እውነቱ ወጣ ተለያየን😭

  Рет қаралды 80,365

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 2 000
@muluwelday4144
@muluwelday4144 3 күн бұрын
ሄሉ በቃ እንዲልክ አይህንሸም ትተሸው ወደ አርባምንጭ ተመለሸ ላች አይጠቅሞሸሞ ወደ አርባሞንጭ ተመለሸ❤❤❤❤❤❤
@dikinashlanidabo7608
@dikinashlanidabo7608 2 күн бұрын
ሄሎ እባክሽን ከሱ ራቂ እኛንም እያስጨነቅሽ ነው ክብርሽን ዝቅ ሲያደርግ እኛም እየተናደድን ነው አንቺ ጎበዝ እና ታማኝ ነሽ ራስሽን ችላሽ ማስራት የሚተቺ ሴት ነሽ ሁሉም ነገር ይቅርብሽ ከሱ ጋር ያለው
@WrDr-ft9hd
@WrDr-ft9hd 2 күн бұрын
ሀበሻ እኮ እዉነቱ ስነገሪ ደስ አይለዉም ተመልካች ነዉ ስለ እህቶችህ አስተያዬት የሰጠዉ እዶም በጣም ዬዋህ ናት እሶአ ናት ይቅርታ መጠየቅ ያለባት ጓደኝነታቹን ካልፈለክ ይበቃናል ብትል በቅ ነበሪ ዙርያጥምጥም መሄድ ለምን አስፈለገህ አንተም ይህ ማንነት አይታይም ነበሪ ካንተ በፈት እናዉቃታለን እንወዳታለን ንፁ ነች ክፍት የሌለባት ምትስማሙ ላይክ አርጉኝ
@Menelik27
@Menelik27 2 күн бұрын
ያረገችው ነውር ለምን አይታያችሁም? ባለጌ ነች ለኔ።
@yabmel4101
@yabmel4101 2 күн бұрын
​@@Menelik27 ለአንቺ ስህተተኛ ትሁና። ለአንቺ ስተተኛ ናት ማለት ስህተተኛ ናት ማለት ግን አይደለም። ገባሽ!! አንዳንድ ሴቶች ወንድ አምላኪ ናችሁ!!
@Menelik27
@Menelik27 2 күн бұрын
@yabmel4101 ወንድ አምላኪማ እሷ ነች ባገኘችው ላይ እንደጦጣ እየተንጠለጠለች ሴት የምታሰድብ ክብሯን የማትጠብቅ ዘልዛላ በሷ ምክንያት ዩቱበሮች እስኪያስጠሉን ያደረሰች ውሽታም ነች።
@mebratdesta4770
@mebratdesta4770 2 күн бұрын
አንች ደነዝ ነሽ ሴት ሁነሽ ሴት ሲጎዳ የምትደሰች እሷ ምንም ጥፋት የለባትም አይምሮሽ መስራት ከቻለ የገንገበቶች ጓደኛም ትሆኛለሽ ዬሰዉ ችግር ማይገባሽ ደነዝ arogant ​@@Menelik27
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 2 күн бұрын
@@WrDr-ft9hd በትክክል
@zinashtadese1184
@zinashtadese1184 3 күн бұрын
ሄሉዬ አንቺ እንደዚ አይነት ማንነት እንደሌለሽ ሁሉም ያውቃል እራስሽን ለማንም እንዲ ነኝ ብለሽ ማብራራት አይጠበቅብሽም ሁሉም ነገር ልክ አለው እራስሽን ጠብቂ በራስሽ መቆም ትችያለሽ ማንም አያስፈልግሽም ከማንም ከምንም በላይ የሆነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ❤❤❤
@heywet
@heywet 2 күн бұрын
Lezeh new yaltekawemnesh egnam
@SaggGadf
@SaggGadf 2 күн бұрын
ሓፍተይ❤ናተይ❤ኣጀኪ❤ኩሉ❤ሓላፊ❤እዩ❤ፈጣሪ❤ምሳኪይኩን❤የኔ❤ማርርዋ❤❤❤❤❤❤
@MakdesMakdes-t9i
@MakdesMakdes-t9i 2 күн бұрын
እንዳልክ አንድ ነገር ልናገር ሲቀጥል እኮ ያተ ዘመዶች ናቸዉ ሄሉን ዝቅ ያደረጋት ተዉ ጥሩ አደለም እናት እና አባታን አክብር ሲቀጥል ቤተሠብ ዬሚነካ ነገር አትናገር ማንም ቢሆን ቤተሠቡ ሲነካበት አይወድም እኔ ሄለንን በተናገርካት በጣም ነዉ ዬከፋኝ በቃ ለምን ቤተሠብ ትነካለህ አስብ እነሱ ዬናንተን ስራ አያቁም በየቀን እያነሳችሁ ሲቀጥል ሄሉ ስለ አተ ቤተሰብ ተናግራ አታቅም አሰደበደብካት ምን ያላረካት አለ ስትናገራትም ለነገ አትልም እንዴ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እሽ
@agegnagegn4350
@agegnagegn4350 3 күн бұрын
አንቺ ልጅ ምን አይነት ምርጥ ልብ ነው ግን ያለሽ ሲጀመር የውሸት እንደሆነ አውቄው ነበረ ደግግግ አረግሽ እንዳልክን ጭርጭር አረግሺው ጀግና ሴት ነሽ በርቺ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 3 күн бұрын
በጣም ትችላለች ሄሉ አንደኛ እኮ ናት💪💪💪👍👍💪💪
@Menelik27
@Menelik27 2 күн бұрын
ኸረ በጣም ትገርማላችሁ እንዲህ ዓይነት የውሽት ሾዎ እያሳየች አንቺ ደግ ነሽ ምናምን ማለት ምን ማለት ነው? እሷ ነች እኮ ከናቲ ጋር እያስተካከልን ነው አሁን ጥሩ ላይ ነን ብላ የዋሽችው እሷ ነች እኮ። ምናልባት እሱ እህቴ ነሽ ምናምን ሲላት ስለነበረ የዛ ጥፋት ነው ብትሉ እንኳን ማመንና ይቅርታ መጠየቅ እንጂ መዋሸት ለምን ያስፈልጋል? ዝም ብላ ናት ለኔ ሲቀጥልም ዋሽታለች።
@Menelik27
@Menelik27 2 күн бұрын
@@agegnagegn4350 በዚህ ደደብ አስተሳሰቧ ጥሩ ነገሯን ታጣለች።ያማረባት መሷሏት ነው የምትዘላዘለው?በግሌ ከሴቶች ሁሉ የወረደች ተራ ነች ደግሞም ዋሽታዋለች። ከናቲ ጋር እያስተካከልን ነው ብላዋለች ለምን አታምንም የሆነች ደረቅ ዝምብላ ናት በግሌ ማመን አለባት የዋሸችውን።
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 2 күн бұрын
@Menelik27 በመጀመሪያ ደረጃ እሷ ምን ትበል እንዳልክ ተብየ ጥሩ ሰው መስሎኝ ነበር ግን ለሴት ልጅ ክብር የሚባል ነገር የለውም የናቲ የመጣሁ አሁን ከዛ በፊትም የታየ ነገር ነው ነገሩ ያነሳው ደግሞ እሱ እራሱ ነው ሲቀጥል ለድራማ ቢሆንም ሴት ልጅ ክብር ሊኖራት ይገባል እሱ እኮ የሆነ ነገር ነው አነጋግሩ ዜሮ የመነጫጭቃታል እንዳነኪኝ የሚለውስ ነገር ያስመታትስ ነገር የብልግና ጥግ ከቤት እንዴት እንዳሶጧትስ ያች ባሌጌ እህቱ እንዳነኪ ወንድሜ እያለች ድጋሜ አስመታት ለምን ክብር ቢስ ስለሆኑ ሄሉ ግን ጀግና ሴት ናት አንበሳ ትችላለች በቃ ምንም ማድረግ አይቻልም ትወና ብሎ ዝም👌👌👌👌👌👌
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 2 күн бұрын
አተ ሰውዬ ታፈቅራታለህ እድ ሄሉ አንድ ቀን መልካም ነገር አትጽፍም ስለሷ ምንም ብትላት ከጥፍር ቆሻሻ አትቆጥርኩም እስከመፈጠርክ አታቅክም ግን. በጣም አፍቅረሀት የተጎዳክ በየሄደችበት የምታሳድዳት ሰው ነህ. ባንተ ንግግር ከዝብም አትቆጥርክም ሄሉ ጀግና ሴት በራሷ የምትተማመን ብዙዎች የሚከተሉዋት ለስራ ብዙዎች የሚፈልጓት ናት እንደፈለገች የመሆን መብት አላት ምን አገባህ ምድረ ምቀኛ እሷ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰጣት የሰው ፍቅር አላይ እዳልክ ቢሄድ ሚሊየን እዳልኮች ይከተሉዋታል ዝብለህ አታቦጫርቅ ካልተመቸችክ. አለማየት ትችላለህ ለምንሀት መሰለኝ የምታያት ምክንያቱም ፍቅር ስለሆነች ​@@Menelik27
@AskaleAskale-he2kl
@AskaleAskale-he2kl 3 күн бұрын
ኧር እንዳልክ አንተስ ስታስበው በአጭር ቀን ከሌላ ሰው ፍቅር ይይዛታል ብለክ ማሰብ አልነበረብክም ሲቀጥ አንተን ለማናደድ ያደረገችው እንደሆነው ታውቀለክ ታረቁ ፍቅር ያሸንፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@marttaaynne8272
@marttaaynne8272 Күн бұрын
Yeah I'm
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 күн бұрын
