ልዑል አለምአየሁ እና ታላቁ የኢንግሊዝ ቤተመንግስት 😱

  Рет қаралды 60,187

Efi G

Efi G

Күн бұрын

Пікірлер: 252
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 7 ай бұрын
ሁላችሁም ላይክ 👍🏼 አርጉት ቤተሰቦች 🙏🏼
@Abeshatube8100
@Abeshatube8100 7 ай бұрын
Bro youtube warning እንዳይልሺ😢
@Elavlogs486
@Elavlogs486 7 ай бұрын
Sema tiktok live lmn atgebam
@YesuSira
@YesuSira 7 ай бұрын
​@@Abeshatube8100why warning??
@babytibebu90
@babytibebu90 7 ай бұрын
ድጋሜ እኮ ነው
@feiYu-xg9dk
@feiYu-xg9dk 7 ай бұрын
ኤፊ ድጋሚ ነው የለቀቅኸው ምናልባት በስህተት ይሆናል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
የተባረክ እናት አባትህ ምርጥ ልጅ ስላላቸው እድለኞች ናቸው ኤፊ ሃገር ወዳድ 💚💛❤️ Thanks 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@EnyeMama
@EnyeMama 6 ай бұрын
በጣም እንወድሀለን የኛ የዋህ. ሀገርህንና ታሪክህን ያልረሳህ. በአንተ ደረጃ ያሉ በውጪ የሚኖሩ ሀበሾች አማሪኛ እየቻሉ ኤንደማይችል የሚመስሉ ስላሉ. እኛ ባንተ ኮርተናል. በርታ እንወድሀለን፡፡ ከኢትዮጵያ
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 7 ай бұрын
የኔ ጎበዝ ልጅ በጣም እወድሀለሁ ቤተሰቦችህ አንተን መሳይ ልጅ ስላሳደጉልን ፈጣሪ ይባርካቸው የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም በሳል እና ቁምነገር ናቸው ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-siamtsab
@user-siamtsab 6 ай бұрын
በጣም የምትደነቅ ልጅ ነህ የሀገርህን ታሪክ ከነመረጃዉ ለማወቅ ያለህን ፍቅር ያሳያል የዉጪዉን አድናቂ ትዉልድ በበዛበት ጊዜ አንተ ስለትጋትህ መደነቅ ይገባሀል ለቤተሰቦችህም በአግባቡ ስላሳደጉህ መመስገን አለባቸቡ👏🙌
@YalewWorku-o3w
@YalewWorku-o3w 7 ай бұрын
ጋይሶች ኤፊ በጣም ለፍቷል ማርያምን ቢያንስ ቫይራል እንዲወጣ ላይክ ሼር እናድርግ ምክንያቱም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ይህን ድንቅ የሆነ ታሪኩን ማወቅ አለበት
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 7 ай бұрын
ኤፍ ምርጥ ልጅ ነህ የሃገርህን ታርክ ለማወቅ ያለህ ጥርት ይገርማል❤❤❤
@fulllifefamilywellbeing
@fulllifefamilywellbeing 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ በጣም በርታ ለጥረትህ ምስጋና ይገባሃል
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 ай бұрын
ኤፊ እግዚአብሄር የተመኘሁን ሁሉ ይሙላልህ ::🙏🏽👍🏽👏🏽🥰🇪🇹
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 ай бұрын
ዋው😢😢😢😢😢እኔ ውስጤ አዝኖ ነበር ግን ቤተ መቅደስ ነው ስትል ግን ደስ አለኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርግስ አባቶቻችነን በቅዱሳን ጎን ያድርግልን😢❤
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 7 ай бұрын
ድንቄም መቅደስ የድራጎን አምላኪዎች😂
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 6 ай бұрын
