ጾምን በተመለከተ እነዚህን መሠረታዊ ትምህርቶችን በልብ ማሳደር ይገባል- ክፍል አንድ

  Рет қаралды 48,347

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZbin ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Пікірлер: 370
@MahedereTewahedo
@MahedereTewahedo 4 жыл бұрын
ጾምን በተመለከተ እነዚህን መሠረታዊ ትምህርቶችን በልብ ማሳደር ይገባል kzbin.info/www/bejne/jqWXm6JtfsSLsJY
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
እሽ ቃል ህይወት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን
@dagma5455
@dagma5455 4 жыл бұрын
አለም አታላይነሽ አለም ወረተኛ በጣም ብዞቻችን የምንታለለው በዚች ከንቱ አለምነው አባቴ ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ደናደሩ
@tsegaysolomon8034
@tsegaysolomon8034 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN EGZIABHER YEMESEGN 🌼✝️🌼
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@user-vd5hl8np5x
@user-vd5hl8np5x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን መምህራችን ጠጋበርከቱን ያብዛልህ
@user-qn3yz6ls3k
@user-qn3yz6ls3k 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫
@astukafiker7423
@astukafiker7423 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን አብዚቶ ያደልህ ወንዲማችን አቤቱ ልቦናችን ያብራልን
@user-kx9cp4gn3y
@user-kx9cp4gn3y 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@user-lx1gz9be1b
@user-lx1gz9be1b 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ምንም አልበዛብንን የእግዚአብሔር ቃል አይበዛም እኔ እንደው እየጣፈጠኝ ነው የሙያልቀ በእውነት እንደ ውሃ ነው የምጠጣው ይገባኛል ለምን እንደ ሆነ ባላውቅም ሌላ አባቶች ሲያስተምሩ አይገባኝም የእናንተ ግን ልዩ ነው ተሰምጬ ነው የማዳምጠው ይብዛል አትበሉ ስራ እየሰራን በኤርፎን ስለምናዳምሕ እንደው እርዘም ቢል አሩፉ ነው በቤቱ ያጽናህ መምህራችን እኛም በሰማነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ መልካም ፉቃዱ ይሁን!!!/
@sablayounes3849
@sablayounes3849 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን የሠማልን ወንድማችን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ አብይ ፆም አደረሳችሁ
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ መቼ ነው ፆም የሚጀመረው በማርያም የምታውቁ ንገሩኝ
@sablayounes3849
@sablayounes3849 4 жыл бұрын
@@ttty3386 ሰኞ በ 16
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
@@sablayounes3849 እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@ennaenna5317
@ennaenna5317 4 жыл бұрын
Amen🤲amen🤲amen🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💚💛💛❤️❤️😭😭😭😭😭😭
@eyaruskabtamu4802
@eyaruskabtamu4802 4 жыл бұрын
Amen amen amen enkwan abro aderesen
@fekergebresellasie7163
@fekergebresellasie7163 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ ማረኝ
@aselaasela2801
@aselaasela2801 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@user-bb6kt6tv8g
@user-bb6kt6tv8g 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን ፫ በፀሎት አስቡኝ ወለተ /ማርያም
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን .አቤቱ አምላካችን ሆይ በሰራችን ሳይሆን በምህረትህ ማረን .እመ አምላከ ፆማችን ለምህረትና ለበረከት እንዲሆንልን በቀና ልቦና እንድንፆም በአማላጀነትሸ አሳሰቢልን .
