KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በቧንቧ ውሃ ፀጉርን መታጠብ የሚያደርሰው ጉዳት እና መከላከያው!በ ኢምፓወር አዲስ ኤግዚቢሽን @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
39:32
ልጁን ለገደለችው የትዳር አጋሩ ይቅርታ አደረገላት! #psychologicalsupport #socialchange #lifestory
1:09:38
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
54:15
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:19
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
እውነቱን ለማወቅ እራሴን ቀይሬ ሄድኩ! ድምጼን ግን አልቻልኩም … ሌላ ሰው መሰልኩ
Рет қаралды 138,569
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 433 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 437
@negashtersit7630
Ай бұрын
ኧረ መሲ በቀሚስ! በጣም ያምርብሻል ይልመድብሺ ቀጥይበት።
@almazdubale9277
Ай бұрын
መስዬ ድምፅሽን ይለያል የኔ ቆንጆ ቀሜስ ደግሞ የምርብሻል ስወድሽ የኔ ደረባባ እግዚአብሔር ይባሪክሽ❤
@yordanosissac9408
Ай бұрын
የደርባባዋች ልጅ ነት እናትዋ በታይ አባትዋም የኔ መልካሞች ስወዳቸወው እትይየ ሺአመት ኑሩልኝ
@mulumeseleyalewmekonen3448
Ай бұрын
መስየ ይህን ዝነጣሽ ለሁልጊዜ እንዲሆን 👌🥰🥰
@asterseyfu8199
Ай бұрын
መሲ ጥንቃቄ !!!ሰዎችን እንደዚህ አይነት ግዢ ውስጥ አስገብተሽ በሗላ ጸጸት ውስጥ እንዳትገቢ ለአንቺ የሚሆን ማስታወቂያ አይደለም ምክንያቱም አንቺ ለህሊናሽ የምትኖሪ ፈርያ እግዚአብሔር ያለሽ ሰው ስለሆንሽ።
@gravitymobile7558
Ай бұрын
በትክክል ❤
@Useh58rpbs
Ай бұрын
👍👍
@AbiyAhemdundected
Ай бұрын
የማይሆን ማስታውቅያ እየስራችው ውጭ የምንኖርውን አታስታቱት ባለፈው እሽቱ የሆነ ርልስቴት ሲያስተዋውቅ ቆይት ስው አምኖት ገዝቶ ገዝቶ ባሌቤቱ የስው ገንዝብ ስብስቦ አሜሪካን ገብቷል የከፈለው ስው ሁሉ ባዶ ቀርቷል ወገኖቼ ያላለቀ ቤት በፍፅም አትግዙ
@ef6079
Ай бұрын
ባሁን ግዜ ማንምማንንም አያምንም ህግ በሌለበት ሀገር መሲ እኛ በፍፁም አናምንም ብዙሰው ጉድ ተሰርተዋል በተለይ በስደት የተበላው ሰው ያሳዝናል ህግ እንክዋን ቢኖር እሺ ላጠፉት ፍትህ የሌለበት ዘመን ገንዘቤን አምኜ ለማንም አላስረክብም
@mulubirara7956
Ай бұрын
ሁሉም ነገር ሲያምርብሽ እንዳማረብሽ ኑሪ
@ambassel9434
Ай бұрын
ጥሩ አድፈርታይዝመት ነው !! መጀመሪያም ተነጋግራችሁ ነው , ስውን ማታለል ታዓማኒነትን ይቀንሳል.