የምን መቅደስ ዛሬ ኢትዮጵያ ዋጋ እየከፈልን ያለው በእነሱ መዘዝ ነው እግዚአብሔር አያቁም 666 ናቸው
@BABR7826
@BABR7826 7 ай бұрын
ልዑል አለማየሁ ባይተዋር ሆኖ ብቸኝነት ጭንቀት ነው የገደለው የኔ ጌታ 😭😭😭እንግሊዞች ሌቦች እነሱ ሚሉት በጉበት በሽታ ነው ሚሉት የሞተው የሆነ ጋዜጠኛ ሲወራ ነበር
@asratlakyalew9899
@asratlakyalew9899 7 ай бұрын
የምር ጎበዝልጅ አግዚአብሔር ይሰጥህ ምርጥ ታሪክ አካፈልከን
@rebikaworkumulatta805
@rebikaworkumulatta805 6 ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ ትልቅ ቁም ነገር ነው ያሳየኽን እናመሰግናለን። ተባረክልኝ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳህ🙏🤗💗
@getachewbelete5146
@getachewbelete5146 6 ай бұрын
ተባረክ! አንተን የወለደች እናትና ያሳደገህ ቤተሰብ የተባረከ ይሁን። ቅን፣ የዋህ፣ እደግልኝ።
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 ай бұрын
ጎበዝ ታሪክን ማወቅ ደስ ይላል❤
@merong-g6w
@merong-g6w 6 ай бұрын
አተልጅ የጀግኖቻችንን ታሪክ ናሥራቸዉን ባጠቃለይድቅነህ ለምታደርጋች እቅሢቃሣወች ታሪክን ለማሣየት የምታጥረት ብቻበርታ በአማራነትህ በህዝቦችህ በወጎኖችህ መቸም ሆነመቸም እዳትደራደር❤❤ አማራያሸንፍል ጀግኖቻችንንእደግፍ ፋኖን💪💚💛❤
@sebhatenegeh
@sebhatenegeh 7 ай бұрын
ልዑል አለማየሁ መካነ መቃብር እንዲሁም የእንግሊዝ ቤተመንግሥት እንደገና ለጠፍከው በጣም የወደድኩት ጉብኝት አብሬህ ያለሁ ያህል ነበር የተሰማኝ 👍👍👍👍👍👍
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 6 ай бұрын
ስታብራራ ከዕውቀትጋ ነው ስትናገር ጨዋናነት አቀራረብህ በእጅጉ ደስ ይላል ይሄ የአስተዳደግህ ውጤት ነው
@kiruHD
@kiruHD 7 ай бұрын
ማንነትህን ያረሳህ የልጅ ብስል ነህ!!! በርታልን !!
@tsgeredamulugeta6852
@tsgeredamulugeta6852 5 ай бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ እና አስተዋይ ልጅ ነህ ብዙ ጊዜ ብዙ ሰዎችን እታዘብ ነበር ኢንግላንድ ላይ የሚኖሩ የማቃቸውን ሰዎች ሄደው ይህን ቦታ ባለማየታቸው እዱሉን አግኝቼ ብገባ ኖሮ የመጀመርያው እቅዴ ይሄን ቦታ ማየት ነበር እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደፊት ቢሳካልኝ መጀመርያ የምሄደው እዚህ ቦታ ነው አንተን ግን ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም ብራቮ ጀግና ነህ
@Abululuaa
@Abululuaa 7 ай бұрын
ሁሌም ባንተ እቀናለሁ እግዚአብሔር እባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 7 ай бұрын
አንተ ልጅ የምር ልትደነቅ ይገባሀል ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እንደማይህ አልጠራጠርም ታሪካችንን እንዳንተ ሚያስታውስ እኮ ነው የጠፋው እንዳውም ሲወራ ሚያመው ሁሉ አለ
@FantuAgegnew
@FantuAgegnew 7 ай бұрын
እንዴት ነህ ተጠፋፋን የኔጎበዝ ብዙነገር እያሳየኀን ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rahelgebremessihe478
@rahelgebremessihe478 7 ай бұрын
You are very talented person. Keep trying to show us history of Ethiopia and Eritrea. Ok.Rahel Gebremessihe.
