No video

Tsegereda, Besimeh Tamegnalehu

  Рет қаралды 1,686,916

emahusab1

emahusab1

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur

Пікірлер: 760
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 5 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር የዛሬ 7 አመት ከግሪክ ወደ ፈረንሳይ ስሰደድ እያነባው ነበር ስሰማው የነበረው ይህው አሁን እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ በቤቱ አግብቼ ስጋ ወደሙ ተቀብዬ እምፈልገው ነገር ተሞልቶልኝ 2 ልጆች ወልጄ እየኖርኩ ነው ዘመንሽ ቤቤቱ ይለቅ በሉኝ ፍጻሜዬ እዲያምር አስቡኝ በጸሎታችሁ ። በየትኛውም ሀገር በስደት እምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር በሂወታቹ ውስጥ የምትሽቱን ሁሉ ይሙላላቹ የ እማአምላክ ምልጃዋ አይለየን አሜን።
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
አሜን በጣም ደስ ይላል እህታችን ፍፃሜሽ ያስምርልሽ
@mogesabera9211
@mogesabera9211 9 ай бұрын
Amen
@user-xp8in2mn7m
@user-xp8in2mn7m 7 ай бұрын
አሜን
@Natiye23
@Natiye23 6 ай бұрын
አሜን 😢😢😢😢😢 ያጽናሽ❤❤❤
@Cwangcolwethu1231
@Cwangcolwethu1231 5 ай бұрын
😢😢touching i can't really understand but I can feel the song
@geni581
@geni581 2 жыл бұрын
ከልቤ ነው ምወደው ከወጣ ጀምሮ እስከ አሁን ብሰማው ብሰማው የማይ ሰለቸኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም አንቺ ጠብቅኝ😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏💙
@mahimaheletMahi
@mahimaheletMahi 2 ай бұрын
wwo
@user-rc5rd1cd9o
@user-rc5rd1cd9o 5 жыл бұрын
በስምህ ታምኛለው ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ በስምህ ታምኛለው እንዳትተወኝ ለሚያሳድደኝ ጠላት ለሞት አትስጠኝ ጸጥታዬን ለይተህ ሰለም እረፍቴ ጉዞዬን አንተ አቅናልኝ ቅደም ከፊቴ ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ አዝ ፥፥ልኝ በለስም ባታፈራ ዘይትም ባይኖር የህሊና ሰላም አለኝ ካንተ ጋር ስኖር በአባቶቼ በረከት የበራከኝ የእስራኤል ታደጊያቸው ክበርልኝ ዘልአለም ከፍ በል ተመስገንልኝ ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ አዝ ፥፥፥፥ የፈተናዬ መውጫ መልሴ ነህ አንተ ጨለማውን አሻግረኝ እልፍኙን ከፍተህ ስታጽናናኝ ኖሬአለው ለብዙ ዘመን ተገፍቶ መች ይወድቃል ባንተ የሚታመን አይሞትም ይኖራል ባንተ የሚታመን ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ አዝ ፥፥፥፥ ይቅርታና ምህረትህ እነርሱ ይምሩኝ ወጥመድና እንቅፋቱ እንዳያደክሙኝ በጽድቅህ ሃሴት ላድርግ በንተ ልበርታ መተከዝ ማልቀስ ይብቃኝ አጽናናኝ ጌታ ተነግሮ አያልቅም የአምላኬ ውለታ
@HayatHayat-rb4iu
@HayatHayat-rb4iu 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊምነኝ ግን ኦርቶደክስ ባለ ዉለታችንናት ❤❤
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 4 жыл бұрын
Bless you💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@user-rc8lm6zr3u
@user-rc8lm6zr3u 4 жыл бұрын
Yene marrr
@selamseli8395
@selamseli8395 3 жыл бұрын
Yetawke new
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
ፍቅር ነሽ ማስታወስሽና ማሰብሽ ክብሪልን
@mintesnottariku287
@mintesnottariku287 2 жыл бұрын