ጌታን ገምቼ ነበር እንዳልክ እያስመሰለ እንደሆነ 😂😂 ግን የሱ ቤተሰቦች ፀባያቸው ይከብዳል 😢😢
@MhertYohanisborago
@MhertYohanisborago 3 күн бұрын
Ara inem
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 3 күн бұрын
እ😂😂😂ከጒደኛው ጥሌ ውጪ…😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 3 күн бұрын
እኮ ከባድ ሰው እሱእራሱ
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 3 күн бұрын
እሱ ራሱ
@tsegi-hf6yz
@tsegi-hf6yz 3 күн бұрын
@@HsksnsHaovs በጣም ይከብዳል መረጋጋት ነገር አልፈጠረባቸውም
@HowaSlyman
@HowaSlyman 2 күн бұрын
ሄሉየ በጣም የዋህ ናት ግን ለምንድነው ሁሉም ሰው የሚጎዳት😢😢😢
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 3 күн бұрын
እንዳልክ ግን ለሴት ልጅ ክብር ያለህ አይመስለኝም ከባድ ሰው ነህ ሄሉየ የእኔ እስማር ተይው በቃ ❤❤❤ የእኔ አንደኛ አንችን ቢያገኝ በምን እድሉ
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 күн бұрын
Endalk yetebale asemesay balege endastelagn i swear maferiya nehe mariyamen menayenet betesebe newou yasadegehe👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@Dinemidiya
@Dinemidiya 3 күн бұрын
ሄሉ ግን እራስሽን ለምን አታስከብሪም ለምን ከሱ ለምን አትርቂም ። ወይ ጉድ አተስ ለምን ከሷ አትርቅም በቃ አትፈልጋትም አይደል በቃ እራቃት 😢
@hazyldada1918
@hazyldada1918 3 күн бұрын
ትልቅ ሰዎች ናችሁ በጣም ተሟዘዛችሁ ጊዜሽን እየቀለድሽበት ነው ክብር ይኑርሽ በኋላ ይይቆጭሻል
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 3 күн бұрын
ምን አደረገች!
@سارهاا
@سارهاا 2 күн бұрын
በትክክል👍
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 2 күн бұрын
ካላፈቀረሽ ምን አለማመጠሽ ግዜሽን አትጫወችበት ትክክለኛ ውሳኔ ወስኜ ሴት ግዝ ማባከን የለባትም የማይ ፈልግሽን ስትከተይ የሚፈልግሽን እንዳት ጎጂ
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 2 күн бұрын
ትክክል ሴት ልጅ ክብርዋ ስትጠብቅ ነዉ ዉበትዋ የምር ምንድነዉ እዛም እዚህ ልጥፍ ልጥፍ ማለት በጣም ያስጠላል።
@Menelik27
@Menelik27 2 күн бұрын
በትክክል የሆነች ዘልዛላ ነች እኔማ ልታስታውከኝ ደርሳለች። እንዲህ እንደሷ የሚያረጉት የቡና ቤት ሴቶች ናቸው።
@Nasema-y3u
@Nasema-y3u 3 күн бұрын
በራስሽ ፀጉር እዴት እደምታምሪ ወላሂ ሌላ ነገር አትጨማምሪቀት ፀጉርሽ እዳይጎዳ❤
@MuluyBelete
@MuluyBelete 2 күн бұрын
ምን አረገች ያንተን ቤተሰብ ኧረ ሄሉ ማንም ማብራራት አይጠበቅብሽም አንች መልካም ልጅ ነሽ እንዳልክ በጣም ተሳስትክ ትልቅ ጥፋት እንዳልክ
@JdjJdh-gk1gb
@JdjJdh-gk1gb 2 күн бұрын
ሄልየ አንቺ በጣም መልካም ነሽ ትተሽዉ ሂጂ
@seble4004
@seble4004 3 күн бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ፣ ቤተሰብም አላፊ ነው ይህ ቁመናም በአንድ ቀን ትኩሳት የሚሟሽሽ ነው ገንዘብም ጠፊ ነው የማያልፈው እግዚአብሔር ብቻእና እግዚአብሔር ብቻ ነው ራስን ከፍ ከፍ የሚያረግ ነገ ዝቅ ይላል ቤተሰቦቸ አትበል ለሰው ክብር እንደሌላቸው እኮ በተግባር አየን በምንም አይነት ሔሉ ጥፋት የለባትም አንተ ብትቀር ከምንም በላይ የሚወዷት መድሐኒአለም እናቱ ድንግል ማርያም አሏት ድሮም ከሰው ምንም አይጠበቅም
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 3 күн бұрын
በትክክል
@abaytesfaye
@abaytesfaye 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 3 күн бұрын
❤❤
@tiguadedmitiku2856
@tiguadedmitiku2856 3 күн бұрын
ተባረኪ ውዷ በትክክል
@masertwube8453
@masertwube8453 3 күн бұрын
ተባረኪ❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 күн бұрын
እኛ እናውቅሻለን የኔ አያልቅብሽ አንች እንዲህ አይነት ማንነት የለሽም መልካም ቤተሰብ ያሳደገሽ ልጅ ነሽ ደግ ነው ያደረግሽው እንኳንም አጨረጨረሽው ኤብ ይላልንዴ በሞቴ ሄሉ ተይው እና ወደ ቤተሰቦችሽ ሂጅ ደሞ ሀይልዬ ናፍቆናል ከአንችጋር ማየት እንፈልጋለን ሄሉዬ እንዳልክ ጓ ማለት ጀመረ ተይው ክፉ ሳተነጋገሩ በሰላም ተለያዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Akram-r3w
@Akram-r3w 3 күн бұрын
አቤት ሄሉ በጣም እያማረብሽ ነዉ ሶ ፈታ በይ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤😢
@MadinaArage
@MadinaArage 2 күн бұрын
ያንተ ቤተሠቦች ፋራ ናቸዉ ወንድም የሷ ክብር አላቸዉ በተለይ እህት ተብየዋ ሠገጤ
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 3 күн бұрын
ሄሉ አንቺ እንቁ ነሽ የኔ ቆንጆ ራስሽን ጠብቅ እንደልክ ጥሩ ልጅ ነው ታረቁ❤ የሄሉም ቤተሰብ የተከበሩ ናቸው የሁላችንም አንተ ደግሞ እህት እንዴት እንዴ ሚያደርጋት አላያትም 😂😂😂😂
@Kemeria-e2r
@Kemeria-e2r 3 күн бұрын
አረ እንዳልክ ቤተሰብ ቤተሰብ አትበል ሚዲያ የወጣ ሁሉን ችሎ ነው ሄሉዬ የኔ ውድ አንደኛ እኮ ነሽ 😂😂😂😂😂❤❤❤
@frehiwot4191
@frehiwot4191 3 күн бұрын
Weyi tejajalacho eko wey teleyayu wey andelay hunu ataselchun sewochi
@LeyuworkGebremariam
@LeyuworkGebremariam 3 күн бұрын
እንዳልክ እንኩዋን ተሻለህ ሄሉ አሁንም እውነቱ ውጣ እያልሽ አታድበስብሺ የናቲ ነገር አሁንም ቅር እንዳለው ነው እየፋታን ነው ያልሽውን እንዳልክን ብቻ ሳይሆን ተመልካችንም እያጃጃልሽ ነው አሁንም እውነቱን ተናገር ኢንተርቪው ላይ የሰጠሽው ሀሳብ ነው ቅር ያሰኝኝ ብሎታል ለምንድነው የምታድበሰብሺው እንዳልክ አንተ ደግሞ ቤተሰቦችህን ወላጆችህን ማንም የተናገረ የለም እህቶችህ ግን ካደረጉህ ነገር አንጻር ሁሉም ቅሬታውን ተናድረናል ታድያ ሳምንት አርጉ የምትሉት ምን ፋልጋችሁ ነው የተወዛገበ ነገር ውስጥ አትክተቱን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 күн бұрын
እህቱ ባለዬናት😮😮😮
@emabet578
@emabet578 2 күн бұрын
Absolutely. Le mindenw ehitu media lay y metachu? Ena hulem tisadabalch.