@americaasahgrie7090
@americaasahgrie7090 6 ай бұрын
እንደው ስውድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዩ ስው ነህ በእውነት
@parrot_7889
@parrot_7889 7 ай бұрын
Wow Amazing Think you for sharing this Estory❤❤❤
@solomonabebe6187
@solomonabebe6187 6 ай бұрын
MadLove&Respect my Country Man... keepOnKeeping from USA...
@KidistFetene
@KidistFetene 6 ай бұрын
ኤፍ ተባረክ አንተ ትንሽ ልጅ ነህ ተሪክ ለማወቅ ያለህ ጉጉት ምርጥ ኢትዮጵያ ልጅ ነህ እንወድሃለን ሀገርህን ወዳድ ምርጥ ልጅ❤
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት 7 ай бұрын
ስውድህ 😍🥰 እናመሰግናለን በቀጠይ እንጠብቃለን
@KidistFetene
@KidistFetene 6 ай бұрын
ልዑልአለማየሁ ቴዎድሮሥ ምሥኪን❤❤❤
@nugokoamuko4584
@nugokoamuko4584 6 ай бұрын
በጣም ጥርት ባለ ቅንብርና የማስተዋ ወቅ ስራ አዘጋጅተህ ለወገኖችህ ስላቀርብክ ከእግዚአብሔር ምስጋና ይድረስህ Go Fund ከፍተህ ኢትዮጵያኖች ትንሽ ትንሽ ብናዋጣ ለቀረጻው ልንረዳህ እንችላለን ። በርታ
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 6 ай бұрын
ጎበዝ ቀጥልበት የሁልግዜም ተከታይህ ነኝ❤❤❤❤❤❤💪💪💖💪
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 6 ай бұрын
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING 💚 💛 ❤️ GOOD JOBS 🙏🏻 👍
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 6 ай бұрын
በክብር ስለተያዘ በጣም ማመስገን ይገባል አንተም ደስ ብሎህ እኛንም ስላስደሰትከን እናመስግናለን
@zufansolomon592
@zufansolomon592 6 ай бұрын
እግዚአብሔርይባርክሕ በዚዘመን ይሕንመስራትህ በጣምነው የማመሰግንሕ እናትሕም የተባረከቸሴት ናት የምመክርሕ
@Selkገበያ
@Selkገበያ 6 ай бұрын
ይሄንን ቪዲዮ like አለማድረግ አይቻልም! ኤፊዬ በርታ
@sabrinacampos857
@sabrinacampos857 7 ай бұрын
Very kind of you to go through all that to show us Menelik road. We appreciate it. Btw my biggest pet peeve is yellow teeth and your teeth are so white it’s noticeable keep up the good hygiene brother! Much love from Canada!
@ma9546
@ma9546 7 ай бұрын
ሃይለስላሴ ይኖሩባት ያነበረውን ቤት ሂድ
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 6 ай бұрын
ተሰርቶል እኮ በክብር ታሪካቸው ተጠብቆ አለ
@haregmak1519
@haregmak1519 6 ай бұрын
እረ ይሄን ልጅ እናበረታታው😍😍😍😍
@el-jordan3414
@el-jordan3414 7 ай бұрын
Efi we are so thankful for this video 😊 you're the G man
@bezaassefa3891
@bezaassefa3891 7 ай бұрын
I was really sad when you say it was deleted .Am proud of you man!!!
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 6 ай бұрын
ተባረክ አቦ - ህልሜን አሳየኸኝ Yonas from ebs tv AA
@Tembolbay6645
@Tembolbay6645 6 ай бұрын
I really appreciate you. You will have a lot money in the future. You are our hero.
@medi574
@medi574 7 ай бұрын
እናመሰግናለን bro ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት በርታ❤ እነዚኮ እርግማን ናቸው
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 ай бұрын
እኔ የመኩሪያ አበሳን ታሪክ በእንባ ነው ያየሁት ኢትዮጵያ ሀገሬ እማማ አንበሳ እንኴን ያገለግልሽ ነበር እንኳን ክቡር የሆነው የሰው ልጅ እማማየ አይዞሽ ይሄም ያልፋል 😢😢😢😢 አፍየ እናተም እዩት❤
@medi574
@medi574 7 ай бұрын
እኔን ጋብዢኝ ታሪኩን እንዴት ላግኘው ውዷ???