Respect
@dawitanday7900
@dawitanday7900 5 жыл бұрын
በስመአብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። ብስመካ ተአሚነ አይትግደፈኒ ንጸላእየይ ሰይጣን አይትሃበኒ ሰላምይ ኢካ ጎይታይ ሓጎስ ዕረፍተይ መንገደይ አቅናዓለይ ንበር አብ ጎነይ (2) ወላ ምድሪ ተብቆለት ፍረ ዘይብሉ መከራ እንተ በዘሐ ሞተይ አኪሉ ስይጣን እንተ ጎዘመ ዝበልዖ ደል 'ዩ ስብ እንተ ጸላአኒ ካባይ ተፍልዩ ንስካ አልካኒ ጎይታይ ልዕሊ ኩሉ ካብ ፈተና ተውጽእ መድሓኒ ኢካ ንጸልማት እተሳግር ብርሃን ንስካ ክጻናንዕ ይነብር ንኩሉ ዘመን አብ ምርኮ እንከልኩ አብ ምድሪ አትማን ከይመትኩ እንበር ብአካ ይአምን ምሕረትን ልወሃትን ሰራዊትካ ኢዮም ይቅሬታን በረከትን ህዝብካ እዪም ተበጃወየይ አምላከ ኢስራኤል ሰላምካ አውርደለይ ተምስገን ክብል ዘልአለም ኽንብር አብ ኢዮርሳሌም ይቅሬታ ንክማሃር አባይ ዝይለ ልበይ ንክጻናናዕ ብዝሓየለ ብጽድቂ ናይ በረከት አብ ቤትካ ዘሎ ሂወተይ ውን " ብኡ ከልሎ ሰይጣን ከይስዕረኒ ብመስቀል ከልክሎ ፨፨ ዕልልልልልልልል ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና እግዚአብኅር አምላክ ጸጉኡ ይብዝሕ አሜን ስብሃት ለእግዚአብኅር ፨፨፨💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💛💓💓💓💓💓💓💓💓
@loveisgood
@loveisgood 4 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@recardhailu830
@recardhailu830 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🤲🙏
@hashishohalaiy6hgj90
@hashishohalaiy6hgj90 4 жыл бұрын
@@recardhailu830 9
@hashishohalaiy6hgj90
@hashishohalaiy6hgj90 4 жыл бұрын
Koo
@hashishohalaiy6hgj90
@hashishohalaiy6hgj90 4 жыл бұрын
WiMAX,wudun,mda❤👧
@Nega-21
@Nega-21 2 ай бұрын
Who is here 2024 👍❤️
@kirubeltemesgen8679
@kirubeltemesgen8679 2 ай бұрын
Hello 👋
@Natoli-tb7vg
@Natoli-tb7vg Ай бұрын
Me❤❤
@weletezerabruk7093
@weletezerabruk7093 Ай бұрын
Here i am ❤
@KebukebuHarif-sp4ld
@KebukebuHarif-sp4ld Ай бұрын
Me 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@Asmiratu
@Asmiratu Ай бұрын
እኔም
@geni3064
@geni3064 5 жыл бұрын
እመብርሃን አንቺ ጠብቅኝ ከልቤ የምወደው ነው ልብ ይነካል ሰምቼ እማልጠግበው😢😢ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@freedomermi5190
@freedomermi5190 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@takotako7879
@takotako7879 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ውሥጤን የሚነካኝ
@user-wo7kz6iz5i
@user-wo7kz6iz5i 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@zenebunegash-ev1ky
@zenebunegash-ev1ky Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@Oone2023
@Oone2023 12 жыл бұрын
even without knowing much amharinya, i can say, just from the video, this song touches my heart so much because this was me. amlak selamna eyu, ereftina eyu ne zelalem. he is our hiding place. to all the young people who are struggling, please keep holding onto the father because he cares for u and he will bring u out of it!