@eth1h99
Ай бұрын
ያለቀ ቤት ካልሆነ እንደ እኔ ስደት ላይ ያላችሁ በአንድ ዓመት በሁለት ዓመት ያልቃል ሲሏችሁ አምናችሁ አትግዡ ምክንያቱም ከወራት በኋላ እቃ ጨመር ይሉና በእጥፍ ይጨምራሉ
@luluabat
Ай бұрын
You are right
@SalamDuguma
Ай бұрын
ትክክል ነው
@HuluagershTeshale-hb6gc
Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@zewditunegatu761
Ай бұрын
ጎበዝ በትንሽ አስጀምረዉ በ3 እጥፍ ያስከፍሉሻል
@AbiyAhemdundected
Ай бұрын
@@zewditunegatu761እውነት ነው አንዷ ጏደኛየ ተይ እያልኳት ሄዳ ገዝታ እያስለቀሷት ነው ወገኖቼ በፍፁም በፍፁም ያላለቀ ቤት አትግዙ እከሳለው ቢባል ህግ የለም
@hannahanna6519
Ай бұрын
መስዬ በጣም ታምራለሼ እህቴን ነዉ የምትመስይኝ ትህትናሼ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ
@Tebekameles
Ай бұрын
መሲዬ በጣም ነዉ ምወድሽ እማምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ
@HananHano-yb3pv
Ай бұрын
መሲዬ እኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤ በዚህ አጋጣሚ ቀሚስ ያምርብሻል ዋው❤❤❤
@wosensime9612
Ай бұрын
መስዬ ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ፀጉርሽንም አሳድጊው ያምራል። ነገር ግን አንቺ በጣም ሀቀኛ ነሽ የምታቀርቢው መረጃዎችም ከአቅምሽ በላይ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ተዓማኒ ናቸው ነገር ግን በሪል ስቴት ዘርፍ ብዙዎች ጉድ ተሰርተዋል የዘረፋ ያህል ተዘርፈዋል። ስለዚህ አንቺ ፍፁም መልካም ሰው ነሽ እዚህ ውስጥ ባትገቢ መልካም ነበር ምክንያቱም ተከታዮችሽ አንቺን አምነው ገብተው በተወራው ልክ ባይሆን ሰው እንዳያዝንብሽ እሰጋለሁ።
@alemkebede5848
Ай бұрын
ንጽህናዋን የልቧን የሚያውቅ አምላክ ይጠብቃት ።
@muluwayessa3168
Ай бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ በመጀመሪያ በጣም ታምሪያለሽ በመቀጠል የምታቀርቢያቸዉ በሙሉ በእውነት ላይ የተመሰረተ ነዉ ስለዚህ ይህንን የቴም ሪሊስቴት መረጃ ለኛ ይህንን ለቤት ፈላጊዎች ስለአቀረብሽልን እጅግ በጣም አመሰግናለሁን!!!❤
@likeleshbenti7711
Ай бұрын
መሲዬ ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ካሁን በሗላ ሱሪ ይቅር ❤❤❤🙏🙏🙏
@Zelalem000
Ай бұрын
ግዥላትና
@YeabSra-l7y
Ай бұрын
ያልታሰበም ሆነ ወይ የታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ በሰላም የተከበበ ኑሯችሁ ይስመር በስደት እንዳንማረር❤ ሰላም ትሁንየእኛ ሀገር ❤❤
@MesretKassawMekonen
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@coolnassa1420
Ай бұрын
መሲ ውጪነው ያለሁት ጥቂት property invest አድርጌ ነበር ቤት ማለት ነው ስማቸውን መጥቀስ አልፈልግም ብዙ ፕሮሚስ ገብተው ልክ እንደዚህ ልጅ ከዚያ ብዙ ነገር ተበላሽቶ መስራት እንኳን አልቻሉም
@emebetzewde7492
Ай бұрын
ኢትዩጽያ እኮ የሌባ መናኽሪያ ሆናለች በአሁን ስአት የእናት ልጅ እንኩዋን አይታመንም
@zeinebn_4_n
Ай бұрын
@@emebetzewde7492በጣም
@teferagedlu6707
Ай бұрын
ጥሩ ማሰታወቂያ ነው
@Worku26
Ай бұрын
አይ መሲ ድምፅሽን እኮ እንክዋን አለም ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን ቀርቶ ሌላ ዜጎችም ሊያውቁት ይችላሉ አንች እኮ ተስሚነት ያለሽ ሴት ትሽ❤❤❤
@Hanan-kn6dn
Ай бұрын
ዋው መሲዬ ለምድነው ግን ፀጉርሽን የምትቆርጭው ያምርብሻል እኮ❤
@YeshiemembetMeknnon
Ай бұрын
መስይ እውይ ስታምሪ የኔ ውድ ክፉ አይንካሽ በጣም ተለውጠሻል አታስታውቂም ወይኔ ድምፅሽ እባክሽ ለማንኛውም በደሙ ይሸፍንሽ
@yordanosissac9408
Ай бұрын
አሜን ይጠብቃት
@sheshegberehun
Ай бұрын
መሲየ😍 ፀጉርሽ ተቀየረችጅ መልክሽና ድምጽሽ ያችዉነች😂
@shawaye5579
Ай бұрын
Exactly 😂😂😂😂
@MeseretShiberu-i3o
Ай бұрын
Mesi 2017 Bezihu Zineta Yketle Eshi Konjye 👌👌👌
@yeshitegegne9994
Ай бұрын
ቀሚስ ፡ በጣም ፡ ያምርብሻል ፡
@mulumebetconte5813
Ай бұрын
I watch this lady from America I like her and I am proud of her, she is beautiful and intelligent .