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
ፆሙ በሰላም ጀምረን በሰላም ለመፈፀም ያብቃን ፀሙ ለበረከት ያርግልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን
@hanatatte2140
@hanatatte2140 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@user-qd3kv8iv3e
@user-qd3kv8iv3e 4 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ
@user-qq7mq3zz1g
@user-qq7mq3zz1g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሰማልን
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 жыл бұрын
አሜን ሳይገባን ተገብቶን እዚህ ላደርሰን ኤልሻዳይ ንጉስ ክብር ምስጋና ይገባል ፆሙን የድህነት የምህርት ያድርግልን ውድ ተዋህዶወች🙏🙏🙏
@etabezahudejena1686
@etabezahudejena1686 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 4 жыл бұрын
አሜን (3) ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት ጾመን ለማበርከት ያብቃን በቸርነቱ አሜን (3)
@user-ck2li5lq8z
@user-ck2li5lq8z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
@yashlemyashlem399
@yashlemyashlem399 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዘመኖቶን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርኮት ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@user-wg6id5oy2w
@user-wg6id5oy2w 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 💐💐💐💐👏👏👏👏እግዚአብሔር ይርዳን
@tube-ki6yu
@tube-ki6yu 4 жыл бұрын
ወዲማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አትጥፋብን በፆም ወቅት እንተርኔት ካመጣብን ጣጣ እንድንቆጠብና ብርታት እንድሆነን ትምርት እድትሰጠን
@user-kd4pk3bc6x
@user-kd4pk3bc6x 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💒እግዚአብሔር አምላክ ያዘጋጀን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሌናችን ጨምርልን አሜን 👏👏👏
@user-tw7nu5gn4z
@user-tw7nu5gn4z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ ያገልግሎት ዘመናሁን ይባርክላችሁ ወድሞቻችን በርቱልን
@user-zf5pv6vt2c
@user-zf5pv6vt2c 4 жыл бұрын
አሜን ማስተዋል ይስጠን እናመሰግናለን ወንድማችን መልካም ፆም ለመላው የክርስትና ተከታዮች በርቱ ፀልዩ በፀሎታችሁ አስቡኝ ትርሲተ ማርያም ነኝ
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 4 жыл бұрын
ዝማሬ መለከትን ያሰማልን ዋዉ ወንድማችን ድምፅህ ልዩ ነው ተባረክ ቃለህይወትን ያሰማልን!
@genetgenet1516
@genetgenet1516 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
@user-qg7pg4ud9n
@user-qg7pg4ud9n 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ በሰላም ኣስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ የምህረት ፆም ያድርግልን
@user-uo5od9re5o
@user-uo5od9re5o 4 жыл бұрын
አሜን በእዉነት የህይወት ቃለ ያስማልን ለመምህራን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን
@Zahra-wp5od
@Zahra-wp5od 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያኖች አብይ ፆም የሁዳዴ ፆም ሰኞ ይጀምራል የካቲት 16 ሰላም ለሰው ልጆች አሜን ።
@abemeliek3162
@abemeliek3162 4 жыл бұрын
Tesfa Adane Amen Amen Amen yebereket tsom yadrigiln
@sisaygirma3543
@sisaygirma3543 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
@@abemeliek3162 amen wedy
@ruthruth4623
@ruthruth4623 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ue1tj3gg3z
@user-ue1tj3gg3z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@simonsimon4553
@simonsimon4553 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልነ ያሰማነ ወንድማችን በጸሎታችሁ አሰበኝ
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር የቃሉ ባለቤት የሆነዉ የተዋሕዶን ልጆች እንደ ምድር አዋሽ እንደ ሰማይ ኮባክብት ያብዛልን አሜንንን ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀገወን የብዛልህ ወንድሜ አሜን
@pommytibebe767
@pommytibebe767 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልን
@mylove-vq6er
@mylove-vq6er 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርሥልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እግዚአብሔር ጸጋዉንና በረከቱን ያብዛልህ መምህራችን በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰጸን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ለስሙ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን Ene areb hager migb serategna negn bemehonum tsom altsomm betam yisemagnal bezu amete yesm krstiyan hugn alehu min ladirg eyetsomkugn migbacheen sesera eyekemsku bmsla chaf besamna eyetatebkugn emetsom echil yihon bye asebkugn min yimekrugnal abat ? leteyakem lecometm adis negn katefahu yikrta argulgn echin adi tyake bcha mels stugn aba laschegerewt 😭😭😭
