KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከአድማስ ባሻገር ሙሉ መጽሐፍ ትረካ ከበዓሉ ግርማ በየመጽሐፍት ዓለም Keademase bashagere full book audio yemesthafet alem
4:45:54
ኢትዮጲያዊው ጃንደረባ ሙሉ ትረካ ከዲ. ሄኖክ ኃይሌ በኢዮብ ዮናስ
3:15:44
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Incredibox Sprunki Phase 1 vs Phase 2 - Which team will win? #sprunki #animation #trend
00:39
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
ሁ ቱ ት ሲ ሙሉ ትረካ ትርጉም መዘምር ግርማ
Рет қаралды 20,871
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 44 М.
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Күн бұрын
Пікірлер: 48
@mehalekbelayeneh5346
5 ай бұрын
አንተ ምርጥ ሰው መፅሃፍት ባለመቆራረጥ በሙሉ ትረካ በማቅረብህ አብዝተን እናመሰግንሃለን፤ ሌሎችም ካንተ ቢማሩ መልዕክታችን ነው በድጋሚ እናመሰግናለን
@eteneshezk9098
10 ай бұрын
የመከራ እሳት ያበሰላት ሞት የራራላት ነፍስ በጭንቅ መንፈሷን ያላቀች ትልቅ እንስት እጅግ በጣም መንፈስን የሚያውክ ሰቆቃን ያስተናገደችጠንካራ የአላማ ፅናት ተራማጅነቷን ልብ ይሉዋል ሌላው ተርጉዋሚው ወንድም መዘምር ያለንበት ሁኔታ አሳስቦህ ስለተረጎምክልን እናመሰግናለን እዮብ ዮናስ የአተራረክ ብቃትክን አለማድነቅ ስእላዊ የሆነ ድምፀት በመቅረፅ የአድማጮችን ምናብ ሰቅ ይዞ አጓጊ በሆነ መልኩ ስላቀረብክልን ጥበብ ብድርክን ትክፈልህ
@milu-tube18
4 ай бұрын
እዮብ ዮናስ ክብረት ይስጥልን 🙏💖 ተርጎሚ መዘምር ግርማ ከልብ🙏💖 እናመሰግናለን ጌታ በቃችሁ ይበለን ልዩነታችንን አጥፍቶ አንድነታችንን ያስፍንልን እኛንም ማስተዋልን ያድለን !💚💛❤ ሀገሬ ናፍቀሽኛል በብርቱ እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ 😭
@AsegedechLoveyoutoobaby
Жыл бұрын
ይሄን መጽሀፍ 3 ጊዜ እዬሰማሁት ነው አሁን በአገራችን ላይ የተደረገ ያለው ነገር ነው እኔም የዚህ ጦርነት ሰለባ ----
@selam801
Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ በኛ ሀገር ልክ በዚሁ ሶሰት ዓመት ያሳለፍነው እርሰ በራሳችን የመጥፋታችን ጦርነት በደምብ ይመሳሰላል😢
@emumiracle
2 ай бұрын
በጣምምምም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ ::
@genetgenetgenet8284
3 жыл бұрын
እዮብ በጣም ልብ ይነካል ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን አንተን እና እንዲህ አስተማሪ ታሪክ መማር ትልቅ ነው ሁሌም ነው አንተ ጋር ለማዳመጥ የምጓጓው በርታልን
@emebetgebeyehu5857
Жыл бұрын
ድንቅ ትረካ ነው፡፡ ይህን ታሪክ አቅም ኖሮኝ ችዬ አላነበውም ነበር፡፡ እንኳዋንም ወንድሜ ሆንክ፡፡ ተባረክ እግዚአብሔር ደጉን ጊዜ ያምጣልን፡፡🙏🙏🙏
@djhs4135
2 жыл бұрын
አልችልምየልቤ ትርታየፍርሀትማእበል ወረሰኝየሀገሬነገርእያሳሰበኝ ነውበዱአንዘናጋያረቢ ሀገሬንጠብቅልኝ
@saragashaw8879
7 ай бұрын
እምናቷ አስቀናኝ🙏 መከራርንስ እኛም እያሳለፍን ነው 💔😭
@jerrykassatube2916
2 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ፈጣሪ አምላክ አገራችንን እባክህ ታረቃት ዘረኝነት ከባድ ነው
@የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
3 жыл бұрын
እዮብ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ 💚💛❤
@haniialemu-tt5ki
Жыл бұрын
እኛም ይህንን በሩቅ የሰማነውን ነገር ዛሬ በአይናችን ልናይ ነው ካልተጠነቀቅን
@harmalaluchano1354
3 жыл бұрын