@timnitbaraki8428
@timnitbaraki8428 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏿
@AmanySontee
@AmanySontee Жыл бұрын
​@@timnitbaraki8428kkkkkkjlk o
@biniamadugna1555
@biniamadugna1555 Жыл бұрын
Amen
@mogesabera9211
@mogesabera9211 9 ай бұрын
Amen
@BurtukanMokonan-cl8xh
@BurtukanMokonan-cl8xh 6 ай бұрын
AmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@haftumelaku8560
@haftumelaku8560 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ ሰላም ይሰማኛል። ኣምላኽ ሃገርናን ህዝብናን ይመልሰልና። ኣብ ስደት ዘለና ብሰላም ንዓድና የብቅዓና
@user-lp7um2qx1t
@user-lp7um2qx1t 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማይጥል አምላክ ነው እመቤቴ ሆይ ከነ ልጄ በስደት ላይ ለመንገዳችን ሁሉ አንተ ቅደምልን
@emebetgirma3196
@emebetgirma3196 5 жыл бұрын
🌹♥❤❤❤❤♥♥♥♥♥waqayyoo,aaaa
@alam949
@alam949 5 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@meaziyemaryamlji2888
@meaziyemaryamlji2888 5 жыл бұрын
amen(፴)
@abreshcheru1956
@abreshcheru1956 5 жыл бұрын
ኤልዳና ቅዱስ ዝማርመላክያሠማልን
@goitomgebremicael603
@goitomgebremicael603 4 жыл бұрын
Eritrea orthodoxy mezr
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ትተኸኝ አታውቅም ስደትም ስወጣ ከእኔጋር አለኽ ያንተ ውለታ ምስጋና ብቻ ነው አምላኬ ተመስገንልኝ ሁሌ በእንባ የማደውጠው ዝማሬ ነው 😥😥😥 እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Kaleab1265
@Kaleab1265 4 ай бұрын
በስምህ ታምኛለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዳትተወኝ 🥺የህይወት ጉዞዬን አንተዉ አቅናልኝ 🙏
@farihay3968
@farihay3968 4 жыл бұрын
አሜን የሠራዊት ጌታ አንተ ጠብቀን🙏❤😭
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
ምንግዜ ሲከፋኝ የምጽናናበት መዝሙር ነው
@mayikotube3412
@mayikotube3412 4 жыл бұрын
i can't stop listening this Mesmur😭😭😭
@tnhananteneh7842
@tnhananteneh7842 4 жыл бұрын
ZZSZZ I
@enyewunega5242
@enyewunega5242 4 жыл бұрын
Every morning
@HdtfwHfthoq
@HdtfwHfthoq 3 ай бұрын
@HdtfwHfthoq
@HdtfwHfthoq 3 ай бұрын
😭
@danielalexalazar7460
@danielalexalazar7460 Жыл бұрын
😢😢😢 ዝማሬ መልኣክት የሰምዓልና ❤❤
@orey0721
@orey0721 2 ай бұрын
Duro be DVD sinay yenebre mezmur zare dagime ayhehut gana sayaw naw imbaye yemimeta ihen mezmur
@danbole1233
@danbole1233 2 жыл бұрын
Me too.I keep listening this Mezemore again and again.more than 20 times a day.it reminds me my previous life in Addis.all her walks it has deep meaning to me.lots of memories!!!good and bad times.