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽ አይለየን አሜን ።
@user-us2yh8nt9h
@user-us2yh8nt9h 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የሰማነዉን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን፫
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማን⛪💠አሜን💠አሜን⛪አሜን💠 አቤቱ አምላኬ ሆይ በሰላም ወደ ሀገራች እንድንገባ አብቃን😪🙌🙏🙏🙏🙏🙏
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
አሜን
@eyaruskabtamu4802
@eyaruskabtamu4802 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-us2yh8nt9h
@user-us2yh8nt9h 4 жыл бұрын
አሜን
@derebbahru5321
@derebbahru5321 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን
@SaraSara-tn5sb
@SaraSara-tn5sb 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ እኛን የሰማነውን በልባችን ይፃፍብን
@bitiahmed1297
@bitiahmed1297 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@user-zb4tb6kd1h
@user-zb4tb6kd1h 4 жыл бұрын
እውነት ነው አለም አታላይ ነች ነፍስ እንድትዝል ስጋ እንድትበረታ ታደርጋለች። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።እግዚአብሄር ለፈቀደለት ፆም ከእግዚአብሔር የምንገናኝበት በሐፂያት የደነደነ ልባችን በመፀፀት ወደ እግዚአብሄር የምንመለስበት ነው። እኔ ለሰአታት እቆያለሁ ግን የምመገበው ምግብ የፆም ነው።ሁሉን ይቅር ባይ እግዚአብሄር እሱ ይቅር ይበለኝ
@user-lr5yw9by2s
@user-lr5yw9by2s 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማች እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋዉን ያብዛልህ ያቆይልን በሰማነዉ ::የተማርንዉን ለፍሬ ያርግልን አሜን (3)
@senkisenki2198
@senkisenki2198 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በሰማነዉ የህይወት ቃል ለመለወጥ ያብቃን አሜን
@user-xd2tx1ek9e
@user-xd2tx1ek9e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምራችን እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 жыл бұрын
አቤቱ ወዳንተ እጠራለኹ ዝም ብትለኝ ወደ ጉድጉድ እንደሚወርዱ እንዳልመስል አንተ አምላኬ ዝም አትበለኝ የዳዊት መዝሙር 27_1 አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ማህደር ተዋህዶን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ቃለ እግዚአብሔር እንማማር
@helenaalie1620
@helenaalie1620 4 жыл бұрын
በእውነት ቄላ ለማመስገን በጣም ቃላት ያንሰኛል እግዚአብሔር አምላክ አንደበታችሁን ይፋ ትላላችሁ👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲።
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 4 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያድልልን አሜን
@rehimamisbah8372
@rehimamisbah8372 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ወንድም
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 4 жыл бұрын
አሜን ለወንድማች ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን እኛው የሰማነው በልባችን አሳድርብን አሜን
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
ቃልሕወት ያስማልን መምሕራቺን ፀጋዉ ያብዛልን ስላም እግዚአብሄር ከሁላቺን ጋራ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@yeneneshjiru2704
@yeneneshjiru2704 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ
@meseretgetachew546
@meseretgetachew546 4 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችንዲያቆን ጥበቡ አቤቱ የተሰበረ ልቦና ይክፈትልኝ
@clekebueriko2043
@clekebueriko2043 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hewt yasemalen
@yabsrayetewahedoligi1182
@yabsrayetewahedoligi1182 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነት እድሜ ከጤና ይጠብቅልን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን በእውነት
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ አምላኬ ሆይ ከቱ ልጅህን አስበኝ ስደት ከመጠው ጀምሬ ፆም ፁሜ አላውቅም አቤቱ እንዴት ትምረኝ ይሆን
@user-sn4zp5be8h
@user-sn4zp5be8h 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ትልቅ ነገር እንዳውቅ ነው የረዳሀኝ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለውንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልብን ይስጠን በወንድማችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልኡል እግዚአብሄር ክብርና ምስጋና ይድረሰው የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
@SaraSsmetoo
@SaraSsmetoo 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen kalhwot yasmalen Amen