@emabet578
@emabet578 2 күн бұрын
​@@mekdestemeche6871hulachinim balegne nati yalnew ehitun now enji lela betasab iydelem.
@Lemi__21yutb
@Lemi__21yutb 3 күн бұрын
አየ ሄሉዬ በሮሮ ተንኮልሽ እኮ ከሰይጣን ይበልጣል ኣድርቅ ይሆነች ልጅ ግን በጣም ነው እምትመችኝ የኔ ቆንጆ🎉🎉 እንዳለክ የዛሬ አነጋገርህ ሲያስጠላ😂
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 3 күн бұрын
ሄሉ አትጨነቂ አቺ ጠንካራ ጎበዝ ቆጆ ውብ ሴት ነሽ አውቆ ልብሽን ሰብሮ ሊጠባረር ነው ንቂበት ውሸቱን ነው አይወድሽም ዳይ ወደስራሽ እዳትቆዝማ እርሺው ከሀዲ ነው እሱን ለመፈለግ እዳትዋረጂ።
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 3 күн бұрын
የሚገርመኝ ነገር እንዳነኪኝ አትበል ንግግር እውቅ ትናትና ገፍትራችኋታል አስመትተሀታል ስነስርዓት ያዝ
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef 2 күн бұрын
Tikekl betam balegewch sejemer le subscribe new yekerebat
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 3 күн бұрын
ሄሉዬ ምርጥ ሰው የዋ ልባ ለሰው ልጂ የሚራራ ጨዋ የጨዋ ልጂ እዳቺ ብዙ ዪወለድ ምስኪን ነሽ ሰው ግን አዪወጣልሽም ለምን መሰለሽ ያሰው ለአንቺ ሰለማዪሆን ነው ያንቺ ያለው ሰው ደማ ፈጣሪ ከአንቺጋር ያቆየዋል ችግርሽን የሚረዳ ሲሆን ነው የሚህድ ሰው አትለምኚ ለምን መሰለሽ ስለማዪጠቅምሽ ነው ፈጣሪም ከአንቺ የሚያርቀው ስለማዪሆንሽ ነው ያጠቃሻል ለዛነው እሺ ምንም አትጨነቂ ቆንጂዬ ነሽ ዘን ፈታ በዪ
@SaraHpsh
@SaraHpsh 3 күн бұрын
ስጀመር እኮ ድራማ ምሆነው ያስታውቃል ነበር እና ታረቁ እንዳልክ ሄሉየ አይዞሽ የኔ የዋህ እኮ ነሽ ❤😅
@zufetube1981
@zufetube1981 3 күн бұрын
Wow እንዳልክ አንተ ያረከው ነገር ሄሉን እንዴት እንደምቶድህ እና እንዴት እደምታስብልህ ነው ያረጋገጥከው ❤❤❤
@BeltechBogale
@BeltechBogale 3 күн бұрын
ሄሉዬ ምንም አይክፋሽ በቃ ተይው አንቺ ጀግናና ጠንካራ ሴት ነሽ በየዋህነትሽ ሁሉም ሊጎዳሽ ይሞክራል
@Jarrye
@Jarrye 2 күн бұрын
ሲጀመር ሄሉ ምናቃት ፕራንክ በማድረግ የታወቀ ናት አትበሳጭ አመለጠችክ
@olgafesshay9294
@olgafesshay9294 2 күн бұрын
የሴት ክብር የለህም በጣም ያሳዝናል ብልግና ነው እግዚአብሔርን አይወድም ?????? በተለይ የባሰው የእህትን ብልግና ስርዓት የሌላች ባለጌ ሴት አይደለሽም ምን ዓይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋቹ እህት እና ወንድም አንዱ ዓይነት ናቸው ????የሴት ክብር የሌላችው ❌❌❌❌ ሄልየ ከነዚህ ቤተሰብ ራቂ የኔ ቆንጆ we love u ❤❤❤🎉🎉🎉💝💝💝🌟☀️💫🌹🌹🌹❤❤❤
@saadasadada505
@saadasadada505 2 күн бұрын
ሳህ፡❤
@SelamNega-d9z
@SelamNega-d9z 3 күн бұрын
እንዳልኬ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል ጨርሶ ይማርህ እውነት ለመናገር ሄሉ ስታስበው እንዴት ባጭር ጊዜ ውስጥ እንዴት ፍቅር ትጀምራለች ብለህ አሰብክ እንዴ ሄሉ ፀብ በደላላ ፈልገህ በሰላም በውስጥ መጨረስ እየቻልክ አደባባይ ወጠህ ለማወረድ የሞከርከው ነገር በጣም ነው የሚያናድደው ሄሉ ካረገችው ጋር አይገናኝም አሁንም ቢሆን ተረጋግታቹህ አወሩ እልህ ምንም አይጠቅምም ውስጣቹህ ፍቅር አለ ጭቅጭቁን እልሁን ተውት እና ታረቁልን በእግዚአብሔር 🙏 😢😢😢😢
@Amen-pf
@Amen-pf 3 күн бұрын
ሄሉ እራስሽን አስከብሪ ማንንም አትለማመጭ 😊
@Dagi-m2p4v
@Dagi-m2p4v 3 күн бұрын
Eko
@GalaxyA15-p5k
@GalaxyA15-p5k 3 күн бұрын
Lik naw
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 3 күн бұрын
ሄሉ ቆራጥ ሴት ሁኚ በራስሽ ብትሰሪ ጀግና ሴት ነሽ እስካሁ ክብርሽ ማንነትሽ እራስሽ ዝቅ ያረግሽው ይበቃሻል ሁሉም ህዝብ ቆፍጣና ሴት እንድትሆኚ ነው ምንፈልገው ለውሳኔሽ ጀግና ሴት ሁኚ
@seble4004
@seble4004 3 күн бұрын
ገብሬሏ ዛሬ ባለመልቀሷ ደስ ብሎኛል እኔ እንደውም ከዚህ ቤተሰብ እንኳን ገላገላት እሱ እኮ በውዳሴ ከንቱ የተጠመደ ሰው ነው ሔሉ ነገ ወጣት ነች የበለጠ ይሰጣታል
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 3 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ይቅርታ ስትለው አታሳዝነውም እንዴ እሽ እንዴት ነው ሰው አእምናምነው😢😢😢😢
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 3 күн бұрын
@@seble4004 አዎ እግዚአብሔር ይመስገን ሄሉ አብራ የምትሰራው ሰው መቼ አጣች እንኳን እግዚአብሔር ገላገላት ምን አይቀርባትም እሷ በፊት እንደምትሰራው ነው አሁንም የምትሰራው ይበቃታል እራሱ ጥፋተኛ ሁኖዎ እሷን ጥፋተኛ ያረጋል ሲቀጥል ቤተሱቡ እንዲሰደብ ያረገው እራሱ ነው ማን አምጣ አለው ህዝብ ባየው በንገድ ንጽፋል ይሳደባል እሷን ሊወቅስ ይፈልጋል. እሷ አልሰደበቻቹው ባደረጉት ኑው ህዝብ የሰደባቹው. ይብላኝ ለምታገባው ሴት የሱ ቤተሰቦች ከባድ ናቸው ሚዲያ ላይ የውጣ ነገር ነው ህዝብ በሚያደርጉት ነገር አነጋገር አይቶዎ. መልካም ከሆነ በመልካም ይመልሳል ክፉ ነገር ከተናገሩ በተናገሩት ልክ መልስ ይሰጣል ሄሉ ስደቡ ብላ አላሰደበች
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 3 күн бұрын
@@YutYutt-x8f ይቅርባት በልጅነቷ አቃጥሎ ነው ሚገላት ማርያም በጣም ነው የተናደድኩበት በጣም ነበር የምወዳቹው በቀን ከአስር ግዜ በላይ ነበር የማያቸው
@mohammedtselam
@mohammedtselam 3 күн бұрын