@gggdddd4331
@gggdddd4331 7 жыл бұрын
በሥም ታምኛለው እዳትተወኝ ለሚያሣድደኝጠላትለሞትአትሥጠኝ ፀጥታነዬ ነህ ጌታ ሠላም እረፍቴ ጉዞዬን አንተ አቅናልኝ ቅደም ከፊቴ😥😥😥😥😥😥
@gggdddd4331
@gggdddd4331 7 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ ለመላእክት ያሠማልን
@zewdyadugna2286
@zewdyadugna2286 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏻
@clarissaassaad4474
@clarissaassaad4474 6 жыл бұрын
adnap
@clarissaassaad4474
@clarissaassaad4474 6 жыл бұрын
munsh
@chelitemesgen5813
@chelitemesgen5813 5 жыл бұрын
beh sime tamingalow endati tahong
@AfomiaAnteneh
@AfomiaAnteneh 2 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማው ሁሌም አለቅሳለሁ ጌታዬ ሆይ የልቤን ታቃለክ በስምህ ታምኛለው እንዳተወኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@MesayTeshale-ji6ot
@MesayTeshale-ji6ot 4 күн бұрын
ሁሌም በስሙ ታመኑ እርሱ የማይተው ነው❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@brkti2123
@brkti2123 4 ай бұрын
የልጅነቴ መዝሙር ❤
@tagy3397
@tagy3397 6 жыл бұрын
ያለፈ ሂወቴን አስታወሽኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን።
@zewdukassye3176
@zewdukassye3176 6 жыл бұрын
አሜን አሜን እንየም አሰታወሰችኝ
@hjhhh2958
@hjhhh2958 5 жыл бұрын
እባክህ ጌታየ ታለሁበት ሀጢአት አውጣኝ
@ahmedran917
@ahmedran917 5 жыл бұрын
agzabera kachi yahuna
@user-ef1sm9qv6w
@user-ef1sm9qv6w 4 жыл бұрын
በእዉነት በጣም እምወደዉመዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስናልን አሜን፫
@wedialula3253
@wedialula3253 4 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@alemalem7864
@alemalem7864 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የአሰማልን እኛን ከሰደት መልሰ ለቤቱ የአብቃን
@user-fh6nr6vw4q
@user-fh6nr6vw4q 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አለው ልጄ በለኝ 😭😭😭በጣም ልብ ይነካል ዝማሬ መላእክትን ያሴማልን አሜን
@ZokZok-jt1js
@ZokZok-jt1js 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@alemberihalemberih1757
@alemberihalemberih1757 5 жыл бұрын
የመጥመቀ መለኮት ቅድስ ዩሐንስ እናት የካህኑ ዘካርያስ ሚስት የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አክስት የሆነች ቅድስት ኤልሳቤጥ ነች !!! በረክትዋ ይደርብን ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን፫
@genetnegash1365
@genetnegash1365 11 жыл бұрын
I love this mezmur, and make me crying!!!
@amoushamoush6538
@amoushamoush6538 6 жыл бұрын
Genet Negash 🎍🎍🎍
@zeinazeina1765
@zeinazeina1765 6 жыл бұрын
Genet Negash zzzzzzzzzzzz
@alinejme8127
@alinejme8127 6 жыл бұрын
Genet Negash ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zenezene5210
@zenezene5210 5 жыл бұрын
አሜን3እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yosanatobrhan1212
@yosanatobrhan1212 5 жыл бұрын
The same❤😍😍
@saliemtesfaabegziabiher7313
@saliemtesfaabegziabiher7313 6 жыл бұрын
ኣሜን ብ ስምካ አንተ ኣሚነ ኣይትግደፈኒ ን ጸላኢየይ ሰይጣን ኣይትሃበኒ ሰላመይ ኢካ ጎይታይ ሓጎስ ዕረፍተይ መንገደይ ኣቅንዓለይ ንበር ኣብ ጎነይ ኣሜንንንን ዝማረ መላአክቲ የስምዓልና።
@mimibogal9735
