ምን ቃል ያፅናናቸዋል!

  Рет қаралды 119,944

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 400
@Hana-rb9kw
@Hana-rb9kw Ай бұрын
የኔ እናት እኔ ቅጥል ልበል መከራ አይተው አሳድገው በማረፉ ሰአት እንደዝህ አይነት ማአት እናቴ እሪሶዎን የሚዬፀናና ምንም ቃል የለም እመብርሀን ከነ ልጆ ከጎኖት ዪሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 29 күн бұрын
Yasadugu ayasadugu yet abash awekish ayata nachew yasadegat
@leylab6955
@leylab6955 Ай бұрын
ምን ቃላት ማፅናናት ይቻላል ግን ብቻ ፅናቱን ይስጣችሁ😢😢😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
የኔ ከርታታ በስደት ሳትሞቺ በሀገርሽ አራመኔ ገደሉሽ የስደት እርፍትሽ ሞት 😢😢😢😢😢😢😢ያማል እኛ ስደተኛች አለፈልን ስንል በሞት 😢😢😢😢
@SmilingGlacier-fl5tm
@SmilingGlacier-fl5tm 6 күн бұрын
😢😢😢
@eluka6294
@eluka6294 Ай бұрын
ይቺን እናትምን አይነት ቃል ነው የሚያፅናናት እመቤቴ ትድረስልሽ የኔ እናት እኔ እሷ ስትንሰፍሰፍ ልጆቼን አጥብቄ አቀፍኩ
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 Ай бұрын
ጡሩ ጠበቆቾ እባካቹ ተባበሯቸው ገንዘብም ተዋቶም ቢሆን እነዚ አረመኔዎችን መገደል አለባቸው
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Ай бұрын
😭😭😭😭😭 የላይኛው ጌታ ፍርዱን ይስጥ እሱ ጽናቱን ይስጣችሁ
@chekolechababi7677
@chekolechababi7677 Ай бұрын
ምን አለ የገደለ ቢገደል በየጊዜው እዬዬዬ😭😭😭😭
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
ያ ቢሆንማ አንድም ሰው ባልሞተ ነበር እማ
@user-np7br4ro8o
@user-np7br4ro8o Ай бұрын
ቢገደሉ ወጀል እሚሠራ አይኖርም ነበር
@selaminas598
@selaminas598 Ай бұрын
ማቅ ልበሱ እኝን እናት ማቅ ያለበሳችሁ😢😢😢
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 20 күн бұрын
Uff 😢
@tsion5088
@tsion5088 Ай бұрын
እንዴት ወንዱን ትተው እርጉዟ ሴት ላይ ሊተኩሱ ቻሉ? በደምብ መጣራት አለበት። የእህታችንን ነፍሰ ይማርልን ለቤተሰቡ መጽናናትን ይሰጥልን።💔
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Ай бұрын
ባልየው በደንብ መመርመር አለበት ..
@fasikatesfay5561
@fasikatesfay5561 Ай бұрын
እውነት ነዉ እኔም her husband is the one he killer
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Ай бұрын
Tkkel
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 Ай бұрын
many times pregnant women are killed by their boyfriend or husband. Sorry for your loss and may she and her child rest in peace
@m.bedane7442
@m.bedane7442 Ай бұрын
ልክ ነው ባልየው በደንብ መመርመር አለበት:: ምክንያቱም እሷ አረብ ሀገር ሄዳ ንብረት አፍርታ ከመጣች ንብረቷን ብቻ ፈልጎ ሊሆን ይችላል:: ሌላ ሴት ትኖረዋለች:: ነፍሰ ይማር
@ferhiwoseyoum4239
@ferhiwoseyoum4239 Ай бұрын
መንግሰት ወነጀለኞን መግደል አለበት።አሰሮ እየፈታ ህዝብን በኖሮ ወድነት በሰላም ማጣት በሰንቱ ይስቃይ😢
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx Ай бұрын
የገደለ የሚገደለው በኢስላም በሸሪአ ህግ ብቻ ነው ይኸንን ደግሞ እናተ አቶዱም
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u Ай бұрын
እደዘማሰንልገደልየሚለወሙስሊምነወይላሉአገራችንበሙስሊምህግአይመራምእያሉ ያጨበጭባሉ አሁንምሰወ መግደልአይቆምም የገደለይገደልከልተባለ
@hshs8448
@hshs8448 Ай бұрын
Awo anwedm begna demo egzihabher yefeteratn wud yesew lji angelm gin agbab balew melku yiketalu ​@@AminaMuhammed-cw2fx
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Ай бұрын
መንግስት አትበሎ ማንኛው መንግስት ነው እራሱ መንግስት አይደል ሰውን እየገደለ ያለው።
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Ай бұрын
መንግስት ተብየው እራሱ የወንጀሉኞች የደም አፍሳሾች አለቃ ነውኮ
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l Ай бұрын
ተይዘዋል ምን እየተጠበቀ ነው ይገደሉ ፋትህ ለዚች ከረታታ እህታችን
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir Ай бұрын
ህግ ሲኖር እኮ ነው😢
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l Ай бұрын
@@HayatEmam-iy3ir ህግ የለም ነገረግን ቲክቶከሮች የሚድያ ሰዎች አጠቃላይ ኤ ቪድዮ ማስጨናነቅ ነበረባቸው እያዳንዳችን ቤት እያኳኳነው ነፍሰጡረ ሴት በጥይት ተገደለች በቃ ኤ ሄ ነው አዝናለሁ በጣም
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
ቢገዴሉማ፣ማንም፣አይሞትነበር፣ሠው፣ገሎ፣መቀለበ፣ነው፣
@selamissak5726
@selamissak5726 Ай бұрын
ተይዘዋል እንዴ?