​@@seble4004ደምርኝ ውዴ❤😊
@ነኝየኀተዋህዶፍሬ
@ነኝየኀተዋህዶፍሬ 3 күн бұрын
እንዳልክዬ ደህና ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ
@TvifGhct
@TvifGhct 2 күн бұрын
መችታመመ
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 3 күн бұрын
እህት ብለህ የላከው አንተ የታማታችው ያንተ እህት ተብየው የላከው አንተ ካንተ ብሶ እንደዚህ ትሆናለህ ሄሉ ምን አጠፋች ሚስጥር ያወጣህው አንተ ይቅርታ ጥይቃት ማንነትህ ማስመስል አይሁን 😢😢
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef 2 күн бұрын
Balege ehetuch keber yelelachew manenetachewn ayenew demu beteseb yelal lesew keber yelelachew ayfrem beteseb yelal werada
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 2 күн бұрын
ሄሉ ምንም ብትቀጥን ጠጅ ናት የምታረጋትን እያንዳንዷን ታውቃለች ።🎉🎉🎉🎉 እንዳልክ ግን የገባበት ሰንጣቃ እንጨት እንደሚባለው መውጫ ጠፍቶበታል ።
@TiyyaaTube-li6cx
@TiyyaaTube-li6cx 2 күн бұрын
😅
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 3 күн бұрын
እንዳልክ ሰው ነን ሰው እኮ ብዙ ስህተት እንሳሳታታለን እህቶቼን ማሳመን የለውን ማሳመናችሁ በጓደኝነት ብዙ ስራ ትሰራላችሁ ስለማንኛውም ነገር ይቅርታ ይቅርታ ለእግዚአብሔር ነው ተባረክ
@SaraEtupia
@SaraEtupia 3 күн бұрын
ለምንድነው የምትለምኝ ተለያዩ ይቅርባችሁ ክብርሽ ወርዷዋል ራስሽን አስከብሪ እንዳልኬ ለጓደይኝነት አይሆንልሽም ገታን💔💔💔💔
@seble4004
@seble4004 3 күн бұрын
ሳርየ እውነት ኘው የስራውን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው የዋሕ ስለሆነች በሐገራቸው ላይ የምር አሰቃዮት አስለቀሳት ብድሩንም ከእግዚአብሔር ያገኙታል
@LiamBibi-t3h
@LiamBibi-t3h 3 күн бұрын
ምን ቤተሰብ ቤተሰብ ትላለህ እሶም እኮ ቤተሰብ አላት እንዚህ ሰገጤ እህቶችህ ነው አየናችው እኮ ስረአት እንዳላችው እባክህ ሄሉ አትለማመጪው እሽ አንች እኮ ፍቅር ነሽ የኔ ማር ወደ ቤተሰብሽ ሄጂ እሽ የራሱ ጉዳይ
@Yosra-d6z
@Yosra-d6z 3 күн бұрын
Love
@AglisBaktoro
@AglisBaktoro 2 күн бұрын
ማርያምን ምንም 🥺 ልትረጋጉ አልቻላችሁም😢 እኛንም እኮ በጣም ነው ሚከፋን ለምንድ ነው የራሳችሁን ስሜት ብቻ የሚታዳምጡት የኛንም ስሜት ተረዱ ማርያምን በጣም ከፍቶኛል😌😌😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mebratdesta4770
@mebratdesta4770 3 күн бұрын
ሄሉ ሁለተኛ ገብቼ ነዉ ምፅፍልሽ አንች ቀረሽበት እንጅ እሱ ላንች ሚቀርብሽ ነገር የለም አንችን ሁሉ ነዉ ሚወድሽ አብሮሽ ሚሰራ በሰከንድ ታገኛለሽ አንዚሕን ጋርዮሽ ሰገጤዎች ይቅሩብሽ አንች ከንሱ ገር ሁነሽ ማንነትሽን ማጣት የለብሽም ብዙ ባትጨነቂ ጥሩ ነዉ በሚቀጥለዉ ቢደዎሽ ከማዘር ጋር አርባ ምንጭ እንጠብቃለን ገንገበቶች ከዚ ላይ stop light.enough is enough
@ابلونمنخعا
@ابلونمنخعا 3 күн бұрын
ሂሉሻ ማፊ ማልቀስ ጠንካራ ሁኝ መግፍት ነው እንጅ መገፍት ጥሩ ነው
@lulumedia1695
@lulumedia1695 3 күн бұрын
እኔም ሄለን እየተጫወተሽበትነዉ ገብቶኝነበር😂😂😂
@hdjejeendjdjjr7265
@hdjejeendjdjjr7265 3 күн бұрын
እኔ እራሱ እደዛ ገምቼ ነበር ደግሞ ያሰተዉቃል አዉቃ እደሆነ የምተገርም ነት ልብ ይሰጣት
@RomandestaHaylu
@RomandestaHaylu 3 күн бұрын
እንዳልክ ተወ ተዉ ሰዉ ይሳሳታል እንዳልክየ ይቅርታ አርግላት አንተም በሴት በጥፊ አሰመትታሀታል ❤❤❤❤❤❤
@HaimanotSeifu
@HaimanotSeifu 3 күн бұрын
ሲጀመር ይቅርታ የሚያስጠይቅ እሱን የሚጎዳ ነገር አላደረገችም እንዲያውም ቤቱን ቶሎ መመለሷ ትልቅነቷን ያየሁበት ሰው እንኳን ለጓደኛ ለቤተሰብ በማያስብበት ሰአት ሳታጉላላ መለሰች። አሁን መልካምነቷ ሲበዛ መቋቋም አልቻለም። እንዲያውም እሱ ነው ይቅርታ መጠየቅ የለበት።
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 күн бұрын
እኮ😂😂😂😂
@mohammedtselam
@mohammedtselam 3 күн бұрын
​@@mekdestemeche6871ደምርኝ ውዴ❤😊
@mohammedtselam
@mohammedtselam 3 күн бұрын
​@@HaimanotSeifuደምርኝ ውዴ❤😊
@Betlmetogebrkdan-rv5mc
@Betlmetogebrkdan-rv5mc 3 күн бұрын
በትክክል አቦ አኛ ብዙ ጭንቅት አልብን አታውዛግቡን ሁልታቹ ውስጥ ፍቅር አል አውሩበት
@TigeTsegay
@TigeTsegay 3 күн бұрын
እዳልክ ግን በንቀት አታዉራት አትጎርር የምትሉ
@saadasadada505
@saadasadada505 2 күн бұрын
ሳህ
@tgyegna5636
@tgyegna5636 2 күн бұрын
Mn arege 😏😏😏😏😏😏
@አብርሀምአብርሀም-ለ1ቨ
@አብርሀምአብርሀም-ለ1ቨ 3 күн бұрын
ሄሉ የኔ ውድ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 2 күн бұрын
እንዳልክዬ አስተዋይ ሰው ክፉ አይንካ ኑርልህ ❤❤❤የፈለገ ነገር ብሆን ከእሱ ጋር ያምርበታል ❤❤❤❤
@ABEBECHSEIFU
@ABEBECHSEIFU 3 күн бұрын
እንዳልኬ የተመታህ ትላንት ተጫወትክብና አሞኛል ብለህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔመጨነቅ ምን ይሉታል ትላንትና 😂😂😂😂😂😂 ለማንኛውም ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ውዶች❤❤❤❤❤
@سارهاا
@سارهاا 3 күн бұрын
ተዋደድን ተጣላን ታረቅን ተለያየን የናንተ ነገር😂😂😂😂