@liyamebratu9694
Ай бұрын
መሲ በጣም አምሮብሻአል
@berkiebirhanu
Ай бұрын
መሲ ቆንጆ የኔ ደርባባ ሙሉ ሴት በጣም ነው እምወድሽ ❤❤❤❤
@aliciazeriu1810
Ай бұрын
መሲ ስታምሪ ሑሌ እንዲ ተሰሪ ፀጉርሽን ቀሚሱም ያምርብሻል
@adanche1001
Ай бұрын
መሲ ቆንጆ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ በጣም ያምርብሺል በተለይ እንግዳ እንተርቢ ስታረጊ መሲ የሴት ደርባባ ባለማህተቧ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
Ай бұрын
መሲ ማርያምን እረክሙና ከርሉ ፀጉር በጣም ያምርብሻል❤
@TiztaMamo
Ай бұрын
እናመሰግናለን መሲየ
@elizabethtesfatsion4596
Ай бұрын
መስየ በጣም 😅አምሮብሻል በደንብ ጠንካራ ሴት ነሽ 🙏🏼👍
@eyuyegeta443
Ай бұрын
መሲዬ ጸጉርሽን አሳድጊ ያምብርሻል❤❤❤❤
@hiwotbirru9354
Ай бұрын
መሲ በጣም ስለምናምንሽ ባለፈው ለበአል ያስተዋወቅሽው የወጋየሁ አካሉ እጣን ሾላ ሄጄ ገዛሁት የሸጠችልኝ እራሳ አበባ ከአንቺ ጋር ኢንተርቪው ያደረገችው ናት ግን በማስታወቂያው ላይ አንቺ እንደገለፅሽው ልዩ የሆነ መአዛ የለውም ዋጋውም በጣም የተጋነነ ነው እና ወደፊት ግን ማስታወቂያ አይቼ እቃ እንደማልገዛ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ
@tsigenigatu3922
Ай бұрын
ስለመሰከርሽ እናመሰግንሻለሁ። "ለጥሩ እቃ ማስታወቂያ አይወጣለትም" ይባላል። ይህ ማለት እቃው እራሱን ያስተዋውቃል። የማስታወቂያ ጋጋታ ሲኖር ያጠራጥራል ። በመሆኑም ከውሳኔ በፊት ጠንቀቅ።😂😂😂
@TadesseYirga
Ай бұрын
መሲዬ ፕሮግራምሽ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ በርቺ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ይባርክልሽ
@asnabelayneh7228
Ай бұрын
You are so beautiful ውቢት ኢትዮጵያ ! በተፈጥሮው ጤናማ ነው በርቺ ስምሪ ቆንጆ ክክክክክክ
@SarasaraAyihu-fq1et
Ай бұрын
ዉኔ በጣም ታምሪያለሽ እንደዚክ ልበሺ ፀጉርሽንምበጣምታምሪያለሽ መሲ❤😊
@belayneshiseifu9265
Ай бұрын
አምሮብሻል አንዳንዴ እንደዚህ ያስፈልጋል 👌🏼ሁሌ የኒፎርም ይመስል ለምን 🥰
@HananJelita-et9zk
Ай бұрын
መስዬ እኔ በጣም እወድሻለሁ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤❤
@alemkebede5848
Ай бұрын
መሲዬ ዋው ዛሬ በጣም አምሮብሻል ቀሚስም ያምርብሻል ቀሚሱም ያምራል በርቺ ምርጥ ሴት።
@endashashdebella2441
Ай бұрын
መሢ አምሮብሻል❤❤
@lamlamabraha
8 күн бұрын
ምሲየ የሴት ውይዘሮ እኔ በጣም ነው እማከብርሽ እምውዲሽ ግን ራስሽን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@samuelalemu1400