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፆሙን ፆመን ለማ በረከት ያብቃን የበረከት ፆም ያድረግልን አሜን ፫
@mahletbirle2695
@mahletbirle2695 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መህራችን አለም ያች ነገር አለም አታላይ ነሽ አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጓአምልኮትህንም በአምሯችን ፀምርልን አምላኬ ሆይ የድንጋይ ልብ አውጣልን አሜን አሜን አሜን ።
@user-pv5wp2hm6g
@user-pv5wp2hm6g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመላው ኦርቶዶክስ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በሰላም አስጀምሮ በሰላም እንዲያስጨርሰን የልኡል እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-xn3uv7vq1d
@user-xn3uv7vq1d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያረዝምልን
@takotako7879
@takotako7879 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንሕ ይባርክ
@dagma5455
@dagma5455 4 жыл бұрын
የነገ ሠው ይበለን መልካም አዳር
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@rutadebsay1785
@rutadebsay1785 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን
@marsettasewfelke7869
@marsettasewfelke7869 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@natsa7646
@natsa7646 4 жыл бұрын
amen amen amen tsegau yabzalachu
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይበብቅልን አለም አወረተኛ አለም ከቱለኔ አንቺን ስከተል ቀኑ መሸ አው አለምንስ ስንከተል ቀኑ መሽቶብናል አሁንስ ልቧና ሰጠክ አለምን ትቼ ለነብሴ እንድኖር እርዳኝ አሜን
@user-jp6wq6md6t
@user-jp6wq6md6t 4 жыл бұрын
በእዉነት ወድማችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እግዚአብሔር ይርዳን የምንቀየርበት የልባችንን መሻት የምንሞላበት ፆም ያድርግልን ❤
@dg4504
@dg4504 4 жыл бұрын
ቃለሂውት ያሰማልን ከዚህም በላይየምታገለግልበት እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ
@dasashwmariam3753
@dasashwmariam3753 4 жыл бұрын
አሜን ፫ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያስማልን የስላም ፆም ያድርግልን
@MimiMimi-lq9do
@MimiMimi-lq9do 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@girumgetachew8418
@girumgetachew8418 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ጾም ለመጾም ያብቃን ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅ ትጠብቅቹሁ ቃለ ህይወት ይሥማልን ለእኛም ይርድን ፋጣሪ
@hiwothiwit297
@hiwothiwit297 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም ሰምተን የምንተገብር ያድርገን
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 4 жыл бұрын
አለም ይች ፍቅር አይዘልቅምና እና ይቅር ይቅር አሜን ቃለህይወትያሰማልን እኛምየሰማነውንተግባርላይእዳናውልእግዚአብሄርይርዳንአሜንአሜንአሜን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Bunete memerhachin kale hiwote yasmalene ye agelglote zamn egzabehre yebarke yesamanew balbonachin yasderben Amen ❤
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 4 жыл бұрын
Amen amen qalewet yasamalen memerachen God bless you more tebark 😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@saragasa174
@saragasa174 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጸጋውን ያድልልን ለኛም በልቦናችን አሳድሮ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እኔስ ከምግብ ብንጾምም ከነዚ አረቦች ጋ ሁነን ምን የበረከት ጾም እንጾናለን የተዋህዶ ልጆች ሁላችው በጸሎት አስቡኝ ወለተ ህይወት ነኝ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
መላው ነኦርቶዶክሰ እምነት ተከታዬች እንኳን ለፆመ ኢየሱስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን። አሜን አሜን አሜን። ለመምህራችን በእውነት የማያልፈውን መንግሰት ሰሜያትን ያዋርሰልን ፣ ያውርሰን። ይቆየን [፫]
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 4 жыл бұрын
EA FAM ! አሜን አሜን አሜን
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln edme ena tena abzto ystlln memhrachn
Oduu Afaan Oromoo TV Hararii Guyyaa... 03/13/2016
15:07
Harari Mass Media Agency
Рет қаралды 43
የት መቼና እንዴት እንጸልይ? ክፍል ሁለት
25:33
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 69 М.
What does Satoru Gojo have? #cosplay#joker#Harley Quinn
00:10
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 162 М.
የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ከ21--30::Haile Adise July 24/24::
22:13
Gishen Mariam Media.ግሼን ማርያም ሚዲያ::
Рет қаралды 699