@myhero6436
@myhero6436 Ай бұрын
​@@selamissak5726 ወንድሟ ቤት ውስጥ ከገቡት አምስት ሌቦች አራቱ ተይዘዋል አለ አልሰማሽውም ?😢
@user-uu9du9zj4i
@user-uu9du9zj4i Ай бұрын
የዚህች እናት እንባ እያቃጠለ ዘመናቾሁ በስቃይ ይሁን!የኔ እናት በምን ቃል ላፅናናሽ?
@user-ly2ld3fv7d
@user-ly2ld3fv7d Ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Ай бұрын
በማግባቷና በማርገዟ አንጀቱ ያረረ ሰው ነው እንጂ ሊሰርቅ የመጣ አይደለም በእቅድ ነው ያደረገው ታድነው መገኘት አለባቸው ።
@user-vw4ho4zj1n
@user-vw4ho4zj1n Ай бұрын
እሷን ለማጥፋት የመጡ ይመስላል እሱን ነው ቅድሚያ ያገኙት ምንም አልደረሰበት
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Ай бұрын
ትክክክ አይ ጭቅላት ሌባ አደለም የልቤን ተናገርሽ
@hiwot3848
@hiwot3848 Ай бұрын
I think so too ...May be her husband ex
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w Ай бұрын
የኔም ሃሳብ ባልየውና ቤተሰቦቹ ላይ ነው ሰዎቹ ተገዝተውና በጥቆማ ነው እሚሆነው የባዬውን ወይም የቤተሰቦቹን ስልክ በቴሌ ቢፈተሽ የሆነ ነገር ሊገኝ ይችላል
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
That way I'm saying
@hhdre5924
@hhdre5924 Ай бұрын
አይአንተ አላህ ያረቢ ምንአለ የሞት ፍርድ ቢፈረድባቸውጥናቱን ይስጦት
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
አቤት😢😢😢 እንዴት አይነት ጊዜላይ ደረስን😢😢 ሲያስፈራ😢😢😢 እማዬ ፅጌ አይዞት፣አይዞት እማዬ ጌታ እግዚአብሄር በልብ ገብቶ መፅናናትን ይስጥዎት፡ለመላው ቤተሰብ መፅናናት ይሁን፡ አቤት ጌታሆይ እውነተኛው ዳኛ ወደአንተ እንጮሀለን ፍትህ ከሰው ዘንድ ጠፍቷልና😢😢ሁሉ በየድንኳኑ እያለቀሰ😢😢 😢😢😢
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah Ай бұрын
በፈጣሪ ስም የህግ ባለሞያዎች እነዚህን ሰዎች እርዷቸው ፍትህ ያጣች ነፍስ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 Ай бұрын
ያረፈችዉ እሷ ትሻላለች 😪አላህ ያበርታሽ እህቴ እናት የሆነች ሁሉ ሀዘንሽ ሀዘኗ ነዉ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናት እስከመቼ ነው የምታነባው ህግ ፍትህ የሌለበት ሀገር ገዳዎች ብቻ በነፃነት የሚኖሩባት ሀገር ኢትዮጵያ ያማል እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እማዬ እግዚአብሔር ያፅናችሁ እህታችን እግዚአብሔር ነብስሺሺን በገነት ያኑርልን
@user-if1dr9yk3n
@user-if1dr9yk3n Ай бұрын
Ere tewu ahune Yemen geda nw zer manezerachu yetefa yetrgenew tewled yebekanal Lela kotetacehun wedeza denezoch
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 Ай бұрын
የግፈኛ ልጅ ስለሆንክ ገዳዎችን ስታስብ ትሸማቀቃለህ ግን ቆሻሻ ወንጀል የሚሰማው ከእናንተ ዘር ነው። እንደ ገዳዎች ንፁህ ሁን
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Ай бұрын
እንዲያው ምን ብየ ልጻፍ የኔ እናት አይ መቃጠል 😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ያጽናናዎት የኔ እናት እመቤታችን አዛኝቱ ፈጥነሽ ድረሽልን በዚህ ዘመን መኖር ያስፈራል ሰዓሊለነ ቅድስት
@jelo3241
@jelo3241 Ай бұрын
የእኔ እናት የእኔ እንባ ይፍስስ ወይኔ ወንድሟ የወንድ ልጅ እንባ እንዴት ያሳዝናል አቤት ጌታ ኢየሱስ ሆይ ማጽናናት ትችላለህ አንተ አጽናናቸው መንፈስ ቅዱስ አጽናኚ ጌታ አንተ እንባቸውን አብስ አቤት አንዳንድ ስው ህይወት በመከራ የተሞላ እንጀራ ሽጠው ያሳደጉትን ልጅ በአረብ አገር ተንከራታ የስራችን ልጅ ማጣት እኔ ቃላት የለኝም እናቴ አይዞት ለእግዚአብሔር ስጡት ከመከራ ጋር መውጫውን ያዘጋጃል ለእርሱ አሳልፈው ስጡት ወንድሜ ዮናስ አይዞህ በርታ ለእናትህ መጽናናት አንተ መበርታት አለብህ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን።