Ай бұрын
ቀባጣሪ ገንዘብ ለማግኝት ማስታወቂያ እየሰራሁ ነው ብትይን ምን ችግር አለው
@SabaWoldegebreile
Ай бұрын
መሲዬ እውነት ስታምሪ በጣም ነው የሚያምርብሽ እንዳታወልቂው❤❤❤❤
@alemhailehaile8871
Ай бұрын
መሢዬ ዛሬስ እኔንም ነው ግራ ያጋባሽኝ ሢያምርብሽ ደሞ ምትፈልጊ ከሆነ ሁማኔር ገዝቼ ልላክልሽ ማርያምን ውነቴነው እህቴ በጣም ነው የሚያምርብሽ❤
@shidlsalem7887
Ай бұрын
ለኔ ለድሀዋ ላኪልኝ
@seblewongelzeleke-f8l
Ай бұрын
መሲዬ በጣም ታሚሪያለሽ አንድ አንዴም ያስፈልጋል እረጅም ጸጉር ለሴት ልጅ ውበት ነው ። አሁን ያደረግሽውም አጭር ጸጉርም በጣም ያምርብሻል ። ብንችል ሴቶች ሁሌም ቆንጆ ዝንጥ ያልን ብንሆን ደስ ይለኛል በጣም አምሮብሻል መስዬ ሁሌም እንደዚህ ሁኚ ።
@feriegetachew4659
Ай бұрын
መቼ ይታወቃል ቴምር የሰራችሁትን ብታሳዩን ደስ ይለናል
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
24 күн бұрын
😂😂😂😂ይሄ ድምፅ ቀላል ይለያል thank you ስምረት በዙ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
Ай бұрын
ማስታወቂያ መቼ ጠፋ ታማኝ እንጂ ፐርፐዝ ብላክ ብራችንን ይዞ ላሽ ብሏል አይ ሀገሬ
@ተሽንፍአለው
Ай бұрын
ትክክል ምክንያት ሁሉ ተጠርቶ ተፈልጎ ማስታወቂያ ይስራሉ ታማኝ ሚዲያ ከገኙ በሃላ መጨረሻው ተጠያስ ማን እንደሚሆን ያስትዋውቁ ሰዎች ምንም ተያዥ ኡይሆንም
@ZebibEndale
Ай бұрын
Betam yasazenal man new yemitamenew😢
@ethiopialove2772
Ай бұрын
ህግ የሌለበት ሀገር እንዲህ አይነት ቁማር አያስፈልግም ብራችሁን ያዘ የዘራፊ ነውረኛ ህዝብ የሞላበት ሀገር
@Abeta-nc5gd
Ай бұрын
አዎ በጣም እሸቱ ሲያራግብለት ነበር ግን ምንም አላለም
@ZebibEndale
Ай бұрын
@@Abeta-nc5gd chiger sideres man alehu yelal Eshetum wede ketay bisenes new enji
@OmeOme-s6o
Ай бұрын
ጀግኒት እህቴ
@MisirWet
Ай бұрын
መሲየ ❤❤❤
@Joel-t9r
Ай бұрын
መሲ እስኪ ኖህንና ፍሊንትስቶንን ጠይቂልን ይሄው አገር መግቢያ ማረፊያ አሳጥተውናል
@sarkyasfa5301
Ай бұрын
መሲበጣምታምሪለሸየየመንሰደተኛ❤❤❤
@HirutDesta-zm2qf
Ай бұрын
በድምፅሸ ያቃሉ ብያ እገምተዉ 😢❤መስያ
@DKW-q4h
Ай бұрын
መሲ ተከፍሎሽ ነው በድራማ መልክ ጀምረሽ ማስታወቂያ የሰራሽላቸው።
@almaztm1853
Ай бұрын
አይ እናንተ ታዲያ በነፃ ነው ድንገት ነው የሔድኩት ታምናላቹ ድራማኮነው ስንቱ ሰው ተበልቷል ተጠንቀቁ ገንዘብ ከእጃቹህ ከወጣ አለቀላቹህ እርሱት አለኝ አትበሉ ይሔ ራሱ ሲናገር አስመሳይ ነው የሚያሳዝነው መሲ በእንደዚህ አይነት ድለላ ስትገባ መውረድ ነው