@almetuadiss210
@almetuadiss210 3 күн бұрын
አዎ😂😂😂😂😂
@እኖኣወዳት
@እኖኣወዳት 3 күн бұрын
በጣም😅
@ritatekalign
@ritatekalign 3 күн бұрын
እኮ አረ ድምሪኝ ማሪ
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@سارهاا
@سارهاا 2 күн бұрын
@@ritatekalign ደምሬሻለሁ ውዴ😍
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 3 күн бұрын
0:00 አብረሽ መስራት ከፈለግሽ ሀይልዬ እራሱ ካንቺ ጋር መስራት ይፈልጋል ቲክቶክ ላይ ሄልሻ ዶራል ናፍቆኛል የይቱብ ብሎዎ ጽፎልሻል የማይቀየር የማይለወጥ ምርጥ ጓደኛሽ የሶስት አመት ጓደኛ ሀይልዬ እራሱ አብራቹ እንድትሰሩ ይፉልጋ. መቼ ሰው አጣሽ እናቱ ክብር. የሚሰጥሽ እደራሱ የሚወደሽ መቼ አጣሽ አንዳንዴ መፈተን ለበጎዎ ነው ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም እዳልክ ከሱ ያተረፍሽ ሁሌ ማልቀስ ክብርሽ ማነትሽ ያሌለብሽ ባህሪሽ ነው በህዝብ ፊት እንድትዋረጂ ያረገሽ ምን አይቀርብሽ ይቅር ተባብላቹ አንድ ላይ ከሰራቹ መልካም ነው ካልሆነ ግን በምትወጅው አባትሽ እንዳትለማመጪው እኛ ተከታዬችሽ እራሱ ሰልችቶናል በጣም ነው ባንቺ በሚያደርግሽ ነገር እየተሸማቀቅን የምናየው. ስለዚህ ቆራጥ ቆፍጣና ሴት ሁኚ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለእናት እና አባትሽ ከነሱ ጋር ብትሰሪ እራሱ ህዝብ ይወድሻል እና ስለምን አትጨነቂ ❤❤❤❤ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤
@mebratdesta4770
@mebratdesta4770 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ አገላለፅ ነዉ thankyou
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 3 күн бұрын
ምርጥ መልእክት❤
@tecnopova-kh7dy
@tecnopova-kh7dy 3 күн бұрын
ሄለን ምርጥ ሰው ነች ♥️♥️♥️
@Fussy-u3m
@Fussy-u3m 3 күн бұрын
ሄሉ ይሄ ነገር ቢቀርብሽ ክብር ትልቅ ነገር ነው
@rorororo7967
@rorororo7967 3 күн бұрын
ሄሉ በቃ እንዳልክ አይፈልግሽም ትተሽው ወደ አርባምንጭ ተመለሽ እራሱ ን እያየ ነው ተይው አይጠቅምሽም።
@fatuma-og8dc
@fatuma-og8dc 2 күн бұрын
አረ ጋይስ እሶ እራሶ ጡሩ አልሰራቺም እደዚህ አይደረግም
@rorororo7967
@rorororo7967 2 күн бұрын
@fatuma-og8dc እሱ ስለ አልተረዳት ለማስቀናት ነው እኮ😃
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 3 күн бұрын
ሄሉሻ የኔ የዎህ የፈድለ ልጅ ጀግና በራሥሽ ቆራጥ ሁኝ እሽ ናነት
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 күн бұрын
ተይ ባክሽ ሄሉ ወደራስሽ ተመለሺ አይነፋም እንዳልክ ሚያራምደው ሙድ 😏😏
@HAYMNOTEGashwu
@HAYMNOTEGashwu 3 күн бұрын
ማርያምን ጥቅም እንጅ ምንም ውዴታ ለሷአኮ የለውም ምስኪን ሄሉ
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 2 күн бұрын
ስታቅፈው እራሱ እንዴት እንደሚሸሽ
@BizuayehuGetachew-x8d
@BizuayehuGetachew-x8d 3 күн бұрын
ለሰው ልጅ ክብር ይኑር ስታወራ በስነ ስራት እንኳን አድምጣት
@alemtube255
@alemtube255 3 күн бұрын
አሯሯሯሯ ምትደመጥ ልጅ ሁናነው ለዛውም በጣም ትግስተኛነው እንዴ ኣፍኣፍ ነውኮምታወሯ
@mebratdesta4770
@mebratdesta4770 3 күн бұрын
አለቅላቂ አገባሽ አለሁ አለሽ እንዴ ደንቆርሮ እሷ በስነ ሰርአት ነዉ ምታዋራዉ ያለች እሱ ነዉ የሴት ክብር የለለዉ ሊያዳምጣት ያልፈለገዉ አይምሮሽን እንዲሰራ አድርጊዉ ​@@alemtube255
@mrabdula5342
@mrabdula5342 3 күн бұрын
ሁሉሻ❤ ማንም የሚወዳት የዋ ልጅናት አተም ወክ እህትህ በጣም ባለጌናችሁ አተም የቀረብካት ለጥቅምነዉ ሁሉሻ በቀሠ ወደቢተ ሰቦችሽ ሂጅ አተም እራቃት ልጅቷን አትጉዳት
@Menbulala
@Menbulala 3 күн бұрын
ሄሉዬ እንዳልክዬ ብያለሁ የኔ ቆንጆ አይዞሽ መቼም አትለያዩም የኔ ውቦች ውድድ እንዳልክ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል ግን ሄሉን ተረዳት ሁለታችሁም እንዲ የምትሆኑት ስለምትወደዱ ነው ውዶቼ❤❤❤❤
@kekenunu4796
@kekenunu4796 3 күн бұрын
እንዳልክ ዛሬ ልክ አይደለም ብቻ ታረቁ ፍቅር ይበልጣል❤❤❤
@thelewaweyan
@thelewaweyan 3 күн бұрын
እኔ የምልክ እንዳልክ ምነው ቤተሰብ አልክ እኛ እንወቅ አላልን በመጥፎ ስራቸው አንተው አስተዋወቅኧን እንጂ አንተንም እህትህንም በራሳችሁ ስራ ነው ተመልካች የፈረደው ሄሉን ምን አድርጊ ነው የምትላት? ሄሉ አሁን ስርአት ይኑርሽ ጭራሽ አንቺ ሆንሽ እንዴ ይቅርታ ጠያቂ ምንም ያጠፍሽው ነገር የለም። ሴትን አታሰድቢ ፍቅርም ክብርም አይገባቸውም ። ደግሞ የተከበረ ሰው አድርጎ ረስን መቆለል ምን ይሉታል? ማንኛውንም ለገንዘብ ብሎ የሚሰራ ስራ ሰራህ ስትችል ሰራህ ሳትችል አቆምክ አለቀ። ራስህን አትቆልልል ደግሞ ሄሉ ተመልካች ከማዝናናት ያለፈ ምንም ያደረገችው ነገር የለም። ምፅዋት የተከለከለ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አለች አያቴ ፕራንኩ እውነት መስሎህ ባንተ ቤት አላገኛትም ብለህ ነው ይገባናል።ነገር ግን ንግግርህ ጭንቅላትህን ያሳያል ይደብራል።
@seble4004
@seble4004 3 күн бұрын
አንጄቴን ያራሰ ኮሜንት ተባረኪ
@mayaayalew6827
@mayaayalew6827 2 күн бұрын
በትክክል
@tsehaybeshaw8329
@tsehaybeshaw8329 2 күн бұрын
ሄሉ ትግስቱን ይስጥሽ አሳዘንሽኅ .እግዚአብሔር ያርዳሽ.
