ጾመ ሐዋርያት

  Рет қаралды 14,623

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ኈ6ኀ
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ኈ6ኀ 7 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ለእኛም በተማርነው መልካም ፍሬ ለማፍራት ቅዱሰ ፍቃዱ ይሁንልን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋሕዶ ልጆች ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እድሜና ጤና ይስጥልን👏
@ለፍቅርታማኝነኝፀዳል
@ለፍቅርታማኝነኝፀዳል 6 жыл бұрын
ለመላእ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለፆመ ድህነት ለፆመ ሃዋርያት
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 6 жыл бұрын
kale heyiwet yasmalin sile hulum negr egziabdher yimsgen amen amen amen amen amen amen
@netsanet.netsanet1256
@netsanet.netsanet1256 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያትን ያዋርስልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ጘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ጘ 7 жыл бұрын
ለ አባታችንየመላእክትንዝማሬ ያሰማልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12
@ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12 7 жыл бұрын
የመላእትን ዝማሬ ያሠማልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@hadush9348
@hadush9348 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@fofo-xj9wb
@fofo-xj9wb 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ከፆመ በረከት ያካፍለን የቅዱሳን ሀዋርያት በረከታቸው ይደርብን እኛንም ማስተዋሉን ያድለን
@delinadelu3343
@delinadelu3343 4 жыл бұрын
ጛዶኖቼ ሃዋርያት ሚባሉ አንደማናቾው ስንት ናቸው በናታቹ ኣስረጅኝ ምያቅ ካለ ጊታ ይቅር ይበልኝ?ን
@lidiyazeleke2619
@lidiyazeleke2619 7 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalin yagelgilot Zemenachihun yibarklin bedime betsega yakoyilin Abatachin Amlake Kidusan becherinetu yirdan!!!!
@yohannesnebise2998
@yohannesnebise2998 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንና ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!
@kababushimokria484
@kababushimokria484 7 жыл бұрын
amen qale Hiweten Yasemalen bedeme betena yaqoyilen !
@selamfikr7851
@selamfikr7851 7 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፍጻማችን ያሳምርልን
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@bosenaligalem870
@bosenaligalem870 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bosenaligalem870
@bosenaligalem870 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማወት አባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@ሁሌምበመስገንአምላኬ
@ሁሌምበመስገንአምላኬ 7 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለ ሂይወበት የሰማልን አባታችን።
@fofo-xj9wb
@fofo-xj9wb 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
@tub9919
@tub9919 6 жыл бұрын
ለመምህራች ቃለ ህይወት ያስማልን በእዉነቱ ፀጋዉን ያብዛሎት ኦርቶዶክስ ለዘላዓለም ት ኑር
@ipip301
@ipip301 5 жыл бұрын
ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር በውስጥ መስመር
@አዝመራየድንግልባርያኢየስ
@አዝመራየድንግልባርያኢየስ 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን
@danielreday107
@danielreday107 7 жыл бұрын
Amen amen amen qale hiwet yesmalna
@adanuadanu8842
@adanuadanu8842 7 жыл бұрын
amen kale hiwot yasemale le mamhrachin
@sbsbs3192
@sbsbs3192 7 жыл бұрын
Adanu Adanu www 🏥🏥🏥💒💒💒💒💒💒🚦💒💒💐💒💒ma man
@hermeyemaryamtiwild1079
@hermeyemaryamtiwild1079 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@belayyimenutube1330
@belayyimenutube1330 7 жыл бұрын
amen
@mesim5494
@mesim5494 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@godislovethanks5761
@godislovethanks5761 7 жыл бұрын
Amen amen amen kalhyiwoten yasmalen
@alenaworkhassen2609
@alenaworkhassen2609 7 жыл бұрын
kalehewot yasemalin zimare Meleat yasemain Amen Amen Amen
@dontlovetheworld.8016
@dontlovetheworld.8016 7 жыл бұрын
ቃል ሂወት የስምዕልና
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አባ ግን እኔ ዳቢሎስ ተጫወተብኝ ስፃም ያንቀጠቅጠኛል ምን ልሁን በፀሎተወ እስብኝ ሁለተ መድን ከድባይ ሰውነቴ እርግፍ ስፃም ማንቀጥቀት
@ጌታሆይማርኝሂሩትጊዮርጊስ
@ጌታሆይማርኝሂሩትጊዮርጊስ 7 жыл бұрын
Aweertech Umq ጌታ ይግፅፅው ።በርቼ ።ሲፆምና በሳሎት ከብርቱ ይታግላል።እግዚአብሔር ከጎናችን ነው።እኔስ መድዬ ርቶኝ 1አመት ሆንኝ።አውን ግን አልቻልኩኝም ወደሀግሬ ልሂድ ነው ከንብሲ አይብልጥም።ከሳውዲ ነኝ።እህቶቼ በስድት ያልቹ ለምፆም ምቾት ያላቹ ፅሙ እግዚአብሔር ከእናት ይሁን
@helenyirga8459
@helenyirga8459 7 жыл бұрын
Amen
@delinadelu3343
@delinadelu3343 4 жыл бұрын
ጛዶኖቼ ሃዋርያት ሚባሉ አንደማናቾው ስንት ናቸው በናታቹ ኣስረጅኝ ምያቅ ካለ ጊታ ይቅር ይበልኝ?ን
ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ክፍል ሁለት
26:16
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 86 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 6 МЛН
🔴"ያን ጊዜ ይጦማሉ"ጾመ ሐዋርያት
15:42
ሰደይ ቲዩብ / Sedey Tube
Рет қаралды 278
በእንተ ንስሓ : ክፍል አንድ
32:13
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 22 М.
በእንተ ንስሓ :  ክፍል ሁለት
26:31
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 10 М.
የድርሳነ ቅዱስ ሚካኤል አስፈላጊነት
24:56
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 24 М.
EOTC TV:  የዓቢይ ጾም የመጨረሻ ሣምንት: ሕማማት
16:57
ጸሎት ክፍል  ሁለት
29:26
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 17 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36