@emmyafework3101
Ай бұрын
Your voice is very journalistic
@alemteshay8799
27 күн бұрын
ተሳክቶልሻል መልሲ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@dawitdessu4953
Ай бұрын
ልጁ ጥሩ ካድሬ ነዉ የሚመስለዉ ፍሊንት ስቶንም እንዲህ እያወሩ ነበር የማይረባ ቤት በማይረባ ማቴሪያል ሰራን ብለዉ ህንፃዉ በሙሉ ምንጭ በምንጭ የሆነ በየግዜዉ ለከባድ ወጪ እየዳረገን በዚህ ካይ ከዉለታችን 3አመት በላይ ቆይተዉ ያልተሟላ ቤት የሰጡን ያሳዝናል አበሻን ማመን አስቸጋሪ ነዉ
@LeyoLeyo-i6n
Ай бұрын
የውነት በጣም ነው የተቀየርሺው ሊያስበላሺ እንኳን ከቻለ ድምፅሺ ይሆናል ድምፅሺ በጭራሺ የሚረሳ ስላልሆነ
@emyspiller7059
Ай бұрын
ድምፅሸ ይሰታውቃል ብትቀየሪም መሲ
@mestawotyoutube1815
Ай бұрын
ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተቀይረሻል
@BettyBiruu
Ай бұрын
ቤቱን ተይው! ጥሩ ማስታወቂያ ነው😊 አምሮብሻል😮
@DanielGetachew-v6j
Ай бұрын
መሲ ጥሩ ትወና ነበረ ያደረግሽው ባይሳካም ግን ለተመልካቾችሽ ያደረግሽው ጥረት እንደ ባለሙያ ያስደንቅሻል።
@samiraabdulrahman4963
Ай бұрын
መስዩ የኔቁጅ ስታምሬ አቺኩ ዉስጥሽ ሰለሚያምርለስራሽ ካልሁነ በስተቀር ምንም ነገር አያስፈልግሽም ስወድሽ
@yeshitegegne9994
Ай бұрын
በጣም ፡ ቆነጆ ፡ ሁነሻል ፡ ለካ ፡ ለፀጉር ፡ መልክ ፡ ነው ፡ እራሱ ፡
@oa4682
Ай бұрын
ፍትህ የሌለበት አገር እንዴት ሰው አምኖ ቤት ይገዛል?እኔ እጄን አላነሳም ምክንያቱም በሶስት አመት ገደማ ቤቱ ባያልቅ መፀፀት አልፈልግም።
@peacepeaceful9709
Ай бұрын
መሲዬ ፀጉር በጣም ያምርብሻል ፀጉርሸን አሳድጊ👌😊
@tigist12gm28
Ай бұрын
ላ ይ ክልክል ክክክክክ ሼርርርርርር እሼ መስረት እናመስገናልን❤❤❤❤❤❤
@addishode1541
Ай бұрын
Omg messi how beautiful u looked❤️😊 Dress and hair looked beautiful on u Omgg hiw hair changed
@mimileta5571
Ай бұрын
I’m proud of you because you didn’t have any of those artificial stuff on yourself please keep that way yen Kongo
@hananmohamed2454
Ай бұрын
መሲየ ሁሌም ቆንጆ ነሽ እኔ ብዙም ሚድያ አልከታተልም ባለኝ ትርፍ ጊዜ ሙሰልሰል(ተከታታይ ድራማ) ነው እማየው የአንችን ፕሮግራም ግን ሁሌም እከታተላለሁ
@MuzitAmbase
Ай бұрын
ጥሩ ማስታወቅያ። ነው
@TameratGutema
Ай бұрын
አይ ሞኝነት መሲ ያንቺ ድምጽ እኮ በአብዛኛው ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ጆሮ ውስጥ የሚንቆረቆር ነው በቀላሉ ይታወሳል!!!!