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 ай бұрын
@@medi574 ሙኩሪያ አንበሳ ብላችሁ ስትጽፉ ታገኙት አላችሁ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 ай бұрын
@@medi574 መኩሪያ አንበሳ ብላችሁ ብትጽፉ ታገኙት አላችሁ
@Eyob797
@Eyob797 7 ай бұрын
@15:30 ሞአ አንበሣ የኢትዮጵያ አንበሣ እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ል(ጅ)። "የይሁዳ" ዓይደለም። በድሮ ዘመን እስራዔል የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገር ነበረ(ች)።
@3dprinter181
@3dprinter181 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምንም አልልህም ክፉ አይንካህ። የሚገርምህ የስልኬ እስክሪን የልኡል አለማየሁ ነው tanks
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 6 ай бұрын
እኚህ ክፉ አውቀው ነው ዘር እንዳይተካ የጀግና ቀጣይ ታሪክ እንዳይቀጥል እኔ የቁም እስር ነው የምለው ያሳዝናል እኔ አፄ ቴዎድሮስን በጣም ስለምወዳቸው የመጨረሻ ወንድሜን ቴዎድሮስ ነው ያልኩት ይቅርታ ስለልጃቸው በጣም አዝኛለሁ ወንድሜ ታሪኩን አብረን እንዴየን ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን 🙏
@SufiaKsa-ds5nv
@SufiaKsa-ds5nv 6 ай бұрын
ውስጥ ከመረብሽ😢ተላወሰብኝ ለሀገር የተከፈለ ዋጋ ከሰው እንደልተፈጠረ በብቸኝነት 😢
@tsionawithabesha4972
@tsionawithabesha4972 6 ай бұрын
Wow በጣም የሚያምር ነው እስካየው ጓግቻለው
@nadobich7441
@nadobich7441 6 ай бұрын
ላላላላላላላላይይይይይይክ አርጉት በፈጠራቹ ።በርታልኝ አባ ስሜትክ ደስ ይላል
@ebrahimali6706
@ebrahimali6706 6 ай бұрын
ሀሪፍ ነዉ አቀራረብህ ካሁን በፊትም አይቸለሀለሁ ሁለተኛ ጭነህዉ መሠለኝ እና ጥሩ ቤተሠብ ያለህ ይመሥለኛ ጥሩ ሥነ ምግባር ጨዋ ትመሥለኛለህ በርታ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 6 ай бұрын
ጎበዞች ኢትዮጵያን ባወቃችሗት ቁጥር ትወዷታላችሁ፡ ተባረኩ፡፡
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
ዋዉ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ🙏🏾👍
@MulePetros
@MulePetros 6 ай бұрын
ይመችህ አቦ አሌ የምወደዉ ለእኛ ነፃነት በልጅነቱ በነጮች የተሰደደ ዬኛ ወንድም ነፍሱን ፈጣር ይማረዉ በልጅነቱ የተሰቃየ
@zufansolomon592
@zufansolomon592 6 ай бұрын
ሰዚሕሥራሕ እርግጠኛሆነሕ ብዙመፅሐፍ አንብብ አረጣራ ታሪኮቸን ለመናገር አሉ ታሪክፀሐፊዎቸን እየጠቀስክ ምንጪሕን ብትገልፅ የአንተም እውቀት ያድጋል እዳልከው የልኡል አለማየሁ አሟሟት ነፍቆት ነው እንኳአገሩን ሊያይ ይዞት የሔደውን በጣም የሚወደው ከዚሕ ማርከው ሲወሰድት የሐፈለመደው ወታደር ማግኘት አልቻለም ወታደሩመ ለዑል አለማየሁም መለያየት ሳይፈልጉ ነው የተለያዩት ረጂም ነው