@amalali9768
@amalali9768 2 күн бұрын
የውሽት መታመም ! ሲያስጠሉ እንደ ህፃን አክት የምታደርገው ነገር!
@LiamBibi-t3h
@LiamBibi-t3h 3 күн бұрын
ጥሌም አይመጣልሽም ማለት እሱም እኮ ይወዳታል ከአንተ እህት ጋራ እሶ ስትጨቃጨቅ እሱ ግን ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል ነበር የሚላት መጣአልመጣ ምያደርግላታል እባክህ ሄሉዬ እኮምርጥ ምርጥ ወንዶች ናቸው የሚመኞት እንዴት አንተጋር እንደለጠፍት አናውቅም በናትህ መጣህም ሄድክም ሄሉዬ ሄሉዬ ናትአቦ እንደዚህ እማ አትዘባነን እሽ እንዳል ቢሄድ እንዳልክ ይመጣል እሽ
@RahamaQtr
@RahamaQtr 2 күн бұрын
አይ አሽቃባጭ
@Senaa-h6i
@Senaa-h6i 2 күн бұрын
Ashkabach 😂😂endalk serawn eyesera new enant leflefu
@astuastu9903
@astuastu9903 3 күн бұрын
እኔ ገና ሰጀምረዉ ሄሉ ቀልዷን እንደሆነ አዉቅያለሁ ግን እንዳልክ ዛሬ ንግግሩ ቅጥ የለሸ ነዉ አረ አረጋጋቡ አባቱ 😳🥰
@NorehaAli
@NorehaAli 3 күн бұрын
በጣም እኮ ነው ምታምሩት ሁለት ቀበጦች😂❤❤❤
@MuluyBelete
@MuluyBelete 2 күн бұрын
እንዳልክ ስታወራ እንዴት እንዴት ነው የሚያረግህ ሄሉየ ከዚህ ሰው እራቂ
@አቢሲኒያ-ቸ6ነ
@አቢሲኒያ-ቸ6ነ 2 күн бұрын
ድራማው ልብ ብየ ሳስበው ይሄ የእንዳልክ ስብእና አይመስለኝም !!እንደዚህ አይነት ወንዶች አሉ ለማለት መሰለኝ ሰውን ለማስተማሪያ ያቀረቡት ይመስለኛል
@MarymFrayy
@MarymFrayy 3 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ሄሉሻ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MrrmMrem
@MrrmMrem 3 күн бұрын
የዳልክ ንግግር በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ እምትናገራቸዉን ቃላቶች አስተካክል😎😎😎
@thelewaweyan
@thelewaweyan 3 күн бұрын
በጣም አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል
@Fatma-q3n3
@Fatma-q3n3 3 күн бұрын
😂😂😂በጣም
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 3 күн бұрын
ንቀት እኮ ነው ወላ ለዚህማ አሲድም ይገባዋል
@alemtube255
@alemtube255 3 күн бұрын
የባሰ ኣታምጣ ምንኣርጎነው ​@@seadapp50seadapp50
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 3 күн бұрын
በጣም ጠገበ
@TjeAre
@TjeAre 3 күн бұрын
በጣም ባሌየ አስመሥይ ነህ እተሆቹ አሳፋር ከሷ ለመራቅ ምክናት ነው ከሁን ቡሀላ ባትከተይው ባይ ነኝ
@lidudxb8764
@lidudxb8764 3 күн бұрын
ሔሉዬ አንቺ እኮ እንቁ ነሽ ይሄ ብጣሻም ቤተሠብ ምናምን ይላል ቤተሠብን የሚውድና የሚያከብር ሠው ለሴት ታጅ ክብር ይኖረዋል እኮ ሔሉዬ እንቺ ትተሽው ሂጂ
@alnoor6270
@alnoor6270 2 күн бұрын
Eko yehone segeta neger siyasetela
@FoziyaDelil-k7c
@FoziyaDelil-k7c 3 күн бұрын
ኤሉሁ ሰርአትህ ያላትህ ከምርጥህ ቤተሰቡ የተወለደችህ ናትህ
@HamelmalTestaye
@HamelmalTestaye 3 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ አንደኛ ማርያምን ሰጠብቅሽ የዋልኩት ነገርስ😂😂 ስከፋሽ አልወድም
@عبدالملكاسماعيل-و9ع
@عبدالملكاسماعيل-و9ع 2 күн бұрын
እኔሥ ብትይ
@ህሊናትዩብ-ዸ8ቈ
@ህሊናትዩብ-ዸ8ቈ 3 күн бұрын
ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጠን❤🎉
@Hana-ts3zt
@Hana-ts3zt 3 күн бұрын
Amen my dear❤❤❤❤❤
@RaadMadani
@RaadMadani 3 күн бұрын
Amene🙏 🙏
@fdrd4798
@fdrd4798 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@saraaalotaibi3803
@saraaalotaibi3803 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 3 күн бұрын
ሴትን ልጅ የሚያከብር አላህ ያክብረው የምትሉ
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 3 күн бұрын
Aw yemr
@fatemaAl-g4d
@fatemaAl-g4d 3 күн бұрын
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
@መይሙናተንታአጅባርyouTube 3 күн бұрын
አሚን
@yeshieseta
@yeshieseta 3 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ ደምሪኝ❤
@Jarrye
@Jarrye 2 күн бұрын
የእንዳልክ አይነት ባለጌና አሰመሳይ አይቼ አላቅም
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 күн бұрын
እንዳልክ ጥሩ ልጅ ይመስለኝ ነበር እህቶቹም ጓደኛዉም ክብር የላቸዉም ይቅርብሽ የሚመጥንሽን ፈልጊ እቤቱ ጠርቶ ሰዉን እንደዉሻ አበሻቅጦ አዉጥቶ ከሚጥል ሰዉ ወዳጅነት አያስፈልግም ንብረት አለኝ የሚለዉን መልሺለት ይቅርብሽ የሚወድሽ ብዙ ሰዉ አለ
@RadzoI
@RadzoI 2 күн бұрын
አተ ቤተሰብህን እምታሰድብ ሄለን ሳትሆን ያቺ ዘመዴ ያልካት ሰገጤ ነገር ነች ለምን ሰው በቤቱ ክብር አለው ያቺ ባለጌ ቤተሰብ ሳይሆን ማንንም ታሰድባለች ቅጣት
@sarasara347
@sarasara347 3 күн бұрын
እረ እንዳልክዬ በቃ ይቅርታ አለችክ አደል ደሞ ሄሉዬ እንደዛ በአሬ የለባትም እና ቃለን😢😢❤
@meronhile7925
@meronhile7925 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳልክ እንኳን ደህና ሆንህ እሱን ነው የምፈልገው ኤሉየ እይዞሽ እንዳልክ ድምቀትሽ ነው እደገና እብራችሁ ሁኑ ❤❤እንዳልክየ እባክህ እደገና ሌላ ትኩሳት እታጥብን እንወዳችሀለን
@Laila-w4y
@Laila-w4y 3 күн бұрын
ሄሉ አትላመመጭ እርስ ዎዳድህ ነው እንዳልክ ትሸ ሄሉ ምን ጥፈት አለት አህት ዳብድባችት አርባክህ አትከብድ 😏😏😏😏😏ሄሉ አይዞሽ የኔ ያዋህ
@መሲነኝየመድሀኒያለምልጅመ
@መሲነኝየመድሀኒያለምልጅመ 3 күн бұрын
ሀሀሀ 😂😂ቤተሰቦችህንማኮ አየንልህ እህትህ ታዲያ ለምን ሚዲያላይ ወጥታ ስትማታአልነበርዴ
@fatemaAl-g4d
@fatemaAl-g4d 2 күн бұрын
እኮ እራሱ አምጥቶ
@olgafesshay9294
@olgafesshay9294 2 күн бұрын
🙏🙏🙏 ሄልዬ እነዚህ ቤተሰብ ስርዓት የላቸውም . Please እኔ እንደ አንቺ ሴት አለትን በጣም ነው የተሰማን አነጋገሩን ራሱ ስርዓት የለውም .የሴት ክብር የለውም ???? በጣም ነው የሚያስጠላ .🙏🙏🙏 እባክሽን መልካም ቤተሰብ አለሽ ተመለሲ Please እኔም ሴት ልጅ አሊሰን በጣም ነዉ የተሰማን . ደግሜ ልለምንሽ ወደ ቤተሰባቸው ተመለሲ ሄልየ we love u .❤❤❤
@SaronMulugeta-rz2zj
@SaronMulugeta-rz2zj 3 күн бұрын
ሄሉ አንድ ነገር ልጠይቅሽ እየፈታን ነው ያልሽውን ነገር ግልጽ አድርግው እባክሽ የኔ ውድ
@seble4004
@seble4004 3 күн бұрын
ከዚህ በላይ ምን ታድርግ እየፈታን ነው ያለችው እኮ የተጣሉበትን ነገር ነወእንጅ ለሌላ አይደለም
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 2 күн бұрын
ክክክ እባክሽ ኣትሞላቀቂ የሆንሽ ቀበጥ ዝንጀሮ እንጠጥ ኣትበይ ታስጠላላችህ
@yeneneshshibabawtefera3026
@yeneneshshibabawtefera3026 2 күн бұрын
እንደበፊቱ ፍቅረኛ አንሆንም።ነገር ግን ተኮራርፈን እንዳንቀር ነገሮችን እየፈታን ነው።ማለቷ ነው።እንጅ ከናቲ ጋር ቢታረቁ ማንንም አትለማመጥም
@yabmel4101
@yabmel4101 2 күн бұрын
​@@asteryegezu4065ይሄ ንግግርሽ የአዕምሮሽን ልክ ነው ያሳየው!! ንግግርሽ አስመለሰኝ ተፀይፌሽ!!
@User12073-d
@User12073-d 2 күн бұрын
እንዳልክ በጣም አሰጠላከኝ እሷ ድራማውን ለማጣፈጥ ቡዙ ትደክማለች አንተ ግን አሁን ላይ የፈለከው ደረጃ ሰርተሃል መሰለኛ በመጨረሻ ለመዝናናት ፈለክ ሄሉዬዬዬ ጀግና ነሸ አንቺ ባትኖራ ይሄን ያህል ተመልካች ባይኖራቹሁ ረሰከው ሰንቱ ሲወርድብክ ሴትዬዋን ሰራክ በተባለው ነገር አትለማመጪው የራሱ ጉዳይ ተይው ያንተ ቤተሰብ ያሰደብችው ሄሉ ሳትሆን ያቺ ባለጌ እህት ተቡዬዋ ናት የማንም ቤተሰብ የተከበረ ነው እሱን እወቅ
@RahamaQtr
@RahamaQtr 2 күн бұрын
ያልባላሽን አትካኪ ተማልካች ድሮም ኣለው ዱዝ😢
@RahamaQtr
@RahamaQtr 2 күн бұрын
ያልባላሽን አትካኪ ተማልካች ድሮም ኣለው ዱዝ😢ብትጣይው ምን ሊቀናስበት
@User12073-d
@User12073-d 2 күн бұрын
@RahamaQtr ምነው ተረሳ ተመልካችማ ነበረው ግን አንርሳዋ የተፈጠረውን ከዛ ከሄሉ ጋር ጥሩ እየሰራ ነው እኔ ጥላቻ የለኝም የሷ ብቃት ግን ተመልካቹን አብቶል ነው ድዝ ሌልሸው ግን አንቺን ግም ኮተት ብዬ ብመልሰልሸ ቅር አይልሸም ቅር ካለሸ ገደል ግቢ ደነዝዝዝ
@Menber-qw7hh
@Menber-qw7hh 2 күн бұрын
ኮሜንት በቮይስ ቢሆን ምንአለበት ሄሉ ምርጥ ሴት ነሽ እራስሽን ይህን ያክል ዝቅ አታርጊ በሌላ ስራ እንጠብቅሻለን አትጥፊ ህይወት ይቀጥላል የሆነ ገዳም ሂጂ እስቲ የፅሞና ግዜ ያስፈልግሻል ለሁሉም ፈጣሪ ልቦና ይስጥ😢
@wubalem-p5c
@wubalem-p5c 3 күн бұрын
ሄሉየ ከማይሆንሽ ሰው ጋ ይቅርብሽ ላንች ያለውን ፈጣሪ ይሠጥሻል ይህን ጢባራም እራቂው አይጠቅምሽም
@maheletayalew
@maheletayalew 3 күн бұрын
ወይኔ ሄሉ በናትሽ አታናጁን ለምን ትለማመጭዋለሽ ካልፈለገሽ አልፈለገሽም እሱ ታማምኩ ብሎ ሊበቀልሽ ነው የዋህነትሽን ስየሚያውቅ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 күн бұрын
ሄሉና እዳልክ ማለያይት ዬለባቻውም ያምትሉ ለይክ😢😢😢😊😊😊
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@ZeinaRababah
@ZeinaRababah 3 күн бұрын
❤❤❤
@biruktawitgirma9176
@biruktawitgirma9176 3 күн бұрын
Hulet weshetamoch yefetarin sem eyeteri yawm.match yaregalu
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MemeMeme-n4p
@MemeMeme-n4p 3 күн бұрын
መለየት አለባቸው
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 3 күн бұрын
አንቺ የራስሽን ወስኚ በለው በለው እቢ ካለ መከራ ዪምከረው ዪላል የአገሬ ሰው ሄሉዬ ገና ወጣት ነሽ ስንት ነገር ነው ካንቺ የምንጠብቀወሰ በዚላዪ ምርጥ ምርጥ ጋደኞች አሉሽ ከነሱ ጋራ ሲሪ ምንም አትጨናነቂ ገና ቆንጂዬ ነሽ ማርያምን የዋ ከአንደበትሽ እንካን ክፉ የማዪወጣሽ ለሰው ልጂ ክፋት የሌለብሽ ተባረክ እደዚ ነው አስተዳደግ በህድሽበት ዪቅናሽ
@seble4004
@seble4004 3 күн бұрын
ትክክል ይኼ ጠብራራ አለወቃትም እኛ በሩቅ ያነው የሔሉን መልካምነት በጣም ነው የምናውቀው
@أمعادل-ز2ن
@أمعادل-ز2ن 3 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LUBABAMohammed-hh3cg
@LUBABAMohammed-hh3cg 3 күн бұрын
.አይዞሽሄሉየ.ቆፍጠንበይ.ሴትልጂ.ስትፈለግነው.የሚያምርባት..እራስሽንአስከብሪ❤🥰🥰🥰
@BiraneMengesha
@BiraneMengesha 2 күн бұрын
እንዳልክ እኛ ቤተሰቦችህ አይደለንም እኛ ምንፈልገው ደስታችሁን ነው !!!!!!አንድ ላይ ኑልን እግዚአብሔር ስንት ጊዜ ይቅርታ አድርጎልሀል ብዛት ጊዜ አደል ይቅርታንም አስተምሩን ሄሉሻ ያንተ ስጦታ ናት አብራቹ ታምራላቹ ጥል የሰይጣን ነው እኛንም እግዚአብሔርንም አስደስቱ እባክህ
@kedestmegersa7701
@kedestmegersa7701 3 күн бұрын
አንደኛ እራስክ ነው እህትክን የላካት በጥፊ ያስመታካት 2ኛ እራሳቹ የተዋዋላችሁት እዛው በሚስጥር መጨረስ 3ኛ አንተ አፈቅርካለሁ ስትልክ ቀድሞ ሊግባክ አልችልም እልፈለክም ታድያ ነገሮችን እየፈታን ነው ስትል ለምን ተናደድክ ??????እንደገና ለምን አልጥይቃት ስትፈቱ በምን አይነት ነው በእህትነት ነው ወይስ በፍቅር ለምን አልጠይቅም ብዙ የሚያስብ ጫፍ ይዞ ለፀብ አይነሳም አብሮ የመኖር ፍላጎት ካለክ!!!!!?!?