@rahelamare9877
Ай бұрын
ዋው መሲ ዛሬ በጣም ነው ያማረብሽ
@eyobteweldemedhin
Ай бұрын
ተጠቁመሽ አይመስለኝም አድቨርታይዝ እያደረክሽ ነዉ ያለዉ ይመችሽ
@genetyigabez3977
Ай бұрын
መሴ በጣም አምሮብሻል ጸጉርሽን አሳድጌው ሁሌም ቆንጆ ነሽ ይህ ደግሞ የጸጉር እስታይል ያምራል
@masaratmasarat7383
Ай бұрын
ማስዬ ዬኔደርበበ ሰወዲሺ ስታምር ቃምስ የሚርብሸል❤
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
Ай бұрын
❤❤❤❤ ጊዜ ከፍቷል እህቴ ራስሽን ጥብቅ❤❤ ትህትናሼ ብጣም ደስ ይላል❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤ Ilove you
@ItzObvTheo
Ай бұрын
Mesye yene konjo I always like your work well done
@AlmazFanta-s3b
Ай бұрын
ኧረ መሲ እባክሽ ስለ ፐርፐዝ ብላክ መረጃ ማግኘት የምትችዪ ከሆነ ብታጣሪልን።
@eden2056
Ай бұрын
Mesi yena konjo kemisena tsegure betame yamerbshale ❤❤
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
Ай бұрын
መሲየ ተቀይረሻል ግን እኔ እራሴ ስምሽን ሳታስተዋዊቂ ሬድዮ ላይ ብሰማሽ አቅሻለሁ ድንቅ ድምፅ
@AlemtsehayKelile
Ай бұрын
አይ መሲ ተቀየርሽ አይባልም ታስታውቂአለሽ እኮ ደሞ ሲያምርብሽ በዚሁ ቀጥዪ ለመረጃ እንደሄድሽ በደምብ አውቋል ጥያቄሽ የገዢ አይደለም 😀 ጥሩ መረጃ ነው እናመሠግናለን ፀጉርሽን አታውልቂው
@rahel6046
Ай бұрын
አይይይይ መሲ ለምን ይሔ ሁሉ ትወና አስፈለገ ዝምም ብለሽ አታስተዋውቂም ስራ ስለሆነ እንደዚህ አይመጥንሽም
@tishonjesus4322
Ай бұрын
መስየ ስታምራ የኔ አቀኛ የወዳሽ ይባረኩ
@nesanetgebru7912
Ай бұрын
በነገራችን ላይ መሲ ረዥም ፀጉር ያምርብሻል
@yiregalemshiferaw2515
26 күн бұрын
መሲላካእንዲቆንጆነሽ😮😮 ግንጥንቃቄአድርጊለራስሽ ለደህንንነትሽ
@dawitboru9027
Ай бұрын
መሲ አስርግዜ ለካ አንድግዜ ቁረጥ በሚለው
@Hayat-v5h
Ай бұрын
አንችን እንኳን የተወለደ የተረገዝም ሳያዉቅሺ አይቀርም አይደል ገራገሯ መሲ ማክስ ማድረግ አይቻልም ነበር ቀሚስ ሲያምርብሺ መስየ
@asterkiros2549
Ай бұрын
መስዬ ስታምሪ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን አንተ የምታወራው ሰው እስኪገዛ ድረስ ብቻ ነው ከተገዛ በኋላ ይሄን አባባል አትደግመውም የኢትዮጵያ አገር የሰለቸ ሆኗል በአነጋገር አሰማምረህ ለመደለል አትሞክር ትክክሉን ተናገር ካላደረስን እንቀጣለህ ትላለህ አትዋሽ ህዝብ አልቅሶ የተነሳበት ቦታ ይኼ ቦታ ከመንግስት ጋር ግንኙነት ያለው ሰው ነው እየሰራበት ያለው ምክንያቱም ህዝብ እያለቀሰ በአንድ ቀን አፈራርሶ እናንተ ወሰዳችሁት ማለት ነው ታድያ ስታጠፉ ወዴት ነው የሚከሰሰው ይገርማል!!
@konjetalemudegifie2400
Ай бұрын
ሁሉም በፐርፐዝ ብላክ ሊማር ይገባል ያን የሚያክል ድርጅት ሆ በአሁን ሰአት እንደ እሪል እስቴት ሌባ አለ እንዴ በነፃ ቢሉ እንኳን አላምንም
@zuriashkerala8149
Ай бұрын
እንዴ መሲ ያንቺን ድምፅ መለየት በጣም ቀላል ነው
@astertadesse9906
Ай бұрын
Wow, you look very beautiful with long hair❤
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
Ай бұрын
እረመሲዬአምሮብሻል❤
@tere6790
Ай бұрын
ውሽት ደስ አይልም አታስመስይ ! አንቺ ብቻ ሰከታተልሽ ይሄ 3ተኛ ወይ 4ተኛ ሪልእስቴት ነው ጥሩ ነው ብለሽ ያስተዋወቅሽን ገንዘብ እየተቀበልሽ አትቀባጥሪ ሁሉም ሌቦች ..