@hiwe-fg8dz
@hiwe-fg8dz 6 ай бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ በርታ
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 6 ай бұрын
እንኳን አልሰጥም አሉ እዚ ቢያመጡት የሰርቱል ልዑል አለማየሁ በብቸኝነት ነው የሞተው።
@AlmazBerihun
@AlmazBerihun 6 ай бұрын
efiye tadlek❤❤❤❤
@feiYu-xg9dk
@feiYu-xg9dk 7 ай бұрын
ኤፊ ድጋሚ ነው የለቀቅኸው በፊት ለቀኸው አይተነዋል ምናልባት በስህተት ይሆናል
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 7 ай бұрын
ዩትዩብ ስላጠፉው ነው የድሮውን ድጋሚ የለቀኩት 🙌🏽😭
@mekonnen74
@mekonnen74 6 ай бұрын
ጎበዝ በርታ
@usuf_tube
@usuf_tube 7 ай бұрын
👍Like ydereg guys
@Naniya254
@Naniya254 7 ай бұрын
ድጋሚ ነው አይደል ባለፈው አይቸዋለሁ ያላያችሁ እዩት❤
@meseretmekanent-xj6le
@meseretmekanent-xj6le 6 ай бұрын
ተባርክ❤❤
@belayneshali2401
@belayneshali2401 6 ай бұрын
Abo yekerta aderegelegen menum aytemem beserkot yetegeneba newna, aseb yeseruten ejoch men yahel endedekemu negergen andem guize sebawi keber yalneberachew betekelala yemetelachew ena yadenekachew negestat yekefat kuncho nachew! Egziabher yerdachew sele Leuel Alemayehu Tewodros mekaber sefera bezu yebalal atsemu endemeles yalfelegut menalbat yeserut derama benores? Chere yaseman & God bless you indeed brother.
@mulugerbi2831
@mulugerbi2831 7 ай бұрын
ጎበዝ
@NuruMihanmed
@NuruMihanmed 6 ай бұрын
ንጉስ የንጉስ ዘር አምሀራ ብዙ ታሪክያለው ታላቅ ህዝብነው
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 6 ай бұрын
እሚስልቅስኝ ታሪክ 😭💔
@bestallwaysful
@bestallwaysful 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባርክ❤
@tsgeredamulugeta6852
@tsgeredamulugeta6852 5 ай бұрын
መቅረፅ ባትችልም የገለፅክበት አገላለፅ በደንብ በምናብ እንድናየው አድርጎናል ብራቮ እናመሰግናለን
@ጎማጫማ
@ጎማጫማ 6 ай бұрын
ዓለም አየው እና ዓለም አየሁ በጣም የተለያየ ትርጉም አላቸውና እባካችሁ አማርኛችንን አታራክሱብን !