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Ай бұрын
ውይ የኔ እናት ምን አይነት ቃል እንደሚያፅናናዎ ባላቅም ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጦትት ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያማል የልጅ ሞት የቀመሰ ያውቀዋልልል
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Ай бұрын
ይሄ ነፍሰ ገዳይ ልጅቷን በቅርበት የሚያውቃት ሰው ነው የገደላት
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ምን አልባት የባል መልእክተኛ!!!
@user-yn7bm8pn5c
@user-yn7bm8pn5c Ай бұрын
Malet​@@welansatesfaye5384
@zd820
@zd820 18 күн бұрын
ትክክክል
@DianMebratu
@DianMebratu Ай бұрын
ምን ፍርድ አለ ኢትዬጵያ እግዚአብሔር ለሁሉም ይፍረድ ይድረስ የተደራጅ ገዳይ በእድሜዬ አይቼ አላውቅም
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 Ай бұрын
ሀገሪቷ ላይ ህግ የለም ወንጀለኛ እንደፈለገ የሚሆንበት ዘመን ላይ ደረስን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው የዚህችን ልጅ ነፍስ የነጠቃቹ 😢
@alinaalina212
@alinaalina212 Ай бұрын
የአላሕ ይንኝሕ እናት እባ እሣት ሑኖ ያቃጥላችሑ በምድርም ነግገ በአሔራ እሣትያቃጥላችሑ የኔ እናት ፍጣሪ ጥንካሬውን ይሥጣችሑ
@rahwastella9352
@rahwastella9352 Ай бұрын
እማማዬ አይዞ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚያረገው በቃ ማማዬ እርሶን ሚያፅናና ቃላት የለኝም ግን ፈጣሪ በሌሎች ልጆት ይካሶት ለልጆቾ እንዲኖሩ እባክዎን ጠንካራ ሁኑ አይዞት
@weynubelste9857
@weynubelste9857 Ай бұрын
ምንም ቃል አያፅናናም የኔ እናት የልጅ ሞት ቀብሩ እናት ሆድ ውስጥ ነው አእግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥዎት ያማል የልጅ ሀዘን ያየ ያውቀዋል።
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭💔💔💔 ባለፈዉም ከስደት ገብታ ያረገዘችዉን እህታችንን ገደሏት ይሄ ዉስጥ አዋቂ ነዉ በሷ የሚቀኑ ፈጣሪ ይፋረዳቸዉ 😭😭😭😭😭☝☝☝
@yewubdarayalew-ef3zd
@yewubdarayalew-ef3zd Ай бұрын
ኡፍ የኔ እናት በስመአብ በእውነት አጽናኝ መልአክ ይላክሎት። ለእሷም ነፍሷን በገነት ያሳርፋት። የኔ እናት ሌሎቹን እያዩ ለመጽናናት ሞክሩ። ልጅ ለምን ይሞታል ትል ነበር እናቴ ይህን እየፈራች። እማይዬ የእኔ እናት ነፍስሽ በሰላም ትረፍ።
@user-gl1ku8tx3h
@user-gl1ku8tx3h Ай бұрын
ምን ቃል ያፅናናቸዋል ጌታ ሆይ አንተ ፍርድ ስጥ ፍትህ
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 Ай бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናቹ ለእታችን ነብሷን በገነት ያኑርል ለገዳይ ሞት ይገባቸዋል
@tsehayhaliu642
@tsehayhaliu642 Ай бұрын
በዚህ ጨካኝ መንንግስት የማንሰማው ጉድ የለም እግዚሃብሄር ስብራታችሁን ይጠግንላችሁ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Ай бұрын
አንድ ያልገባኝ ነገር ባለቤቶ ለምን ተረፈ እሶ እንዴት ተተኮሰባት አልገባኝም ብቻ ነፍሶን ይማር ደሞን ያውጣላት
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Ай бұрын
እሱን ለማስፈራራት የተኮሱት መሠለኝ እሷን ያገኛት።ኢትዮፒካሊንክ ላይ አይቼዋለሁ ። በጣም ነው የሚያሣዝነው 😢😢😢
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@yemaryamlij7242 ከባድ ወንጀሉን ለማቅለል የፈጠሩት ታሪክ ሊሆን ይችላል።
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
That is my big Question???
