🎈ኡፍ ለመዳም ቤት አዲስ የሆናቹ ኢሄንን አይቼ ለናተ ስሙት

  Рет қаралды 7,056

ራህሙ ትዩብ

ራህሙ ትዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d 17 күн бұрын
እኔም መፈናፈኛ ነው ያጣሁት አድስ ነኝ ኤጭ እስከመቸ አረ ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ጠብቅ አገራችን ላይ መልካም ነገርን ስጠን😢😢😢😢
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 17 күн бұрын
አሜን ይስጠን የእውነት እፍፍፍ
@shudeyaabdella198
@shudeyaabdella198 15 күн бұрын
አሚን እራህሙዬ አላህ በሰላም ወደ ኢትዮ ያስገባሽ
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 17 күн бұрын
አላህ ይገዛችሁ አብሽሩ እህትች ያልፋል
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 15 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኢንሻ አላህ በርቱ እህቴ ጀግና አይዞሽ❤❤❤🎉🎉😢😢
@ዘያዳTubeZeyada-w4f
@ዘያዳTubeZeyada-w4f 14 күн бұрын
❤❤❤❤ጎበዝ ያማያልፍ ቀን የለም ዱንያ ያለፋል ግን አልሀምዱሊላሂ ማለት አለብን🌺🌺🌺
@chitChit-i5b
@chitChit-i5b 13 күн бұрын
አብሽሩ የኔ ውዶችእነመዳም እንደሆኑ እንኳን አድስሰው አግኝተው የቆየንውም መቸም ጸባያቸው እንደ እስስት ነው የሆነብኝ ወላሂ ብቻ ኢንሽ አላህ ያልፋል
@AlhaAshf
@AlhaAshf 15 күн бұрын
ጆርዳን የላችሁ ወደ ኢትዮጲያ ቀጥታ ስልክ እንዴት ነው የሚሠራው ተባበሩኝ እባካቹ
@yosefm8931
@yosefm8931 14 күн бұрын
እረህሙየ አላህ በሰላም ያስገባሽ ባለፈዉ የጠየኩሽ ኢቃማዉ ተሰራልኝ ሽኩረን❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahmuTube
@RahmuTube 14 күн бұрын
ማሻላይ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ አላህ ይረዝቅሽ ያረብ😘❤
@zdwtube44
@zdwtube44 17 күн бұрын
ራህሙየ የምወድሺ እኔም ብዙ ጊዜ ነዝሮኛል በተለይ ካህረባውን ሳልነቅል እያፀዳሁ❤❤ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ
@gsf2655
@gsf2655 11 күн бұрын
ያአላህእረአሁንስወላሂጠናያረብአላህይጠብቀነ😢😢
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d 17 күн бұрын
አረ ምን ጉድነው ውዴ አይ አበሳችን
@SamirwytABogale-r9x
@SamirwytABogale-r9x 16 күн бұрын
ከመጣዉሁለትወርሁኑኛን በናትሽቤቴሰብቸንማገኘትአልቻልኩም እደትነዉእሚደወለዉ ወደኤትጲያ
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 16 күн бұрын
imo የላቸውም እንዴ ቤተሰቦችሽ Wi ፋይ እየተጠቀምሽ ነው አይዴል
@Gjfh-m4z
@Gjfh-m4z 15 күн бұрын
እኔምአዲስነኝእንዴትእንደሚያሰቃዩነፈጣራነዉየሚያዉቀዉእንዴዉእስከመቸ😢😢😢😢😢
@متت-د2ك
@متت-د2ك 16 күн бұрын
አወ እነሱአዲስስንመጣእዲህነውየሚረጉት እኔምእደዚህነበርኩ አሁን ግን ዘወርምብላአታይ ታገሽእህቴያልፋል
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 17 күн бұрын
ውይ እውነትሺነው እኔ ተቃጠልኩ ባሮጊቷ ልጆቿይሻላሉ ግን የናታቸውን ይሰማሉ
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 16 күн бұрын
ቁርጥ እንዴ እኔ አሮጊት አቃጥላ ሊገለኝ ነው ውሼት ስታወራቸው እውነት ነው ብለው ይሰሟታል
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 17 күн бұрын
እልክ ያሥወጣሉ በጠባይ ካልሆነ አላህ ያበርታችሁ ራህሜ
@مريمعليك
@مريمعليك 16 күн бұрын
አዲስ ስንሆን ና ሀገር ለመግበት ስናስብ ደመችን ነዉ ምጠጡን አመለቸዉ ነዉ
@Mareima-z7j
@Mareima-z7j 17 күн бұрын
ወይን ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ያለው እግዚአብሄር ይመስገን አንች እንዴት ነሽ እስኪ የሆነ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ያለሁበት ቤት ውስጥ ሰውየው ነው ምግብ የሚያበስለው ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ ምግቡ የት የመግቡ አለቀ ወይም ያየ ነገር ይለኛል እና ደ
@معرضصخرةالقدس
@معرضصخرةالقدس 17 күн бұрын