እዩ ደግሜ ነው የምስማው ይህንን ስትጀምር ነገሮቹ በአገራችን ላይ መጀመሩ ነበር ይሄው እየኖርንበት አለን በጣን የሚያሳዝን ግዜላይ ነን ፈጣሪ ይማረን በርታ
@digafegetachew2750
Жыл бұрын
thanks you ...❤️❤️
@sebilenigatu409
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@sentayehuteressa3116
8 ай бұрын
እግዚያብሔር ቀን አለው ወይኔ ወይኔ አፍሪካ አንማርም ሰይጣን ሸፍኖናል በተለይ የተማርን
@kmm7801
Жыл бұрын
የኢማኪዩሌ ኢሊባጊዛ መፅሐፍ ፍፅሙ ጥንካሪ ሰጥቶኛል አመሰግናለዉ
@timirt8399
2 жыл бұрын
ይህ ድርጊት ሲፈፀም የ 2 ዓመት ልጅ ነበርኩ ገን እስከዛሬ በፍጹም ሰምቸዉ አላዉቀም በጣም በጣም ከባድ ነዉ
@sabitube1097
2 жыл бұрын
wow wow eyoba ❤❤❤ beteam betam des yemile new endte endewdedkute
@bebavideocenter9152
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አንተንም ጸሀፊውንም
@hellenaragie6187
2 жыл бұрын
Thank you ❣️❣️❣️❣️
@danatefera7313
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በየዘመኑ የሚገርሙ ሰዎችን በዓለም ላይ ያስነሳል ገዳም ያልገባች መናኝ ናት (ኢማኪዩሌ አሊባጊዛ)። ❤❤❤
@የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
3 жыл бұрын
በኛ አገር ያለው ይህው ነው በቶሎ ካልቆመ መጠፍታችን ነው እርስ በራሳችን።
@mlbmlb3659
5 ай бұрын
እዮባ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤
@AdemDereje
2 ай бұрын
ዛሬ 3ተኛ ቀን ሆነኝ
@aden8690
3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኔም በዚህ ስአት እናት አባት እህት ወንድም አክስት አጎት ምንም የለኝም ይኑሩ ይሙቱ እማውቀው የለኝም በጭንቀት ልሞት ነው በርግጥ መበርታት እዲያለብኝ አውቃለው እሚገርመው ባሌ የነዛኞቹ ነው ማንን ነው የምጠይቀው ለማን ነው እሪ እምለው ልጆች አሉኝ ግማሽ የኔ ግማሽ የሱ የት ልሄድ ወደማን ልጩህ 4 ወሬ አለኝ እምለው ሰው ሳይተርፈኝ ያማል በጣም ያማል በፀሎት አስቡኝ እናመሰግናለኝ ዮኒ
@AhmadAli-hj9jl
3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መፍትሂ አለው
@AhmadAli-hj9jl
3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መፍትሂ አለው
@wynitaye5377
3 жыл бұрын
እዮቤ እናመሠግናለን እናም በጣም ድንቅ ትረካ እና መፅሀፍ ነው በተረፈ ግን መፅሀፍ ላይ የተፃፍት ነገሮች ከግማሽ በላይ በሀገራችንም እየተስተዋሉ ነው በቶሎ የሚመለከተው አካል ካልገባ ወይንም አምላክ በምህረቱ ካልጎበኘን በቀር የኛም መጨረሻ ይሄ እንደሚሆን ግልፅ አመላካች ነው....
@esiabu2261
3 жыл бұрын
Thank you, Thank you for hard working amazing
@shalommi12youtube98
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዮባ
@hayathayat4351
2 жыл бұрын
ባለታሪኳ አውን በህይወት አለች
@eyobyonas
2 жыл бұрын
አዋ !
@teddysiyoum5612
3 жыл бұрын
Eyoba my brother keep it up!! 🙏🏾👍🏾✊🏾 💚💛❤️
@sebasebatmedia1731
2 жыл бұрын
ይህንን መጽሐፍ አራቴ ያህል ደጋግም አንብቤዋለሁ።የራሴን book reviw ሰርቻለሁ። አንተ ስትተርከው የበለጠ አማረኝ
@almealme6531
2 жыл бұрын
ኢማኪዩሌ እኔም በጣም አመሰግንሻለሁ እምነትን ፅናትን ይቅር ባይነትን ደግነትን አስተምረሽኛል በታሪክሽ መከራዬን ምንም እንዳልሆነ ቆጥሬ አምላኬን ይቅር በለኝ ብየዋለሁ እየሱስን የበለጠ እንድጠጋው አድርጎኛል ብቻ ብዙ ብዙ ይሄንን ታሪክን የተርጎመውን እንዲሁም በድምፅ ያቀረብክልን በጣም እናመስግናለን
@binyamdawitassefa3430
3 жыл бұрын
THANKS MY BROTHER GOD BLESS YOU.