@mimibogal9735 6 жыл бұрын
saliem tesfa ab egziabiher ማማ' የ
@waqqaakoowaqqaakoo3280
@waqqaakoowaqqaakoo3280 6 жыл бұрын
saliem tesfa ab egziabiher ማማ' የ www.leboncoin.fr/boutique/37436/mika_76.htm Boutique MIKA 76 : nos annonces - leboncoin www.leboncoin.fr/boutique/37436/mika_76.htm Boutique MIKA 76 : nos annonces - leboncoin www.leboncoin.fr/boutique/37436/mika_76.htm Boutique MIKA 76 : nos annonces - leboncoin
@waqqaakoowaqqaakoo3280
@waqqaakoowaqqaakoo3280 6 жыл бұрын
Amni amn
@wasinytilahom2668
@wasinytilahom2668 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ምህልክት ይስማለን
@tyygmtyyghh6467
@tyygmtyyghh6467 5 жыл бұрын
ማዉረጄ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Ай бұрын
በስምህ ታምኛለው እዳትተወኝ የኔ ጌታ 😢😢😢❤❤❤❤👏👏👏አሜን አሜን አሜን
@sintayehugirma2813
@sintayehugirma2813 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ye GETA kefite eykedemk sentun asakahelegn telat kemkoferew gurguad eytebekegn yehew ashebrke bante fikad kome alew yene AMANUEAL abate kiberelegn lezelealem
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Жыл бұрын
በእንባ የምሰማው መዝሙር😢
@user-it1xl8uy4l
@user-it1xl8uy4l 7 жыл бұрын
አጥት የሚለመልም መዘሙራ ዘማሬ መላክት ያሠማልን ፡፡ እህታችን ተባራኪ ማራ ፡፡
@EgeziebherFekernew
@EgeziebherFekernew 4 жыл бұрын
አሚንአሚንአሚንዝማሪመላክትያሠማልን።በምንሔድበትመንገድሑሉ።እግዚአብሔርከፊት።ይቅደምአሚን
@dagemawitasfaw7289
@dagemawitasfaw7289 6 жыл бұрын
ዝሜሬ መላዕክት ያሰማልን እንደሷ ፅናቱን ይስጠን
@misomiso6006
@misomiso6006 5 жыл бұрын
Amen
@user-ci7zb4px8v
@user-ci7zb4px8v 5 жыл бұрын
Blaey
@kebrongebreyesus15
@kebrongebreyesus15 16 күн бұрын
ሁሌም ልቤ የሚነካኝ መዝሙር
@user-vt1lc4qt8j
@user-vt1lc4qt8j 7 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክቲ የስማዓልና
@MihretSmartGirl
@MihretSmartGirl 3 күн бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማል እህታችን
@user-up4zz3dh7g
@user-up4zz3dh7g 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@tegestant8481
@tegestant8481 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Ya Henan Mazmur Sasam Yamr AlqsalwB Makre Gize Yawx Mazmur Sal Hon Amen Ahunm Amlke At Abrhny Hun Yasdt Nuro Aqtonyal Abte
@user-dc9wz3ji2o
@user-dc9wz3ji2o Ай бұрын
ከምንግዜ ሲከፋኝ የ ምጽናናበት መዝሙር ❤❤
@TEth-ki4kx
@TEth-ki4kx 6 жыл бұрын
አሜን 🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ከማዳም ግልምጫ መቼ ነው የማርፈዉ እመብርሃን ትግስት ስጪኝ ሌላ ምንም የምለው ነገር የለኝም
@husen2117
@husen2117 5 жыл бұрын
አሚንን
@user-cd6rj8lx3m
@user-cd6rj8lx3m 5 жыл бұрын
ኣይዘሸ እህቴ ለበጎ ነው ሁሉ 🙏🙏🙏🙏
@tdcgkhbh1125
@tdcgkhbh1125 4 жыл бұрын
0939146682Lovell ko
@tdcgkhbh1125
@tdcgkhbh1125 4 жыл бұрын
😈😁😂😃😐😄😑😆
@hossanshadiya8586
@hossanshadiya8586 4 жыл бұрын
Ayizosh
@natinayelyatigistlijii8124
@natinayelyatigistlijii8124 4 жыл бұрын