@rakjulan3226
@rakjulan3226 3 күн бұрын
Wow wow be tkekel sis enem msebew endac new helu yene,jegena
@EskedarlegesseEske
@EskedarlegesseEske 3 күн бұрын
Betikikl ahunm.helu mitasayw neger lesu fkr endalat new.gin esu iyaweke melso ezaw weyi enleyay bilo.kelbu be husit binegrat yemir helu endi meta.atilemametum
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@thelewaweyan
@thelewaweyan 3 күн бұрын
ሲጀመር ሄሉ ምንም አላጠፍችም። ችግሩ እሱ ጋ ነው።
@ابلونمنخعا
@ابلونمنخعا 3 күн бұрын
ሳህ
@Romantube-kk5cd
@Romantube-kk5cd 3 күн бұрын
ሄለን ይበቃሻል ማንም ሰው ቤተሰብ ዝቅ ኢንድል አይፈልጉም ግን ይበቃሻል ይቅርታ ብለሻል አለቀ የፈለገው ይሁን ehetu በጥፍ ስትል ለምን ይቅርታ አላለሽም ዛሬ ደሞ ኤረ ዎደዛ
@MenbereMamo-p5u
@MenbereMamo-p5u 3 күн бұрын
እንዳልኬ እባክህ ይቅር በላት ሄሉ ጨዋ ልጅ ናት እንደዚህ አይነት ብልግና አታቅም ያው በተፈጠረው ነገር ስለተበሳጨች ልታናድድህ ብላ ነው እንጅ የሄሉ ስእብና አይደለም ሄሉሻ ጀግና የስራ ሰው ነት እና ታርቃችሁ ወደ ጓደኝነታችሁ ብትመለሱ ደስ ይለኛል ሄሉ ግን ይቅርታሽን የማይቀበልሽ ከሆነ እንዳትከፊ እንዳታለቅሽ እባክሽ ወደ ቤተሰብሽ ተመለሽና በተረጋጋ መንፈስ ስራሽን ስሪ አረ ግን ቆይ ያለወንድ ስራ መስራት አይቻልም እንዴ በቃሽ ከቤተሰብሽ ጋር እንደድሮ ስራዎችሽን ቀጥይ ለምን መሰለሽ ሰው ስትቀርቢው ደስ ይላል ሲሩቁሽ መጥፎ ማንነትና ስብዕነ ሰተውሽ ይሄዳሉ ስለዚ ከዚህ ሁሉ ብቻ መሆን ይሻላል የኔ ጨዋ ሄሉዬ በጣም ነው የምወድሽ
@Senaa-h6i
@Senaa-h6i 2 күн бұрын
Chewa nat😂😂😂
@samrifish9461
@samrifish9461 3 күн бұрын
ሄሉ ስማርት ነሽ ምንም የሚቆጭሽ ነገር የለም ኮራ በይ ራስሽን አስከብሪ
@TsigeredaAsefa-q6o
@TsigeredaAsefa-q6o 3 күн бұрын
ሄሉ አንቺ የዋህ እሱ እንኳን የተደረገ ያልተደረገ በስራው ሲፈለፍል የቆየ በምን አቅምሽ ትችይዋለሽ በጣም ጥቅመኛ ነው ስለዚህ ለአንቺ መለየቱ ጥሩ ነውውው!!!
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 3 күн бұрын
ለቤተሰብክ መሰደብ ሄሉ ጥፋተኛ አይደለችም አተነክ ሚዲያላይ ያመጣከው ሄሉ አልተሳደበችም ለዚህ ሁሉነገር ተጠያቂ ደግሞ አተነክ ዘለክ ቤቴን መልሺ ብለክ በካሜራ ፊት ጠየካት በዚሁሉ መአል እሶ ጥፋት የለባትም ማንምሰው በቤተሰቡ አይደራደርም እሶም አልሰደበችም አውንም ቢሆን ነገሮችን አረጋጋ ታረቁ ነገሩን ፍቱት
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 3 күн бұрын
እንዳልካሁንም ቢሆን አንተ የምድርገው ነገር ጥሩ አይደለም ወንድሜ ታረቁ በፍቅር ኑሩ በጓደኝነት ኖሮ
@አቢሲኒያ-ቸ6ነ
@አቢሲኒያ-ቸ6ነ 3 күн бұрын
እንዳልክ ውይ ውይ ውይ ለበለብካት በነገር ይቅርታ የሚቀበል ልብ ይስጠን እስኪ ድራማ መሆኑን እያወኩ እንኳን የዛሬው አናደደኝ በጣም አብራችሁ የሰራችሁትን ወደህላ ተመልሸ አያህችው ፍተናው በጣም በዝቶባታል ግልፅ እኮ ነው ምክንያቱም የሄሉ ግልፅነት እና ቅንነት ያመዝናል እንዳልክ ፍተናህን አቁም አበዛህው እንዴ !!!!!
@Orthodox72122
@Orthodox72122 2 күн бұрын
እንዳልክ ከአንተ ነው የመጣው እህት ባትመታት ይሄ ሁሉ አይመጣም እህትን በመሃላቹ አህትን ማስገባት አልነበረብህም ጥፋቱ ያንተ ነው ሰለ እውነት ለሁለታቹም ሰላዳላ😭
@HanaMulualema
@HanaMulualema 3 күн бұрын
እረ አትለማመጭው ሄሉ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 3 күн бұрын
እሱ ለፍቅር ፈልጎሻል ግን ከዛ ጋራ ግንኙነትሽን ፍቺ እና ከእቱ ጋር ታረቂ ብላጆችን ታሪኪ አብራችሁ ናቲ ጋር ነሽ ጋር የሚመጣ ከሆነ ላቲን ጠብቂኝ እሱን በጓደኝነት አብራችሁ ስሩ የማይመጣ ከሆነ እውነቱን ተናግረሽ ከሱ ጋር አብረሽ ፍቅር ቀጭኑ እንግዲህ በፍቅር ኖሮ ይላል እግዚአብሔር
ልጄን አስተዋወቅኳት ጥላኝ ሄደች😱
21:30
Endalk Tube
Рет қаралды 18 М.
I was just passing by
00:10
Artem Ivashin
Рет қаралды 18 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 23 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 33 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 13 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 27)
41:08
ለዛ
Рет қаралды 101 М.
ታኩር ህዝቡን በሳቅ ጨረሰው 😂 #takur
11:05
ድንግል ነሸ😱 ያልጠበኩት ጥያቄ
21:21
Helu Tube
Рет қаралды 64 М.
ያልተጠበቀ ውሳኔ ሁላችንም ደነገጥን
21:30
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 51 М.
🛎️ያላንተ መኖር አልችልም😭
31:58
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 54 М.
I was just passing by
00:10
Artem Ivashin
Рет қаралды 18 МЛН