@saratamerat
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን👍👌😥
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለ ኢዮባ ሰምቸ እስከመጨርስ ምንም አስተያየት ላለመስጠጥ ሞከርኩ ግን ሰምቸ ስጨርሰው አሁን በእኛ አገር እየተከሰተ ካለው ምንም የሚለየው ነገር የለም ምን አልባች በብዛት ይለይ እንደሆን እንጅ በድርጊት አንድ ነው ግን ደሞ እጅግ አዘንኩ ምክኒያቱም ለምን ከእንደዚህ ያሉ ድርጊቶች መማር አቃተን መቸም ይህን ታርሪክ ሙሉ በሙሉ እንዲህ በዝርዝር ባንሰመውም አልፎ አልፎ ግን ያልሰመዋ ሰው ይኖራል ብየ አላስብም ታዲያ ለምን ለምን ይህ አሰቃቂ ነገር ከአገራችን ላይ ስራውን እንዲሰራ ፈቅድልነት ምንም አይነት እርካታ እና ጥቅም ለለው መገር በተለይ አሁን ያለው ነገር በጣም ከባድ ነው አምላክ ሆይ አገራችንን በዚሁ በቃችሁ ይበልልን እና ሰላምን ያድለን ።
@wynitaye5377
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@የልጄናፋቂ-ዀ5ጀ
3 жыл бұрын
መግቢያዉ በመንዛዛቱ የተበሳጨ ማን ነዉ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
2 жыл бұрын
አንድ ነገር እረሳክ ምኒሊክ የኦሮሞን ህዝብ ለመውረር ሲሰፍርብን ከ5 ሚሊዮን የኦሮሞን ህዝብ የጨፈጨፈውስ??
@almealme6531
2 жыл бұрын
አምላኬ ከዚህ ከዘረኝነት አደጋ ሀገሬን ኢትዮጵያ ጠብቅልኝ በማንም ሀገር ይህ ወንጀል ጥላቻ ዘረኝነት እንዳይፈፀም አጥብቄ እፀልያለሁ እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥረት በነፃነት ይኖር ዘንድ እመኛለሁ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
3 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
@nahomgebregiorgis4427
3 жыл бұрын
Eyoba Demtsesh yeanebabeb selteh des yelal neger gen 13 seat kuch beye mesmat alchelem man be part be part betaregiachew kakomnebet lemeketelem hone aguagi behone melku endencheresew yaregal lelaw mert new yemecheh enamesegenalen
@eyobyonas
3 жыл бұрын
ፕሌይ ሊስት ውስጥ ቢገቡ ያገኙት ነበር kzbin.info/aero/PLfZ8V4OqMNKuIl5lVetLWvazm46FZbXke
@mogesgebreyes8766
2 жыл бұрын
ትረካ እንኳን ደጀኔ ጥላሁን ፅጋዬ እብራር ይተርኩት :: አቤት እንዴት ያሳምሩት ነበር :: አንተ አትችልበትም :: ይቅርታ :
4:45:54
ከአድማስ ባሻገር ሙሉ መጽሐፍ ትረካ ከበዓሉ ግርማ በየመጽሐፍት ዓለም Keademase bashagere full book audio yemesthafet alem
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 15 М.
3:15:44
ኢትዮጲያዊው ጃንደረባ ሙሉ ትረካ ከዲ. ሄኖክ ኃይሌ በኢዮብ ዮናስ
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 25 М.
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 63 МЛН
00:39
Incredibox Sprunki Phase 1 vs Phase 2 - Which team will win? #sprunki #animation #trend
Slime Cat
Рет қаралды 35 МЛН
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 4,4 МЛН
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
5:48:19
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ሙሉ ትረካ:: ደራሲ ፍስሐ ያዜ. Vol.1 full narration By Fiseha Yazie.
Yegion Minch
Рет қаралды 7 М.
10:45:22
ሜዳ ትረካ||የመጽሀፉ ርእስ፡-"አይ ምፅዋ"||ሙሉ የመጽሀፍ ትረካ||ጸሀፊ:-የመቶ አለቃ ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ
Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ
Рет қаралды 54 М.
16:23
ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ ) ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ ቁ-1
Addis tube 101
Рет қаралды 1,6 М.
12:01:02
መጽሐፉ ሙሉ ትረካ ደራሲ ሰብለወንጌል ጸጋ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 12 М.
1:24:50
ከአዳም ረታ ll ከሰማይ የወረደ ፍርፍር ll ሙሉ ክፍል
Yohannes Yezna Sisay
Рет қаралды 28 М.
5:35:18
ወሪሳ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ lሙሉ ትረካl Ethiopian Audio Book
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 30 М.
8:05:21
እመጓ emegwa ሙሉ ትረካ
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 201 М.
5:23:03
ካድማስ ባሻገር መፅሐፍ ሙሉ ክፍል ትረካ amharic terecka kadmas bashager 2020 2013 official | Abiy Ahmed | tplf
Zhabeshawit
Рет қаралды 35 М.
5:24:42
ታላቁ ሀይል የሀብትና የስኬት ሚስጥሮችን የሚተርክ ሙሉውን ያድምጡ [ The Power full Audio book in Amharic ]
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 111 М.
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 63 МЛН