Amen Amen kal hiwote yasimlen 🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutyemariyamlighi1157
@hirutyemariyamlighi1157 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለኢትዬጵያ ልጆች እንዲሁም በየሠው ሀገር ላሉት ሁን መከታ
@hasanfakhreddine2000
@hasanfakhreddine2000 4 жыл бұрын
Ameeeeen tebarek ginko siga meblat lemn aychalm betsomachu gize migb sayhon andebotochachn intebk be kidsna ininor
@aslaamaslaam7895
@aslaamaslaam7895 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@ZaalZaal-rv3pm
@ZaalZaal-rv3pm 4 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN ❤❤❤❤⛪⛪⛪🕯🕯🕯📚📚📚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭
@aberashadana3955
@aberashadana3955 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልክት የሠመልን
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln ♥️♥️♥️ 😭😭😭 Besimih tamignalew endatitewegn 😭😭😭 Tsetitaye nh geta ante ng selame 😭😭😭 Aymotim bante yetamene
@danwet8394
@danwet8394 2 ай бұрын
ከኢትዮ ወደዱባይ ስመጣ የዛሬ 7 አመት እየሰማው እያለቀስኩ 😢የተሰደድኩ
@TV-ll7jy
@TV-ll7jy 9 жыл бұрын
Zemare melakiet yesmalen ye edmkien aglgulot yebzhilen Egzabhier yebarksh Amen Amen Amen
@BM-pw5es
@BM-pw5es 7 жыл бұрын
mike gebremeskel amen ammmmm
@senab2091
@senab2091 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@meryem1779
@meryem1779 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@danielgk9076
@danielgk9076 4 жыл бұрын
besdetie gzie yagelegelg. belb amneh yhen mezmur eyezemerk btguz mnm aynet enkfat aygetmhm ahtachnm zmarie melaeikt yasemaln amen
@Genet-u8l
@Genet-u8l 2 ай бұрын
ዝማሬመላእክት ያሰማልን❤❤❤
@yonasdawit7592
@yonasdawit7592 4 жыл бұрын
Amennnn zmarie melakti yesmalna brkti haftey betam des yemil mezmur ketlbet egziabhier kanchi gar yhun
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Amen🤲 amen🤲 amen🤲 Besmeh tamegnalew Egezaber yetebekn ☝️😢 Are 😒😕menainet setan nehi Seteyew besmam
@ganatt9943
@ganatt9943 4 жыл бұрын
Shalee
@samielkahsay2798
@samielkahsay2798 Жыл бұрын
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላኽ ኣሜን! ብስምካ ተኣሚነ ኣይትግደፈኒ ነቲ እከይ ጸላኢ ኣይትሃበኒ ክብረተይ ኢኻ ጎይታይ ሰላም ዕረፍተይ ንጉዘይ ኣቕንዓለይ ጽናሕ ኣብ ቕድመይ ወላ ምድሪ ተብቖለት ፍረ ዘይብሉ መከራ እንተ በዘሐ ሞተይ ኣኪሉ ሰይጣን እንተ-ጎዘመ ዝበልዖ ደሊዩ ሰብ እንተጸልኣኒ ካባይ ተፈሊዩ ንስካ ኣለካኒ ጐይታይ ልዕሊ ኩሉ" ካብ ፈተና ተውጽእ መድሓኒ ኢካ ንጸልማት እተሳግር ብርሃን ንስካ ኽጸናናዕ ይነብር ንኩሉ ዘመን ኣብ ምርኮ እንከለኩ ኣብ ምድሪ ኣትማን ከይመትኩ እነብር ብኣኻ ይኣምን" ምሕረትን-ለዉሃትን ሰራዊትካ"ዮም ይቅሬታን-በረኸትን ህዝብካ እዮም ተበጃዋይ ገንሸል ኣምላክ እስራኤል ሰላምካ ኣዉርደለይ ተመስገን ኽብል ዘልኣለም ክነብር ኣብ ኢዮርሳሌም" ይቅረታ ንክመሃር ኣባይ ዘየለ ልበይ ንኽጸናናዕ ብዝሓየለ ብጽድቂ ናይ በረኸት ኣብ ቤትካ ዘሎ ሂወተይ"ዉን ንጉሰይ ብኡ ከልሎ ሰይጣን ከይስዕረኒ ብመስቀል ከልኽሎ" ስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ኣሜንንንን❤🙏🙏🙏
@user-mn8xb1oi8c
@user-mn8xb1oi8c 10 ай бұрын
አቤቱ ማስተዋልን ስጠን ፈጣሪየ የልጅቱ ነገር በጣም አሳዘነችኝ ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም 😭😭😭😭💔💔