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 27 күн бұрын
እኔምለው ምን ለማለት ነው
@ethiopia405
@ethiopia405 Ай бұрын
የእኔ እናት ምንአይነት ቃል እንደሚያፅናናወት አላቅም እግዚእብሄር ያፅናወት
@user-mo3cr6jc6j
@user-mo3cr6jc6j Ай бұрын
እግዚአብሔር ነው እዉነቱን የሚያዉቀዉ ባልየዉ ግን ቢመረመር ምን አልባት ሌላ ህይወት ካለዉ
@FhfJcjg
@FhfJcjg 11 күн бұрын
ኡኡኡኡ አረ ፈጣሪ በቃበል ነፍስ ይማር በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭😭😭 መፅናናት እመኝለታለሁ የዚቺን ሒወት የቀጠፈ የሱም ሒወት መቀጠፍ አለበት ። መገን። የኛ ነገር ጆሮ ስንቱን ይሰማ አይን ስንቱን ያያል እደው ሆድ ይቻለው ።ከሞት አሟሟቱ ሁለት ነፍስ ሆና እግዚኦ ማርን ክርስቶስ 🙆🙆🙆🙆 ተሰደን ስቀይ በሀገራች ስቀይ ታዲ እኛ መቸነው ደስታችን ????🇪🇹????
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Ай бұрын
ሰላም መሰረት በዙ ለሟች ወዳጅ ዘመዶቿና ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይሰጣችሁ ለሟቿ ነፍሷን በአፀደ ገነት ትረፍ። አሜን አሜን አንሜ
@nunuyemane5014
@nunuyemane5014 Ай бұрын
አቤቱ መደሃኒያለም ምን አይነት ጊዜ ላይ ነዉ የደረሰነዉ እባክህ ምህረቱን አዉርድልን እንዴት እርጉዝ ላይ ይተኮሳል የኔ እናት ሐዘኑ ከባድ ነዉ እግዛብሔር የጽናወት
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Ай бұрын
በጣም በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው በምን ቃል ተፀናናላችው እህት እሩቅ አሳቤ ወልደሽ ለመሳም ጓጉተሽ ለሞት መብቃት እንዴት ያማል እናቴ አይዞን ፈጣሪ አለ የእሱ ፍርድ ይበልጣል
@Mube461
@Mube461 Ай бұрын
የጃቸውን ይስጣቸው ሰው በስደት ኑሮ እንዴት ሀገሩ ገብቶ መኖሯ ያጣል የሰውን አውሬ ያጥፋልን 😭😭😭😭
@HayatshamilHayu-mu7iq
@HayatshamilHayu-mu7iq Ай бұрын
ያአላህ በምን ቃል ላፅናናሽ እማ አላህ ሶብሩን ጥንካሬዉን ይስጥሽ ገዳዮችም አላህ ያጋልጣቸዉ ያዋርዳቸዉ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
“የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፤ መፅናናትን ያገኛሉና ፤” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖🤔
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Ай бұрын
በምን አንደበት ነው እማፅናናዎት ጭንቅ አማላጂቱ ድንግል ማርያም ትርዳዎት የሀገራችን ውኔታ እየባሰ መጣ እግዚአብሔር ይማረን በእውነት የሔንን ጉዳይ የፈፀሙ ሰዎች ስጋ ለባሽ ሰይጣኖች ናቸው
@user-dy7ru9eu9x
@user-dy7ru9eu9x Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እኔ ልገብገብ😢😢😢ምን ቃል ያፅናናችኋል ብቻ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም ፍትህን መዳኒአም ይስጣችሁ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
ፍትህ ወደላይኛው ጌታ አቤቱ፡ለዚህ ቤተሰብ፡ለእኚ ምስኪን እናት መፅናናት ስጣቸው😢😢😢
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Ай бұрын
እናት መከራሸ በሰንቱ ይሁን
@hannatesfaun5709
@hannatesfaun5709 Ай бұрын
የባለቤቶን ቃለመጥይቅ ተላልፋል በጣም ያሳዝናል አቶ ዩሐንስ በጣም ልቡ ተሰብሮ ያሳዝን ነበር ቤተሰቡን እግዚአብሔር ያፅናቹሁ እግዚአብሔር ይፍረድ
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Ай бұрын
ምን ላይ ነው interview የ ባልዋ ምን ላይ ነው
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Ай бұрын
😭😭😭😭 ኡኡኡኡ አምላኬ እንዴት ላፅናናሽ እህቴ? ምን ቃል ያፅናናሽ ይሆን?😭😭 ፍርዱስ ምን ይሆን?
@user-hm9hq2dv8r
@user-hm9hq2dv8r Ай бұрын
ህልማቸውይጨልም ዘረማዘራችሁአይባረክ በምድር ላይ አረመኔዎች
@user-ns3sd2vs8s
@user-ns3sd2vs8s Ай бұрын
የ7 ወር እርጉዝ ምን አንጀት ብኖራቸዉ ነዉ በአላህ ስም💔 ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ምን አይነት የዘላለም መፀፀቻ አስቀምጣልሽ ሄደች ?😭😭😭😭አላህ መፅናናትን ይስጥሽ እኔ ምንም አይነት ቃል ማዉጣት አልችልም ያረቢ😓
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 Ай бұрын
አሁን ስልጣን ያሉት መግድል ብቻ አርድው የስው ደም ይጠጣሉ የስ ስጋ ይበላሉ
@user-ly2ld3fv7d
@user-ly2ld3fv7d Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 20 күн бұрын
Uff😢😢😢
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Ай бұрын
አይ ምን ፍትህ አለ በሀገራችን ነገ እስር ቤት እዲበለ እዲጠጡ ነው የሜፈረደው እማየ አምላክ ያበረታዎት እመብረሃን መቀነቷን ትሰርሎት
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k Ай бұрын
እናት ልጇን አታ በምን ቃል ትፅናናለች አይ እምየ ኢትዮጲያ ማን ይሆን የረገመሽ ሀገሬ የኔ እናት የኔ አንጀት እስፍስፍ ይበልልሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xk4rj7cb1p
@user-xk4rj7cb1p Ай бұрын
የኔ ከርታታ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ከደጋጎች አጠገብ ያሳርፍልን የኔ እናት አይዞት የኔ እንባ ይፍሰስ በእውነት የስራቸውን ይስጣቸው 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@almasbh6100
@almasbh6100 Ай бұрын
ሥለምን ፋትህ ነው የምታወሩት እናታችን ፍትህ እኮ ኘገራችን ላይ ከሞተ ቆየ ቢቻል ገዳዮቹን አፈላልጋቹ ከገኛቹአቸው መግደል ነው እንጂ መንግሥት እማ ተብየው እሥር ቤት ቁጭ አርጎ ነው የሚቀልባቸው ሌሎቹንም ወንጀለኖችንም ወንጀል እንዲፈጽሙ ያበረታታል😭😭😭😭
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n Ай бұрын
ትክክክል
@Genetshiferaw-ij5nj
@Genetshiferaw-ij5nj Ай бұрын
እግዚአብሔር እንባውትን ያብስሎት ለህታችንም ነፍሳን ይማርልን ለቤተሰቡ መጽናናትን እግዚአብሔር ይስጥልን
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 Ай бұрын
ውይ ምን ጉድ ነው? እግዚሀብሄር ይህንን ቤተስብ ያጸናና። የመጸናናት አምላክ ይድርስላችሁ።
@user-qg8bf3fq5k
@user-qg8bf3fq5k Ай бұрын
ይህን መከራ አናት መሸከም አትችልም እግዚአበሔር ያጽናቹህ እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ እጂ እ ኛ ሀገር ፍትህ አለ እንዴ ስንቱ አለቀ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Ай бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሔር ጽ ናቱ ይስጣችሁ እናቴ 😭😭😭😭😭😭
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሄር ያፅናችሁ እባችሁን ፈጣሪ ይቁጠርላችሁ የእናቶች እንባ መቼነዉ እሚቆመዉ መንግስ የሌለበት ሀገር😢😢😢😢😢😢😢😢
@BetelTekl
@BetelTekl Ай бұрын
Uff የኔ እናት እጅግ ያሳዝናል ቃላት አጣሁ ዘመናችሁን ተቃጥላችሁ ኑሩ እንደዚህ ምትፈጽሙ ሰዎች አደባባይ ሰቅለው መቀጣጫ ካላደረጉ ይሄ ነገር አይቆምም እርጉዝ ሴት ያውም እግዝዬ💔💔💔
@user-le4eh2mb7j
@user-le4eh2mb7j Ай бұрын
😢😢😢😢😢አይ እማማኢትዮጵያ በቃ በስደት ተቀጥቅጠን ወደ ሀገራችን ስንገባ ተቀብለዉ ይገሉናል 😢😢😢እረፈጣሪ እዝነቱን ስጠን
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Ай бұрын
እህ ምን ይባላል ቆይ ለማን ነው አቤት የሚባለው እረ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 Ай бұрын
በጣምያሳዝናል እናታችን እግዚያብሄርመፅናናትን ይስጥልን ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረብ
@user-hm9hq2dv8r
@user-hm9hq2dv8r Ай бұрын
እግዛብሄር አተ ፍርድን ስጥ ሁለት ነፍስ ማጥፍት ሰው እጃ መሆናቸው ን ያጠራጥራል ሰይጣኖች
@tebekameles6196
@tebekameles6196 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ማዘርዬ እማምላክ ታፅናናቹ አይዞአቹ ነፍስ ይማር
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm Ай бұрын
ለምንድነው አንቀጠቀጠኝ አበሻዎች ምነካን ግን ሀገራችንም ሰው ሀገርም መገዳደል መሞት😭 መዳሜ አበሻ ከነነብስሽ ነው ጉላሊትሽ ቆርጠው የሚወስዱት አለችኝ ጭካኔያቸን በአለም ታውቀናል
@yonastesfaye5442
@yonastesfaye5442 Ай бұрын
እውነት እግዚያብሔር ፍረድ ይሄ ቃል የሚያፅናናው አይደለም 😭😭😭😭😭😭😭😭
@NooryiaNooryia-xe6xr
@NooryiaNooryia-xe6xr Ай бұрын
አይ የኛሰው አላህ አፍር ያስበላቹ በስደት ስትቃጠል ኑራ ባገር ማረፊ ማጣት አይይይ
@rahelworku910
@rahelworku910 Ай бұрын
ፍትህ ከሰዉ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ነዉ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ በጣም ይከብዳል ቃላትም የለኝ ያማል
@SalamHamad-xj3lt
@SalamHamad-xj3lt Ай бұрын
አቤቱ እናቴ ወንድሜ አላህ ያጽናችሁ። የእህታችንን ነፍስ አላህ ይርሀም ። ሀገራችን የወንጀለኞች መፈንጫ ሆነች ያሳዝናል 🖤🖤💔💔
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
“የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፤ መፅናናትን ያገኛሉና። “ ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖
@user-mp1pu1rt2q
@user-mp1pu1rt2q Ай бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጣቹ በጣም ያማል ህግ ቢኖር ኑሮ እንዲ አሰቃቂ ግድያ ባልተፈጠረ ኤረ ወዴት እየሄድን ነዉ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ነብሰጡር መግደል የሚፈልጉትን ነገር ከወሰዱ ለምን የሰዉን ነብስ መንጠቅ አስፈለገ ለቤተሰቦቻ ሁሉ አላህ መፅናናትን ይስጣቸዉ
@hen9165
@hen9165 Ай бұрын
በምን ቃል ትፅናናላችሁ😢😢 እህህህህ እኛ ግን ስደት ላይ በተለይ መዳም ቤት የምለፍ እህቶች ለምን ይሆን መጨርሻችን የማያምርው😢😢😢ብዙ እቶችን አየሁ 😢😢😢
@user-xw8sc4bq4p
@user-xw8sc4bq4p Ай бұрын
እውነትሽን ነው ድካማችን ልፋታችን ህልማችን ሀገር ስንገባ ከንቱ ምን አደረግን ሰርተን ቤተሰብ በረዳን ለሰው በኖርን ውለታችን ስቃይ የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ይሁነን
@warkwark6096
@warkwark6096 Ай бұрын
አቤት ፈጣሪ ሆይ ፅናቱን ይሰጣችሁ ነብስ ይማር
@shmlashsalam3459
@shmlashsalam3459 Ай бұрын
አቤት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ እናቴ ምኑ ቃል ያፅናናዎታል እናቴ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
አይ የኔ እናት ተንከራተው ያሳደኋት ልጆትን ማጣት ከባድ ነው ምን አይነት ቃል ያፅናናቸው ይሆን የኔ ሚስኪን በሰው ሀገር መከራዋን አይታ በማረፊያዋ ሰዓት ከነ ልጇ ያማል ስደትን የቀመሳችሁ ወገኖች እኝህን እናት እናፅናናቸው እንርዳቸው ነፍሷን በገነት ያኑርልን።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Ай бұрын
እናቴ እግዜር ፅናቱን አብዝቶ ይስጣችሁ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Ай бұрын
እማየ የቀሩትን ፈጣሪ ይጠብቅሎት በረቱ ፍትህ ከፈጣሪ ነው
@saramarkon5451
@saramarkon5451 Ай бұрын
ባለቤቷ በሌላ ሚዲያ ተጠይቆ በጣም በሚያሳዝን መልኩ የተናገረው ባለቤቱ እሱን እንዳይገሉት ነበር የምትለምናቸው እሱ ተርፎ እሷ ወደማይቀረው ዓለም አለፈች መፅናናት ይሁንላችሁ በመላው ቤተሰብ
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
የቆየነው ሳህ ከዚህ ፊት የሰማነውነው
@saramarkon5451
@saramarkon5451 Ай бұрын
@@fatma6629 አዎ ባለቤቷ በሌላ ሚዲያ ተጠይቋል
@asne3025
@asne3025 Ай бұрын
እደ ሴት ስቅስቅ ብሎ ስያለቅስ እሱው ነዉ በስማም
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
የሄ እናት እሄን ኡፍፍፍፍፍ ! እኝህን እናቴን በምን ቃላት ላፅናናችው ! ምንስ ቃላት ያፅናናችው ይሆን ! ይሄ ገፊ መሪያችሁ ከመጣ .. ለቅሶ ብቻ @ ሀዘን ብቻ :: የህጉ መላላት ነው እባካካችሁ ስልፍ ይወጣ እንደ አረብ ሀገር የገደለ ይገደል ::🥲🥲🥲🥲🥲🥲💔💔💔💔💔 ገዳዬችን 3 ቀን ቀልቦ ይፈታል ለእዛ ነው ወንጀለዬሽ እንደ አሽን የበዙት :: 🥲🥲🥲🥲🥲💔💔💔🙏🙏🙏
@TigistRadi
@TigistRadi Ай бұрын
የትምዬ 😢😢የኔ ከርታታ ያሁሉ መከራ አልፈሽ በሠው አገር ተከራነሽ በማረፊያሽ ሠአት በአረመኔዎች ተበላሽ 😢😢😢ፅግዬ እናቴ ፈጣሪ ፅናቱን ያድልሽ 😢😢ነፍስዋ በሠላም ትረፍ ኡአ ተቃጠልኩኝ
@tgze2435
@tgze2435 Ай бұрын
የኔ እናት የልጅን ሞት መቀበል ቀላል አይደለም ምን ቃል ያፅናኖታል አይ እንዳዉ እኔን ሁለት ነብስ እንዳዉ እህቴን😭😭😭😭😭
@qiaoxiao8267
@qiaoxiao8267 Ай бұрын
በኢትዮጵያ ያላችሁ ጠበቃዎች ተባበሩና ፍትህ አሰጣቸው ፍትህ ፍትህ
@metasebiasamuel9359
@metasebiasamuel9359 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ ጌታ መፅናናትን ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል 😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
አይ እናት መከራሽ እፉፉፉፉ በስተርጅና በልጅ ሀዘን የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት መላ ቤተሰቡን
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ምን ቃላት ይሆን የሚያፅናናሽ እናቴ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔ይህቺ አኬልዳማ የሆነች ምድር በቃ ነፍስ የረከሰባት ኧረ እናት አባት እስከመቼ ነዉ እንባቸዉ የሚፈሰዉ ያለ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔##
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
እምማዬ ውይ😢😢😢፣ ይሔ አይነትኮ ዘረፋና ግድያ ሳውዝ አፍሪካ ይካሔዳል እሚባለውን ስንሰማ እንዴት እንደሚዠገንነን ነበር፣ አሁን እዚሁ ሐገራችን፣ ማንንም ግቡ ግቡ ወደሐገራችሁ ብሎ ልቅምቃሞውን ሌባውም ምኑም መጣ በቃ ሰውን መኖሪያ አሳጡት፣ ያሳዝናል ብቻ😢
@meronmulugeta7633
@meronmulugeta7633 Ай бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናዎት። አጽናኝ መልአክ ይላክልዎት። እርሷንም ነፍሷን በሰላም ያሳርፍልን።
@myfirstchannel7293
@myfirstchannel7293 Ай бұрын
መሲዬ የኔ መልካም የምትሰሪው ስራ በጣም ትልቅ ስራ ነው :: በጣም ነው የማከብርሽ ፕሮግራሞችሽንም አብዛኞቹን እከታተላቸዋለው በጣም በጣም ጥሩ ስራዎች ናቸው በርቺልኝ ❤💐
@genetrede484
@genetrede484 Ай бұрын
ወይኔ እህቶች በአረብ አገር ስትቃጠሉ ኖራችሁ አገር ስትገቡ ደግሞ የሚገጥማችሁ ልብ ስባሪ ነው ::እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ::
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 Ай бұрын
ኢትዮጵያዬ፡ ፣ፍትህ፡የጠፋብሽ፡ምድር፣የገደለ፡ቢሞት፡ተመጣጣኝ፡ቅጣት፡ቢኖር፡መች፡የንፁሀን፡ወገኖቻችን፡ህይወት፡እንዲህ፡በአውሬዎች፡ይበላ፡ነበር።መድሀኒ፡አለም፡ይፍረድላችሁ።
