህር የሕይወት ቃ ል ያሰማልን በደሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@ሀብታምአለባቸው
@ሀብታምአለባቸው 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ደግ አባታችን
@merln5112
@merln5112 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@weleteslase
@weleteslase 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን
@taliilliikoohinboorauu5642
@taliilliikoohinboorauu5642 2 ай бұрын
Ammen Ammen Ammen waqqayyoon sagalee jirenyaa isii yaa haa dhagesisuu barsiisa kenyaa ❤❤❤❤
@Mahletmekonen5034
@Mahletmekonen5034 2 ай бұрын
ማነው የኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ክርሥቲያን በመሆኑ ደሥተኛ
@IfufVkcif
@IfufVkcif 2 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@astermoges2433
@astermoges2433 2 ай бұрын
እውነት ነው እንደ ቸርነቱ ይምረናል ደግ አባት ስለሆነ
@Madani-v3y
@Madani-v3y 2 ай бұрын
bewnta kilhoweta yesmalne maherachine rejima ademe ke xena gare yisxlne❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesfaneshMulugeta-eb4kj
@TesfaneshMulugeta-eb4kj 3 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@ብርቱካንከበደ-ኀ6ኈ
@ብርቱካንከበደ-ኀ6ኈ 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና የጠው እግዚአብሔር ይጠበቅ 👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nawafalshamsi4879
@nawafalshamsi4879 2 ай бұрын
በእውነት ቃለህወትን ቃለ በርከትን ያሠማልን መምህሪችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadhaxx
@sadhaxx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ለእኛም የሰማነውን ወፍሬ ያርግልን
@BihaftaB
@BihaftaB 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በጸሎታቹዉ አሱቡን ለ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 3 ай бұрын
መምህረየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ያድልልን አሜን አሜን አሜን😊
@letscounseleachother9789
@letscounseleachother9789 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእርስዎ አንደበት እግዚአብሔር ተናገረኝ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን
@addisalemworkneh4604
@addisalemworkneh4604 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።
@BilchaRak
@BilchaRak 10 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመችህን ያርዝምልን አሜን❤❤❤
@እናቴማርያሞ
@እናቴማርያሞ 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Shega-k5t
@Shega-k5t 8 күн бұрын
አባታችን እኔ በሰው ሀገር ነኝ ያለሁት እና በጣም እየጨነቀኝ ነው እባካችሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ ፀልዬልኝ ፈተናየ በዝቶብኛል እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 3 ай бұрын
Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen ❤️ ❤️ ❤️
@JchhXggh
@JchhXggh 28 күн бұрын
ቃለሂወትያስማልንመምህርእዮብ
@elsakinfe-n2u
@elsakinfe-n2u 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን
@ፍቅሪማርያመይሲአለዎሓለፋ
@ፍቅሪማርያመይሲአለዎሓለፋ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክቡር መምህርና ቃል ህይወት የስመዐልና ፀጉኡ የብዝሐልኹም 🙏😥
@martasafa7325
@martasafa7325 12 күн бұрын
መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን 🙏
@SelamwetDiker
@SelamwetDiker 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤
@birkealemnew
@birkealemnew 2 ай бұрын
memeher enen eko new yengerkegne ejemralhu akwartalhu amlake hoye ebakehe leben antsalgne nestuhe leben feterlgne hasaben sebeseblgne wusete eyetrbshe new ebakehe abate kenun bante endejemr erdagne jemro kemakwaret fewusegne ...............
@KidestKidest-jl6wj
@KidestKidest-jl6wj 3 ай бұрын
Amen kalheywat yasemlen mamher ba tseloto asebugne
@habtiebezabih1341
@habtiebezabih1341 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የአልግሎት ዘመነዎን ይስጥልን እኔ በስደት ላይ ነኝ ግን በጣም ይከፋኛል እጨነቃለሁ በፆሎት አስቡኝ
🔴ማረፍ የፈለገ ይህንን ይስማ‼️👉መምህር ኢዮብ ይመኑ
53:46
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 67 М.
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,9 МЛН
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 337 М.
СЛУЧАЙ В ЛИФТЕ (@l_1u - TikTok)
0:15
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 9 МЛН
Moment before disaster...
0:24
Hikaru-Edits
Рет қаралды 29 МЛН
Жду пока он научится пить 🫠
0:12
Pavlov_family_
Рет қаралды 1,5 МЛН
ОТ НЕЕ НЕ СКРЫТЬ😂😂
0:43
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,5 МЛН