@hiwethiwet8124
@hiwethiwet8124 6 жыл бұрын
እልልልልልል ……… ዝማሬ መልካት ያሰማን
@addisuaddisu7071
@addisuaddisu7071 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@mulumesele3589
@mulumesele3589 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማር መላእክት ያስማል
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መፅናኛየ የኔይወት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሳስታዉሠዉ💔😥😥😥😥😥🤲🤲🤲
@l.m7401
@l.m7401 5 жыл бұрын
እኅት ጽጌረዳ! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። በጣም የሚያጽናናና የሚባርክ መዝሙር ነው።
@saras6068
@saras6068 5 жыл бұрын
አሜን
@askaltadesse4736
@askaltadesse4736 4 жыл бұрын
በስም ታምኛለሁ እዳትተዉኝ ለሚያሳድደኝ ተላት ለሞት አትስጠኝ።
@samuelangosom6779
@samuelangosom6779 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስማልን እህታችን
@st-ff3pg
@st-ff3pg 5 жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል ያሁሉ አለፈ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-nj6bg3vc7c
@user-nj6bg3vc7c 5 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemalin efffffffff yihen mezmur sisema yalefewun hiwete yastawusegnal yaw ahunim sidet lay negn gin kalefew hiwete yilik ye ahun hiwete yishalal ke zare nege hiwete yeteshale endihon tesfaye new
@user-gv1wt9mx1k
@user-gv1wt9mx1k 3 ай бұрын
ዘማሪ መለአክ ያሰማልን❤❤🙏
@selammoba3877
@selammoba3877 3 жыл бұрын
❤️Amen amen amen zmarei melaekti yesmoalna nhabtna ka nay agelglo odmeiki ybarkelkn yqedselkn
@yewoggeta5865
@yewoggeta5865 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የቤተሰቦቸን ክፍ አታሰማኝ እኔንም ከመዳም ግልምጫ ገላግለኝ አሜን👏
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 4 жыл бұрын
አትፍሪ፡አይዞሽ።ትርጉም፡አለው፡መሰደድሽ።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@helengetachew1319
@helengetachew1319 7 жыл бұрын
AMEN zemare maleket yasemash ba semehe Tamegnalehu geta hoye 😭
@lamalama2873
@lamalama2873 5 жыл бұрын
Ajwi
@simmenyintaladubro8619
@simmenyintaladubro8619 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Zimare mela'ikt yasemalen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@husseinsaheli1962
@husseinsaheli1962 6 жыл бұрын
እልልልልልልል ዘማሪይ መላክት ያሠማልን ጉዞየን አንተ አቅናልኝ ቅደም ከፊቴ
@hdhnkhgjk1486
@hdhnkhgjk1486 8 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen amen amen zemare melak yasemalen amen
@zewdukassye3176
@zewdukassye3176 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህትችን ሰላምሸ ያብዛው
@serkiyegermshlij7503
@serkiyegermshlij7503 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልልል
@j.m9249
@j.m9249 6 жыл бұрын
Betam newu yemwedewu yihnn mezmurrrr love it
@hannaalemu86
@hannaalemu86 2 жыл бұрын
My child hood mezmure love it may god keep our people and betkstnchen abthochen yezbchuchen tebklen 💚💛❤️🙏🙏🙏....