@HeniBerhanu
@HeniBerhanu 7 ай бұрын
ኤፍ በጣም ነዉ ምትመቼኝ የምር🥰🥰🥰🥰🥰
@ethansamaii1072
@ethansamaii1072 6 ай бұрын
Well done, knowledge is power, thanks
@weynishetfantahun
@weynishetfantahun 7 ай бұрын
Txs Efi👍👍👍
@YonatanAlemseged-f5i
@YonatanAlemseged-f5i 5 ай бұрын
I like your tour videos very much, i wish you every success in the journey ahead bro 🙏🙏🙏
@asmamawbiru1342
@asmamawbiru1342 6 ай бұрын
I appreciate ur effort keep it up Ye action speaks lauder than words. Regards
@tsgeredamulugeta6852
@tsgeredamulugeta6852 5 ай бұрын
እንዳገላለፅህ አፅሙ የተቀመጠው በእንደዚህ አይነት ክብርና ማእረግ ከተቀመጠ እንኳን ለኢትዮጵያ መንግስት አንሰጥም አሉ እዛው እንደተከበረ ይኑር
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 7 ай бұрын
Thank you so much efiye.ልዑሌ መቼም አንረሳህም ኢ/ያ ትገባለህ የጊዜ ጉዳይ እንጅ፡😢....... ደሞ efiye edward the fourth ነው fifth ayidelem😅
@AbitiFaf
@AbitiFaf 7 ай бұрын
Bro yanten video abzche kemayete yetenesa enem London yalew meselegn
@AlemneshAlemnesh-s1m
@AlemneshAlemnesh-s1m 6 ай бұрын
😢አር የኔ ማር እኔማ ስወድህ ማርየ እግዚአብሔር ፍቅር😂❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤
@EthioMusic_90s
@EthioMusic_90s 7 ай бұрын
22:09 Queen Efi
@TadeSmart-5850
@TadeSmart-5850 7 ай бұрын
አረ ኤፊ May 16 - Aug 9 - Sep 2/2023 የለቀከዉ ቪዲዮ ላይ ያለችዉ ልጅ ትቅረብልን 🔥🔥🔥👍👍👍
@mulatutale7818
@mulatutale7818 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Eyob797
@Eyob797 7 ай бұрын
@15:39 ሐገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር ኢትዮጵያ የነገሥታት ንጉሥ ሥላሤ አለምን ከስምንት (ሺ) ዓመት በፊት ሲፈጥሩ (ጀ)ምሮ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት። እግዚአብሔር በሰጠን ኦሪ(ጅ)ናል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ከዓንድ (ሺ) ጊዜ በላይ በተፃፈው ኢትዮጵያ በሚለው ትልቅ ስማ(ች)ን በጣም የምትቀናው ልትወስደውም የምትመ(ኘ)ው ሰይጣኗ ዕንግሊዝ የሰጠ(ች)ን ትርፍ ቃል ነው "ዓቢሲኒያ"።
@mekuria9
@mekuria9 7 ай бұрын
ሽጉጡን ልንካው ስትላት ተቀባብሏል ስትልህ በሱ ምክኛት ምናምን ነው አ ...KZbin ያጠፋው እሱ part ተቆርጧል 😢 ደሞ የባለፈው ሽልማት አልደረሰኝም 🎁...
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 7 ай бұрын
ኤፊ ያራድዬ ልጅ።
@PlRATE
@PlRATE 6 ай бұрын
Efi what's wrong with Abeni video part 1 and part 2? its blurry
@Black-lioness
@Black-lioness 7 ай бұрын
NeXT challenge take us on journey of Scotland Edinburgh city town one of the magnificent cities in UK..
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 7 ай бұрын
I ❤ the way you talk 👄 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RobelBerhane-k7c
@RobelBerhane-k7c 6 ай бұрын
Betam gobez lej neh bezihu ketil thanks a lot
@alematalay734
@alematalay734 6 ай бұрын
God bless your heart ♥️ 🙏🏽
@Frehowot
@Frehowot 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@Fil_monGH
@Fil_monGH 6 ай бұрын
Are Efi Anfild asayenen 🙏
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 7 ай бұрын
ኤፍ ምርጥ
@Arsama-po5he
@Arsama-po5he 6 ай бұрын
Efi enamesegenalene ❤❤❤
@yordanosseifu7088
@yordanosseifu7088 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ብራዘር
@FikruMr
@FikruMr 6 ай бұрын
GOD BLESS YOU
@YesuSira
@YesuSira 7 ай бұрын
Enameseginihalen❤
@surafel6771
@surafel6771 7 ай бұрын
❤❤
@yasugetachew1648
@yasugetachew1648 7 ай бұрын
Efig abenin yzekew bthede arif neber mann
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 64 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 14 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 38 МЛН
ኑ ጀርመንን አብረን እንጎብኝ 🇩🇪
28:19
አፍላ ፍቅር 72 - School life /ስኩል ላይፍ/
44:58
Liyu cinema
Рет қаралды 78 М.
የ አለማችን እርካሹ ብራንድ PRIMARK
18:51
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 64 МЛН