@emebetgetahew7945
Ай бұрын
ኪሀውስ ለፍልፈው ለፍልፈው ድምዓቸው የለም ሁሉም ብር እስከሚቀበል ነው
@rosinatsahaye2214
Ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@shitayebekele4182
Ай бұрын
ወይኔ መስዬ ስታምሪ❤❤❤
@HananAragaw
Ай бұрын
መሲዬ😂 ስወድሺ ደነገጥኩ😂❤
@Orthodoxተዋህዶ
Ай бұрын
ሁሉም እንደዚህነው የሚሉት ተግባር ዜሮናቸው ሁሉም
@roziroza3655
Ай бұрын
ለካስ ለሴት ልጅ ፀጉር ነው ውበቷ: ፀጉር ያምርብሻል መሲዬ
39:32
በቧንቧ ውሃ ፀጉርን መታጠብ የሚያደርሰው ጉዳት እና መከላከያው!በ ኢምፓወር አዲስ ኤግዚቢሽን @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 1,9 М.
1:09:38
ልጁን ለገደለችው የትዳር አጋሩ ይቅርታ አደረገላት! #psychologicalsupport #socialchange #lifestory
Donkey Tube
Рет қаралды 194 М.
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 466 М.
00:19
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 5 МЛН
00:48
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 50 МЛН
27:43
//የቤተሰብ መገናኘት// "ራሴን ላጠፋ ነበር ያኖርከኝ ይህን ደስታ ልታሳየኝ ነው ..." ደስታ /በቅዳሜን ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 263 М.
43:49
ዶክተሮቹን ሚስቴን አዋልዱልኝ ብዬ ለመንኳቸው! ልጅህ ከመሞቷ በፊት እያት ስባል አትሞትም አልኩኝ@shegerinfo Ethiopia | Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 37 М.
32:31
//የቤተሰብ መገናኘት// "የአባታችን ምትክ ወንድማችን ነው... ለእኔ ድርብ ደስታ ነው" ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 212 М.
48:40
በገዛ ወንድም እና እህቶቼ ጉድ ተሰራሁ! ወይ ትዳርሽን ወይ እኛን ምረጪ ተባልኩኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 220 М.
39:58
የDNA ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ! መተማመን ያጣው ትዳር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 243 М.
35:40
አስደንጋጩ የዘማሪው ገጠመኝ!በመተት ድምፄ ተሰረቀ! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 19 М.
1:39:08
7 ዓመት ሙሉ የፀባችን ምክንያት እንጋባ ማለቴ ነበር! ስለ ባሌ ማንም አስተያየት መስጠት አይችልም! #jamfamily#gizachewashagrie#love
Maraki Weg
Рет қаралды 205 М.
1:10:25
ትዳራችን መመለስ ቢችል የእኔ እንባ ይመልሰው ነበር.. ሴት ካመረረች ከባድ ነው... ፍቅረኛዋም ሆነ ባሏ እጁን ከሰነዘረ እኔ እገለዋለሁ..#marriage
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,3 МЛН
36:20
ማርገዜ ጭንብሉን ገለጠው!በአሜሪካ የተጣደፈው ትዳር መጨረሻ! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 111 М.
26:24
ሁሉም ይቅርብኝ አንቺን ብቻ ነው ምፈልገው #ethiopia #motherslove #love #diaspora
Donkey Tube
Рет қаралды 320 М.
0:23
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,6 МЛН
0:43
Этот хаски любит детей 🐕🐕 #животные #милыеживотные
Мир милых животных 🦔
Рет қаралды 1,5 МЛН
0:11
Когда ты на диете 😁😁😁
Башкирская Домохозяйка
Рет қаралды 1,1 МЛН
0:43
Этот хаски любит детей 🐕🐕 #животные #милыеживотные
Мир милых животных 🦔
Рет қаралды 1,5 МЛН
0:59
Когда руки как холодное оружие #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 2,2 МЛН
0:26
Нашел себя на афише 💪💪 #бравлстарс #пранк #tiktok #дуэт #а4 #юмор #тикток #прикол #a4#shorts#love
MAKFIRE
Рет қаралды 983 М.
1:00
Пришёл к барыге
видосик
Рет қаралды 794 М.