@emebrehanenatieemebrehanen185
@emebrehanenatieemebrehanen185 6 жыл бұрын
Besmhe,tamngalehu,endatteweng,zmarmelaktne yasemalne, amen, amen, amen, amen, bewenete
@ayhountesfaye5596
@ayhountesfaye5596 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማር መላክት ያስማልን
@yemaryamlijinegni814
@yemaryamlijinegni814 7 жыл бұрын
Yezimare melaekit yasemalin
@AaaAaa-xs6of
@AaaAaa-xs6of 7 жыл бұрын
Elllllllllllllllllllllllllllll yibarekish
@sggs4062
@sggs4062 6 жыл бұрын
Aaa Aaa ዝማርመለክትያስማልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
@user-vu5td7hi6v
@user-vu5td7hi6v 6 жыл бұрын
Ayhoun Tesfaye አልልልልልልል
@senaatolasa4302
@senaatolasa4302 5 жыл бұрын
Ellllllllllllll Elllllllllllll AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@user-ep5fu9bi2g
@user-ep5fu9bi2g 7 жыл бұрын
በእዉነት፡ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@bestimmet
@bestimmet 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!Zemare Melaiketen yasemalen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tegestant8481
@tegestant8481 5 жыл бұрын
Amen Ambte Achi Arjin Baxm Naw Yadkmany Yasdt nuro Yamdam Caqacq Ante Darshilny
@marekahsay6141
@marekahsay6141 8 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@LinKk-xm7tl
@LinKk-xm7tl 7 жыл бұрын
Mare Kahsay
@negative2952
@negative2952 5 жыл бұрын
አሜን እህታለምዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kebehstelwen1662
@kebehstelwen1662 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@semeregoytom6878
@semeregoytom6878 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemar melakt yesmalna haftey natey agzabhar xega yebzehalki 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hx3dd4xt5m
@user-hx3dd4xt5m 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ
@ZokZok-jt1js
@ZokZok-jt1js 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢Zemaramaleykit yasemalen
@diboradibora7260
@diboradibora7260 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@user-cy9hl3il5d
@user-cy9hl3il5d 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ይስፋ ለመድሀኒአለም
@tadessefita7706
@tadessefita7706 2 жыл бұрын
Betam new mwdew mezmurun zemare melakt yasemaln ehte
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@aronadhanom391
@aronadhanom391 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yesmaan
@beletubele6467
@beletubele6467 5 жыл бұрын
Kale hiyot yasemalin
@hermeladaniel2396
@hermeladaniel2396 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwet yesmilina
@user-cf5ps3pw4m
@user-cf5ps3pw4m 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለዘላለም አሜን ፫ እልልልልል
@bogache9338
@bogache9338 5 жыл бұрын
Add
@banaynii5195
@banaynii5195 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@azahelazahel2921
@azahelazahel2921 2 жыл бұрын
Amen 🙏 yene fethari &zmare melakti yesamaln
@mhmsou1700
@mhmsou1700 6 жыл бұрын
Amen amen amen zemare melekte yesmalen 😭😭
@manesarmaity4294
@manesarmaity4294 4 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💓💓💓💓💓💓💓💓💓💟💟💟💟💟💟❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@manesarmaity4294
@manesarmaity4294 4 жыл бұрын
hi
@manesarmaity4294
@manesarmaity4294 4 жыл бұрын
💟💟💟💟💟💟💟💟
@youssefmohammad7560
@youssefmohammad7560 4 жыл бұрын
Mhm Sou hash
@mekdesmolia9888
@mekdesmolia9888 5 жыл бұрын
amen amen amen zemaryelakt ysemalen leb yemyneka mezemur
@andebrhanghilagabr5336
@andebrhanghilagabr5336 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmarie melaekti yesmealna
@matewosguteta376
@matewosguteta376 5 жыл бұрын
Waaqayyo sagalee jireenyaa si haa dhageessisu
@sabarizenaabiyiabaabiyaa4324
@sabarizenaabiyiabaabiyaa4324 4 жыл бұрын
ameen 3
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 32 МЛН
EOTC "ይላል አንደበቴ" ዘማሪት መሰረት መብራቴ  (አርቲስት)
6:06
sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ
Рет қаралды 2 МЛН
Ruhama - Ethiopian Orthodox Church song by Zerfe Kebede
5:04
Girum Asrat
Рет қаралды 759 М.
Tizitaw new mezmur - kafe kafe larghe
7:10
Ananya M
Рет қаралды 4,8 МЛН
Dej Tenahu Koyiche Kidane Mihiretini
6:49
MEZMUR50
Рет қаралды 16 МЛН
♦️የልቤን በልቤ ይዤ 📍 Yeliben belibe📍 by Dn Zemari Lulseged Getachew.
6:29
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3,4 МЛН
Tenantenam Qedus
6:12
Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ
Рет қаралды 633 М.