እኔ አልሐምዱሊላሕ ቤሩትም ሖነ ጆርዳን እደዚ ሚከታተለኝ የለም የፈኩትን እሠራለሑ እንጂ😮😮😮
@WenishetGetachew
@WenishetGetachew 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MalesechShukur
@MalesechShukur 16 күн бұрын
❤❤❤😊😊
@EyeruMame
@EyeruMame 17 күн бұрын
እራሙዬ አረብች እኮ ሰው አይወድም አዴ ሰው ናቸው አዴ አውሬ ናቸው 😢😢😢
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 16 күн бұрын
ትክክል
@aeshetSeid-z2v
@aeshetSeid-z2v 17 күн бұрын
የኔዉድ በርቱ አይዟችሁ ራህሙየ ፓስፓርት ማሣደስያለብን ካለቀበኋላ እስከስንትወርነዉ የኔአልቋል እስካሁንአልታደሠም ልሄድስልባሣድሰዉችግርአለዉእንደ
@RahmuTube
@RahmuTube 17 күн бұрын
ኢቃማሽ ጊዜው ሲያልቅ በፓስፖርት ነው የሚታደሰው ስለዚ አሳድሺው አሰሪዎችሽ በሱ ምክንያት አርገው ኢቃማሽን ለያሳድሱት ይችላሉ
@aeshetSeid-z2v
@aeshetSeid-z2v 17 күн бұрын
@RahmuTube እሽየኔዉድየኔፈጣን ሹክረንበርች አላህይጨምርልሽ
@AsdmakyaAMan
@AsdmakyaAMan 17 күн бұрын
ኢቃማበያመቱነውእዴሚታደሰውየኔውምአልቆዋልከመጣውአመቴነው
@yosefm8931
@yosefm8931 14 күн бұрын
@@AsdmakyaAManበ2 አመት ነዉ
@KasayeKasaye-w6h
@KasayeKasaye-w6h 17 күн бұрын
አህለንራህሙ በካምፓኒ የመጣ 3ወርከሞላ በሁዋላ ቤትመቀየር ይቻላልደ እባክሽመልሽልኝ እህቴ ችግር ላይናት ከመጣች 2ወሯነዉ እና ለደላላዉ ስትደዉል 3ወርይሙላሽና ትቀይሪአለሽአላት እባክሽ መልሽልኝ???
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 16 күн бұрын
ውዴ መቀየር ካለባት 3 ወር ሳይሞላት ነው ደላላው ለራሱ ጥቅም ነው እንዴዛ የላችሁ ሰዎቹ መጥፎ ከሆኑ ኧረ ቶሎ አስወጫት ከ3 ወር ቡኋላ እሽ አይሉም እህት አፍጥኑት እነዚሀን ሰይጣኖች እስስት ናቸው
@فاطمه-سعيد-ر3ن
@فاطمه-سعيد-ر3ن 15 күн бұрын
አድስ ነኝ አበረታቱኝ ሙስሊም እህቶች ስወዳችህ
@QQedfgb
@QQedfgb 13 күн бұрын
አብሽሪእህት
@NardoseTadese-n1w
@NardoseTadese-n1w 16 күн бұрын
Anechi eye sarashi bitawor turu nabara madami honashali are yedabirali
@hayuti8321
@hayuti8321 16 күн бұрын
ሴትዮ አትፈልግም ይሆናል አንዳንዶች አይፈልጉም እሷ እንድትለምድ ትፈልጋለች ልትሄድ ስለሆነ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 17 күн бұрын
ቅመሞቺ ምከሩኚ ተቃጠልኩ በሰራተኛ ባድ በኩል አሮጊቷ ስራ አይበዛም ቤት ልቀይር ብየ የዛሬ አመት እሄዳለሁ ብየ እዛው ድረስ እፍፍፍ😢😢😢
@ሂኩነኝ-ጰ5መ
@ሂኩነኝ-ጰ5መ 17 күн бұрын
የኔ ቢጤ አይዞን
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 16 күн бұрын
ኧረ በጣም እንዴ እኔ በአሮጊት ሚቃጠል ያለ አይመስለኝም ነበር የልጇቿ ሰራተኞች እና አሮጊቷ ሲያቃጥሉኝ
@NurutuFamily53
@NurutuFamily53 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamirwytABogale-r9x
@SamirwytABogale-r9x 16 күн бұрын
የኔአፍሊኬሽኑ ተደልትብኝነዉ imo
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 17 күн бұрын
ሁለት ስለሆናችሁ ነው
@Mareima-z7j
@Mareima-z7j 17 күн бұрын
ምግብ ሲያበስል ምግቦች የመግባለ ቅ ወይኔ ይሄ ብቻ ነበር እንዴ የሰራሁት የለኛል እኔ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው የሰራውን ምግብ በጭራሽ ወደፊት ያልከጥም ግን ምክንያቱም አልከተበት ነገር አለ። እሱ ከውስጡ እየቀዳ የሚጠጣውን ወይም ይቀምሰው እና ስለዚህ እኔ ደግሞ እሱ እኔ አልበላም ስለዚህ የሆነ ነገር በቃ እንዲሄድ ነው ማንበላው የት ነው ይለኛል ልጆችም ሲበሉ ሴትየዋን ከበላች ማለት ነው እውነት ከ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 17 күн бұрын
አልገባኚም ምን ልትይ ፈለገሺ ነው
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 16 күн бұрын
ኧረ እኔም አልገባኝ
@burtukanfanta7444
@burtukanfanta7444 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН