ጼና አልባሲሁ (2) ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመጼና ስኂን፣ አልባሲሁ ዘሜላት (2) ዘወረደ እም ሰማት። Tsena Albasihu LeGebre Menfes Kidus

  Рет қаралды 664,382

መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared

መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared

Күн бұрын

ጼና አልባሲሁ(2) ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመ ጼና ስሒን፣ አልባሲሁ ዘሜላት(2) ዘወረደ እምሰማያት። Tsena Albasihu LeGebre Menfes Kidus keme Tsena Shin, Albasihu ZeMelat, ZeWerede Emsemayat
ለቤተ መቅደሱ ሥራ የሚውል፡
እርዳታችሁን፣ ምጽዋታችሁን፣
እንዲሁም አስራታችሁን፣
ከታች ካሉት አማራጮች በአንዱ መክፈል ትችላላችሁ።
በብሩህ ገጽ ይቀበልላችሁ።
ለኃጢአታችሁ መደምሰሻ፣ ለመንግስተ ሰማይ መውረሻም ያድርግላችሁ።
በሰጣችሁት አብዝቶ አበርክቶ ይስጣችሁ እያልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሁሌ በጸሎቷ እንደምታስባችሁ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን።
በጸሎት ስመ ክርስትናችሁ እያነሳን እንድንጸልይላችሁ የምትፈልጉ፡ በኢሜላችን፣ በቴክት ወይም በኮሜንት መስጫው ላይ ልትጽፉልን ትችላላችሁ።
ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
Kidst Slassie Ethiopian Orthodox Tewahdo Church
ባላችሁበት ሆናችሁ ቤተ ክርስቲያኑን የምትረዱባቸው የክፍያ አማራጮች
አማራጭ #1
Deposit to Bank Account:
United Bank
Kidst Slassie Ethiopian Orthodox Church
Acount # 0069149318
email:
kidstslassie@gmail.com
phone: 703 606 1976
አማራጭ #2 በፖስታ
Send to:
Kidst Slassie Ethiopian Orthodox Tewahdo Church
P O Box 42204
Arlington, VA 22204
አማራጭ #3
Cash app
send to:
Kidst Slassie EOT Church
$KidstSlassieChurch
703 606 1976
አማራጭ #4
ወደኛ በመደወል:
በ703 606 1976 ደውላችሁ፣ በዴቢት ወይም ክረዲት ካርድ መክፈልም ይቻላል።
አማራጭ #5
Facebook
send to Kidst Slassie
Facebook Profile link/adfress
/ kidstslassievausa
/ slassie1
የቀሩት ግሩምና ድንቅ ያሬዳዊ መዝሙራት ለማዳመጥ ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
አዳዲስ መዝሙራት ስንጭን እንዲደርሶት Subscsribe የሚለው መጫንዎም አይርሱ።
የፈጣሪያችን የቅድስት ሥላሴ ቸርነትና ጥበቃ፣
የእመቤታችንና እናታችን ቅድስት ፅዮን ማርያም አማላጅነትና ጸሎት፣
የቅዱሳኑ ሁሉ በረከትና ረድኤት ከመላ ቤተሰቦቻችሁ ጋር ይደርባችሁ!

Пікірлер
Amanuel Tewelde : Zemarit Tiegsti Fssehaye - Orthodox Tewahdo Mezmur 2023 #Lidet
5:35
Debesey /ደበሰይ Orthodox Tewahdo Mezmur
Рет қаралды 1,2 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Yiwedswa Melakt LeMariam BeWste Wisate Metolat Weyiblwa Behaki Mariam Hadasyu Tawa by Beza & Bethel
4:50
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
Рет қаралды 8 МЛН
5 መጋቢት 2023 ናይ ህጻናት መዝሙር/kids orthodox mezmur
7:27
St Mary Eritrean orthodox Church Archway London
Рет қаралды 642 М.
ኣብቲ ጽላሎትኪ / Abti Tslalotki / #Eritrean #Orthodox #Tewahdo #Mezmur ብምኽንያት ዓመታዊ በዓል ዝተዘመረ
6:25
ናይ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ኪዳነምሕረት ኣቡዳቢ UAE
Рет қаралды 3,3 МЛН
ናይ ንግሆ  ጸሎት
44:56
ኖላዊ ( NOLAWI)
Рет қаралды 617 М.