@amen4756
@amen4756 Ай бұрын
ምን አይነት አረመኔ ቢሆኑ ነዉ ነብሰጡር ሰዉ የሚገሉት አረ አሁንስ ፈራዉ ሁፍ😢😢
@mimiayele3992
@mimiayele3992 Ай бұрын
መሲ በጠበቃ እባክሽ እሪጃቸዉ
@saronweba7354
@saronweba7354 Ай бұрын
እግዚአብሔር አጽናኝ መላእክት ይላክላችሁ.ለእህታችን ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
በአብይ አህመድ ዘመን አይተን የማናውቀው የሞት አይነት አየን ሀገራችን የተረገሙ ሰዎች እጅ ላይ ወድቃ ብዙ መከራ እያየን ነው ነፍስ ይማር የኔ እናት።
@yegitameseker735
@yegitameseker735 Ай бұрын
You need jesus
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Ай бұрын
ማስተዋልን ይስጥሽ
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa Ай бұрын
​@@gezahegnelambebo6691 ምን ተሳሳተች ማስተዋል የተመኘህላት ሀቅ አላትኮ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Ай бұрын
አሆን የአብይ ዘመን. የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያለቅሰበት የሚያዝንበት ደሰታን ያጣበት ዘመን 😭😭😭💔💔
@user-kl2jj2lf1e
@user-kl2jj2lf1e Ай бұрын
ከነፍጠኛው ስርአት የአብይ ስርአት ይሻለል
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
አሁን እኝህን እናት ምን ቃል ያፅናናቸው😭😭አቤት ግፍ የምን ምፃትነው ሀገራችንን የገባው አቤት የጭካኔ ጥግ😭😭
@user-hl7nn5yd2b
@user-hl7nn5yd2b Ай бұрын
በቀል የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይበቀልላታል የኦጃቸው ያገኛሉ አዞኝ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Ай бұрын
የእኔ እናት አንችን ምን ቃል ያፅናናሽ ይሆን የሰዉ ሀገር ስደት ተቃጥላ ሳታርፍ የሷ ሂወትም ያማል ጌታ ኢየሱስ መፅናናትን ይስጥሽ የኢትዩጵያ እናት እንባ ጌታ ይፍርዳል 😭😭
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Ай бұрын
ለእነዚህ አረመኔና ጨካኝ ዘራፊ ኢሰባዊ ድርጊት የሞት ፍርድ ይገባቸዋል😢😢😢😢😢😢😢😢
@sofiaadem9088
@sofiaadem9088 Ай бұрын
እንዴት በአሏ ትተው እሷን ሊገሏት ቻሉ?
@Ethiopia750
@Ethiopia750 Ай бұрын
Some thing fishy the husbands some thing he did
@Ethiopia750
@Ethiopia750 Ай бұрын
First teteretar balwa new
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 Ай бұрын
😭😭😭እግዚአብሔር አፅናኝ መልአክ ይላክላችሁ።
@user-pj8so6gy2s
@user-pj8so6gy2s Ай бұрын
እግዚአብሔር አጽናኝ መላክ ይላክልን,እመብርሀን ታጽናናችሁ።ሌላ ምን ይባላል።
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,8 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 12 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 3 МЛН
የአሁኑ ይባስ! !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
9:46
SHEGER INFO
Рет қаралды 77 М.
FOOLED THE GUARD🤢
0:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
0:33
America's Got Talent
Рет қаралды 30 МЛН
Children deceived dad #comedy
0:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 3,4 МЛН
staff uses the cart for other purposes 🦄 🛒❤️‍🔥
0:12
iPolina Queen of the Cringe 👑
Рет қаралды 11 МЛН